ጴንጤ እናት እና ልጅ ወደ ኦርቶዶክስ መጡ | gadisa | eyob | yohad | lidetekal | abu | enat betekrstian

Join this channel to get access to perks:
/ @enatbetekrstian
#orthodox #ethiopianorthodox #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ #መዝሙር #orthodox #ተናገር #ጴንጤ #ኦርቶዶክስ #orthodox #seifuonebs
ጴንጤ እናት እና ልጅ ወደ ኦርቶዶክስ መጡ | gadisa | eyob | yohad | lidetekal | abu | enat betekrstian
ጴንጤ እናት እና ልጅ ወደ ኦርቶዶክስ መጡ | gadisa | eyob | yohad | lidetekal | abu | enat betekrstian
ጴንጤ እናት እና ልጅ ወደ ኦርቶዶክስ መጡ | gadisa | eyob | yohad | lidetekal | abu | enat betekrstian
ethiopian mezmur
eritrean orthodox mezmur
orthodox christianity
begena mezmur orthodox ethiopian
ethiopian orthodox sibket
ethiopian orthodox mezmur 2022
alen mezmur
apostolic answers
ethiopian orthodox mezmur
gadisa
orthodox mels alat
orthodox tewahedo mel's alat
ማህበረ ቅዱሳን tv
Mezmur_Yared,Mezmur yared
Lidetekal
Felege atnatewos
መዝሙረ ያሬድ
lidetekal
ፈለገ አትናቴዎስ
Gadisa
ሶፊያ ሽባባው
ዲያቆን ዘማርያም
መሪጌታ ሙሴ
ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መልስ አላት | ortodox tewahdo mels alat
tewahedo,ortodox,ኦርቶዶክስ,ተዋህዶ,መልስ,አላት,meheretab getachew,memeher dr zebene lemma,mezmure yared,ethiopian news,apostoloc answers, lidetekal, ፈለገ አትናቴዎስ, mezmur_Yared, ቅድስት ቤተክርስቲያን,atnatios,new,teqel,meretab,ethiopia,kesis tewdros,quanquaye nesh dngel,mehreteab asefa / ምህረተአብ አሰፋ,eotc,aklile,zebene,eotc tv,mariam,question,answer,apostlic answer,yoni magna,hagere,protestant,haymanot,ማኅቶት ቲዩብ,mahtot tube,ማህቶት ቲዩብ,mahtot,ማኅቶት,mahtot tube mezmur,mahtot tube tewodros yosef,wubet nesh,mahtottube,mezmur tube,bezebane kirub,mahiberekidusan mezmur,eotc,ማህቶት,sobese,tewahedo,yilma hailu,ዘማሪት ማኅደር ለታሪክ,begena mezmur,beyegedamatu,alekebegn beye,best ethiopian,yilal andebete,adgenal bedeju,tekle haymanot,gena belejenete,tewahido mezmur,semun yabezachew,ye amlak akabe heg,haylen bemistegn,yilma hailu mezmur,eotc tv,eotc,toronto,menbere,berhan,birhan,kidest,mariam,saint,mary,cathedral,church,ethiopian,orthodox,tewahedo,mezemeran,mezmur,ethiopia,youth,choir,sunday school,senbet,meskele,coptic,sunday,school,ontario,canada,tycos,sene,michael,mikael,ሰኔ,ማርያም,ኦርቶዶክስ,ኢትዮጵያ,ተዋሕዶ,ቤተ ክርስትያን,ክርስትያን,ሰንበት,ትምህርት,ቤት,መዝሙር,መዘምራን,ቅድስት,ድንግል,መንበረ,ብርሀን,ethiopian orthodox tewahedo church,spiritual song,

Пікірлер: 37

  • @ucycg7529
    @ucycg752913 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን እኛ እህቶቻችሁ የመዳምን ስራ የምንሰራው እናተን እያዳመጥን ነው ሰሞኑን ደብሮኝ ነበር ሰላየኋችሁ ደስስስስስስስስስ ብሎኛን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabamulat2268

    @sabamulat2268

    Күн бұрын

    Ayzoshe ehete

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega200113 күн бұрын

    በርቱ በጣም ጥሩ እያደረጋቹ ነው።ቢያንስ ሁሉም ኦርቶዶክሳዊ መሠረታዊ የክርስትና ትምህርትን አውቆ(ሰልጥኖ)ተገንዝቦ መኖር አለበት።ሌላውን ማስተማር ባንችል እንዃ አውቀን ራሳችንን መከላከል ግድ ይላል።

  • @chanietsehay7477
    @chanietsehay747713 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ የኛ ውድ ወንድሞች ሰላየሗችሁ በጣም ደስ ብሎኛል ሰሞኑን ሰለ ጠፍችሁ ደብሮኝ ነበር

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk13 күн бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቻችን እንኳን ደህና መጣቹህልን ጌታ ከናንተጋ ይሁን❤❤❤

  • @user-uy6gl7uz3t

    @user-uy6gl7uz3t

    13 күн бұрын

    ተባረኩ ታናናሽ ወንድሞቼ በርቱ ገና ብዙ ሠዎችን ትመልሳላችሁ

  • @Legna27
    @Legna2713 күн бұрын

    በርቱ ወንድሞች ብዙ ተጠቅሜያለሁ❤ ከሌሎች ጋር ክርክር እና ጭቅጭቅ ምንም አይጠቅምም ትምህርት ብቻ አስተምሩን የፈለገ ይስማ ባካችሁ😊😊😊

  • @birhan-lp2vz

    @birhan-lp2vz

    13 күн бұрын

    እውነት ነው

  • @ayatbasyouni5800
    @ayatbasyouni580013 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏

  • @user-ze8iv3xo1y
    @user-ze8iv3xo1y13 күн бұрын

    ወድሞች እኳን ደህና መጣቹ አትጥፉ ይከፋናል እመብርሀን ትጠብቃቹ ❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @Hayat-hj1gk
    @Hayat-hj1gk13 күн бұрын

    ✍እናት ቤተክርስቲያን የነታላቁን ትምህርትም ሼር ኣድርጉልን🙏✝️♥️

  • @user-ri9pt3mb8s
    @user-ri9pt3mb8s8 күн бұрын

    ወድሞቻችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ የቤተ ክርስትያን መሰረታዊ ትምህርት ስላስተማራችሁን እናመሰግናለን

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn13 күн бұрын

    አሁን መዝሙረዬ ብቻ ነዉ የጎደለብን በጣም ናፍቆኛል😢😢😢😢

  • @SOLO-su8el
    @SOLO-su8el12 күн бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን የረዥም ጊዜ ሕልሜ ነበር የሥላሤን ትምህርት መማር እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዓገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ

  • @kisisebsibe9408
    @kisisebsibe940813 күн бұрын

    ጎበዞች ይሔ በጣም መልካም ነዉ ተከታታይ የሆነ ትምህርት ለማንም የሚጠቅም ነዉ ከመናፍቅ ጋር ጉንጭ አልፋ ወሬና ክርክር እንዲሁም በነገረ ድህነትና ነገረ ማርያም ላይ የማይገባ የሚዘባርቁ እንደነ አኬ ያሉ ሰዎች ከድፍረት ንግግር ተቆጥበዉ አግባባዊ የሆነዉን የዚህ አይነቱን ቢያገለግሉ ይሻላል

  • @estegntaKafeyalw
    @estegntaKafeyalw13 күн бұрын

    ሰላም ወድች እውነት ይህ ሚድያ ምከታትል ከጀመረኩኝ ብዙ ግዜ አደረጋለህ ሰሙ እናት ቤት ክርስቲያን ያላል ግን ለምን ብዙ ወንድሞች ይሚስትላልፉት ትምህርት አለ ለምን አታስትላልፉም ለምሳሌ ትላንት ታላቁ ጃቢር ቤት በጥም ምርጥ ይማይጠገብ ትምህርት ነበር ከዚህ ትምህርት በፉት ማለቴ ነው እና እንድ ስማችን እናት ከሁን እናት ሁሉንም ባንድ አይነ ነው ይምታይው እና ሁሉንም ወንድሞች እንወዳለን የሁሉም ትምህርት መማር እንፍልጋል እና በአንድ አይነት ልቀቁለን ጎራ አትያዙ እኛንም ሀጥያት አታስገብን ይለሁነ ሀሳብ እይስጥን እና ሚዞናዊ ሁኑ እናንተ ታስትምሩን አላችሁ እናንትው ታፈረሱት አላችህ

  • @user-me3bs2gl7k
    @user-me3bs2gl7k12 күн бұрын

    ጥሩ ነው ደሰ ብሎኘ ተማርኩ እንደዚህ ስታስተምሩ ደስ ትላላችሁ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam384613 күн бұрын

    Welcome back to our brothers. Nice to see you all 🙏❤❤❤

  • @meskiy1967
    @meskiy196712 күн бұрын

    Welcome back, merte ortoducsawyan brothers. we missed you so much ❤️ ❤

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx13 күн бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ዉድ ወንድሞቼ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ii2kk9ne3z
    @user-ii2kk9ne3z11 күн бұрын

    kale hiwet yasymalin❤❤❤

  • @user-xb1wp9jo6t
    @user-xb1wp9jo6t12 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ወንድሞቻችን

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta895113 күн бұрын

    አዎስለኦርቶኮክስ አስተምሩን ከመናፉቃን ከመዳረቅ !!!

  • @agegnheuatena3920
    @agegnheuatena392013 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @tsegazenebe2379
    @tsegazenebe237911 күн бұрын

    ወንድሞች ተባረኩ ስለምታስተምሩን መንፈሳዊ ትምርት🙏🙏🙏🙏

  • @user-gr7vz8vs2x
    @user-gr7vz8vs2x11 күн бұрын

    ❤❤❤🎉

  • @FgFg-ou8tn
    @FgFg-ou8tn13 күн бұрын

    enkuan dehna metachihuln❤❤❤❤❤ kalehywot yasemaln

  • @AbrahamBaza-tq6vm
    @AbrahamBaza-tq6vm13 күн бұрын

    💚💚💚💚

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam384613 күн бұрын

    Where is Ake ??

  • @tazinoboshi6587
    @tazinoboshi658713 күн бұрын

    Bexam dasi yemil xiru Jimare new bartu wondimoch ❤

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy12 күн бұрын

    “በነ ጋዲሳ ትምህርት ወደ ኦርቶዶክስ የመጣው” በረከቱኑ ከእግዛብሔር ውሰዱ ከሰው አትሹ ? መንፈሳዊነትን ልበሱ ።

  • @nekutube4870
    @nekutube48705 күн бұрын

    sele mestere selase yasetemarachuten temehert felege atawut ; balefew sament please linkun lakulegn

  • @nekutube4870

    @nekutube4870

    3 күн бұрын

    amesegnalehu

  • @mekdesdesta8951
    @mekdesdesta895113 күн бұрын

    ጥቅሱን ብታሳዬን እናስራሆነን ለምንሰማእስክሪን ሻትማረግይመቻል!!!

  • @Firehiwotfikadu249
    @Firehiwotfikadu24913 күн бұрын

    betam konjo new

  • @yade716
    @yade71612 күн бұрын

    ወደ ኦርቶዶክስ መጡ? ደህንነት ሊጠፋ እነደሚችል ማረጋጠጫ አገኛችሁ። እንኳን ደስ አላችሁ።

  • @ethiopiawit4171
    @ethiopiawit417113 күн бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤

Келесі