እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian

This KZread channel is a wonderful channel where you can find Ethiopian orthodox Tewahdo church teaching, debate with other religion & worship.

Пікірлер

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta89514 минут бұрын

    ቃለሂወትያሰማልንበጣምየምወዳችልጆችእያሰተማራችሁ የምታዝናኑን!!!

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x46 минут бұрын

    ተሙዬ ጀግና ነክ ለእውነት የቆምክ❤❤❤❤

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x49 минут бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-to8wj2wn6e
    @user-to8wj2wn6eСағат бұрын

    Endalk Understood the business .

  • @kaleb3028
    @kaleb30282 сағат бұрын

    እኤፍሬም ይሄንን ቪድዮ መልሰክ ስታየው ታፍርበታለህ እርግጠኛ ሆኜ ነው ምነግርህ ይሄን የህል ክደት ደሞ በደንብ ልክ እዳልሆንክ ታ ውቀዎለህ እጅ ላለመስጠት ነው እንጂልቦናህን ያብራልህ🥺

  • @Legna27
    @Legna272 сағат бұрын

    በፈጣሬ😂 ይህን ዶ የተባለ ሠውዬ ባታስገቡት እባካችሁሁሁ ሠለቸኝ እኔብቻ ላውራ😅ይላል

  • @SamsonTekeste
    @SamsonTekeste3 сағат бұрын

    የረሳችሁት ነገር ፈቅር ሁሉንም ያካትታል

  • @kaleb3028
    @kaleb30283 сағат бұрын

    ዳኒ ከሚባል ልጅ ጋር ሰታወሩ ሁሌ ጭቅጭቅ እናተም አተውትም እሱም ጥግ ድረስ የደረሰውን ጥላቸውን ቤቱን አቆሽሾ ይወጣል ተውት እኛንም አታናዱን

  • @kaleb3028
    @kaleb30284 сағат бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭የተደፈነው ልባቹን እግዛብሔር ይክፈትላቹ

  • @kaleb3028
    @kaleb30284 сағат бұрын

    ይሄ ልጅ ከማሪያም ለፓሰተሩ እናት ይቀርባል ምንም ጥያቄ የለውም ልቦና ይስጣቹ ዼንጤዎች

  • @mulusewmola47
    @mulusewmola474 сағат бұрын

    ወዳጄ ማማራችን ሐሪፍ ነዉ ነገር ግን ከማሪያም ተማሩ ማለት ከጌታ አትማሩ ማለት አይደለም አምላኳ ሲመርጣት ለምን መረጣት ማለት ይቻላል

  • @kaleb3028
    @kaleb30284 сағат бұрын

    ሳጥናአኤል እንኳን እንደዚ ልጅ ማሪያምን አይጠላትም ሎቱ ስባት አነጋገሩ እራሱ የጥላቻ ቅናት ከሷ ጋር ልወዳደር ሳይልም አይቀርም ውይይይይይይይይየ ኧረ ልብህን የደፈነውን አጋንት በ6 ወር ፀበል ነው ሚወጣው በቀላል የሚወጣ አጋንንት አይደለም እኔ ተቃጠልኩ

  • @kaleb3028
    @kaleb30284 сағат бұрын

    ምን አይነት የጥላቻ ጥግ ነው የምታሳዩት የጌታ እናትን ?የጌታ እናትን ወየውላቹ ተከታትላቹ የሷ ሰም ሲጠራ እደዚ ደማቹ የሚተከተከው እግዛብሔር ልቦና ይስጣቹ ኧረ ምን ጉዶች ናቹ

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw46604 сағат бұрын

    እራሱ ይጠይቃል እራሱ ይመልሳል። የሚርም ነው።

  • @woinshetayalew5181
    @woinshetayalew51814 сағат бұрын

    ከገባቸው ተሜ በደንብ ነገርከዋል

  • @SisaiSisai-m1m
    @SisaiSisai-m1m4 сағат бұрын

    Orthodox lezelalem tinur 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse5 сағат бұрын

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የደቡብ ጴንጤማ መፅሀፍ ቀዱሱን ጢባጢቤ ተጫወተበት 😂😂😂😂😂😂😂

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk5 сағат бұрын

    ፈልቶ የቀዘቀዘ ወተት ዓለም ዓቀፍ ቸርች😂😂😂 ወይ ተሜ😂 ጌታ ካተጋ ይሁን❤

  • @ehtemaryamb1431
    @ehtemaryamb14316 сағат бұрын

    ጸጋውን ያብዛላችሁ ለሁላችሁም

  • @user-es6dq5vq3m
    @user-es6dq5vq3m7 сағат бұрын

    የተዋህዶ ልጆች ምን እንሁንላችሁ ? እናንተ በምታስተምሩት እማናውቀውን አወቅነ ብዙ ሰው ሀይማኖቱን ለቆ የነበረው ተመለሰእግዚአብሔር እውቀታችሁን ያዳብረው በርቱ የተዋህዶ አርበኞች

  • @user-lc5ow7bn9l
    @user-lc5ow7bn9l7 сағат бұрын

    Sitan zegetubetal fitari masetawel

  • @user-ck4nh3xk1x
    @user-ck4nh3xk1x7 сағат бұрын

    ወይ አዳልክ😂😂😂😂😂 ተላት በሳቅ ሞትኩ😂

  • @israel9958
    @israel99588 сағат бұрын

    እንኳን ድንግል ማርያም ሙሴም ትሁት ተብሏል ይላል ብዬ ስጠብቅ 😂😂😂አይ መናፍቅ ከእመቤታችን ትህትናን ብትማሩ ትዕቢተኞች አትሆኑም ነበር፣ ወንድሞቼ ቃለህይወት ያሠማልን፤።✝️✝️✝️

  • @aberabelay3140
    @aberabelay31408 сағат бұрын

    ፕሮቴሴታንቶች የአምልኮ መልክ አላቸው ሀይሉን ግን ክደውታል

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse9 сағат бұрын

    ሞኬ ! ቋንጣ ጴንጤ 😄😄😄😄😄😄

  • @WubalemasratWubalemasrat
    @WubalemasratWubalemasrat9 сағат бұрын

    ገና እንዘምርለታለን ለ ድንግል ማርያም ለጌታዬ እናት ምክንያቱም መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ሮሜ ፲፫-፯ ስለ ሚል።

  • @melesednna1132
    @melesednna11329 сағат бұрын

    ተሜ ግን የምር በሳቅ ነው ፍርስ የደራኬኝ

  • @befekadumekonnen
    @befekadumekonnen9 сағат бұрын

    ሰው እንዲህ ድርቅ ይላል 😂 አኬ ፀጋውን ያብዛልህ አተራመሳቸው እኮ 😂 ጌታ ሰው ከውሃና መንፈስ አለ እንጂ ከእምነትና ከውሃ የተወለደ አላለም ቃሉ እነሱ ግን ዝቅ ብሎ ማመን ይላል እንጂ ውሃን አላነሳም የሚሉት ቃሉ የማይለውን ነው ስለዚህ ከታች ስለእምነት ማንሳቱ ውሃን አያስፈልግም ማለቱ አይደለም ምክንያቱም ያመነ ሰው ነው የሚጠመቀውና ዝቅ ብሎ ስለእምነት አስተማረ ስለሆነም በጌታ ያመነ ዳግም የሚወለደው ከመንፈስና ውሃ ነውና።

  • @senayetedema5238
    @senayetedema52389 сағат бұрын

    እኔ ኦርቶዶክሳዊት ነኝ አይማኖቴ ዘፈን አጥያት መሆኑን በደንብ አስተምራኛለች እናም አልሰማም

  • @melesednna1132
    @melesednna11329 сағат бұрын

    ደቡብ ከና ሞተነል እውነት ነው ጴጤ ደቡብ ክልል ተገማምቶል

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse9 сағат бұрын

    ጌርሳም አና ዳኒ ፍሬሽ ጴንጤዎች ናቸው ? ብስጭታቸው ይመሳሰላል 😂😂😂😂😂😂😂

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay5989 сағат бұрын

    ተዋህዶ ቤተክርስትያን እንኳንስ በአምልኮ ቦታ በማናቸውም ስፍራ ምዕመኖቿን ዘፈን እንዳይሰሙ ትከለክላለች

  • @Ayeante
    @Ayeante9 сағат бұрын

    ራሱ ዮናስ ጎርፌ የሚባለው ታዋቂ የፕሮቴስታንት ሙዚቀኛ መጽሐፍ ቅዱስ ላይ ዘፈን የትም ቦታ ኃጢአት አልተባለም ብሎ ሽንጡን ገትሮ በfm ራዲዮ ሲከራከር ሰምቸዋለሁ።

  • @asteryigezubelay598
    @asteryigezubelay5989 сағат бұрын

    ፕሮቴስታንቶች ቤተ እምነታችሁ የአምልኮ ቦታ መሆኑ ቀርቶ ጭፈራ ቤት ሆኗል፣ ዘና ፈታ በሚል ፕሮግራም ቢተካ ምን ይመስላችኋል?

  • @belachewashenafi675
    @belachewashenafi67510 сағат бұрын

    ይህን ትምህርት ከማን እንደተማረው ማን በነገረኝ?

  • @brcrrgchihh3303
    @brcrrgchihh330310 сағат бұрын

    ክክክክክክክክ በእናተህ አትዋሽ በእውሸት ክርስቶስ ይሚከብር አይምሰልህ እናም ኦርቶዶክስ ዘፍንን ያውግዛል ክክክክክክ ፓሮስታት እኮ በይ አዳራሹ የቤርቤር ሰዎች እይዘፈናችሁ ያላችሁ እናተህ ናቸው😂😂😂😂

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc9 сағат бұрын

    @@brcrrgchihh3303 እኔ ኦርቶዶክስ መፅሐፍቅድሱ አማኞች እንደሆንን በሙሉ ልብ እነሰክራለሁ መፅሐፍ የከለከለውን ኦርቶዶክስነኛ ብሎ ቢዘፍን መፀለይ እንጂ ቤተክርስትያናችን ሌላ አታስተምርም

  • @user-qt8kh4gj9f
    @user-qt8kh4gj9f10 сағат бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeniTadesse
    @MeniTadesse10 сағат бұрын

    ወይ ሙለታ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የማርያም ጥላቻ ሊገልህ እኮ ነው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሙሌ አንተ ከ እየሱስ ምንም አልተማረክ አልመሰልክም 😂😂😂 አትፆምም አትፀልይም !!! በአጠቃላይ ክርሰቶስን አታውቀውም የአንተ አምላክ ሽንትቤት ቁጭ ያለው ሉተር ነው 😂😂😂😂😂😂 በጬ ጴንጤ 😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @DawitGossaye-bm6tc
    @DawitGossaye-bm6tc10 сағат бұрын

    ክርስቶስን ያለ ቤተክርስትያን አገኘሁ ማለት ቀልድ ነው ወደጥንቱ ቤተክርስትያን ታሪክ ፊታችሁን አዙሩ

  • @user-bk3fz5vh9z
    @user-bk3fz5vh9z10 сағат бұрын

    ፍቅርን ከክርስቶስ ትህትናን ከማርያም ያልተማረ አገልጋይ አይሆንም ምሳሌ ይውረድ ከትሮሱ ላይ ❤❤❤ማርያም ፊደል ናት❤❤❤

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit417111 сағат бұрын

    እመቤታችን ወንጌልን ሰብካለች? አዎ በወይኑ መሞላት ጊዜ እሱን ስሙት ማለት ስብከት ነዉ። ትህትና የላትም ድንግል ማርያም ?ፍቅር አይደለችም ? ባትሆን ኖሮ ባልመረጣት ነበር ልጇ። እኔ እማቀዉ በመመረጧ ከሷ በመወለዱ መንጨርጨር የሚገባዉ ዲያቢሎስ ነበር እሄን ሁሉ ስሟ እንዳይነሳ ጴንጤዎች የማትፈልጉት ምን ጉድ ነዉ? እንዴ አክብሯታል መርጧታል እናቴ ብሎ ጡቷን ጠብቷል የተንከራተተች እሷ የለፋችሁ ይመስል አንርሳዉ አላችሁ ከሷ የቀረበ የለዉም።ምንም ማድረግ አትችሉም ተመርጣለች ምንም ማድረግ አይቻልም ተፈጸመ።

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye32711 сағат бұрын

    Geta yeker yeblachwe ye cherstose Eyesus enate kedest kbert dengle màryamn lemn kebdachewè makeber geta Eyesusen negusun yewèldèche enate endete maseb tesanchwe chefen aynachwen yabralachwe ortodoxe wendmochye egziyabher yebarkachehu mnfeskeduse yemrachehu

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit417111 сағат бұрын

    ትህትናን ከማርያምፍቅርን ከክርስቶስ ያልተማረ አገልጋይ ❤❤ ማርያም ፊደል ናት ❤❤❤

  • @mehertmomberger8720
    @mehertmomberger872011 сағат бұрын

    እዬብዬ እንዴት እንደምወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን ።

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ12 сағат бұрын

    እንኩአንም ሆርቶዶክስ ስላረቀኝ ተመስገን

  • @ዲቦራ
    @ዲቦራ12 сағат бұрын

    ወይኔ ጌታን ምን ይባላል አንዳልክ አሜን ሲያስብላቸው ምን ጉድ ነው በቃ የመጣው ሁሉ አሜን ያስብላል ጎበዝ አንዳልክ በርታ በላቸው ሳር አስግታቸው አይ እንዳልክ አሜን ያስብላል

  • @user-iv6zs6fp3m
    @user-iv6zs6fp3m12 сағат бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን ኑርልኝ

  • @mintesnotyikirbelegn9173
    @mintesnotyikirbelegn917312 сағат бұрын

    "WOMAN definition and meaning | Collins English Dictionary Collins Dictionary" woman in American English · 1. the female human being (distinguished from man) · 2. an adult female person · 3. a female attendant to a lady of rank · 4. a wife. "

  • @winnerreta4378
    @winnerreta437812 сағат бұрын

    እንደ ሙለታ ያለ የዞረበት ሰው አይቼ አላውቅም

  • @Genetshiferaw-ij5nj
    @Genetshiferaw-ij5nj13 сағат бұрын

    አኬ እኔም አይቼዋለው ግን ለምን ብዬ አራሴን ጠየኩ ግን ለምን?????