ቅዱስ አባኖብ / Kidus Abanoub - yekidusan tarik

Ойын-сауық

የቅዱስ አባኖብ መንፈሳዊ ፊልም

Пікірлер: 389

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v3 жыл бұрын

    ጌታ ሆይ እባክህን ለኔም መንፈስ ቅድስን በውስጤ አሳድርብኝ

  • @Afomia12

    @Afomia12

    11 ай бұрын

    Amen amen

  • @asnakutefera9346

    @asnakutefera9346

    10 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @firaolahmed153

    @firaolahmed153

    10 ай бұрын

    Amennn

  • @firaolahmed153

    @firaolahmed153

    10 ай бұрын

    Amennn

  • @firaolahmed153

    @firaolahmed153

    10 ай бұрын

    Amennn

  • @user-nc4vu2nn4n
    @user-nc4vu2nn4n3 жыл бұрын

    የህፃኑ አባታችን ቅዱስ አባኖብ በረከት ይደርብን አሜን

  • @meseretedalewu5152

    @meseretedalewu5152

    2 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ybtahn Berkete Bnaly Yderbn

  • @tadelasemu6857

    @tadelasemu6857

    Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን⛪️☝️🤲🙏🙏🙏

  • @user-zb1zg3fn8f

    @user-zb1zg3fn8f

    Жыл бұрын

    አሜን❤❤❤❤

  • @mesimekdes2132

    @mesimekdes2132

    10 ай бұрын

    አራ በ አግዚአብሔር የ ሙሴ ታሪክ ባ አማራኛ ካለ 🤲🤲

  • @asnakutefera9346

    @asnakutefera9346

    10 ай бұрын

    Amen amen amen

  • @user-kt8lv5rq8g
    @user-kt8lv5rq8g3 жыл бұрын

    የቅዱስ ፃድቃን ሰማእታት በረከት ፀሎታቸው ከእኛ ከሀጥያተኞቹ አይለየን

  • @mukki3846

    @mukki3846

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @betibeti72

    @betibeti72

    2 жыл бұрын

    🙏🙏👏🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Afomia12

    @Afomia12

    11 ай бұрын

    Amen

  • @hgtu

    @hgtu

    Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን🙏

  • @fntrggboy19
    @fntrggboy193 жыл бұрын

    ቅድስ አባ ኖህ በረከትህ ቃልኪዳን በኔ በሀጢያተኛዋ ላይ ይሁን አሜን

  • @Amen-wj7sw

    @Amen-wj7sw

    2 жыл бұрын

    Benam,amen

  • @betibeti72

    @betibeti72

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባ ኖህ በረከት ቃልኪዳን በሀጢያተኛዋ ላይ ይሁን አሜን 🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @hanahosaye9480

    @hanahosaye9480

    2 жыл бұрын

    አሜንአሜን አሜን

  • @kiya3302

    @kiya3302

    2 жыл бұрын

    አሜንንንንንንን😥

  • @almazmekone6126

    @almazmekone6126

    2 жыл бұрын

    በረከታቸው ይዴርብን

  • @user-cr7uw1pc5m
    @user-cr7uw1pc5m3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስክርስቶስሆይ ክፋትሀፀያቴን ሳታይ እስከዚህ ሰአት በፈቃድህ ስላደረስከኘ ተመስገን አቤቱ ወደሰማይም አንተአለህ ወደምድርም አንተአለህ መሸሸጊያ ዬ መጠጊያአባዬ በቸርነትህ ማረኘ እኔሀፀያቴከምድርአሸዋበዝቷልና😭😭😭😭

  • @user-yt9ek7jy3e
    @user-yt9ek7jy3e3 жыл бұрын

    አቤቱ ጌታ ሆይ ያለ አንተ ፈቃድ አንዳች የሚሆን ነገር የለም ስምህ የተመሰገነ ይሁን አሜን የቅዱሳኑ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba2 жыл бұрын

    አባ ኖብ ጸሎት ልማነቸው አይለያን አሜን አሜን አሜን እናመሰግናለን የዝክረ ቅዱሳን አዛጋጆች በሙሉ እድሜ ከጤና ጋራ ይስጣችሁ

  • @gracegod4566

    @gracegod4566

    Ай бұрын

    😢❤😮 በረከተ

  • @hss1287
    @hss12873 жыл бұрын

    ከአባቶቻችን እረዴትና በረከት ያሳትፈነ አሜን የአባኖቭ እረዴት ፅናትና በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን ለሀገራችንም ምህረቱን ያውርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @Ggg-vs1iy
    @Ggg-vs1iyАй бұрын

    የቅዱስ አባ ኖብ ረደተ በረከት ምልጃና ፀሎት አይለየን በረከቱን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን👏🙏💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤

  • @user-vo3pl4zu6y
    @user-vo3pl4zu6y25 күн бұрын

    የአባታችን የቅዱስ አባኖብ በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-bq7mz3vf4m
    @user-bq7mz3vf4m3 жыл бұрын

    ኦ አቦና ሰማእት ቅዱስ ኣባኖብ ንሕና ደቅካ ድኩማትን ሓጥያተኛታትን ኢና እሞ 😪 በረከትካን ሓይልካን ፀሎትካን አይፈለየና ብፀሎትካ ዘኽረና አሜን አሜን አሜን 👏👏👏👏👏😪

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67483 жыл бұрын

    የቅዱሳ የሰማኽታ ት ። ፀሎት ልመናዎ በእኛ በኽዝበ ክርስቲያን ላይ ይሁ የአባ ኖቪ በረከቱ ይደርብን። 🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🇪🇹❤️🍃💕🍃💕

  • @yordi9587
    @yordi95873 жыл бұрын

    *የቅዱሳን ሰማዕታት ረዴት በረከታቸው ይደርብን* _ጸሎታቸውም አይለየን_🎚🎚

  • @mesi557
    @mesi55725 күн бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤቱ አይነ ልቦናየን አብራልኝ የአባ ኖብ ፀሎት በረከት አይለየን🤲🤲✝️

  • @alemayehukidusalemayehu3573
    @alemayehukidusalemayehu35733 жыл бұрын

    የአባታችንን ጸጋ ፣በረከት፣እምነት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን+++

  • @tadelatube4375
    @tadelatube43753 жыл бұрын

    ድንግል ሆይ በለተቀንሽ ለንስሀ አብቂኝ ብዙ ስህተት ሀፃት ስርቻለው ለሀገርሽ ያብቃሽ በሎኝ ምንም አልፈልግም እግዚአብሔር ፍቃዱ እንደሆን ንስሀ እድገባ ቅዱስ ስጋ ደም እድ ምግብ እድጠጣ ፍቃዱ የጠፈውት ልጁ ነኝ በሀፃት የታምምኩት የእምር በጣም ፈርቻለው ማልቅስ ብቻ ነው ሌላ ምንም ላድርግ አልቻልኩ

  • @elfuamenamenamenethio4534

    @elfuamenamenamenethio4534

    3 жыл бұрын

    አሜን መሻትሽን ይቀበልሽ

  • @tadelatube4375

    @tadelatube4375

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @zedyoutube7478
    @zedyoutube74783 жыл бұрын

    የቅዱስ አባኖብ በረከት ይደርብን አሜን

  • @maritutiga2329
    @maritutiga2329 Жыл бұрын

    የአባታችን ቅዱስ አባ ኖብ በረከቱ አይለየን አሜን።

  • @user-sn6vt6oh8s
    @user-sn6vt6oh8s2 жыл бұрын

    ለይኩን የቅዱስ አባኖብ በረከቱ ሃብተረድኤቱ ይሃሉ ምስለ ኩልነ ሰማእያን ህዝበ ክርስትያን ወይብሉነ ተዘከሩነ በፆሎትክሙ አማንያን ኢኣማንያን አምለከ ቅዱስ አባኖብ ማረን ይቅር በለን ፫ ሃገራችን ሰላም አርግል ጌታየ ስለ ቅዱስ አባኖብ ብለህ

  • @biniyamshimelis
    @biniyamshimelis Жыл бұрын

    የአባታችንን ጸጋ ፣በረከት፣እምነት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን እግዚአብሔር ጸጋውን ይብዛላችሁ +++

  • @maryamenate8799
    @maryamenate87997 ай бұрын

    እግዚአብሄር አምላካችን ከቅዱስ አባ ኖብ በረከት አሳትፈን አቤቱ በንፁህ ልቤ ልገዛልህ የኔ ጌታ ልቤን ክፈትልኝ❤❤❤

  • @user-um7zl2nh3m
    @user-um7zl2nh3m3 жыл бұрын

    የዚህ ፔጅ ባለቤት በጣም እናመሰግናለን ጠፍታችሁ ነበር እንኳን መጣችሁ

  • @abebawtamene519

    @abebawtamene519

    Жыл бұрын

    😅

  • @helenhelen349
    @helenhelen3492 жыл бұрын

    የቅዱሳን የፃድቅ የሰማታት እረዲት በርከት ከኛ ከሀታተኘች ጋር ይሆን

  • @abitiaderajew7178
    @abitiaderajew71783 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን ለኛ የቅዱሳን ታሪክ ብርታታችን ነው በርቱልን በረከታቸው ይደርብን❤❤❤❤

  • @iurrfgi

    @iurrfgi

    5 ай бұрын

    ሰከሸቀወ

  • @hanakukuhana4575
    @hanakukuhana457519 күн бұрын

    የአባታችን አባ ኖብ በረከት ና ምልጃ አይለየን 🙏🙏

  • @Name-nu1md
    @Name-nu1md3 жыл бұрын

    የባ ኖህ በረከት ረዲኤት ፅናት ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አንተን ይዘን ሁሌም አሸናፊ ነኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏❤

  • @aynetefenta2300
    @aynetefenta23003 жыл бұрын

    ያአባታችን ቅዱስ አባ ኖብ በረከታቸው ይደርብን

  • @lidiyanegash5297
    @lidiyanegash52973 жыл бұрын

    የቅዱስ አባኖብ በረከት እረድኤት ይደርብን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @asdyasdy5598
    @asdyasdy5598 Жыл бұрын

    የብላቴናዉ የቅዱስ አባኖብ መረከታቸዉ ይደርብን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lidyalidya7062
    @lidyalidya706210 ай бұрын

    ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አቤቱ ጌታሆይ በምነታችን አፁናን 😢 የቅዱሳን እረደኤት በረከታቸው ይደረብን

  • @fatmaman2519
    @fatmaman25192 ай бұрын

    የቅዱሱ አባኖብ በረከት ይደርብን አሜን🙏🙏🙏

  • @adisedegual695
    @adisedegual6952 жыл бұрын

    ቅዱስ አባኖህ በርከትህ በሁላችን ይደረብን አሜን

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v2 жыл бұрын

    የህፃኑ ቅዱስ አባኖብ በረከት ረድኤት አይለየን በረከታቸው ይደርብን 🙏🙏🙏

  • @Eminet369
    @Eminet3693 жыл бұрын

    አቤቱ ያለአንተ ፍቃድ ምንም አይሆንም ምን ይሳንሀል ስምህ የተመሰገን ይሁን አሜን አሜን አሜን ያባታችን በረከት እረዴት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን

  • @sharjah6096
    @sharjah60963 жыл бұрын

    የቅዱአባታችንአባኖብበረከታቸውይደርብን

  • @habitam
    @habitam8 ай бұрын

    ቅዱስ አባኖብ አባታችን እረደት በረከቱ ይደርብን አሜን 🙏ጌታዬ ሆይ እኔንም ወደቀጥተኛዉ ምንግድ ምራኝ 🙏🥺🥺🥺አተን ብቻ ስከተል እድኖር ፍቃድህ ይሁንልኝ 🙏

  • @selamtilahun8793
    @selamtilahun87933 жыл бұрын

    አሜን የቅዱሳን አባቶች እና እናቶች ረደታቸው በረከታቸው ይደርብን የአባቶቻሽን አምላክ እኛንም በሀይማኖታችን እንድንፀና ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን ፫♥

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j10 ай бұрын

    የአባ ኖብ ጸሎት ልመና ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን ፫

  • @workyworky409
    @workyworky4093 жыл бұрын

    የቅድስ የአባ ኖብ በረከታቸው ይደረብን ተርጉማቹህ ስላቀረባቹህልን እግዛአብሔር ይስጥልን

  • @SalamSalama-kn9qo
    @SalamSalama-kn9qo6 ай бұрын

    የህፃኑ ኣባታችን ቅዱስ ኣባኖብ በረከቱ ለዘላኣለም ከኛጋር ትኑር ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ጌታዬሆይ ለኔም በውስጤ መንፈስ ቅዱስ ኣሳድረብኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤

  • @SaRa-qt8ww
    @SaRa-qt8ww2 жыл бұрын

    የቅዱስ አባ ኖብ አምላክ ማረን ይቅር በለን የፃዲቁ እረዴት በረከት ይደርብን ቅድስት ፀሎቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን

  • @bekihawi6030
    @bekihawi60303 жыл бұрын

    የቅዱሳን በረከት ይደርብን የአባ ኖብ ረዴት በረከታቸው ይድረሰን

  • @abebebeso4124
    @abebebeso41243 жыл бұрын

    የቅዱሳን እና የሰማእታት ፆለት አይለየን አሜን(3)

  • @buziyeayala2243
    @buziyeayala22433 жыл бұрын

    Amen Amen Amen ya qadus Abba Nob barkatechaw yadarbln

  • @user-nd8zm3ip9v
    @user-nd8zm3ip9v3 жыл бұрын

    የቅዱስ አባ ኖብ እረደት በረከቱ በኛላይ ይደርብን አሜንንን

  • @user-wn7jb6hr9z
    @user-wn7jb6hr9z3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት በእምነት ያፂናን በእውነት የአባኖብ በረከት ይደርብን

  • @samiosbre8791
    @samiosbre8791 Жыл бұрын

    የቅዱስ አባኖብ በረከት ከእኛ ጋር ይሁን አሜን

  • @user-fq7of6rw7n
    @user-fq7of6rw7n3 жыл бұрын

    የቅዱስ የአባ ኖብ በረከቱ አይለየን 😭😭 አሜን አሜን አሜን ተርጉማችሁ ላቀረባችሁልን እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን

  • @tube-eq3xy
    @tube-eq3xy3 жыл бұрын

    የቅዱስ አባ ኖብ በረከት ይድረሰን እኔም አበረታቱኝ ውዶቼ

  • @StMaximustheFighter8
    @StMaximustheFighter83 жыл бұрын

    በእውነት ለዚህ ፔጅ እነመሰግናለን በርቱልን እኛም እንማርባታለን ልቦናችን ይክፋትልን የቅዱስ አባኖብ አምላክ

  • @beettube1521
    @beettube15213 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ሆይ በርከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቅዱስ አባ ኖብ በርኩቱ ይደረስብን

  • @user-tu3jo8xu8c
    @user-tu3jo8xu8c3 жыл бұрын

    የቅዱሳንሰማይታትረዴትበርከታቸው አይለየን🙏🙏🙏

  • @netogodana3363
    @netogodana33633 жыл бұрын

    የቅዱሱ በረከት እረዴት ይደርብን አሜን ።።።

  • @sebletsedaltsedal81
    @sebletsedaltsedal813 жыл бұрын

    አባቴ ሆይ ካናብሥት መንጋጋ አውጣኝ

  • @rjgdugfbhddjemfbhddjemg1176
    @rjgdugfbhddjemfbhddjemg11762 жыл бұрын

    የአባትችን የቅዱሰ አባኖብ በረከቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @zena4992
    @zena499211 ай бұрын

    የህፃኑ አባታችን ቅዱስ አባኖብ በረከት እረዴት ይደርብን የቅዱሳን ሰመአት ፃድቃን የምታቀርቡልን እህት ወንደሞቻችን እግዚአብሄር ይባርካችሁ አሜን(3)

  • @user-sy6es4oj4f
    @user-sy6es4oj4f3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱስ አባ ኖብ በረከት ይደርብን የእግዚአብሔር ሱሙ ሆይ የተመሰገን ይሁን አሜን(3)

  • @user-ud2bf9cb6h
    @user-ud2bf9cb6h2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅዱሳን በረከት ምልጃ ይደርብን ቅዱሳንን በሀይማኖት በምግባር በእምነት ያጸናና አምላክ እኛን ሀጤያተኞችንምበቤቱ ያጽናን ለንሰሀ ለፀፀት የተሰበር ልቦና ይስጠን አሜን

  • @user-ng5mn4bk8i
    @user-ng5mn4bk8i Жыл бұрын

    አቤቱ አምላኬ መተማመኛችን ፈጣሪ አሁንም አንተ ሁሉን ማድረግ የምትችል ነህና አገራችንን በአሁኑ ሰዓት እየተደረገ ያለውን ተመልከት። በቃችሁ በለን ። የማይጓደል ፍርድህን ካንተ እጠብቃለን ።አትዘግይብን

  • @user-zx1ef4sk6n
    @user-zx1ef4sk6n3 жыл бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ ⛪⛪⛪ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርልን በርቱልን

  • @user-ri1qh5zn2g
    @user-ri1qh5zn2g2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ለእርሱ ክብር ምስጋና ይገበሀል ከአለማዊ ፊልም ወደ መንፈሳዊ ፊልም እንዳይ ስለርዳሀኝ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mmn5257
    @mmn5257 Жыл бұрын

    የአባታችን የቅዱስ አባኖብ በረከት ምልጃ ጾሎት በሁላችን ላይ ይደርብ አሜን ፫ ተዋሕዶ መሆንኮ መታደል ነዉ መከራዉን ሁሉ ግን መታገስ አለብን በምድር ስትኖሩ ፈተና አለባችሁ ተብለናን ማንኛዉንም ፈተና እንድንቋቋም ጌታየ መዳኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ እርዳን አሜን ፫

  • @user-sz7gp6jk2v
    @user-sz7gp6jk2v3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን የእውነት በምትለቁን መንፈሳዊ ፊልም ብዙ ተምሪያለሁ✝️❤👏

  • @hannasalam672
    @hannasalam672 Жыл бұрын

    ህፃኑ ቅዱስ ኣባኖብ ፀሎት ልመናቸው ፅናታቸው በረከታቸው አይለየን እኔንሃጢያተኛዋን ይምርኝ ይቅር ይለኝ ዘንድ ከአምላክህ አማልደኝ ለምንልኝ ቅዱስ ኣባኖብ አሜን አማን አሜን 🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

  • @user-ie2bu9se8u
    @user-ie2bu9se8u3 жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን ያአባቶቻችን እረደኤት በረከታቸው ይደርብን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @yordanos874
    @yordanos8743 жыл бұрын

    ሁሉም በርሱ ፍቃድ ነዉና እግዚአብሔር ይተመሰገነ ይሁን ለዚህ ፔጅ ከልብ ነዉ እማመሰግን እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @Liaul-bn4cd
    @Liaul-bn4cdАй бұрын

    የቅዱስ አባ ኖብ በረከቱ ይደረብን

  • @user-zl4tq5ox5e
    @user-zl4tq5ox5e9 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን አሜንየቅዱስ አባ ኖብ ምልጃና ፆለቱ አይለየን ረድኤት በረከቱ ይደርብን አሜን አሜን አሜን👏👏👏

  • @Igucg
    @Igucg10 ай бұрын

    የቅዱስ ፃድቃን ሰመአት በረከት አይለየን ፀሎታቸዉን ከእኝ ከሀጥያተኞች😰😰 አይለየን እድሜና ጤናይስጣቸዉ 🙏🙏🙏🌹💐💐💐💐♥♥♥♥♥💖🌹

  • @almazderebe2023
    @almazderebe20235 ай бұрын

    ቅዱስ አባኖወ በረከት እረዳቱ ይደርብን አሜን መዳናለም ሆይ መንፈስ ቅዱስን በውስጤ አስቀምጥልኝ

  • @user-im4jl8id1w
    @user-im4jl8id1w Жыл бұрын

    የቅዱስ አባኖም በረከት እረደኤት ፀሎትና ልመና አማላጅነት አይለየን አሜን አሜን አሜን

  • @hdhdhhhshsh7343
    @hdhdhhhshsh73432 жыл бұрын

    ከቅዱስ አባኖብ አምላክ በቀር ሌላ አምላክ የለም በውረከታቸው ይደርብን አምላከ ቅዱሳን አገራችንን ሠላም ያርግልን ቸሩ አምላክ ይቅር ይበለን

  • @user-bg3kq2vz9k
    @user-bg3kq2vz9k3 жыл бұрын

    የቅዱሳን አባቶቻችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @asemarushibabaw8480
    @asemarushibabaw84806 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን የቅድስ አባታችን አባኖብ በረከታቸው ከኛጋር ይሁን 🙏🙏🙏😢😢😢😢😢😢

  • @tbletsgereziher9342
    @tbletsgereziher93422 жыл бұрын

    የቅዱስ ኣባኖብ በረከት ና ረድኤቱ ኣይለየን ኦ ልኡለ ሁሉ የሆንህ ጌታየ ያለ ኣንተ ኣንዳች የሚሆን የለምና ከምድር እስከ ኣርያም ስምህ ይክበር ይመስገን !

  • @mikides.biklebikli2138
    @mikides.biklebikli21383 жыл бұрын

    በከከታቸው አይለየን❤🙌

  • @user-sw3ou7nu7t
    @user-sw3ou7nu7t2 ай бұрын

    የህፃኑ የአባታችን የአባኖብ በረከቱ ይደርብን😊

  • @user-or1lj8bl3v
    @user-or1lj8bl3v2 жыл бұрын

    የቅዱስ አባኖብ በረከት በእውነት ይደርብንአሜን ፫ እኛም በሀይማኖታችን እንድንፀና የአባኖብ በረከት ይድርብን አሜን ፫

  • @biritukanjenere3549
    @biritukanjenere35492 жыл бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን የቅዱሳን እረደት በረከት ከኛጋ ይሁን

  • @esataidube6776
    @esataidube6776 Жыл бұрын

    የአባቶቻችን ብረከት እረደት ይደርብን አሜን

  • @fhffhf1906
    @fhffhf19064 ай бұрын

    የቅዱስአባታችን አቦ ኖብ በረከት አይለየን አሜን❤❤❤

  • @user-no9zc3zt1z
    @user-no9zc3zt1z11 ай бұрын

    ያባታቺን አባኖበ በረከቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @adenaabera4905
    @adenaabera49058 ай бұрын

    አባኖን ከደዌ በሸታ አደነኝ በረከት ይደርብኝ አሜን(3)🤲🤲🤲

  • @selamabebe2246
    @selamabebe22463 жыл бұрын

    የቅዱሳንአባቶች በረከታቹህ ይደርብን ቃለሂወት ሂወት ያሰማልን አሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @user-gf9jb8bl7f
    @user-gf9jb8bl7f2 жыл бұрын

    የአባታችን በረከታቸው ረድኤታቸው አይለየን

  • @tigistashuma6088
    @tigistashuma60885 ай бұрын

    እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜን፣አሜን፣ቅድስ፣አባኖብ፣በረከቱ፣ረዴቱ፣ከእኛ፣ጋር፣ይሁን፣እኛንም፣አይነልቦናችንንያብራልን

  • @user-kl4rt6xg8j
    @user-kl4rt6xg8j2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገንየቅድሳን አባኑብ በረከቴይደርቤን

  • @mickynikitanaomieprincesse8012
    @mickynikitanaomieprincesse8012Ай бұрын

    አቢቱ ይቅር በለን በሀጵያት ወድቀናን

  • @Ganitube-ez5ht
    @Ganitube-ez5ht3 жыл бұрын

    Ye kudusi Barakati bagna yedarebeni amen amen amen 🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌

  • @meronalimu1057
    @meronalimu1057 Жыл бұрын

    ቅድስ አባኖብ በረከት በኛለይ ይሁን

  • @redeactef
    @redeactef3 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-xg5sm6he8v
    @user-xg5sm6he8v Жыл бұрын

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የጻድቁ አባኖብ ረድኢት በረከት አይለየን ተወዳጆች ለሰጋችን ሳይሆ ለነብሳችን ለክርስቶስ እራሳችንን እንድንሰጥ ይርዳን

  • @hermonniko7594
    @hermonniko75943 жыл бұрын

    ebakachehune tolo tolo lekaku

  • @daniboss7889
    @daniboss78893 жыл бұрын

    ሰላም የዚህ ቻይና ባለቤት በሰላም ነው ጠፍታችኋል ደግሞ በጉዞ በተለያዩ ቦታዎች እንድናየው ሴቪ save እንድናደርገው መልካም ፍቃዳችሁ ከሆነ !! እናመሰግናለን !!!

  • @yasinyordi
    @yasinyordi3 жыл бұрын

    የቅዱሳን ታሪክ ቤታቹ በጣም ያምራል ዛሬ ነው የተቀላቀልኩት ኤፍቢ ላይ የሙሴን ፊልም አይቼ አስፈቅጄ ልወስደው ነበር ቼክ ሳረግ ዩቱብም እንዳላቹ ሳቅ ተውኩት ተባረኩ እናመሰግናለን መንፈሳዊ ሼር ለምታረጉን።

  • @user-di8lm3cf1m
    @user-di8lm3cf1m3 жыл бұрын

    ከክርሥቶሥ ፍቅር የሚለየኝ ማነው መከራ ችግር ሥቃይ ወይሥ መራቆት ነው አይል እግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ እግዚአብሔር

  • @infotainment4431
    @infotainment443110 ай бұрын

    ለእግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን ።🙏🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️♥️♥️

  • @user-me2zc5ep8l
    @user-me2zc5ep8l3 жыл бұрын

    አሜን አባ ኖብ በረከታቸዉ ይደርብን በምነት ያፅናን ህፃኑ ሠማእት

  • @user-wu3dc9zc9k
    @user-wu3dc9zc9k2 жыл бұрын

    በእውነት የአባታቻችን የአባ ኖብ በረከት ረዴኤት ምልጃና ጸሎታቸው አይለየን ይደርብን አዘጋጂተው ላቀረቡልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን አሜን

Келесі