Mihretun Asibe [ምህረቱን አስቤ] 2005/1998 EC - Betty Tezera [ቤቲ ተዘራ] Music Video

Ойын-сауық

Пікірлер: 116

  • @christes4942
    @christes49426 ай бұрын

    ልጅ እያለው ቤተሰቤ በጌታ አደሉም በቅርብ ወደ ጌታ የሄደ አጎቴ ብቻ ነው በጌታ ይህን ዝማሬ ክሊፑን ሲከፍት መዝሙሩን ሳይሆን እሷን እያየን ውበቷንና ቤቷን ልታሳይ ነው አልበም እያሳዩ መዝሙር አለ እንዴ እያልን ልናሸማቅቀው እንፈልግ ነበር አይ አለማወቅ አሁን እኛ ሁላችንም በጌታ ነን አሁን ሳስበው ይገርመኛል ቤቲዬ ተባረኪ የውበትሽ የከፍታሽ ምክንያት እየሱስ ነው ዛሬም ድረስ የክርስቶስ ፍቅር ይታይብሻል እንወድሻለን

  • @eyesusgetanewmezmurchannel
    @eyesusgetanewmezmurchannel9 ай бұрын

    ቤቲዬ ጌታ ይባርክሽ ትልቁ የልጅነት ትዝታዬ ነው ኢትዮጵያ እያለን ይህንን ቪሲዲ / ዲቪዲ ያየሁት / ያየነው በ 1998 / 2006 ነው በብዙም ተባርኬያለሁ / ተባርከናል❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-hx7wx8yd4r
    @user-hx7wx8yd4r3 ай бұрын

    ይህ መዝሙር በጣም በህይወቴ አዲስ ለውጥ ያመጣ ነው ወደጌታ ያስጠጋኝ ነው

  • @user-yi6nh1wc5h
    @user-yi6nh1wc5h7 ай бұрын

    ይሔን መዝሙር 5 or 6 አመት ልጅ እያለሁ በጣም እወደው ነበር። አቤት እቤት እንዲከፈት የማደርገው ጥረት። አሁን 21 አመት ሆኖኛል ስንት አመት ሆነው ይህ መዝሙር? ዛሬም እንደአዲስ ይዘመራል። ተባረኪልን ዘርሽ ሁሉ ይለምልም የኛ ቆንጆ ዘማሪ።

  • @semharestifanos-vg6us
    @semharestifanos-vg6us9 ай бұрын

    ይህ መዝሙር በሊቢያ ትራፓልስ አብሰሊም ጋህዋ 2005-2006 ትዝ ይለኛል እዛ የነበረ ህይወት መለያየት አልነበረም ፍቅር መተጋገዝ ቸርሜ ሓወይ ወዲ ዛግር ችሉቹ ኣሮን ዮኒ ኢሳቆ ፎበን ፊሊ ጋል ከረን ወዲ ኣስሜ ሰብለ ሰሌ ወዲ መለስ ወዲ ገሬ ምልኪያስ ደጀን ወዲ በክረ ዓሸራ ሚዛን ተስፋይ ወዲ ተስፋይ ኣበባ ጀንትራ ዳኒ ገነት ተሰነይ .......ክንደይ ኡሞኒ ጡዑም ጊዜ ........ ❤❤❤

  • @NAZRAWYTUBE
    @NAZRAWYTUBE4 ай бұрын

    ❤ከሰማይ የተቀዳ❤ አጥንትን ሰርስሮ የሚገባ ድንቅ ዝማሬ❤

  • @getachewalemu6720
    @getachewalemu672015 сағат бұрын

    ቤቲ፣ይህ መዝሙር ለብዙ ሰዎት በእግዝአብሔር ታምኖ እንድቆሙ መንፈስ ቅዱስ በአንች ውስጥ ተጠቅሞ በድምፅ ያፈሰሰልኝ የማፅናኛ ዝማሬ ነው፣፣ዘመንሽ ፣ትውልድሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን ፣፣ይህን ዝማሬ በስልኬ መጥሪያ ድምፅ ላይ ጨኘዋለሁ

  • @abenatube2160
    @abenatube21608 ай бұрын

    ኧረ እንዴት አመስግኜው ልርካ🥺😭 #ኢየሱስ❤

  • @azebwoldegebrel8482
    @azebwoldegebrel84829 ай бұрын

    አንቺ እኮ ከልጅነትሽ ጀምሮ ዛሬም ላይ ዘማሪ ነሽ መፅለይ ሲያቅተኝ ባንቺ መዝሙር ወደ ፅሎት እገባለሁ በቤቴም በመኪናዬም መልዕክቶችሽ በጆሮዬና በልቤ ውስጥ ናቸው ዘማሪ ነን ለሚሉ ግን ለማይዘምሩ ለሚዘፍሩ እንፅልይላቸው እወድሻለሁ

  • @Philippaelias
    @Philippaelias8 ай бұрын

    እሄን መዝሙር ለመጀመሪያ ግዜ ስሰማው የ7 አመት ልጅ ነበርኩ♥️♥️♥️ቤቲዬ የልጅነት አምላክ ባለሽበት ይጠብቅሽ……🙏🙏🙏🙏

  • @danielhailu5537
    @danielhailu55374 ай бұрын

    ቤቲሻ ይህ የዩቲዩብ ገፅ እውነተኛ ያንቺ ከሆነ መልካም ነው ምላልባት ሌሎች ሰዎች ባንቺ ውብ መዝሙር አላግባብ ገንዘብ ሊሰሩ ይችላሉ ብዬ ስለምሰጋ ነው..እኔ የኘሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ያንቺን ዝማሬ ግን አደምጣለሁ ይገርማል ድምፅሽ ልክ እንደውሀ አፈሳሰስ ወደ ጆሮ ሲገባ መንፈስ ያረጋጋል ልብንም ደስ ያሰኛል..ባልሳሳት በዘጠናዎቹ መጨረሻ ከተነሱ ሴት ዘማሪያን አንዷና ምርጧ ነሽ አቦ ተባረኪ.. ዳንኤል ነኝ ኢትዮጵያዊ ወንድምሽ ካለሁበት

  • @fkaduhaile7272
    @fkaduhaile72725 ай бұрын

    እዛ መዝሙር ናይ 90ታት መዝሙር ኣዝያ ዝባርኸትኒ መዝምር እያ ቤቲ ሐፍተይ መመሊስኪ ተባርኪ🌺🌺🌺🙏🙏🙏❤️❤️

  • @tigistamare128
    @tigistamare1285 ай бұрын

    ቤትዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ እህቴ እስቲ ከቻልሽ አልቀርም በመና ደጅህ ላይ ቆይቼ (አማ ተሰቀለ) የምለውን መዝሙር አሰምኝ ተባረኪ።

  • @midregenetmessele9526
    @midregenetmessele95268 ай бұрын

    ተባረኪ ቤቲዬ ድሮ ጌታ እንዲህ ነበር የሚመለከው አሁን ግን......?

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    6 ай бұрын

    Amen ewnet new

  • @dare_hire
    @dare_hireАй бұрын

    እኔ ጴንጤ ብሆን እውነት ቁርስ ምሳ እራት ቤቲን አዳምጣለሁ ነበር❤❤❤

  • @assegidassefa
    @assegidassefa9 ай бұрын

    Since I was 8 years old, this song has held a special place in my heart. Its profound message about the compassion, care, and love of God continues to resonate with me deeply.

  • @hawidelesa

    @hawidelesa

    3 ай бұрын

    96😊😊

  • @Js-kz6fb

    @Js-kz6fb

    7 күн бұрын

    Wuddddddde

  • @kibr_et
    @kibr_et9 ай бұрын

    ይሄ ካሴት «ተፈፀመ» በህይወቴ በጣም ተፅእኖ ካሳደሩት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    8 ай бұрын

    እና ይሄ ቪሲዲ ("ንፁህ ልብን ፍጠርልኝ" የሚል)

  • @tesfayelamore9194

    @tesfayelamore9194

    5 ай бұрын

    ×÷😮=÷==÷&&6£67(-7???))😂😂5😢😂6 ​£@@eyesusgetanewmezmurchannel

  • @user-vv5zo7on3q

    @user-vv5zo7on3q

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @melkamuobise2431
    @melkamuobise24312 күн бұрын

    እሪሱ ለኛው የሰራ ሥራ ተቆጥሮ አያልቅም ጌታ ድንቅ ነው፡፡

  • @Kibreab
    @Kibreab4 күн бұрын

    አንተን የሰጠን የፀጋው ባለቤት ይባረክ። ተባረክልኝ ሱራዬ😊❤

  • @dawitteshomeofficial975
    @dawitteshomeofficial9756 ай бұрын

    ቤቲዬ የዚህ አልበም ፍሬ አንዱ እኔ ነኝ። ጌታን እንዳገኝ ስለ ነፍሴ እንዳስብ የሚረባኝን በሚለው ዝማሬ ነው ጌታን ያወኩት። ይኀው ዛሬ ድኜ እዘምራለሁ። በፊቱ እቀኛለሁ ተባረኪልኝ ዘምሪ ገና ብዙዎችን ባንቺ ያፅናናል ይባረካሉ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር አንድ ቀን ተገናኝተን እናወራዋለን።

  • @marefulerebo9087
    @marefulerebo90875 ай бұрын

    I didn't know how much I have had loved your songs! I blessed and GOD BLESS YOU and your family!!!

  • @Selam-xw3xr
    @Selam-xw3xr3 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክሽ እህቴ ከጌታ መንፈስ ጋራ የሚያነካካው መዝሙርሽ ሰው ሁሉን ትቶ እሱን ብቻ መስማት የሚያደርግ ነው ተባረኪ የረገጥሽውን ምድር ሁሉ ያውርስሽ ተከናወኚ።

  • @BokkuuEntertainments
    @BokkuuEntertainments5 ай бұрын

    Yene lehilt hulem big rispect lijinate tiz yilegnal akiste be be vcd degagmen sinayish❤❤❤

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    3 ай бұрын

    Enem tiz yilegnal / egnam tiz yilegnal Ethiopia eyalen yayenew be 1998 / 2006 ena keza jemerom be vcd ayeten ahunim degagemen sinay❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsegayedemissie1831
    @tsegayedemissie18317 ай бұрын

    ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው።

  • @Happy20243
    @Happy202436 ай бұрын

    ምህረቱን አስቤው

  • @NetsanetWolde-en9lt
    @NetsanetWolde-en9ltАй бұрын

    አንዳንድ ሰዎች ለሚጠይቁት አዳፋ ጥያቄ የሚፈልጉት የአዳፋ ማንነት ምላሽ ነው በፍፁም ከራሳቸው የተሻለ አይፈልጉም እንደ እራሳቸው የቆሸሸ ንፁህ ነገር አላርጅካቸው ኑው

  • @CEOYerosen
    @CEOYerosen2 ай бұрын

    በጣም ውድድድድድድድድድድድድድድድድድድድድ አደርግሻለው ቤቲዬ ❤❤❤

  • @natnaelaga4134
    @natnaelaga4134Ай бұрын

    never gets old betiye

  • @yonaszeltiba1426
    @yonaszeltiba14265 ай бұрын

    ቡዙ ግዜ ዘማሪ ምዘምሩት የራስችሁ ሁኔታ እና ምቾት ነው አንቺ ግን ከሌሎች unqe ምትሆን ሙሉ መዘሙርሽ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @mathewosbiramo2397
    @mathewosbiramo23975 ай бұрын

    May God bless you Singer, I am really blessed. May God enrich you His Grace again my sister with .

  • @user-rk5ov2qm9g
    @user-rk5ov2qm9g6 ай бұрын

    amen amen amen ameeen uuufff it so goood and it will never get old, ❤‍🔥❤‍🔥❤stay blessed betyeee 😇

  • @wakumageleta4782
    @wakumageleta47825 ай бұрын

    ምርጥ የጌታ ዘማሪዥም ዘመን ዕድሜና ጤና ይስጥልን ተወዳጅ❤❤🎉😂

  • @NebiyuRobisha-vh3vt
    @NebiyuRobisha-vh3vt4 ай бұрын

    queen of song and voice ,your song blessing my soul and i am thanking god yahawa by my mouse in my heart.

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1Ай бұрын

    Mihretun Asibe ምህረቱን አስቤ

  • @OnlyByGrace1

    @OnlyByGrace1

    Ай бұрын

    Betty Tezera ቤቲ ተዘራ

  • @getudanboba579
    @getudanboba5797 ай бұрын

    ይህ መዝሙር ወደ ክርስትና እንድመጣ በጣ ረዳኝ

  • @HabtamuAlubo
    @HabtamuAlubo4 ай бұрын

    ተባረክ ውድ እህታችን !!!

  • @mercyz6252
    @mercyz62526 ай бұрын

    God is a restorer 🙌🏽🙌🏽🙌🏽

  • @feyisalemessa2201
    @feyisalemessa22017 ай бұрын

    Bethi, wannagnocu, angafawachu, Yemimer dimts! Grum lahone amliko and zemaresh Enamasagenallen! God bless !!! Heavenly sound and annointed ! We never forget this worship on Earth and Heaven! Galatoomi! Gatiin kee olii ni dhufa Beethii! Nuuf jiraadhu bakka jirtutti!

  • @user-yz1bx4ho7g
    @user-yz1bx4ho7g7 ай бұрын

    ቃላት የለኝም 😥😥😥😥😥😥😥

  • @eyosiyastumiso
    @eyosiyastumiso2 ай бұрын

    ተባረኪ😊😊😊

  • @Haleluya-pg7sh
    @Haleluya-pg7sh5 ай бұрын

    ምንም አልልም ተባረኪ ❤❤❤❤❤

  • @user-qh2ye2xe9q
    @user-qh2ye2xe9q5 ай бұрын

    እንዳንተ ያለማንምየለም❤❤❤

  • @user-wl7eh4po6j
    @user-wl7eh4po6j7 ай бұрын

    የኔ ብሩክ ቤትየ ዘመንሽ ይለምልም❤❤

  • @alemtsehayabebe8076
    @alemtsehayabebe80765 ай бұрын

    ቤቲዬ ጌታ ይባርክሽ!!!

  • @hareg4951
    @hareg49515 ай бұрын

    Amen betishaye beruknesh❤❤❤❤❤

  • @Dagimspot
    @Dagimspot9 ай бұрын

    Memory❤❤😢❤❤❤❤❤

  • @raheldaniel8522
    @raheldaniel85229 ай бұрын

    Geta abzito ybarksh ahunm bettye 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @HenokGetahun-ue6vp
    @HenokGetahun-ue6vp7 ай бұрын

    May God bless you all 🙏 ❤️

  • @redasirak5608
    @redasirak56087 ай бұрын

    ተባረኪ!

  • @huluselamgetakale8275
    @huluselamgetakale82755 ай бұрын

    Our National anthem

  • @henoktadesse5340
    @henoktadesse534012 күн бұрын

    በ Mexico ወደ america ልሰደድ ስል ተይሼ እስር ቤት የወንድ ደፋሪዋች ጥቃት ሊያደርሱብኝ ሲል ከ congo የመጣ አንድ በጌታ ያለ ሰው ኣዳነኝ😢😢😢 እና ይሄ መዝሙርን ሁሌ አዳመጥ ነበረ ብቻ አሁን አንድ የ ሀበሀብ እርሻ ላይ ተቀጥሬ እየሰራው ነው። አሁንም እሞክራለው ወደ አሜሪካ መግባቴን

  • @girumzemichael704

    @girumzemichael704

    6 күн бұрын

    @henoktadesse5340 Stay strong brother!

  • @hareg4951
    @hareg49515 ай бұрын

    Eregatsh betiye lezi zemen zemariwoch tilek mesale new tebareki

  • @LEOREALM2
    @LEOREALM26 ай бұрын

    Gospel Singer bety u re so anointed and best ,ur songs have blessed and impacted lot of homes and lives More anointing to you and blessings Praise God !!

  • @Natnael22
    @Natnael229 ай бұрын

    Love you❤ Tebareki

  • @wintaamanuel6802
    @wintaamanuel68029 ай бұрын

    Blessed❤

  • @amanenoro1567
    @amanenoro15679 ай бұрын

    Bettiye anchin yeseten geta yimesgen enodeshalen

  • @memem1679
    @memem16795 ай бұрын

    አሜን እየ ሱስ ተባረካ❤

  • @natnaelaga4134
    @natnaelaga4134Ай бұрын

    yihe mezmur bettye

  • @eyasufikre7481
    @eyasufikre74817 ай бұрын

    አሜን

  • @Ronaldo_is_the_goat24
    @Ronaldo_is_the_goat243 ай бұрын

    Amen amen

  • @ZeedtuMamo-wo1rn
    @ZeedtuMamo-wo1rn2 күн бұрын

    ተባረኪ ቤትዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ke3ru1dh6z
    @user-ke3ru1dh6z5 ай бұрын

    ኢየሱስ ያድናል

  • @asterburaka3150
    @asterburaka31503 ай бұрын

    Yne konjo 💝💝💝tebarki

  • @user-kt9tp7hc8k
    @user-kt9tp7hc8k7 ай бұрын

    Amennn tebareki betisha😢😢

  • @eyasufikre7481
    @eyasufikre74817 ай бұрын

    May God bless you Bethlehem

  • @Mare_brewery
    @Mare_brewery8 ай бұрын

    Bless you

  • @takelemebratu1681
    @takelemebratu16814 ай бұрын

    Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! Amen! God bless you! No one likes God.

  • @bereketbelay7893
    @bereketbelay78938 ай бұрын

    Nostalgia 🔥

  • @user-ql9ju8tm4k
    @user-ql9ju8tm4k5 ай бұрын

    amen ❤❤❤

  • @asnakechgebre6485
    @asnakechgebre64855 ай бұрын

    Amnen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cg2tg3ks9g
    @user-cg2tg3ks9g4 күн бұрын

    Gaafan hanga dhumaatti dhageeffadhe dhageeffadhee jedhu jaalala waaqayyoo abbaa keenyaa hafuurri qulqulluun na keessatti dhangalasee oolmaa isaa yaadachaa boo'ichaa fi imimmaniin guddaan waliniin faarfadhee!!! Eebbifamii obboleessa koo jaalatamaa ayyaanni waaqayyoo kana caala siif yaa baay'atu.

  • @Dani_habeshawi_27
    @Dani_habeshawi_2726 күн бұрын

    Abet abet ❤❤❤❤

  • @user-zs4xh1fs8y
    @user-zs4xh1fs8y19 күн бұрын

    ማይጠገብ መዝሙር

  • @user-oh7op6vi5m
    @user-oh7op6vi5m4 ай бұрын

    Betty berke beylne betam tebrkylhe mulu.

  • @mekidesasaye7740
    @mekidesasaye77406 ай бұрын

    Amennn 🙏❤️❤️❤️❤️

  • @user-wl7vi5qw7g
    @user-wl7vi5qw7g3 ай бұрын

    2050❤ጽብቅ ትዝታ❤

  • @flow1913
    @flow19135 ай бұрын

    My favorit very sade song 😢😢

  • @Yesusnidhufaa
    @Yesusnidhufaa6 ай бұрын

    Yene wude betisha❤❤

  • @meazamamo488
    @meazamamo4886 ай бұрын

    Geta eyesus semu yebarek

  • @wuhbetnatey8325
    @wuhbetnatey83259 күн бұрын

    ❤❤❤ ኣሜናሜናሜንንንንንን ❤❤❤

  • @SagureHealthcenter
    @SagureHealthcenter3 ай бұрын

    Tebarklene

  • @tegestejade2671
    @tegestejade26714 ай бұрын

    ❤AMENE AMENE TEMESEGENE AMENE SELAME AWELEIE ✝️💒🤲🤲🤲💚💛❤️🌿🌿🌿👏👏👏👏🕊🕊🕊

  • @KidistkidistKidistkidist
    @KidistkidistKidistkidist3 ай бұрын

    Amen amen 💖💖

  • @TamiratMarkos-kz1sn
    @TamiratMarkos-kz1sn3 ай бұрын

    Betiye tebarek❤!

  • @millionsimion173
    @millionsimion1735 ай бұрын

    Amen

  • @HfgHgyj-gg4wk
    @HfgHgyj-gg4wk4 ай бұрын

    ❤is the 😅

  • @GigAtt-ot6bj
    @GigAtt-ot6bj3 ай бұрын

    Tsega yibzalsh

  • @Loveistheway-prayalways.
    @Loveistheway-prayalways.5 ай бұрын

    🎹🎸🎤♥️

  • @rehanaetho2925
    @rehanaetho29255 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tamratderbe7488
    @tamratderbe74884 ай бұрын

    Bewntu teseno kasaduru muzmoer yebarke wedgeta yemthubet

  • @bene3760
    @bene37603 ай бұрын

    Wow walkute

  • @AmexDend
    @AmexDend5 ай бұрын

    ❤❤ -

  • @yabets6121
    @yabets612118 күн бұрын

    ❤❤❤😢

  • @naneloveyou8751
    @naneloveyou87515 ай бұрын

    💘💘💘🙏💋💋💋😪😘😘😘

  • @JonasAlex-xf2ue
    @JonasAlex-xf2ue4 ай бұрын

    😢😂🎉😅

  • @bilutesfaye1986
    @bilutesfaye19867 ай бұрын

    እዚህ ላይ እውነት ወዝሽ ሞገስ ተሰጥቶሻል፣ አሁን ላይ ግን ከነቢዪንሴ እየተመሳሰልሽብን ነው

  • @Bettytezeraofficial

    @Bettytezeraofficial

    7 ай бұрын

    Really?? Zemari ena Zefagn mamesasel ayikebdim??

  • @bilutesfaye1986

    @bilutesfaye1986

    7 ай бұрын

    @@Bettytezeraofficial ዘንድሮ ምን ልዩነት አለ እያየነው ዘፋኝ ይሁን ዘማሪ በቃ ግጥሙ ቤት ይምታ እንጂ በመንፈስ ስርአት ይዘው የሚዘምሩ በጣም ጥቂት ናቸው፣ ቤ/ክ የናይት ክለብ መድረክ አስመስለውታል፣ ወዳጄ በአለምና በቤ/ክ መሀከል ትልቅ መስመር አለ፣ ልዩነት መኖር አለበት ፣ ቤቲ ጥሩ ዘማሪ ናት ግን ከቅርብ ግዜ ወዲህ ወይ አሜሪካ ሊሆን ይችላል ተቀያይራለች ፣ የፋሽን አይነት የሂዩማን ሄር አይነት ማየት ነው እሷ ብቻ አይደለችም ብዙዎች ናቸው ፣ የዮሐንስ መልእክት ላይ ልጆቼ ሆይ አለምንና በውስጧ ያለውን አትውደዱ ይላል እኛ ሲጀምር አለም ከቤ/ክ ኮፒ ያደርጋል እንጂ እንዴት እኛ ከአለም እንኮርጃለን?

  • @Bettytezeraofficial

    @Bettytezeraofficial

    7 ай бұрын

    Yigermal ..engidih liyunet yelewum bilesh kamensh lanchi tichewalew..Egziabher yirdash

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    6 ай бұрын

    ​@@Bettytezeraofficial አልተመሳሰልሽም ግን አሁን ሳይሽ / ስናይሽ ትንሽ የ skin color ለውጥ አለ ከድሮ ትንሽ ተለያየቷል መሰለኝ / መሰለን🤔 ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኪ

  • @eyesusgetanewmezmurchannel

    @eyesusgetanewmezmurchannel

    6 ай бұрын

    ​@@bilutesfaye1986 ይሄ ቪዲዮ ክሊፕ በመኖሪያ ቤትና በጉባኤ እግዚአብሔር ቤተክርስቲያን የተቀዳ / ሪከርድ የተደረገ ነው

  • @OnlyByGrace1
    @OnlyByGrace1Ай бұрын

    Mihretun Asibe ምህረቱን አስቤ

Келесі