ቅዱስ ቁርባን የተቀበልን ቀን ወይም እለት አጋንንት ይፈትነናል ወይ? ወቅታዊ ትምህርት ክፍል ሁለት በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም!

Пікірлер: 214

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ

  • @heleneyob5088

    @heleneyob5088

    Жыл бұрын

  • @heleneyob5088

    @heleneyob5088

    Жыл бұрын

    😂❤❤

  • @zerfnshhylgebrl8876

    @zerfnshhylgebrl8876

    Жыл бұрын

    አሜን አባታችን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን የብዙ ጥያቄ ነበረ ወሊተ አምላክ ከናት ትሆን

  • @meieymelese5697

    @meieymelese5697

    5 ай бұрын

    አሜን በእውነት

  • @addisetsega2889
    @addisetsega2889 Жыл бұрын

    ልቤን አበረቱት ተመስገን ሁሌም ቢሆን በርቱልን እናንተን ስናይ እና ስንሰማ እንበረታለን ለኛ ስትሉ ቀርቱልን እመብርሀን ትጠብቅልን

  • @genetgenet6208
    @genetgenet6208 Жыл бұрын

    ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን የድንግል ማርያም ልጅ ❤❤

  • @hatersata.1627
    @hatersata.1627 Жыл бұрын

    ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ❤❤❤

  • @elizabethzewde4121
    @elizabethzewde4121 Жыл бұрын

    ለቁድስ ቁርባን ይብቃን🤲🤲🤲

  • @kidestabraham3771
    @kidestabraham3771 Жыл бұрын

    አባታችን ፀጋ በረከቶት አይለየን የድስንግል ማርያም ልጅ እድሜ ጤና ይስጦት🙏🙏❤️

  • @youjadcellyoujadcell1602
    @youjadcellyoujadcell1602 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-zc9tn4lx6i
    @user-zc9tn4lx6i Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን አባትችን

  • @nebiualex1952
    @nebiualex1952 Жыл бұрын

    ቀሲስ በጣም እንወዶታለን ፀጋዉን አብዝቶ ይስጥልን

  • @lamlam6575
    @lamlam6575 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-bt7xe5we5k
    @user-bt7xe5we5k Жыл бұрын

    ነፍሴ ያረፈችብት የረጅም ጊዜ ጥያቄዬ የተመለሰበት ትምህርት ነው። አባታችን አሁንማ መልስ ስላገኘሁ ተረጋግቼ ያለ ጭንቀት ቅዱስ ቀርባን እቀበላለሁ።

  • @user-di3io2cw5u
    @user-di3io2cw5u Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @HabileNebebe-vw9ht
    @HabileNebebe-vw9ht Жыл бұрын

    አሜን ❤

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን, አባታችን ቃል ህዎትን ያሳማለን አሜን, በርክታችው ይድርብን አባቴ ❤

  • @user-ws6wu4du7d
    @user-ws6wu4du7d Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጰጋውን ያብዜሎት አድሜየዎትን ያርዝምልን

  • @almaztolla4677
    @almaztolla4677 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v Жыл бұрын

    #ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን📚📚📚🌺🌺🌺 #ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን 📚📚📚🌺🌺🌺 #እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን 📚📚📚🌺🌺🌺#Egzibher yimsgen abatachn amen amen amen kale hiwot yesemalen 😢💚💛❤🤲

  • @habtuaseyoum1805
    @habtuaseyoum1805 Жыл бұрын

    አሜን እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @EmebetBayu-vb4vq
    @EmebetBayu-vb4vq Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @babiethiopya1216
    @babiethiopya1216 Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቃላህውት የሰማልን ለጌታችን ለመድኃኒታች እየሱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቁርበን የብቃን አሜን👐

  • @Mes355
    @Mes355 Жыл бұрын

    አባታችን ረጅም ና ሙሉ ጤና ያድልልን 🕯🕯🤲😢እግዚአብሔር ለዚህ ክብርና ለንሰሐ ሞት አብቃኝ ሁሌም ፀሎቴ 😢

  • @nahomte2732
    @nahomte2732 Жыл бұрын

    Amen

  • @CtyFyc-qx6zu
    @CtyFyc-qx6zu Жыл бұрын

    አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜንንን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu884311 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @hfudydyduhjjzjshjs6838
    @hfudydyduhjjzjshjs6838 Жыл бұрын

    AmenAmenAmen 😢😢😢😢😢🤲🤲🤲❤❤💐

  • @akliletesfaye1221
    @akliletesfaye1221 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይባርክልን

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu884311 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው አስብኝ ለሁላችን ውድ አባ አባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችን ይባርክልን እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ውድ አባ አባታችን

  • @user-tm6qb8th3h
    @user-tm6qb8th3h Жыл бұрын

    አባታችን እኮን ደና መጡልን ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🥰🥰እኛም ለቅዱሥ ቁርባን ያባቃን የሠራዊት ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አባቴ🥺😢

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 Жыл бұрын

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-ms5gl4uu9u
    @user-ms5gl4uu9u3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @seltantesfamariam3717
    @seltantesfamariam3717 Жыл бұрын

    Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.

  • @MeliTamerat
    @MeliTamerat Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ያስማልን

  • @user-mk6nw2ex6z
    @user-mk6nw2ex6z11 ай бұрын

    አሜንአሜን🤲🤲🤲🤲👏👏

  • @user-vx7vc8fq9y
    @user-vx7vc8fq9y Жыл бұрын

    አሜን፡አባታችን፡በረከቶው፡ይደርብን እድሜና፡ጤና፡ይሥጦት

  • @ergochanel
    @ergochanel Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እረዥም እርሜና ጤና ይስጥልን

  • @gitidadi2022
    @gitidadi2022 Жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen🙏🏻🙏🏻🤲🏻🤲🏻

  • @mulusew505
    @mulusew505 Жыл бұрын

    እድሜን ይስጥል አባታችን❤

  • @asde301
    @asde301 Жыл бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና ደህና መጡልን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን ❤

  • @genetgenet6208
    @genetgenet6208 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማን አባታችን ❤❤❤🙏

  • @user-kv9qy7ju3x
    @user-kv9qy7ju3x Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን እፁብ ድንቅ ነው ትምህርቱ ብዙ ተምሬበታለሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ እኔንም ከንቱዋን ለዚህ ክብር ያብቃኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @akberetberhane6521
    @akberetberhane6521 Жыл бұрын

    ቃል ህይወት ይስማዓልን ንእግዚአብሔር ምስጋና ይኹኖ ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይብጽሓዮ ተመስገን ስለ ኩሉ ነገር ስም እግዚአብሔር አሞለኽና ይክበር ይመስገን 💒✝️🙌🛐🙏🏾❤️💛🤍💙🤍🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️🕊️

  • @user-so9zm2nq5n
    @user-so9zm2nq5n Жыл бұрын

    amen abatachen!

  • @user-tv4wu6tb8g
    @user-tv4wu6tb8g Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ለቅድስ ቁርባን ያብቃኝ እመአምላክ ትጠብቅዎት የኔ አባት ኑሩልኝ፡፡

  • @tilahunminyamir
    @tilahunminyamir Жыл бұрын

    የኛ እንቁ አባት ፀጋዎን ያብዛልዎት

  • @zena4992
    @zena4992 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሄር በንስሃ አጥቦን ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ቃል ሂወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቆት አሜንንን🙏❤🙏

  • @taralema6070
    @taralema607011 ай бұрын

    አሜን🙏🙏🥰🥰✝️✝️✝️⛪️⛪️⛪️🤲

  • @askalakalo555
    @askalakalo555 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen kleyt ysmlen 🙏🙏🙏

  • @zedtesfaye4620
    @zedtesfaye4620 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን❤

  • @tube-vs6rd
    @tube-vs6rd Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎት ያሠማልን እድሜ ከፀጋ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ቼሩ መድሀኒአለም❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    እንኳን ሰላም መጡልን አባታችን❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Жыл бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን ይፍቱኝ

  • @user-mz3gw8re3b
    @user-mz3gw8re3b Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል አባታችን እድሜና ጤና ይስጠን እሜን እነማን አሜን

  • @user-cy5xz3js5q
    @user-cy5xz3js5q Жыл бұрын

    አባታችን እድሜ ይስጦት❤❤❤

  • @user-zj2bf4iz9e
    @user-zj2bf4iz9e Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-sh6zn2zf8g
    @user-sh6zn2zf8g Жыл бұрын

    አባቴ በፀሎት አስበኝ ወለተ ማርያም በላችሁ

  • @Ethiopia928
    @Ethiopia928 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ጤና ይስጥልን

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🤲🤲🤲 koliyot yasemalin 🤲🤲🤲 Abetachin lezi kiberi yabikani😢😢😢

  • @eitfalemyifiru7794
    @eitfalemyifiru779411 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን ጸጋውን ያያብዛሎት❤❤❤❤

  • @josimotivation2942
    @josimotivation2942 Жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በእርስወ እና በመላአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ትምህርት ሕይወቴን አስተካክያለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @getetachane2286
    @getetachane2286 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @shaweyeshifaru5560
    @shaweyeshifaru556011 ай бұрын

    Amen Amen Amen🤲🤲🤲

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @nfreek5276
    @nfreek5276 Жыл бұрын

    በጣም. ደስ. ይብል ትምህርት ነው.ር በጣም. ሂወት. ይሰማ. ሰላም በጣም. ሃ ጭር ደስ. ስል ትምህርት 🙏🎉 ቃለ. ሂወት. ያሰማልን

  • @user-sl2nr5jq5u
    @user-sl2nr5jq5u Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ኣባታችን አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h Жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን ❤❤❤

  • @taybaa8158
    @taybaa8158 Жыл бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን

  • @yemisrachdemissie5615
    @yemisrachdemissie5615 Жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን !!!🙏🙏🙏 መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!🙏🙏🙏

  • @adisiadisiya-ni1qd
    @adisiadisiya-ni1qd Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአባታችን፣ቃለ፣ህይወት፣ያሰማልን፣እድሜ፣ጤና፣ሰላሙን፣ያብዛሎት

  • @FutsumbrhanKahsai-oe3no
    @FutsumbrhanKahsai-oe3no Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ❤

  • @yohannes-
    @yohannes- Жыл бұрын

    ለመተግበር ለመበርታት ከእመብርሀን አየማጸንን ለመፈጸም ያብቃን አሜን

  • @danielmesay2951
    @danielmesay2951 Жыл бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ዘመንዎትን ይባርክ! እጅግ ጥሩ ትምህርት አግኝቻለሁ። ከባለቤቴጋር ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል ወስነናል።

  • @asdfjkm4435
    @asdfjkm4435 Жыл бұрын

    ድንቅ ትምህርት የብዙዎቻችን ጥያቄ ነበር ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቆት።

  • @adislasti4907
    @adislasti4907 Жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen kale hiwot yasemlen tsegawun yabzlot Abatachen❤

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያስማልን እኛንም ከስደት መልስ ለቅዱስ ቁርባን ያብቃን ፀጋውን ያብዛሎት ኑርሉን ቀሲስ 👏🥰🥰🥰

  • @keyhaKonjo
    @keyhaKonjo11 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-pt7dr3fd9w
    @user-pt7dr3fd9w Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን።

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Жыл бұрын

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እመብርሀን ፍቃዶዋ ሆኖ እኔንም በንሰሀ ታጥቤ ፀድቼ ለ ዚሂ ታላቅ ክብር ከልጄ ጋር ታብቃኝ።አሜን አሜን አሜን

  • @user-kk2vj2ib9o
    @user-kk2vj2ib9o8 ай бұрын

    ❤❤❤ amen amen amen

  • @berihumehari287
    @berihumehari287 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ።

  • @jerustesfay2949
    @jerustesfay2949 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያኑርልን

  • @selamendale5840
    @selamendale5840 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን የሚያሳርፍ ትምህርት ነው ግንዛቤ አጊንተናል ቃለ ህይወት ያሰማልን❤

  • @hannadesta382
    @hannadesta382 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ እድሜዎን ያርዝምልን ኣባታችን🙏🙏🙏

  • @user-kd2te7hr5c
    @user-kd2te7hr5c Жыл бұрын

    አሜን አባታችን ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ደስ የሚል የሚያበረታ ትምህርት ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን።

  • @bezuayhuyetagesu8624
    @bezuayhuyetagesu8624 Жыл бұрын

    ቃለህወትን ያሰማልን አባ

  • @mintamir4333
    @mintamir4333 Жыл бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ለሁላችሁም አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kalyemom3540
    @kalyemom3540 Жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን አሜንንንንን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu217111 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🌼

  • @azahelazahel2921
    @azahelazahel2921 Жыл бұрын

    Amen🙏❤️💒kale hiwet yesamaln abatachn🙏

  • @user-tm6mu6on2h
    @user-tm6mu6on2h Жыл бұрын

    ማነው ወደ ቅድስት አገሩ ገሀብቶ ቅዱስ ቁርባን ለመቀበል የናፈቀው አቤት ጊዜው ረዘመብኝ እኔስ ሀሳቤ አይሞላልኝ አለ አባታችን እዴሜ ጤና ይስጥልን አሜን ፫

  • @RESPECT-cd7nf
    @RESPECT-cd7nf Жыл бұрын

    AMEN

  • @adisu4246
    @adisu4246 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት

  • @ayinadisadmasu
    @ayinadisadmasu Жыл бұрын

    ትምህርቶ ግሩምና ጣፍጭ ነው ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @rahelhabte4759
    @rahelhabte4759 Жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣባቴ

  • @mamayesami4064
    @mamayesami4064 Жыл бұрын

    Temsegene amelake ersewene yemsele abte selsetene bewente kale hiwte yasemalne abtacene edemwene yerzemlene betame newe teftewe nebre temsegene gezae kalwete asetmrene endea beftote ❤❤❤

  • @frehiwotsahele3862
    @frehiwotsahele3862 Жыл бұрын

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ይፍቱኘ ይባርኩኘ።

  • @derejeyilma3480
    @derejeyilma348011 ай бұрын

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤

Келесі