እቅፍ ድግፍ / EKEFE DEGEF - Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Музыка

Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Пікірлер: 32

  • @user-dk4hc2wk4x
    @user-dk4hc2wk4x22 күн бұрын

    አዝዬ ያንቺን መዝሙሮች ስሰማ የፀሎት መንፈስውስጥ ነው የሚያስገባኝ እህቴ ያባቴ ልጅ ዘመንሽን ባለቤትሽን ልጆችሽን ዘር ማንዘርሽ ይባረክ ስለተንበረከክሽ ነው መልክትሽ አለምን የሞላው አሁንም ፀጋውን ሞገሱን ይጨምርልሽ ተባረኪልኝ ቖንጅዬ

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Жыл бұрын

    አዝ፦ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ አርጐ የሚመራ በዘመናት መሃል እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል ማነው እንደ እግዚአብሔር አሃ ማነው እንደ እግዚአብሔር እህ (2x) የአባትነት ፍቅር ምክሩ ሳይለየኝ ማስተማሩ ልክ እንደ ዓይን ብሌን ተንከባክቧት ሕይወቴን (2x) እንዳልወድቅ እንዳልጠፋ እየሰጠኝ ተስፋ ይኸው አለሁኝ በቤቱ እየዘመርኩ ምህረቱን (2x) አዝ፦ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ አርጐ የሚመራ በዘመናት መሃል እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል ማነው እንደ እግዚአብሔር አሃ ማነው እንደ እግዚአብሔር እህ (2x) በጉያዎቹ ሸሽጐ ከመከራው ቀን ታድጐ ጠላቶቼ እንደጥላ ቀሩና ወደ ኋላ (2x) ያንን ዘመን በእርሱ አልፌ ከሞቱት መሃል ተርፌ ከክብር ጋር ዛሬን እንዳይ ፈቀደልኝ ከሰማይ (2x) አዝ፦ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ አርጐ የሚመራ በዘመናት መሃል እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል ማነው እንደ እግዚአብሔር አሃ ማነው እንደ እግዚአብሔር እህ (2x) በሃሩሩ በበረሃ አፍለቅልቆ ከአለት ውኃ የመላእክትን መና ከሰማይ ያወርድና (2x) በእሳት አምድ በደመና ከፊት ፊት ይመራና ወደ ተስፋይቱ ምድር ያደርሰኛል በክብር (2x)

  • @rahelohakuku6680

    @rahelohakuku6680

    Жыл бұрын

    ❤❤❤🙏

  • @yoditayodita6065

    @yoditayodita6065

    2 ай бұрын

    God bless you for the lyrics

  • @hewotkonjo1801
    @hewotkonjo18013 күн бұрын

    Zamansh yebarek ❤❤❤❤❤

  • @behriyasultan9708
    @behriyasultan97084 ай бұрын

    እቅፍ ድግፍ እቅፍ በምክሩ ድግፍ እቅፍ ድግፍ እቅፍ በቃሉ ድግፍ አርጎ የሚመራ በዘመናት መሃል እየሰባበረ ቅጥሩን የሚያዘልል 😇

  • @desalegnlencha166
    @desalegnlencha1663 ай бұрын

    አንቺን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @abigiyaabebe1169
    @abigiyaabebe11695 ай бұрын

    Reminds me of my childhood! We grew up listening to your songs.

  • @user-hu4sy3mm8s
    @user-hu4sy3mm8s6 ай бұрын

    እግዝያብሄር ይባርክሽ

  • @hanaakalu4796
    @hanaakalu4796 Жыл бұрын

    አሜንእልልልልልልል

  • @kemf5410
    @kemf54102 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😢እቅፍፍፍ ድግፍፍ ኣርጎኝ ይሐዉ ዛሬም ኣለሁ😢❤❤🙌🙌

  • @misganafikadu168
    @misganafikadu168Ай бұрын

    God Blsss You❤❤❤❤❤❤

  • @tigistseyoume3594
    @tigistseyoume35944 ай бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Hallelujah Hallelujah God bless you more Azebye ❤

  • @haregewoinesileshi-xv4fk
    @haregewoinesileshi-xv4fk2 ай бұрын

    ዘመንሽ ይለምልም❤❤❤

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻

  • @TheTruth-29
    @TheTruth-2911 ай бұрын

    Sound smooth like a river ❤

  • @nardosagamso0313
    @nardosagamso03137 ай бұрын

    አሜን!

  • @user-ho1ut8rl8e
    @user-ho1ut8rl8e10 ай бұрын

    Effu eysus asrfken

  • @temiratalemayehu3282
    @temiratalemayehu32827 ай бұрын

    when I am earned this song, I am so amazed that love of God praises.

  • @tsegateka1609
    @tsegateka1609 Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @betimesfen8796
    @betimesfen87963 ай бұрын

    ተባረኪልኝ

  • @user-vh9oj3tk8x
    @user-vh9oj3tk8x5 ай бұрын

    Amen 🙏🙏🙏 amen tebareki

  • @adonayfentie2575
    @adonayfentie25757 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @hanaakalu4796
    @hanaakalu47968 ай бұрын

    Amen Amen

  • @rahelohakuku6680
    @rahelohakuku6680 Жыл бұрын

    Senite ende semahuti tebareke

  • @user-qu4hs3tf4r
    @user-qu4hs3tf4r4 ай бұрын

    amen

  • @gutu7806
    @gutu780610 ай бұрын

    God blesse you azi ye

  • @hiwotteklie3187
    @hiwotteklie3187 Жыл бұрын

    My favorite

  • @sedessiemulugeta2952
    @sedessiemulugeta2952 Жыл бұрын

    ❤ 🙌🏿🙌🏿 Blessing song

  • @masali721
    @masali7213 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-dp6rd9we6t
    @user-dp6rd9we6t3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @stardust711
    @stardust71111 ай бұрын

    ❤❤❤

Келесі