ለጋዲ ወንድም ወዳጆቹ በሙሉ የእንኳን ደስ አለክ መልዕክት አስተላለፉለት | yohad | eyob | gadisa | antsh | enat betekrstian

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ለጋዲ ወንድም ወዳጆቹ በሙሉ የእንኳን ደስ አለክ መልዕክት አስተላለፉለት | yohad | eyob | gadisa | antsh | enat betekrstian
ለጋዲ ወንድም ወዳጆቹ በሙሉ የእንኳን ደስ አለክ መልዕክት አስተላለፉለት | yohad | eyob | gadisa | antsh | enat betekrstian
ለጋዲ ወንድም ወዳጆቹ በሙሉ የእንኳን ደስ አለክ መልዕክት አስተላለፉለት | yohad | eyob | gadisa | antsh | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Пікірлер: 85

  • @user-be4do2fh8z
    @user-be4do2fh8z7 күн бұрын

    አንዳንድ የዱርዬ ቃላትን ባትጠቀሙ ይሻላል። የእግዚአብሔርን ቃል የምትነጋገሩ መሰለኝ

  • @winniea9803
    @winniea98038 күн бұрын

    ውድ ወንድሞቼ ፀጋውን ያብዛላቹ እናተ ከፈጣሪጋ ወደፊት እጃ ማንም ተነስቶ ስላወራ እናተን ማሸማቀቅ አይችልም ጋዲ ወንድሜ ኮንጌራ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @AaBb-kr3bi
    @AaBb-kr3bi8 күн бұрын

    ጋዲዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ Congra ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @seblemekbib9248
    @seblemekbib92488 күн бұрын

    ወድማችን ጋዲሳ እኳን ደስ አለህ እኩን ለዚህ ቀን አደረሰን ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v8 күн бұрын

    እሳይይ ጋዲዬ 🌷🌷🌷 እንኳን ደስስስስ አለክ ወንድማችን የኛ ጀግና በቤቱ ያፅናህ

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g8 күн бұрын

    ቀሲስዬ በጣም ነው ምወዶት ማከብሮት ምናልባት እነዚ ወንድሞች ስለሚሰሞት ይሆናል ሁሌ ሚገስፅዋቸው ግን በሌላ ያሉት እየከፈቱ ግራ ሲያጋቡ አስቁሙ የሚላቸው ማንም የለም እነዚ ወንድሞች ላይ በጣም ብዙ ጫና ይበዛል ይህን ለማለት ነው ❤

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z8 күн бұрын

    ጋዴ ወንድሜ እንኳን ደስ አለ እግዚአብሄር ከእውቀት ላይእውቀት ይጨምርልህ

  • @Menelik27
    @Menelik278 күн бұрын

    መምህር ያሬድ ትዕግስትህ ትህትዕናህ የሚገርም ነው። ጋዲሳ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሃ።

  • @ucycg7529
    @ucycg75298 күн бұрын

    ጋዲዬ ወንድሜ እንኳን ደስ አለህ Congra በጣም ደስ ብሎኛን ደስ ብሏችሁ ሰላየኋችሁ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse8 күн бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉 ጋዲሳ ውድ መምህሬ !!! ❤❤❤ እንኳን ደሰ አለህ 🎉🎉🎉 በእውቀት ቤተክርስቲያንን የምታገለግል ትጉ መምህራችን ❤❤❤❤❤ እግዚያብሔር እውቀትን ጥበብን ጥጓን ያሳይህ 🎉🎉🎉 የተዋህዶ ፍሬ የኔ ደርባባ !!! በጣም ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta89518 күн бұрын

    ወንድሞቼ ክናንተብዙእየተማርኩነው ግንእናንተንየማይመጥነገቦታአትስጡ ፀጋውንያብዛላችሁ!!!

  • @OppoDuos-m2k
    @OppoDuos-m2k8 күн бұрын

    ጋዲ ወንድምች ❤❤❤ እንኳን ደስ አለክ❤❤❤

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x8 күн бұрын

    አሜን❤ አሜን❤ አሜን❤ አሜን ❤ አሜነ ❤❤❤😍😳😍😍🙏😍💐💐💐💐💐

  • @kingcell4899
    @kingcell48997 күн бұрын

    አሜንአሜንአሜን

  • @user-jf3vi1iy1z
    @user-jf3vi1iy1z8 күн бұрын

    ወንድሞቸ በናንተ ብዙ ሰዉ እየተለወጠ ነው እናንተ በርቱልን

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk8 күн бұрын

    ወንድሞቼ ጌታ ኢየሱስ ወደ ቀድሞ ፍቅራቹህ ይመልስልን🤲✝️🥺 ያ ፍቅራቹህ ናፍቆናል🤝♥️🕊 ክርስቲያን እህት ወንድሞቼ ቃሉን እንጂ ሰውን አትከተሉ የማንም ደጋፊ ነቃፊ አትሁኑ ሁሉም ለኛ ፩ ናቸው♥️✝️☝

  • @meseretnegusie5078
    @meseretnegusie50788 күн бұрын

    ያሬድ ወንድሜ ወንድማዊ ምክርህ ነገሮችን እምታይበት መንገድ ሁሉ አስተያየትህ ደስ ይላል ልብን ይጠግናል በእውነት ❤ሁላችሁም በርቱ ወደፊት ቀጥሉ እኛ ክብራችን እግዚአብሔር ነው ክብርሁሉ ለሱ ይሁን!!!

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj8 күн бұрын

    ጋዲሳ እንኳን ደስ ያለህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesitube3179
    @mesitube31798 күн бұрын

    Hundaa keessaanuu bagaa daas siin jedhee obbolaa keenyaa hunddaa keessaanuu barumsii keessaaniis ta'e jalaallii keessaan baay'ee daas namaa jettuu❤

  • @mesitube3179
    @mesitube31798 күн бұрын

    Gaddii bagaa gammaddee tiiruu❤❤❤

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta89518 күн бұрын

    ዝማሬመላክያሰማልን ዲቆንያሬድ ጋዲሳእንካለዚቀንአደረሰህ!🌹🌹🌹

  • @welekesete8182
    @welekesete81827 күн бұрын

    ስጋውን ለማጠየቕ ነው እዮባ፡ ለስጋው እኮ ወልድም ፈጣሪው ነውይ፡

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta89518 күн бұрын

    ዝማሬመላአትያሰማልእታችን!!!

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta89518 күн бұрын

    ዝማሬመላክያሰማልብስሬ!!!

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu30128 күн бұрын

    ጋዲ እንኩአን ደስአለክ

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw8 күн бұрын

    በጣም ደስ ይላል መዝሙር

  • @asmaraamdeberhan6824
    @asmaraamdeberhan68248 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይባርኮት ቀሲስ🙏🏽

  • @fjghhthhhf9126
    @fjghhthhhf91268 күн бұрын

    እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ ቀን አበቃህ ወንድሜ

  • @SelamTemeche-vz8pu
    @SelamTemeche-vz8pu8 күн бұрын

    Congratulations gadi bruh kezi belay kef bel egziabher yirdah🥰🥰

  • @GddghdHdhfdh-gu3kd
    @GddghdHdhfdh-gu3kd7 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @janatbh8616
    @janatbh86168 күн бұрын

    Gadiya enqane desi alhe wededddddff

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos3058 күн бұрын

    ወንድማችን እንኳን ደስ አለክ ባንተ ስም ክትፎ እየበላው ነው

  • @tigistabajiru7595
    @tigistabajiru75958 күн бұрын

    Enkuan dess alachiu hulachihum❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-uy6gl7uz3t
    @user-uy6gl7uz3t8 күн бұрын

    Gadisa wendime enqwan lezih abekah enqwan des aleh. bezih agatami ebakachehu ye yohden photo asaum

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw8 күн бұрын

    ጋዲ እንኳን ደስ አለህ ኮንግራ

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk8 күн бұрын

    አባቶች ለምን መልስ አይሰጡም😢 ምን እስከሚኮን ነው ዝም ያሉት😢

  • @ninjago9518
    @ninjago95188 күн бұрын

    ጋዲ ጋዱ ጋዲ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya55298 күн бұрын

    ወይ ፍላወር😂😂😂😂

  • @YilakFissaha-nc3qw
    @YilakFissaha-nc3qw8 күн бұрын

    አዎን ጋዲ በጣም Early father ላይ የለዉ አቋሙ የሚገርም ነዉ ዋዉ መዝሙረ ጥር ላይ እንጠብቃለን ለዛ ያድርስህ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt8 күн бұрын

    Kesis tewoderos egziabher yebarkwot . Mn aynet zemn lay endedersen? betechirestyanen almadamet elhejnrneten yetlabese tewled .hulu awakinenjn yalbet zemen

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt8 күн бұрын

    Mugabe beluyen nw alawakinet blachehu yemtacheht??

  • @winniea9803
    @winniea98038 күн бұрын

    ሳታቂ ገብትሽ አትተብተብ

  • @Mt-lz1lt
    @Mt-lz1lt8 күн бұрын

    Ende yalachehu defaroch nachu ? Ye telantu yene megabi aemere astmheron nw eynkefachehu yalachehut??? Er bakachehu? Er tehetena kewdet alesh???

  • @user-cghh
    @user-cghh7 күн бұрын

    አትነቃቀፍ

  • @lidulidiya5529
    @lidulidiya55298 күн бұрын

    ለምን ትደክማላችሁ ይቺ ገመድ አፍ ከእውነት ነፃ ነች ተሳደቢ ተብላ ተልካ ነው😂😂😂

  • @user-xs8vl3hf6s
    @user-xs8vl3hf6s8 күн бұрын

    እዩብ ማን አለብኝ እያልክ ነው አንተን ሰህተት የሚል ኦርቶዶክሳዊ በየቤቱ እየቦለክ ነው ወደ ልብክ ተመለሰ አውን እንኳን ቄስስ መክረው ከወረዱ ቦአላ ተመልከት ምትናገረው አረባካቹ ተው በጣም ያሰጠላል እርሰበእርስ ጥላቻ

  • @user-rz6mo7nw1n
    @user-rz6mo7nw1n8 күн бұрын

    ለምንድነው በእኛ ቤተ እምነት ውስጥ የስህተት ትምህርት ሲነገር ጠያቂ የሌለው? ወይስ የስህተት ትምህርት በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ቢቻ ያስተማረ ሰው ነው ሚወገዘው? በእመቤታችን ስም የተሳሳተ ትምህርት ሚያስተምሩ ጳጳሳትስ አይወገዙም😢?

  • @frehiwotasnake1546

    @frehiwotasnake1546

    8 күн бұрын

    Werega alemetyekachewn bemen awekesh

  • @user-rz6mo7nw1n

    @user-rz6mo7nw1n

    8 күн бұрын

    ​​@@frehiwotasnake1546No መንፈሳዊ ሰው መመራመር አለበት ጥፋትን ለመሸፈን አትሯሯጡ😢 በጣም ትልቅ ስህተት ነው የሰሞኑ አባት የተሳሳቱት😢

  • @AaBb-kr3bi

    @AaBb-kr3bi

    8 күн бұрын

    እውነት ነው አባታችን የስህተት ትምህርት ነው ያስተላለፉት እኔ አፍሬአለው ከምር ደግሞ እንደዚ ስትይ መናፍቅ ብለው ይሰድቡሻል መጀመሪያ ቤታችንን እናፅዳ ዝም ማለት የለብንም እመቤታችን ታማልዳለች ግን ከእግዚአብሔር በላይ አይደለችም

  • @user-rz6mo7nw1n

    @user-rz6mo7nw1n

    8 күн бұрын

    @@AaBb-kr3bi ተቆርሿሪ መምህር የሌለባት ቤተ እምነት ይመስል ጳጳስ የለ መጋቢ የለ መነኩሴ የለ የራሳቸውን ፍልስፍና ኣምጥተው ይጫኑብናል ያሳዝናል የስህተት ትምህርት ሚታያቸው በአምላካችን በኢየሱስ ክርስቶስ ላ ሲሆን ነው ፣ በቅዱሳን እና በእመቤታችን ስም ሚነግዱ ሃሰተኞች አይወገዙም!

  • @FfEw-ob2hk

    @FfEw-ob2hk

    8 күн бұрын

    ምንድነው ስህተቱ

  • @Menelik27
    @Menelik278 күн бұрын

    እባካችሁ ምናለበት ይሄን የማይረባ ዓሳብ እየያዛችሁ ለምን ግዜ ታጠፋላችሁ። እዛ ኛው ቤት በናንተ ላይ የተነሳ ሴይጣን አለ እትስሙ እባካችሁ ወንድሞች ታስፈልጉናላችሁ። በተቻላችሁ ጆሮ እትስጡ እባካችሁ። እውነት ልንገራችሁ ስለበረታችሁ ስለተወደዳችሁ ነው ምክንያት የሚፈልጉባችሁ።ለማንኛውም ከይቅርታ ጋር ለንግግሬ ከእውቀትም ነፃ ናቸው እዛ ኛው ቤት ያሉት አትስሙ እባካችሁ።ለማንኛውም ወደ ትምህርቱ አተኩሩ በተቻላችሁ ጆሮ አትስጧቸው። አባቶችም እኮ አቁሙ እያሉዋችሁ ነው።

  • @ShowMeYourGlory77
    @ShowMeYourGlory778 күн бұрын

    የጠንቋዮችና የመተተኞች ስብስብ : ምድረ ዝርክርክ

  • @mengistualamneh2182

    @mengistualamneh2182

    8 күн бұрын

    Ke friachew tawkuachewalachehu ....... bante tegltse eko bro

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    8 күн бұрын

    😂😂😂

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    8 күн бұрын

    😂😂😂

  • @SalamSalam-mt3ds

    @SalamSalam-mt3ds

    8 күн бұрын

    ሰብስቡላቸዉ በቃ የተዘረከረከዉን ጥንቆይ የሚየድ ሰዉ ነዉ የሚያቀዉ እኛ አናቅም መተተኛ አናቅም በእየሱስ ስም የተወጋ ይወን ሴጣን ስልጣን የለዉም

  • @kirubailyazachew5848

    @kirubailyazachew5848

    8 күн бұрын

    anetim sew honk jilt

Келесі