ጴንጤዋ ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ | mezmur yared | lidetekal | efoy | aklile | enat betekrstian

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ጴንጤዋ ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ | mezmur yared | lidetekal | efoy | aklile | enat betekrstian
ጴንጤዋ ኦርቶዶክስ መሆን እፈልጋለሁ | mezmur yared | lidetekal | efoy | aklile | enat betekrstian
ጥቁር ነጭን አጎላ | gadisa | yohad | mezmur yared | antsh | barok | meku | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Пікірлер: 26

  • @user-hm6ez8dx1x
    @user-hm6ez8dx1x2 күн бұрын

    ዛሬ ስንት ትምርት እንደተማርኩ ከያዝኩት ማሌቴ ነዉ እህቶች ጎቦዞች ናችሁ ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርላቹ ለህላችንም በእመነታችን የፅናን

  • @berhtykidane3815
    @berhtykidane38152 күн бұрын

    ❤❤❤ትንሻ ን አለማድነቅ ንፉግነት ነው❤❤❤በርቺ እህታችን

  • @tko4438
    @tko44382 күн бұрын

    ታንሿ ትለያለች እኮ በእዉነት ❤❤❤❤😊

  • @Legna27

    @Legna27

    2 күн бұрын

    በጣም ጀግና ናት በእውነት እግዚአብሔር ጥበብን ይጨምርላት ለኛም ሠምተን የህይወት ፍሬ የምናፈራበት ያርግልን❤

  • @tko4438

    @tko4438

    2 күн бұрын

    @@Legna27 አሜን በእዉነት🥰🥰🥰🥰❤

  • @user-ql9bm9ve9k
    @user-ql9bm9ve9k2 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ይሰማልን ወንድሞች ስለ ስላሴ ያስተማራቹት ትምህርት ደስ ይላል ለመጨመር ያህል ግን ስለ እግዚአብሔር ስንናገር እግዚአብሔርን አንድ ነዉ ብለን እንደ ሰዉ በአንድነት ብቻ ልንወስነዉ አንችልም አንድም ሶስትም መሆን ይችላል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብቻ ናት የእግዚአብሔርን አንድነትና ሶስትነት ለእኛ በሚገባን መንገድ በስነ ፍጥረት ምሳሌ በሰው ምሳሌ አድርጋ ጠንቅቃ እያስተማረች ያለች ቤተክርስቲያን ናት። የስላሴን አንድነት እና ሶስትነት ሌሎች እምነቶች የማያምኑት በስጋዊ አመለካከት ሰለሚመለከቱት ነዉ ። ረቂቁ ነነር ለማመን ይቸገራሉ የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ግን በመንፈስ ቅዱስ የምትመራ ስለሆነ ስጋዊዉኑም መንፈሳዊዉም አራቃ በሚገባ ምሳሌን ተጠቅማ ታስተምራለች።

  • @lilydemissie1956
    @lilydemissie19562 күн бұрын

    ትንሿ በርቺ

  • @abuka8588
    @abuka85883 күн бұрын

    Kale hywet yasemaln

  • @tsigabalemu5142
    @tsigabalemu51422 күн бұрын

    ሐኛ የእግዚአብሔር ቃል ለው እንቁዋችን

  • @sefugirma5430
    @sefugirma5430Күн бұрын

    Bertuln wendmoch

  • @saronmulg1253
    @saronmulg12532 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hailcom7604
    @hailcom76043 күн бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekebebeberhanu1552
    @mekebebeberhanu15522 күн бұрын

    ህጉን መጀመሪያ እወቅ

  • @user-vb8rt9hx1w
    @user-vb8rt9hx1w2 күн бұрын

    አህመድ የኢምራን ወንድም ነህ መሠል ትወራጫለህ

  • @Hla_we
    @Hla_we2 күн бұрын

    ቲንሿ መርዝዋ

  • @AlAin-sz1od
    @AlAin-sz1od2 күн бұрын

    ‏‪2:44‬‏ ،

  • @AbrhemSuk
    @AbrhemSuk2 күн бұрын

    መዝሙረ ያሬድ ሙስሊሞች ግን ብእደዝ አይናት መልስ እየተመለስላቸው አይመስለኝም

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l2 күн бұрын

    Edst aderachew yefitari wedajuch

  • @asnakemengistu6658
    @asnakemengistu66582 күн бұрын

    ለምን ሙስሊሞቹ የሚናገሩትን ሰምተን እናተ አትመልሱም

  • @user-it7wn4xo7z
    @user-it7wn4xo7z2 күн бұрын

    ሙስሊሞች እና ፍቅር ሲዝም አንድ ኘው።

  • @user-vs1lw2zo5s

    @user-vs1lw2zo5s

    2 күн бұрын

    😂😂😂😂😂😂

  • @user-kx3ss6re4x

    @user-kx3ss6re4x

    2 күн бұрын

    የምር አዎ የግዜ ርቀት ነው እንጂ😂

  • @user-it7wn4xo7z

    @user-it7wn4xo7z

    Күн бұрын

    @@user-kx3ss6re4x 😂😂😂👍

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw2 күн бұрын

    yade የምትባል ልጅ ሁል ጊዜ ኮሜንትህን አዬዋለዉ እግዚአብሔር የማስተዋል አይምሮ ይስጥህ አሁን ለፃፍከዉ ኮሜንት ትንቢት ዳንኤል 7:9 አንብብ እሺ ሌላ ከመፃፍ በፊት አሰተዉል ጌታ ይርዳህ

  • @user-vs1lw2zo5s

    @user-vs1lw2zo5s

    2 күн бұрын

    እንደኔ ልብ ብለሽዋል ጌታ ማስተዋሉን ይስጠው ሁሌ ስድብ

  • @adinasentube0020

    @adinasentube0020

    2 күн бұрын

    @@user-vs1lw2zo5s ኮመንቱ ለማማር ሳይሆን የጥላቻ ንግግር ስለሆነ ለ KZread Report አድርጉ

Келесі