Protestant mezmur | ዳንኤል ፡ አምደሚካኤል(Daniel Amdemichael) | ምህረት ፡ የበዛለት (Meheret Yebezalet)

Музыка

ወደዚህ ቻናል ለመጀመሪያ ጊዜ ስትመጡ ሰብስክራይብ ማድረግና የደወል ምልክቱን መጫን እንዲሁም በድጋሚ ወደዚህ ቻናል የመጣችሁ ከሆነ ደግሞ ላይክ ሼር ኮሜንት ማድረጉን እንዳትዘነጉት፡፡
👉ከተጠቀማችሁ ለሌሎች አጋሩ፡፡
Welcome to Christian lyrics Subscribe NOW and Hit the 🔔 to join the notification squad.
If you want to remove a song that you own on my channel please e-mail me ASAP, I will respond within 24 hours or less. There is never a need to strike a video down when you can get it removed within the same day and keep the channel and yourself happy.
፩) የሆነኝ ፡ ጥላ (Yehonegn Tela)
፪) ደስታዬ (Destayie)
፫) ይሆናል (Yehonal)
፬) ሲነጋ (Sinega)
፭) ይገርማል (Yegermal)
፮) በገናውን (Begenawen)
፯) ካረካህ (Karekah)
፰) ኦሆ ፡ የረዳኝን (Oho Yeredagnen)
፱) ምህረቱ (Meheretu)
፲) ምህረት ፡ የበዛለት (Meheret Yebezalet)
፲፩) እጅግ ፡ ያኮራኛል (Ejeg Yakoragnal)
፲፪) አላማርረውም (Alamarerewem)
፲፫) እኔማ (Eniema)

Пікірлер: 187

  • @MelkamuAbdisa-mp5rm
    @MelkamuAbdisa-mp5rm2 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ፡ምህረት፡የሆነላችሁ፡በዚህ፡መዝሙር፡እግዝሐብሔን፡ባርኩት።

  • @Ermaystaye
    @Ermaystaye11 ай бұрын

    ጌታን ሳልውቅ መዝሙርሀን አድመት ነበር ላሁኔ ሂ ወቴ አጠንቀሮጋል ዘመንህ ይባረክ

  • @mekonnenmulat1263
    @mekonnenmulat126311 ай бұрын

    መ/ቢ ዳንኤል የጌታ ሰላም ለአንተና ለቤተሰብህ ይሁን። ልጅነትህን የሰጠኸው ጌታ እየባረከህ እያሳደገህ ስለሆነ እጅግ ደስ ይለኛል። አንተንም ለቤተክርስትያን በረከት አድርጎ የሰጠን እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን። ተባረክ!

  • @user-cm3sl7bi6o
    @user-cm3sl7bi6o4 күн бұрын

    አሜንንንን ክብር ሁሉ ለጌታ ኢየሱስ ይሁን

  • @dawittadesse2548
    @dawittadesse2548Ай бұрын

    ዳኒ እንዳንተ እደሜ ልክ እንዚ ማገልገል ምን አይነት መታደል መባረክ ነው

  • @alemitalek9071
    @alemitalek9071 Жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ነኝ በዳኒዬ መዝሙር በጣም ነዉ የምዎደዉ ዉስጤም ደስ የሚለዉ ይለያል ባገኝህ

  • @user-yh5dx9zz8d

    @user-yh5dx9zz8d

    10 ай бұрын

    ኢየሱስ ወደ እሱ ይመለሽሽ

  • @afropower1738

    @afropower1738

    3 ай бұрын

    የ ሁሉመ መዝሙር ጥሩ ነው መልካም ልብ ያለው ሰው መዝሙር ይወዳል

  • @birhanineshkanbato9936

    @birhanineshkanbato9936

    3 ай бұрын

    Tebarek!!

  • @fitsumdessalegn1768

    @fitsumdessalegn1768

    2 ай бұрын

    እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ። ዳኒ ሰላምህ ይብዛ

  • @habugngus4014
    @habugngus4014 Жыл бұрын

    This mezmur is which I was looking for. Yasadegegn mezmur though i wasnt speaking nor listening amharic. But God had manifested himself in this mezmur , I got to learn the language and the love of God.... what a blessing.♥️♥️♥️🇪🇷

  • @mathewosnegash1453

    @mathewosnegash1453

    11 ай бұрын

    ሀሀ

  • @FreweiniGebregzabher-fi7ic

    @FreweiniGebregzabher-fi7ic

    7 ай бұрын

    Great wow I can see the holy spirit works miracles even though you don't understand the language but still he touched your life.

  • @messijesus781

    @messijesus781

    2 ай бұрын

    Me too 😘😘😘🇪🇷

  • @birukefenie9423
    @birukefenie94237 ай бұрын

    አሜን ተባረክ ነፍሳችን በጌታ ሐሴት ታደርጋለች እርሱ ለዘለአለም ሰላማችን ስለሆነ በእርሱ ደስ ይላታል።

  • @hailetadesse8195
    @hailetadesse819517 күн бұрын

    "But to all who did receive him, who believed in his name, he gave the right to become children of God, who were born, not of blood nor of the will of the flesh nor of the will of man, but of God." (John 1:12-13)

  • @user-ek7ww5mz2q
    @user-ek7ww5mz2q10 ай бұрын

    ምህረት የበዛለትና በፀጋው እንድኖር በጌታ ፍቅር የተሞላሁ ያህል ይሰማኛል ተባረክልኝ

  • @mulugetaasfaw8347
    @mulugetaasfaw83476 ай бұрын

    በ1990ዎቹ በጣም እባረክባቸው የነበሩ ድንቅ ዘመን ተሻጋሪ መዝሙሮች ዳኒዬ፣ዘመንህ ብርርርርርርርርክ ይበልልኝ

  • @Laila-pd8wo

    @Laila-pd8wo

    2 ай бұрын

    🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @ethioland4938
    @ethioland4938 Жыл бұрын

    ዳኒ የእኔ ውድ በእውነት 10000..... አመት ኑርልኝ ስወድህ" ፔንጤ ለመሆን ምንም አይጠበቅብኝም" ዳኒ ያለው መንፈስ ለእኔ በቂ ነው " ድል አስለምዶኛል ጠላትን ማሸነፍ ረግጪው አልፋለሁ ሺ ጦሩ ቢሰለፍ መታመኛዬ ነው መታመኛዬ ነው መደገፊያዬ ነው መደገፊያዬ ነው !!!!!

  • @ewnetyemane2717

    @ewnetyemane2717

    Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ🎉🎉 እግዚአብሔርን የሚያውቅ ፍቅርን ❤ያውቃል

  • @mikalmicheal

    @mikalmicheal

    11 ай бұрын

    Me too❤❤❤❤

  • @merondemelashmeron4832

    @merondemelashmeron4832

    8 ай бұрын

    Ol

  • @kelion7176

    @kelion7176

    6 ай бұрын

    1000 አመት የኖረ የለም ምኞትሽ የማይሆን የሌለ ከንቱ ነው ሊባል የሚገባው የእግዚአብሔር ፈቃድ ከሆነ እረጅም እድሜ እንዲሰጥህ ምኞቴና ፀሎቴ ነው ብትይ ይሻላል ።

  • @ethioland4938

    @ethioland4938

    6 ай бұрын

    @@kelion7176 what did you care??

  • @zneiayhail6498
    @zneiayhail649810 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልል አዎ እሰይ ይገባሀል የኔ አምላክ አንተ ምን ተሥኖህ አንተ አረስንቱ የአንተሥረ ለእኔ አሜን አሜን አሜን እልልልልልልል የኔ ወንድምእመብረሀን ታሥብህ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛😭😭🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👐👐👐👐👐👐👐👐እሰይ እልልልል

  • @tigistitirkaso399
    @tigistitirkaso3996 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ዳኒዬ ታባረክ ❤️❤️❤️❤️ዛማን ይላምልም ❤️❤️

  • @milatmamo6923
    @milatmamo69237 ай бұрын

    ፈጣሪ ኣብዝቶ ይባርክህ ፀጋ በረከት ጤና ይስጥህ በዋልክበት ሁሉ ፈጣሪ ሞጎሱን ያብዛልህ ጡዑመ ልሳን ነህ ግሩም ትህትና እና ሞጎስ ሰጦቶሃል እና ፈጣሪ ለቸርነቱ ምስጋና ይግባው🙏🙏🙏💕💕💕💕🙏🙏🙏💖💖💖😍😍😍😍🥰🥰🥰

  • @melakukassa6978
    @melakukassa6978 Жыл бұрын

    መጋቢ ዳንዬ ዘመንህ ይባረክ ፤ መዝሙሮችህ እኮ መቆም ይነሱኛል።

  • @selamawittadese9319
    @selamawittadese9319 Жыл бұрын

    Geta hoy simhi ke zelalem eska zelalem kafi yibali ❤❤❤❤❤ Dani ye abatoche amilak zemanihin yibarik bemezmurochi hule endetasnanew new

  • @GonSulxn
    @GonSulxn4 ай бұрын

    👍ዳኒ ዘመን ይባረክ ይጫመረልህ🍅🍎🧡እኔማ እንዴት ላውራው እንዴት ልተርከው ኦሆ ×2 የአምላኬ ውለታው ከአእምሮ በለይ የኢየሰስ ስጦታው ከአእምሮ በላይ ነው ከእረሱ ጋረ ሰንጓዝ ባሳለፍኳቸው ዓመታት ተለይቶኝ አያውቅም ለሰከንድ እንኳን ለሰዓት ከእስትንፋሴ ይልቅ አምላኬ ለእኔ ቅረቤ ነው ኢየሱሴ ለእኔ ሁል ጊዜ ለእኔ ታማኝ ነው💯

  • @godaromenta3310
    @godaromenta33106 ай бұрын

    Zemen yemiyashgiar mezemur 🎉🎉❤❤❤❤

  • @KalebDawit-zx7qc
    @KalebDawit-zx7qcАй бұрын

    ፀጋን ያብዛልህ

  • @godaromenta3310
    @godaromenta33106 ай бұрын

    Yehen yene geta zemar ke she amet belaye neges ye tarke edeme yesteh yesus ❤❤❤❤

  • @SamuelKastro
    @SamuelKastro7 ай бұрын

    Daniye berigit geta ale ke antegar tebarekkkkkkk

  • @mohammadnajjar689
    @mohammadnajjar6894 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ስወድህ እኮ ዝማሬክ እኮ ልብን ያረሰርሳል ተባረክልኝ

  • @user-ub1rt5ws7t
    @user-ub1rt5ws7t10 ай бұрын

    ተባርክ ሌላምን ይባላል 19 90 ጀምሮ ስሰማ የዛሬን በቤቱ ሊጠራኝ አስቦ ነበር አመሰግናለዉ ለመረጠኝ ጌታ እየሱስ ጌታ ነዉ

  • @user-qk8je6gf6c
    @user-qk8je6gf6c6 ай бұрын

    Dani ya gezbheri saw God bless u

  • @mulujesusmulujesus3165
    @mulujesusmulujesus31657 ай бұрын

    ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @gudmangudman735
    @gudmangudman7353 ай бұрын

    Nebse be geta Asset Aderegch.......tebarek Dani

  • @user-jt5bg1bm1e
    @user-jt5bg1bm1e7 ай бұрын

    Pastor Daniel my God bless you ❤❤❤❤❤

  • @user-liya1998Solomon
    @user-liya1998Solomon6 ай бұрын

    እግዚያብሄር አምላክ ለዘለአለም የተመሰገነ ይሁን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abeltekalign9686

    @abeltekalign9686

    5 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-bg6su5gr4l

    @user-bg6su5gr4l

    4 ай бұрын

    ​@aሠኘአጨነቸተኘጠኘbeltekalign9686

  • @gelela9089
    @gelela908929 күн бұрын

    Egziabher edme ena tena ystehe yanten mzmur madamet ged haymanot mkeyer aySfelgem

  • @habtemitiku2390
    @habtemitiku23903 ай бұрын

    ዳኒ የእኔ ውድ በእውነት 10000..... አመት ኑርልኝ

  • @redat1975
    @redat19758 ай бұрын

    geta hoye amen s,r🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-yu5sw4lo9o
    @user-yu5sw4lo9o2 ай бұрын

    O God bless u paster dani

  • @Mimi-ux5tm
    @Mimi-ux5tm Жыл бұрын

    እግዝሀብሄር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ

  • @alemitalek9071
    @alemitalek9071 Жыл бұрын

    ዳንዬ ስዎድህ ሞቼነዉ❤❤

  • @ninatezera9964
    @ninatezera9964 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ፅጋውን ያብዛልህ ዕድሜውን ጤናውን ይስጥህ!!!! 26:04

  • @user-ry3rt9fq8j
    @user-ry3rt9fq8j5 ай бұрын

    አሜን አሜን ጌታ እየሱስ ይባረክ

  • @degudegudebebe1194
    @degudegudebebe1194 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ

  • @birhanineshkanbato9936
    @birhanineshkanbato99363 ай бұрын

    Danisha tsega yibzalik tebarek!!

  • @AshuMoshago-uh1sf
    @AshuMoshago-uh1sf3 ай бұрын

    💙💚❤♥🔊 ዳኒ ለዘላለም የዝማሬ የአገልግሎት የእ/ር ቤት ስራ ከትዉልድህ አይቋረጥ በኢየሡስ ሥም

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1Ай бұрын

    Amen Amen 🙏

  • @user-jp7ml5rr1n
    @user-jp7ml5rr1n7 ай бұрын

    Amen amen amen Lord bless you🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌹

  • @ntlahlagumbi6563
    @ntlahlagumbi65635 ай бұрын

    ተብርክ አግዚአብሔር ጽገ ያብዛል ❤❤❤❤

  • @yohannesmengesha8833
    @yohannesmengesha88338 ай бұрын

    Amazing last longing singer,really Dani.Long live!

  • @user-bg6su5gr4l

    @user-bg6su5gr4l

    4 ай бұрын

    መሠረት

  • @rahwayohannes
    @rahwayohannes7 ай бұрын

    Yemwedh wendma Daniel geta Jesus yebrkh

  • @saharsahar306
    @saharsahar306 Жыл бұрын

    ተባረክልኝ፡የአባቴ፡ልጅ

  • @masreshatilahun8061
    @masreshatilahun80616 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ

  • @hanasare7422
    @hanasare74224 ай бұрын

    ዘመንህ. ይባራክ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @abelgirma3135
    @abelgirma31357 ай бұрын

    ዘመን ተሻገሪ መዝሙሪ❤

  • @tewdrosgezahegn5094
    @tewdrosgezahegn50948 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ

  • @user-mk6hv4bn4u
    @user-mk6hv4bn4u6 ай бұрын

    Amen, geta zemenihin yibarikih

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @ududjsjsjbsnsnsjsj4189
    @ududjsjsjbsnsnsjsj41893 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🙌🙌አሜን ተመስገን ጌታዬ ለዘላለም ክብር ለዘላለም ውድ የጌታ ሰው ታባርክልኘ

  • @user-sq2us3db5e
    @user-sq2us3db5e6 ай бұрын

    Amen geta zemenhik yibarek ❤️❤️

  • @AtinafuFikire
    @AtinafuFikire2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ wow geta igizayaberi zemenini yibareki ye igizayaberi sawu inwodaleni tebareki tsega yibizaliki

  • @sababberaki-gm4ij
    @sababberaki-gm4ij11 ай бұрын

    Tank you Dani, God Bless, You 🙏🌸💐🌷🌺🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ASTERyoutube3945
    @ASTERyoutube3945 Жыл бұрын

    ድንቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ ስሙ ይበረክ ለአንተ እንደዚ አይነት ዝማሬ የሰጣ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏

  • @aesabcabcshalom827

    @aesabcabcshalom827

    Жыл бұрын

    Elelelelelelelel

  • @MARYEMANULE

    @MARYEMANULE

    Жыл бұрын

    @@aesabcabcshalom827 u. 4a

  • @Sina32
    @Sina3210 ай бұрын

    God spoke to me through your songs, really I cried for no reason. I would have your CD in my suitcase where I flew to. I have always blessed God 😇 through your songs. They are all living spirits. God bless you Pastor 🙏🏽

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Жыл бұрын

    Amazing words, amazing songs!!! GETTA YESUS yitebikachihu kenebetesebih yene wondim!!!

  • @abelberhanu4394
    @abelberhanu4394 Жыл бұрын

    ተባረክ እግዚኣብሄር አብዝቱ ይባርክህ ማርታ በዛወርቅ።

  • @yenayenu3590
    @yenayenu35907 ай бұрын

    ዳንን እንደኔ yemiwodi 👍

  • @eyoblakiso8981
    @eyoblakiso898111 ай бұрын

    Dani indante lemdritu bereket yemhon sewu Egzer ayasatan lezelalem tebarekh

  • @kalkidanbirhanu6810
    @kalkidanbirhanu68102 ай бұрын

    Daniye egziabher zemenhen agelgeltohen yebarek be hiwete endante yemwedew yemakeberew zemari yelm mezmurochehe endale leb yemineku menfes yemiyaresersu nachew ena be bezu tebarekelgn endiw endeteregagahe bebetu yanurek

  • @WubalemGirma-tc7zg
    @WubalemGirma-tc7zg10 ай бұрын

    Daniye Geta eyesus zemenihin Yasfaw!! Bruk hun!!

  • @ewunetubelete6191
    @ewunetubelete61917 ай бұрын

    I've been waiting for this album on the internet for a long time ; Kudos to those who did this! If it's God's will, I'll meet you physically one day! God bless you Dani man of God!!

  • @user-bb3sm7dk1u
    @user-bb3sm7dk1u3 ай бұрын

    ዘመን ተሻጋሪ ዝማሬ ነውና ተባርከህ ቅር!!

  • @rahelgetachew3778
    @rahelgetachew37786 ай бұрын

    God bless you Daniye hulem adis neh ❤❤❤

  • @nebiatpaulos4574
    @nebiatpaulos457410 ай бұрын

    AAmeeeeeeen Haleluwyaaaaa Geta abzto ybarkhhhhh 🙏❤️🙏🌺💥

  • @marykuki6319
    @marykuki63198 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሜን አሜን

  • @TinsaeHale
    @TinsaeHale2 ай бұрын

    Danyeee eg/br yibatkii 10000000000 amti nurlign❤❤❤❤❤

  • @mimibekele6774
    @mimibekele6774Ай бұрын

    Tebark

  • @faluanselmoginibekit1666
    @faluanselmoginibekit1666Ай бұрын

    Dil asilemidognal❤

  • @kibinash5878
    @kibinash5878 Жыл бұрын

    አሜን 🙏🙏🙏

  • @YanetWaraka
    @YanetWarakaАй бұрын

    Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @asmerashqor8736
    @asmerashqor8736 Жыл бұрын

    Amen Amen hallelujah lord thanks God❤❤❤

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige7 Жыл бұрын

    I cannot stop listening to these songs; I keep on blessing u my brother!!! Amazing songs!!!

  • @samueltadesse9857

    @samueltadesse9857

    Жыл бұрын

    Q

  • @samueltadesse9857

    @samueltadesse9857

    Жыл бұрын

    Q

  • @samueltadesse9857

    @samueltadesse9857

    Жыл бұрын

    Qqqqqqqqq

  • @user-kn4hc6kw1d
    @user-kn4hc6kw1d10 ай бұрын

    you are my brother and sister,we know what old religions we come...

  • @user-vq7oo3hc1r
    @user-vq7oo3hc1r11 ай бұрын

    GBU DANI BLESSED ZAMNEH YBARK

  • @BulchaAdmasu
    @BulchaAdmasu11 ай бұрын

    wow dani amazing mezmur!

  • @user-oy9ly1bg3j
    @user-oy9ly1bg3j6 ай бұрын

    ተመረቀ

  • @hiritimehanisho5162
    @hiritimehanisho51622 ай бұрын

    Temesgen geta ygebhal❤❤❤

  • @aberabulto2276
    @aberabulto22768 ай бұрын

    God Bless You Our Brother Daniel Wish You More Grace.

  • @user-xp1ef5op9c
    @user-xp1ef5op9c10 ай бұрын

    Ameen Ameen❤❤

  • @kiflemariamtadesse8158
    @kiflemariamtadesse8158Ай бұрын

    Yet Hager nwe

  • @TayeWeldeciorcis
    @TayeWeldeciorcisАй бұрын

    Long but nice.

  • @elsagikikdan7316
    @elsagikikdan73163 ай бұрын

    Amenn Amennnnn Goiyta ybareka Dani hawena beruk berkatne nehi ❤

  • @user-zn8ol3dz9d
    @user-zn8ol3dz9d6 ай бұрын

    Geta yibarki dani bante mezemuroch nebese haset tadergalech

  • @user-mr8ec2nt3p
    @user-mr8ec2nt3p2 ай бұрын

    መደገፊያ❤❤❤

  • @teketeymegisso7238
    @teketeymegisso7238Ай бұрын

    Pastor Daniye Anten Ena betesebihn hagerhin Egizhabihe zemenihn hulu yiberk Ke Afi miwote keletoch hulu sisema Ayerekengim yitemegnel

  • @user-sh5ci7sq4r
    @user-sh5ci7sq4r6 ай бұрын

    You are blessed 🙌

  • @AzalechMarkos
    @AzalechMarkos3 ай бұрын

    Dany zamaneh ybarak

  • @britusheferaw582
    @britusheferaw58211 ай бұрын

    Amen ❤❤❤❤❤❤❤geta yibark

  • @user-nt4jm6sh4g
    @user-nt4jm6sh4g4 ай бұрын

    ❤❤❤❤amen amen amen amen geta yibarikahe❤dani abata❤❤❤❤

  • @user-qn1wk9ug8v
    @user-qn1wk9ug8v7 ай бұрын

    God bless your life

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts47711 ай бұрын

    GBU more and more

  • @nigusemoloro5556
    @nigusemoloro55562 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ❤❤

  • @dodopopo6472
    @dodopopo647211 ай бұрын

    አሜን አሜን❤❤❤

  • @user-pk7og3bv1w
    @user-pk7og3bv1w3 ай бұрын

    Zemeni yilemilm Dani enwedihalen🥰🥰❤️

  • @user-qi3cl4hl6t
    @user-qi3cl4hl6t9 ай бұрын

    god iswith you

  • @wardewarde9415
    @wardewarde94156 ай бұрын

    Amen 🙏🙏

Келесі