Daniel amdemichael mezmur,worship,ዳንኤል አምደሚካኤል ዝማሬዎች

protestant mezmur Daniel Amdemichael: ልብ የሚነኩ የዳንኤል አምደሚካኤል ዝማሬዎች mezmur protestant,aniel Amdemichael- Best Amharic gospel song
ዘማሪት መክሊት ማሞ || ሁሌ ከኔ ጋር ነህ... || MEKELIT MAMO || Live Worship |Ethiopian Protestant Mezmure
• ዘማሪት መክሊት ማሞ || ሁሌ ከኔ ...
እውነተኛ ወዳጅ Ewnetegna Wedaj
• እውነተኛ ወዳጅ Ewnetegna ...
ያልሰጠኸኝ ምን አለ - pastor Tekeste Getnet
• Video
Endale Woldegiorgis, አልከሰርኩም! Alaferkum Alkeserkum
• Endale Woldegiorgis, አ...
ዘማሪ ይትባረክ አለሙ || አለኝ ደስ ደስ.... || Yitbarek Alemu || Live Worship |Ethiopian Protestant Mezmure
ሰዉ ያረግና……|| ዘማሪ ሱራፌል ኃ_ማርያም || Singer surafel hailemaryam || Live Worship ||Ethiopian Protestant Mezmure
• Video
የልቤ ደስታ || ዘማሪ ዮሐንስ ግርማ|| Yohannes Girma || Live Worship |Ethiopian Protestant Mezmure
• ልቤ ባንተ ፀና || ዘማሪ እንዳለ...
በቃ_ሲለው_አበቃ || ዘማሪ ፓስተር_ተከስተ|| ዮሴፍ_በቀለ |ዳጊ_ጥላሁን || Live Worship |Ethiopian Protestant Mezmure
• Video

Пікірлер: 178

  • @fikerhailu2442
    @fikerhailu24425 ай бұрын

    አዋ እየሱስን ካገኘሁ ጀምሮ ልቤ ተቀይራል ደግሞ በእውነት ሰው አይረሳም እየሱስ ጌታነው

  • @JonesYonise-cy8fq
    @JonesYonise-cy8fq14 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤Amen ❤❤❤❤❤❤Amen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @birhanegebreigziabher7922
    @birhanegebreigziabher792210 ай бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ያንተመዝሙር ስሰማ ሰላም ይሰማኛል ጌታ ይባርክ ዘመንህ ይባረክ

  • @christismysavior5036

    @christismysavior5036

    7 ай бұрын

    ስለዚህ ይህንን ሰላም የሚሰጥ የሰላም ባለቤት የሆነው ጌታ ኢየሱስን የግልሽ አዳኝ አድርገው ወይንም አድረጊሽው ተቀበለ / ተቀበይ የዘላለም ሕይወት የሚሰጥ እውነት ሕይወት መንገድ የሆነው የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው ተባረክ/ ኪ

  • @EthioNews12

    @EthioNews12

    6 ай бұрын

    @@christismysavior5036መቀበልን ለምወቅ ቃሏ በቂ መሰለኝ አዳራሽ ካልቀየረች አልተቀበለችም ማለት ነው

  • @jerryaboye7200

    @jerryaboye7200

    5 ай бұрын

    ​@@EthioNews12ምን ማለት ነው አሁን እዚህ ጋር ስለ አዳራሽ ያወራ አለ ለምንድነው ክፋትን ለመናገር ሚቸኮለው ሌላው መዝሙር ህይወት አይሰጥም መዝሙር ስትድኚ ሚከተል ስጦታ ነው ከስጦታው ሰጪውይቀድማል❤❤❤❤

  • @MihretShewnngzaw-dz7rn

    @MihretShewnngzaw-dz7rn

    5 ай бұрын

    ​@@EthioNews12አዎ ለሰላሳ ጠኦት እየሰገደች ለሰላሳ ፍጡር እየሰገደች ለሰላሳው እየዘመረች መዳን የለም ቤት በህብረት ለማምለክ ይጠቅማል እንጅ ቅድስናንም ሆነ ህይዎት አይሰጥም አዳራሽ ውስጥ ጌታ አይመለክም ያለህ ማነው ግዴታ የጣኦት መአት መለጠፍ አለብን እግዚያብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው የሚመለከው

  • @dr.garkebobasha4329

    @dr.garkebobasha4329

    5 ай бұрын

    ​@@christismysavior503611❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @harmonymelody6886
    @harmonymelody6886 Жыл бұрын

    እውነት ነው ወንድም፣ ስንት ጊዜ ልጣልና ልረሳ የማገባኝ ቦታ ላይ ራሴን እግኝቼ ጌታዬ ከሁሉ አዳነኝ። የሚገርመኝ የእምላኬ የማያረጅና አለቀብኝ፣ በቃኝ፣ ብሎ ሰልችቶ የሚተው አምላክ አለመሆኑ። ክብር ለስሙ ይሁን።

  • @abebayehualemu6375

    @abebayehualemu6375

    3 ай бұрын

    እውነት ነው ወንድም፣ ስንት ጊዜ ልጣልና ልረሳ የማገባኝ ቦታ ላይ ራሴን እግኝቼ ጌታዬ ከሁሉ አዳነኝ። የሚገርመኝ የእምላኬ የማያረጅና አለቀብኝ፣ በቃኝ፣ ብሎ ሰልችቶ የሚተው አምላክ አለመሆኑ። ክብር ለስሙ ይሁን።

  • @martamata8232
    @martamata82327 күн бұрын

    Egzabeare imsegene❤❤❤

  • @beza8707
    @beza8707 Жыл бұрын

    አሜሜሜሜንንንን ፓስተር አንቴ በረከታችን ነህ እግዚአብሔር እድሜህን የለማልም ተባረክ😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wudegonder3139
    @wudegonder31394 ай бұрын

    You’re the best of the best. You were born to teach through your voice like Endesew Aydelem sew ayresam Getataye. Thank you. ☦️☦️☦️

  • @tsedalebissrat4959
    @tsedalebissrat4959 Жыл бұрын

    እየሱስ ድንቅ ነው እየሱስ እውነት ነው ይግነን በአለም ተባረካልን ወንድማችንን ኣግዚአብሔር ይባርክሕ ይቸምርልህ አዲስ ቆኔ አዲስ አምልኮ

  • @sabrinasaba2109

    @sabrinasaba2109

    5 ай бұрын

    😊😊 21:42 😊😊😊😊😊

  • @jemo5716
    @jemo57166 ай бұрын

    ዘመንሕ በልምላሜ ይለቅ የእግዚአብሔር ጥበቃ ሑሌ ከአንተ ከቤተሠብሕ ጠበቃዉ አይለይ🙏🙏🙏

  • @Ethiopia-cs2ub
    @Ethiopia-cs2ub7 ай бұрын

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን🙏ዳኒዬ አንተ በረከታችን ነህ ፀጋ ይብዛልህ ወንድምነት🙌

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Жыл бұрын

    "እንደሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ" በእውነቱ ይህን ባህርይ መውረስ ይሁንልን፣ ጌታን ለምናውቅ ሁሉ። ተባረኩ።

  • @jonasgodefa1070

    @jonasgodefa1070

    Жыл бұрын

    Bmw e60

  • @tesfenshdewit6842

    @tesfenshdewit6842

    Жыл бұрын

    ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 Жыл бұрын

    ዳኒየ ያንተ መዝሙሮች ሰምቼ ሰምቼ ኣልጠግባቸውም! እግዚኣብሄር ኣብዝቶ ጸጋውን ይጨምርልህ! ኣንተ ለብዙ ሰዎች በረከታችን ነህና!❤

  • @NafyadChalchisa
    @NafyadChalchisa5 ай бұрын

    you are a blessing from our father to all of us ethiopians

  • @crossmedia8061
    @crossmedia80613 ай бұрын

    ዘማሪ ዳንኤል አምደሚካኤል በእውነት እግዚአብሔርን በአንተ አይቻለሁ። እግዚአብሔር አብዝቶ ዘመንህን ይባርክ።🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @fantayefonja4295
    @fantayefonja42952 жыл бұрын

    እውነት ነው ስቱ እዳላየ አልፎን የሄደው እሱግን እልፎን ያልሄደው እል እልእእእእእእእእ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕💕 በእውነት አብሶኛል ስሙ ይባረክ ሃሌሉያ

  • @user-of2mb9nz2v
    @user-of2mb9nz2v4 ай бұрын

    ለዘላለም ተባክልኝ ከነመላውቤተሰቦችህ❤❤❤❤❤❤

  • @AnnaAdisr
    @AnnaAdisr6 ай бұрын

    የኔ እየሱስ እኮ ካሁሉ ይባልጣል አሜን እግዚአብሔር ዛማንህን ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayeabera573
    @abebayeabera573 Жыл бұрын

    አሜንንን ዳንዬ ዘመንክ ከፍ ከፍ ይበል እግዚአብሔር ሁልግዜም አይለይክ 🙌🙌🙌🙌🙌

  • @habteyesabate166
    @habteyesabate166Ай бұрын

    ምን አለ እናንተ ላይ ጌታ ኢየሡሥ መቶ በተነጠቅን እንዲህ ባሁኑ የዘማሪ ዘፋኞች አና የሠባኪ ወላዋዮች ባልተሸማቀቅን

  • @user-ok6do5tt7g
    @user-ok6do5tt7g5 ай бұрын

    Amen amen amen amen 🙏 danye indeti idemiwod yanten mazmur sisama ibaraklw zamnhin ybarki tabrki zamnhin ye geta bet ylaq kifu ayagagn ba damu tashafan ❤❤❤❤❤

  • @aduyegetatune5069
    @aduyegetatune5069 Жыл бұрын

    አሜንንንንን ሃሌ ሉያ እንደ ሰዉ አይደለም ጌታዬ😇🙌🙏💕💕💖💖💖💘😭💕

  • @berekettitos2948
    @berekettitos29482 жыл бұрын

    ኢየሱስ ጌታ ነው !!

  • @kiflepatros7954

    @kiflepatros7954

    2 жыл бұрын

    አሜን ሀሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @berekettitos2948

    @berekettitos2948

    2 жыл бұрын

    @@kiflepatros7954 አሜን አሜን ተበርኩ ❤❤

  • @asterhailu1149
    @asterhailu11494 ай бұрын

    🙏🏻🙏🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏

  • @meklitesubalew3451
    @meklitesubalew34513 ай бұрын

    አለ የሚሰማ የሚያይ ኧረ አለ ሰዎች ሲጠሉን ሲያንቋሽሹን ሲረግጡን ደግሞ የሚገባንን ሲወስዱብን ሲከለክሉን በሰራችን እንኳ እንዳንሰራ እንዳንናገር አሳስረው ሲያስቀምጡን የሚያይ የሚረዳ ጌታ በዙፋኑ አለ፡፡

  • @fenetbedo3224
    @fenetbedo32246 ай бұрын

    Ameeen ilililililil ilililililililili haleluya 🙏🙏🙏

  • @kassechsirgut6550
    @kassechsirgut65503 ай бұрын

    Amen Amen 🙏 ❤

  • @user-zt3pz1ec6t
    @user-zt3pz1ec6t5 ай бұрын

    ታባረክልኝ ጌታ ይባሪክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tsganeshalemu5809
    @tsganeshalemu58096 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏 አሆ ማንም ❤ሳይዎቅ ያዎከኝ ጌትዬ ናው ታባረክ ፓስተር nዳኒዬ ዛማንክ ባጌታ በእየሱስ ስም ይባረክ እድሜ ይጫማርብክ

  • @sergutmengistu944
    @sergutmengistu944 Жыл бұрын

    ዳንዬ ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ 🙏

  • @emebetzike9223
    @emebetzike9223Ай бұрын

    Yes he is lord

  • @Digafu1996
    @Digafu19966 ай бұрын

    አሜን ጌታ ይበረክ ደንኤል

  • @HalleluyaZema
    @HalleluyaZema4 ай бұрын

    Halleluya ... God bless you Daniye!♥♥♥

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan23382 жыл бұрын

    Daneshwo geta yebarkh

  • @user-ir6ue3oh9e
    @user-ir6ue3oh9e11 ай бұрын

    ዳንዬ ያንተ መዝሙሮች ሰምቼ አልጠግብ አለኝ ጌታ ይባርክህ።

  • @monaali9356
    @monaali9356 Жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ሰው አይረሳም ጌታዬ ።

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66065 ай бұрын

    Amen

  • @Betamo11
    @Betamo116 ай бұрын

    Dear brother God blessings you

  • @inpskhalifa701
    @inpskhalifa7018 ай бұрын

    ጌታ ብርክ ያርግክ ወድማችን በመዝሙሮችክ ተባርኪያለው

  • @user-pp3tg4ws9j
    @user-pp3tg4ws9j6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💛

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede66066 ай бұрын

    God is good

  • @emebetzike9223
    @emebetzike9223Ай бұрын

    God bless u

  • @yacobmisgna418
    @yacobmisgna4186 ай бұрын

    አሜን

  • @elinaatube5654
    @elinaatube56542 жыл бұрын

    Uuuuuf geta birk yarigin sisemuti xam yalewu mezimuri daniye enwediyalewn

  • @alexopsycho6838
    @alexopsycho6838 Жыл бұрын

    Lib yemiyareka mezimur newu

  • @tsehayneshlema1955
    @tsehayneshlema1955 Жыл бұрын

    geta zemnhen Yebark

  • @meskeremdebebe9973
    @meskeremdebebe99733 ай бұрын

    ሰው የማይረሳ ጌታ ክብር ለዘላለም ለእርሱ ብቻ ይሁን ❤❤❤

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido83986 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስው ተባርክ በብዙ

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 Жыл бұрын

    ጌታ ዘመንህን በሙሉ ከነቤተሰብህ ሁሉ እግዚኣብሄር ይባርክህ ዳኒየ የንብሩ የኔ ተወዳጁ ወንድሜ!!!

  • @degefuwodajo-jq6xy
    @degefuwodajo-jq6xy Жыл бұрын

    ጌታ ብርክ ያድርግህ፣😭😭😭🙏🙏🙏🤲🤲

  • @degefuwodajo-jq6xy

    @degefuwodajo-jq6xy

    Жыл бұрын

    እውነት ነው እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ❤🙏🙏🙏🙏🤲🤲

  • @redietdribsa662
    @redietdribsa6623 ай бұрын

    እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ አሜን😢😢😢

  • @user-mj1zn7ng9y
    @user-mj1zn7ng9y3 ай бұрын

    ዘመንህ ይባረክ ስርበሽ የሚረጋጋኝ መዝሙር ነዉተባሰክ🎉🎉🎉

  • @degefuwodajo-jq6xy
    @degefuwodajo-jq6xy Жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜንአሜን እንደ ሰው አይደለም ሰው አይጥልም ጌታ

  • @hmq3388
    @hmq3388 Жыл бұрын

    እዉነት ነውሰውአይረሳም ጌታ ዳኒ ጌታ ይባርክ

  • @HanaAbeje-lh7dd
    @HanaAbeje-lh7dd7 ай бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @meronaklilu4539
    @meronaklilu45392 ай бұрын

    ዳኒዬ ተባረክ የኔ ወንድም ❤

  • @fatumamohammad7720
    @fatumamohammad77202 жыл бұрын

    ፓስተር ዳነአል ገታ ኣብዝቶ ይባርክህ

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido83986 ай бұрын

    እግዚአብሔር. አይጥል

  • @mhsenailmhsenail2098
    @mhsenailmhsenail2098 Жыл бұрын

    አሜን አሜን 😭🙏🙏🙏

  • @eyesusgetaneweyesusameljen4865
    @eyesusgetaneweyesusameljen4865 Жыл бұрын

    AmeenAmeen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen❤

  • @habtamuhaile7133
    @habtamuhaile71337 ай бұрын

    EXACTLLY

  • @seblewongelabate5409
    @seblewongelabate5409 Жыл бұрын

    Amen hallelujah

  • @meleketetadesse6143
    @meleketetadesse61434 ай бұрын

    God bless u , daniel abdemishiel . god has blessed with your music . thankyou .

  • @emebetzike9223
    @emebetzike9223Ай бұрын

    Yes big trueath

  • @mariamburhangh5060
    @mariamburhangh50602 ай бұрын

    አሜንንንንን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤

  • @user-hf5nc1qm5v
    @user-hf5nc1qm5v2 жыл бұрын

    ጌታ ይባርካችሁ ፀጋውን ያብ ዛላችሁ

  • @siyetesfay1732
    @siyetesfay1732 Жыл бұрын

    Yazemrenal geyta markenal atibo hiwet keyro Ye E/r medan ke enki ena werh belto❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @teredatafesse8822
    @teredatafesse8822 Жыл бұрын

    በጣም ደስ የምል መዝሙር ዳን ጌታ ይባርክህ

  • @mieronasefa9544
    @mieronasefa9544 Жыл бұрын

    Tebareke tbarekale bemzemurek

  • @bedanegemechu4686
    @bedanegemechu4686 Жыл бұрын

    What a blessing songs, Dani, Mighty God Bless You.

  • @tedrostesfazion5017
    @tedrostesfazion50172 жыл бұрын

    you are blessed I am always blessing signson

  • @user-cs2qu1gh1w
    @user-cs2qu1gh1w5 ай бұрын

    egzabere amilaki tsegawuni yabzalh geta yebarki zere yibareki tebarke kire

  • @eteneshigebeyo7957
    @eteneshigebeyo79575 ай бұрын

    Amen amen Tebareki 🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @workinashforsido8398
    @workinashforsido83986 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏

  • @adduyegetaliji739
    @adduyegetaliji7392 жыл бұрын

    Tsegawu Yibzalih

  • @jossyegetalij8444
    @jossyegetalij8444 Жыл бұрын

    አሜንንንንንንንንን

  • @YemeserachYohhanes
    @YemeserachYohhanes2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @meheretutsige7
    @meheretutsige72 жыл бұрын

    GETTA YESUS yibarkih yene wondim!!! Amlakachin EGZIABHER ende sow aydelem - kibru yissifa le zelialem!!!!

  • @sofiamengesha2711
    @sofiamengesha27112 жыл бұрын

    ጌታ ይባረክ ከሕ

  • @biritusherere2291
    @biritusherere22912 жыл бұрын

    Geta. Abizito. Yibarik

  • @rahel8375
    @rahel8375 Жыл бұрын

    ብሩክ ሁን

  • @ghideit5931
    @ghideit5931 Жыл бұрын

    ተወዳጁ

  • @yoditabebe7785
    @yoditabebe7785 Жыл бұрын

    ተባረክ ወንድሜ❤❤🎉🎉

  • @LemmaDesalegn-ht4zw
    @LemmaDesalegn-ht4zw3 ай бұрын

    Tebareki Dani. Geta yicemirili

  • @meazakinfe2511
    @meazakinfe25112 жыл бұрын

    amennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @user-ht4ov4sq5w
    @user-ht4ov4sq5w Жыл бұрын

    Daanii Eebifam

  • @Tube-yq9hf
    @Tube-yq9hf2 жыл бұрын

    we are proud of

  • @nigussieeyassu6525
    @nigussieeyassu65259 ай бұрын

    stay blessed, more grace up on to you big bro. great love, endless grace, peace..... may God serve you the one you served....

  • @admassasefa3747
    @admassasefa37472 жыл бұрын

    Getan ewedihalew akebrihalew💙 be blessed🙏

  • @ethiopianjamber2155
    @ethiopianjamber2155 Жыл бұрын

    We love you Donnie God bless you

  • @betelberhe7416
    @betelberhe7416 Жыл бұрын

    Amen Amen

  • @medhinbeyene2804
    @medhinbeyene28042 жыл бұрын

    Geta Yibarkh

  • @ebaayenu4042
    @ebaayenu40427 ай бұрын

    GOD Bless You!!

  • @SosoMoh-fl4ei
    @SosoMoh-fl4ei3 ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን 💞💞💞🙏

  • @deborahjesus5631
    @deborahjesus56312 жыл бұрын

    wy nebs arki mezmur new geta yibarkew

  • @netsenetwoldemichael7352
    @netsenetwoldemichael73528 ай бұрын

    🎉zemenh Hulu begins ybarek

  • @selamuneshjone9572
    @selamuneshjone9572 Жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @miihretkebero2395
    @miihretkebero23952 жыл бұрын

    Ameeeeeeeeeeeeeeeeeeeee

  • @comceil9544
    @comceil95444 ай бұрын

    አሜንንን 💜💜💜

  • @QwertyAsdfgh-fk6sw
    @QwertyAsdfgh-fk6sw3 ай бұрын

    እውነት ነው ጌታ ሰው አይጥልም::

  • @its38bby62
    @its38bby626 ай бұрын

    እየሱስ ፡ ክርስቶስ ፡ የጌቶች ፡ ጌታ ፡ ነዉ ፡ ወንድሜ ፡ የአይኔብርሃን ፡ አትፍሪ ፡ ያለኝን ፡ እግዚብሔር ፡አመሰግናለሁ ፡

  • @ZinashBekele-dv2qh

    @ZinashBekele-dv2qh

    5 ай бұрын

    Amen Amen Amen

Келесі