ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር/ MELAS HULU YANETEN KIBER - Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Музыка

Azeb Hailu #1 አዜብ ሃይሉ ቁጥር 1

Пікірлер: 24

  • @abrahamberhane6007
    @abrahamberhane6007 Жыл бұрын

    ምላስ ሁሉ የጌታን ክብር ያውራ። አሜን። ተባረኪልን በሚጣፍጥ አንደበትሽ ጌታችንን ከፍ ስላረግሽው።

  • @betheleyasu6838
    @betheleyasu683816 күн бұрын

    Hallelujah hallelujah 🙏✝️

  • @tesfanshabirhm6310
    @tesfanshabirhm63103 ай бұрын

    💖💖💖💖🔥🔥🔥🔥🔥🔥ሀሌሉያ ከፍ ከፍ በአል ኢየሱስ🙏🙏🙏💖💖💖🔥🔥🔥

  • @Somewhereaf
    @Somewhereaf Жыл бұрын

    አላደርግም ለሌላ ስግደት አንተ ብቻ ነህ አባት (2x) አልችልም ለሌላ መንበርከክ አንተ ብቻ ነህ አምላክ (2x) አላሰማም ለሌላ እልልታ ላንተ ብቻ ነው ይህ ጌታ (2x) እኔ አልሰዋም ለሌላ አምልኮ ለሥምህ ብቻ ነው እኮ (2x) አዝ፦ ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር ይናገረው ያውራ (2x) ጉልበት ሁሉ ተንበርክኮ ይደነቅ በስራህ (2x) ባሕር ከፍለህ ሕዝብህን ማሻገርህን የልጆችህን ጠላት በዚያ ማስጠምህን በምድረ በዳው ላይ መናን ማውረድህን ከደረቀው አለት ውሃ ማፍለቅህን (ኦሆ) ታምራትህ (ኦሆ) ድንቅህን ሁሉ (ኦሆ) ይናገረው (ኦሆ) ምላስ ሁሉ (ኦሆ) ታምራትህን (ኦሆ) ድንቅህን ሁሉ (ኦሆ) ይዘምረው (ኦሆ) ምላስ ሁሉ አዝ፦ ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር ይናገረው ያውራ (2x) ጉልበት ሁሉ ተንበርክኮ ይደነቅ በስራህ (2x) የማይፈወሰውን ደዌ ማዳንህን የሞተውን ከመቃብር ማንሳትህን ሁለት ዓሣ ለአምስት ሺህ ማጥገብህን በውሃም ላይ መሄድ መጓዝ መቻልህን (ኦሆ) ታምራትህ (ኦሆ) ድንቅህን ሁሉ (ኦሆ) ይናገረው (ኦሆ) ምላስ ሁሉ (ኦሆ) ታምራትህን (ኦሆ) ድንቅህን ሁሉ (ኦሆ) ይዘምረው (ኦሆ) ምላስ ሁሉ አዝ፦ ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር ይናገረው ያውራ (2x) ጉልበት ሁሉ ተንበርክኮ ይደነቅ በስራህ (2x) ስለ ሰዎች ሃጥያት ራስህን መስጠትህን በመስቀል ላይ ተቸንክረህ መሞትህን ከሙታንም በኩር ሆነህ መውጣትህን በአባትህ ቀኝ ኦ በክብር መሆንህን (ኦሆ) ታምራትህ (ኦሆ) ድንቅህን ሁሉ (ኦሆ) ይናገረው (ኦሆ) ምላስ ሁሉ (ኦሆ) ታምራትህን (ኦሆ) ድንቅህን ሁሉ (ኦሆ) ይመስክረው (ኦሆ) ምላስ ሁሉ (2x)

  • @SimE-br2uw

    @SimE-br2uw

    6 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @shibrieteferrashibeshi1347
    @shibrieteferrashibeshi1347 Жыл бұрын

    ሰምቼ የማልጠግብሽ ዘማሪ !!!! ጌታ ከዚህም በላይ ይባርክሽ !!❤❤❤

  • @tigistzenbe4887
    @tigistzenbe4887 Жыл бұрын

    መራዘሙነ እግዚአብሔር ሲሰጥ እንዲህ ያለ ክብር አለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ከዘመነሺ በቤቱ የለቀ

  • @selamwtasfaw2939
    @selamwtasfaw29398 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭

  • @maremare9045
    @maremare90454 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤

  • @mikiyasgezu9209
    @mikiyasgezu92093 ай бұрын

    One of my very favourites

  • @user-ec2xw3sk9o
    @user-ec2xw3sk9o4 ай бұрын

    አሜንንንን ምላስ ሁሉ ያንተን ክብር ያውራ አሜንንንንንንን

  • @Helensibhat135
    @Helensibhat135 Жыл бұрын

    አዚታዬ ተባረኪ

  • @tsinulegeta6919
    @tsinulegeta6919 Жыл бұрын

    Amen ጉልበት ሁሉ ይንበርከክ አዙዬ ስለተሰጠሽ ድንቅ ስጦታ ክብሩን ይውሰድ እርሱ ከዚህም በላይ ከምናስበው ከለመነውም በላይ አብልጦ የሚሰጥ አምላክ ነውና አሁንም ብርሃኑ ይድመቅልሽ ይብራልሽ

  • @pipokena8093
    @pipokena80933 ай бұрын

    ❤❤❤❤ hallelujah geta ebarkesh..

  • @lomiedushe874
    @lomiedushe87411 ай бұрын

    Tabarak yane inaat

  • @ruthtekeste7598
    @ruthtekeste75985 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @Simret-sv9dq
    @Simret-sv9dq6 ай бұрын

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-dp3ld1tz6m
    @user-dp3ld1tz6m6 ай бұрын

    betam tebarikalehugn bemezimuursh zemenish yibark Azeb God bless u with presence in every time.

  • @firewoingebrekristos8595
    @firewoingebrekristos859511 ай бұрын

    Azebye bebizu Tebareki ❤❤❤

  • @eyerusalembekele8548
    @eyerusalembekele8548 Жыл бұрын

    TEbareki

  • @ksanettedros4121
    @ksanettedros41216 ай бұрын

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @guzaraguzara2546
    @guzaraguzara25466 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤tebareki wudi ihtachn Azebiye zemenish hiwotsh hulu yibarek ine tebarikyalw bezimaresh tsegaw lay tsega yabizalish

  • @ifallinlovewithjesus7434
    @ifallinlovewithjesus74345 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

Келесі