ሱባኤ በቤታችን መያዝ እንችላለን ወይ? አርምሞ እና ተአቅቦ ምን ማለት ነው? እንዴት ይያዛል?

Пікірлер: 138

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9e2 жыл бұрын

    እንዃን ለቸርሩ አመድሀኒአለም ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ያቆይልን አሜን

  • @meazaali659

    @meazaali659

    2 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @sgsgsgsg8142

    @sgsgsgsg8142

    2 жыл бұрын

    በእውነት ላሰተማሩን ለመከሩን ለአባታችን አባ ኤኖክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀጋ ይጠብቅልን በረከታቸውን ያሳድርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ጾሙን የሰላም የበረከት የንስአ የአንድነት የአገር ሰላም ያድርግልን የመተሳሠብ አሜን አሜን አሜን ➕🕯🕯➕

  • @AbcAbc-jm6zn

    @AbcAbc-jm6zn

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @mangiaresano6109

    @mangiaresano6109

    2 жыл бұрын

    Amen Amen

  • @sgsgsgsg8142
    @sgsgsgsg81422 жыл бұрын

    እንኳን አደረሶ አባታችን ለናታችን ለወላኢቷ ለፍልሰታ ፆሟ በሰላም አደረሰን አደረሳችው ለመላው የጥምቀት ልጆች አሜን አሜን አሜን ➕🕯

  • @LezaHDPlus

    @LezaHDPlus

    2 жыл бұрын

    ጭራሽ ሻማ አብርተሽ ሄድሽ

  • @sgsgsgsg8142

    @sgsgsgsg8142

    2 жыл бұрын

    @@LezaHDPlus ማነክ ማነሽ መናፍቅ

  • @bere2532
    @bere25322 жыл бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ወለተ እግዚአብሔር፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ውባለም፣ተስፋ ስላሴ፣ገብረ መድህን፣እንዲሁም በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ

  • @HHh-te8sk
    @HHh-te8sk2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሥገን እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን ለቸሩ መድሀኔአለም ወረሀዊይ መታሠቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሣችሁ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ✝️💒👏👏👏

  • @woldesenbet
    @woldesenbet2 жыл бұрын

    አምልኮት ስግደት በጭራሽ ሰግዳችሁ ለማታውቁ ሰዎች ከዚህ ስግደት ተነሡ፡፡ ጸሎት ቦታ በሚገባ አዘጋጅታችሁ ቢያንስ ቢያንስ በቀን ሁለቴ መስገድ ጀምሩ፡፡ መነሻ የአምልኮት ስግደት ለአብ እሰግዳለሁ ለወልድ እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ እሰግዳለሁ ምስጋና ይሁን ለአብ ምስጋና ይሁን ለወልድ ምስጋና ይሁን ለመንፈስ ቅዱስ ሃሌሉያ ለአብ ሃሌሉያ ለወልድ ሃሌሉያ ለመንፈስ ቅዱስ በረከቱን ለሰጠን ኃይሉን ላበዛልን በዚህ ሰዓት ላቆመን በቸርነቱ መንገድ ለመራን በዚህ ሰዓት በጸጋው ለጠበቀን በብርሃኑ መንገድ ለመራን ቅዱስ እግዚአብሔር ቅዱስ ኃያል ቅዱስ ሕያው ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ጸባዖት ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ አማኑኤል የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይግባው ለዘለዓለሙ አሜን፡፡ በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzread.info/dash/bejne/g5dr15Wzode8maw.html በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!

  • @SelamawitGod-gl2we

    @SelamawitGod-gl2we

    4 ай бұрын

    Tnk

  • @tayechwale3555
    @tayechwale35552 жыл бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለህዎት ያሰማልን 💚💛❤️ 🙏🙏🙏

  • @user-vp9cs8vh5l
    @user-vp9cs8vh5l2 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @gebrusisay-sl7rl
    @gebrusisay-sl7rl8 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare1362 жыл бұрын

    አባየ ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያስማልን በረከትዎ ይድረሰን

  • @tejnesh5645
    @tejnesh56452 жыл бұрын

    እንኳን ለቸሩ መዳነአለም አደረሳችሁ አሜን አሜን አሜን

  • @user-ht4dk7sm5x
    @user-ht4dk7sm5x2 жыл бұрын

    አባታችን በእውነት ቅል ህይውት ያሰማልን

  • @vghhhj7363
    @vghhhj736310 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @mare7241

    @mare7241

    5 ай бұрын

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @salamfentun8512
    @salamfentun85122 жыл бұрын

    አሜን እንኳን ለአባታችን ለቸሩ መድሐኒያለም በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @amsalemamo9132
    @amsalemamo91322 жыл бұрын

    አባቴ ቃለ ሕይወት ያሠማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያባዝልዋት አምልክ ይርዳን በእውነት ሕይወት ነው እህት ወድሞቼ እንጠቅምበት ልጇን አንድዬ ተጠግትን የብርሀን እናት እመብዙሀን አጋዥ አድርገን ታገሰዛለቸ እነዴት በንል? ርህርሒተ ሕሊና ናትና ለእኔ ለሀጢያተኛዋ ተስፋ ነች እና በእባ በፀሎተዋ ሀጢያታችንን በእሳት መቀነቷ ዲያቢሎስን እንድትታስርልን በርትተ ሰሀሊለነ ቅድስት እንበላት እግዚአብሔር በሰላም ጀምረን በሰላም ለመፈፀም ያብቃን የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችንም ጋር ይሁን,ለአባታችን እድሜና ይስጥል አምላከ ..

  • @user-tg3sk6gk7e
    @user-tg3sk6gk7e2 жыл бұрын

    በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh52462 жыл бұрын

    ቃልህይወት ያሰማልነ አባታችን ጸጋውን ያበዞሎት በጸሎትችሁ አሰበን

  • @user-yl2pq1ys4n
    @user-yl2pq1ys4n2 жыл бұрын

    ቃል ሂዎት ያሰማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66412 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን

  • @mangiaresano6109
    @mangiaresano61092 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በጣም የምፈልገው ትምህርት ነው ተመስጌን🙏

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier79388 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36072 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን የቅዱሳን አምልክ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @kalkal3346
    @kalkal33462 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ይብዛልት

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci2 жыл бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Жыл бұрын

    Zegawane yabzalwate amen amen amen kelhewate yasamalean🏅🏅🏅.

  • @tenagnatenu7137
    @tenagnatenu71372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏

  • @ethio6437
    @ethio64372 жыл бұрын

    ቃሉ ሁሌም አዲስ ነው። ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን።

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o2 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን የበረከት ጸምያርግልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን 👏💞👏💞

  • @user-so2we5qq9f
    @user-so2we5qq9f2 жыл бұрын

    ቃልይት ይስምልኝ አበታችኝ ብዙ ተልውጥንል ዝግ ይብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽⛪❤️⛪❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯☑️👍😘😘😘😘

  • @user-fg3bp2co2p
    @user-fg3bp2co2p2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማል አባታችን

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76962 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን ✝️

  • @tmcleaning5529
    @tmcleaning55292 жыл бұрын

    ትጉህ አባታችን ቀሲስ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜና ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ስላሴ ያጎናፅፍልን

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68892 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እመብርሃን ሁላችንንም በእናትነት ፍቅሯ ታሰብን

  • @God-de8yo
    @God-de8yo Жыл бұрын

    Thanks kses,, you save me to tk and.goes to God kingdom

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b2 жыл бұрын

    አባ እድሜና ጤናይስጠውት አምላክ እናተን የስጠን አባት ክብር ምስጋና ይገባው አሜን አሜን አሜን ቃለህውት ያስማልን ይኑርልን

  • @eteneshyoutub4873
    @eteneshyoutub4873 Жыл бұрын

    ቃለህይወትያሰማልን አባታችችን

  • @tigistkebede5565
    @tigistkebede55652 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ዕድሜ አና ጤና ይስጥልን እግዚብሔር አምላክ

  • @gosa864
    @gosa8642 жыл бұрын

    አሜን እንኳን በሰላም መጣክ መምር

  • @mmm-wi3pe
    @mmm-wi3pe2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን አባታችን ♥♥♥

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal28412 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏ልብንና ኩላሊትን የሚመረምረው ቅዱስ እግዚአብሔር እሱ ይማረኝ እኔ ደካማና ሀጥያተኛ ሰው በሰው ሀገር ያለሁ ምንም አይሳካልኝም ፆሙን እፆማለሁ ፀሎትም በጥቂቱ እፀልያለሁ ስግደትም ጧትና ማታ 28 እሰግዳለሁ ለእግዚአብሔር ምስጋና እሂ አይበቃም ግን በምህረቱ በቼርነቱ ያስበኝ ዘንድ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ተንሳኤ ብላችሁ እኔ ለሆዴ በስራ የባዘንኩ ደካማ ፉጡር ነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j2 жыл бұрын

    ቀሲስ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባቴ ፀጋ በረከቱን ያብዛላችሁ የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን 👏👏👏አሜን

  • @orentube2026
    @orentube20262 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማል እኛም ቃሉ ሰምተን እንድንድንበት ይርዳን አሜን አሜን አሜን

  • @manalegsadick2561
    @manalegsadick2561 Жыл бұрын

    አባቴቃለህይወትያሰማልን።እድሜናጤናይስጥዎት።ለምሳሌእኔየምሰራውሰውቤትነኝ።ግንእጸልያለሁአነባለሁግንክፉነገርሳይሆንእንጀራስለሆነመነጋገሬአይቀርምግንበኔእራሴንከሁሉነገርበትንሹቆጥቤአለህ።ፈጣሪደሞከፈቀደልኝሀገሬገብቼሱባኤለመግባትያብቃኝ።አባቴበጸሎትዎአስቡኝ።ወለተማርያምነኝ

  • @anabak2549
    @anabak25492 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን አባታችን

  • @genettesfasion9786
    @genettesfasion9786 Жыл бұрын

    Kale Hiwet yasemalen

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase34402 жыл бұрын

    አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር,በረከትወት,ይድረሰን

  • @abdenabelew9934
    @abdenabelew99346 ай бұрын

    መንግስቱን ያውርስልን

  • @SaraSara-it2ci
    @SaraSara-it2ci2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንካን ለቸርመደሀነአለም ወርሀዊ ከቡር በአል አደራስችህ አሜን

  • @geedadkalisam3037
    @geedadkalisam30372 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝአባታችን ወለተ ኪዳን ነኝ

  • @seniteeta1223
    @seniteeta12232 жыл бұрын

    እንኳን አደረሶት መምህር ቃለህይወት ያሰማልን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye43732 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀሲስ እውነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @zewedetuabera7532
    @zewedetuabera75322 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-fv5ix1nj8b
    @user-fv5ix1nj8b11 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @rozayeslasabarya3467
    @rozayeslasabarya34672 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d2 жыл бұрын

    መምህራችን እንኳን ደና መጡልን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ertaerta726
    @ertaerta7262 жыл бұрын

    አባ እረዥም እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-zl6iu3fd8x
    @user-zl6iu3fd8x2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መልካም የፍልሰታ ጾም ይሁንልን

  • @menentekleberhan8705
    @menentekleberhan87052 жыл бұрын

    Amen amen amen 🙏 endskelhe lmanoer yerdange

  • @saratsegay6095
    @saratsegay60952 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kala hiwet yesmalna Memhre 🙏❤️⛪

  • @mikozo7658
    @mikozo7658 Жыл бұрын

    Kale hiywot yasemalen abatachn

  • @tekateka7280
    @tekateka7280 Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአባታችንቃለህይወትንያሰማለን

  • @saragirma5196
    @saragirma51962 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን እንኳ ደህና መጣልን

  • @user-px6wk1cy8x
    @user-px6wk1cy8x2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-fs1rc7fe6m
    @user-fs1rc7fe6m2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሀይወት ያሰማልን

  • @yedawitlijeyesushoymaregn7439
    @yedawitlijeyesushoymaregn74392 жыл бұрын

    Egziabher yimesgen Amen Amen Amen kalhiyot yasemalin

  • @ayalejigu3461
    @ayalejigu3461 Жыл бұрын

    እናመስግ አባታችን

  • @user-zx6nj9wy8n
    @user-zx6nj9wy8n2 жыл бұрын

    #የድንግል #ማርያም ልጅ ጌታችንን ቸሩ #መድኃኔዓለም እድሜያቸውን ያቆይልን። ፨እውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እንኩዋን በሰላም መጡልን አባታችን 🙏🏿

  • @user-ht4dk7sm5x

    @user-ht4dk7sm5x

    2 жыл бұрын

    እህታይ እንኳን ሰልም ምጠሸ

  • @user-jj2wy8yi7b
    @user-jj2wy8yi7b2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yl1oi2wk7p
    @user-yl1oi2wk7p2 жыл бұрын

    ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን

  • @tirhasweldearegay5411
    @tirhasweldearegay54112 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham82272 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርዬ

  • @mareyaamienatee7157
    @mareyaamienatee7157 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @dawittefera6432
    @dawittefera64322 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x2 жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @lidacall9142
    @lidacall91422 жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN kale hiwoten yasemalen abatachin

  • @christinahailemariam2971
    @christinahailemariam29712 жыл бұрын

    Kale Hiwoten Yasamalene 🙏🙏🙏

  • @yohanesgebre2853
    @yohanesgebre2853 Жыл бұрын

    Abatachn kalehiwet yasemaln ❤❤❤

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Жыл бұрын

    እመብርሀን እናቴ

  • @firefiretube8987
    @firefiretube89872 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 💕💠⛪️💕💠

  • @user-sk8ko1iv8b
    @user-sk8ko1iv8b2 жыл бұрын

    Egziabeher selamu yebzhalkum abatachen

  • @rebeccamichael6591
    @rebeccamichael65912 жыл бұрын

    Abatachen regime Edma ena tena yestote kale hewet yasemalen be Tselotote yasebune 🙏🙏🙏

  • @alemnegatu2045
    @alemnegatu20452 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን።

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69672 жыл бұрын

    Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen 👏

  • @ninasol8266
    @ninasol82662 жыл бұрын

    Kalehiwot yasemaln 🙏

  • @weseneethiopia8720
    @weseneethiopia87202 жыл бұрын

    Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln abatachiin

  • @solomonteclaybeyene6987
    @solomonteclaybeyene69872 жыл бұрын

    Amen amen amen aba 🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @asilphone9368
    @asilphone93682 жыл бұрын

    Ameen kale hiyote Yasmlen Abtichin Ameen

  • @hanimoralstories2747
    @hanimoralstories27472 жыл бұрын

    Selam kesis tsome kemegbatu befit ye keder timket ynoral

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86242 жыл бұрын

    አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @Sarah77-ei4if
    @Sarah77-ei4if3 ай бұрын

    🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @hasetworku5592
    @hasetworku55922 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አንኳን አደረሰን ለአባታችን ለቸሩ መድኃኔዓለም ወራዊ ባዓል

  • @romangesses8983
    @romangesses89832 жыл бұрын

    አባ እባኮት የፈስለታን ፆም ከሰራ ጋር በሱባዔ እንዴት እናሳልፍ እባኮን ምክር ይስጡን?አመሰግናለሁ ።

  • @mestumulta86
    @mestumulta86 Жыл бұрын

    AMEN AMEN AMEN

  • @user-sg3yk1kr2x
    @user-sg3yk1kr2x2 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲🤲

  • @SelamawitGod-gl2we
    @SelamawitGod-gl2we4 ай бұрын

    Tnk

  • @yaamahaar9245
    @yaamahaar92452 жыл бұрын

    Qale hywot yasemalin

  • @abcdabcd5059
    @abcdabcd5059 Жыл бұрын

    Selam Ehet wendemoch ,besubae weket mezmures madamet yechalale?

  • @user-sg1md3fe9s
    @user-sg1md3fe9s2 жыл бұрын

    ሠላም እኳንን አብሮ አደረሰን🙏🙏🙏

  • @user-jm3lv5di7y
    @user-jm3lv5di7y4 ай бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አርምሞ ሲባል ዝምታ ነው ብለውናል አስፈላጊ እና ግዴታ ለሆነ ነገር በዋሻ ውስጥ በጹህፍ መግባባት ይቻላል ወይስ አይቻልም?

Келесі