No video

#ኦሮሞዎች

ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ከምንም ጥቃት መከላከል፡፡ ቀኖናዋን እና ዶግማዋን ጠብቀን በማስጠበቅ ስብከት፣ የንግስ በዓላት፣ መዝሙር፣ የቤተክርስቲያንን የአስተዳደር ችግሮች እና ሌሎችን መርሀ ግብሮች ለአማኞቿ ማሳወቅን በቅንነት እና በእውነት እንሰራለን፡፡
እባክዎ እውነትን ከወደዱ ሰብስክራይብ በማድረግ ይቀላቀሉን
#ለአስተያየት_እና_ለማንኛውም_ጥቆማ_በ0913642012_
/ @mahbermedia ተቆጡ #እሳትን_መዳፈር_በመንግስት_ባለስልጣናት_ስም_የግለሰብ_ሃሳብ_የሚያስተላልፉ

Пікірлер: 2 000

  • @almazamenamenamenejigu5020
    @almazamenamenamenejigu502011 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ነጋሽ በጣም እናመሰግናለን🙏

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    11 ай бұрын

    ምና ባ ህታመጣለህ፡አተዋቄፈ ታን፡ስሰድብ፡አደልየምትውለው፡ያንተመልካም፡የሌላው፡ኩነኔተዘቅዘቅ

  • @0ahh858

    @0ahh858

    11 ай бұрын

    ጀግና ወንድምነት ሆንብለው አማራን ያዋረደ አስሎት ነበር ግን

  • @mahletferezer535

    @mahletferezer535

    11 ай бұрын

    እድሜና ጤና ይሰጥህ በጣም ነው የማከብርህ።

  • @mariamaria8168
    @mariamaria816811 ай бұрын

    ወንድማችን ሁሌም ለቤተክርስቲያናችን ያለክ ክብር እስከ እስር ቤት ብዙ መስዋት የምትከፉል ወንድማችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @muluayelign5744

    @muluayelign5744

    11 ай бұрын

    አሜን

  • @seblewengel2843

    @seblewengel2843

    11 ай бұрын

    አሜን 🤲🤲🤲🙏

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    11 ай бұрын

    አሽቃባጭ

  • @meselubekele

    @meselubekele

    11 ай бұрын

    ድምፅ አይስማም

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    11 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤ 🙏

  • @frd11123
    @frd1112311 ай бұрын

    አወ እኔ ሙሥሊም ነኝ ግን በጣም አገሽግሾኛል ንግግሩ ለፍርድ አቅርባችሁ ፍርዱን ሥጡት

  • @sintayehubelay8912
    @sintayehubelay891211 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ነጋሽ በዳዳ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede594211 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ማለት እንደዚህ ነው ለእውነት የቆመ ንጹህ ሰው።

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    11 ай бұрын

    True 👍 ❤

  • @user-vs8kq4zi4p

    @user-vs8kq4zi4p

    11 ай бұрын

    ምርጥጋዜጠኛነው

  • @tsehaytsehayand

    @tsehaytsehayand

    11 ай бұрын

    yes ❤❤❤❤❤

  • @weynshetshewaluleyr3346

    @weynshetshewaluleyr3346

    11 ай бұрын

    @@tsehaytsehayand እረ ተቃጠልን መልኩን አታሳዩን

  • @rahilbelete6940

    @rahilbelete6940

    11 ай бұрын

    እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው ⛪️⛪️👌❤⛪️⛪️⛪️

  • @EyobBolt-em4ff
    @EyobBolt-em4ff11 ай бұрын

    ቡዙ ጋዜጠኛ አይቻለው ነገሽ በዳዳን የሚያክል አይቸህ አላውቅም ምክንያቱም ለህሌናው የሚኖር ምርጥ የወሮሞ ልጅ ነዉ እናመሰግንአለን

  • @tsehayniguse4675
    @tsehayniguse467511 ай бұрын

    ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን! መመኪያችን እግዚአብሔር ነው!

  • @fozyaabrar3727
    @fozyaabrar372711 ай бұрын

    በእውነት በጣም ያማል ነጋሽ ወንድማችን እግዚአብሔር በጥበቡ ይጠብቅህ

  • @danielfeisa3284
    @danielfeisa328411 ай бұрын

    አንተ ወንድሜ ንጹህ እና ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ ነህ የምትወደው እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @user-xw2kf7ri5t
    @user-xw2kf7ri5t11 ай бұрын

    የግዜ እንጂ የሰው ጀግና የለውም ፈጣሪ ደግሞ ቀን አለው

  • @estermekonnen8929

    @estermekonnen8929

    11 ай бұрын

    ትክክል እንዲህ የደነፋብን ሁሉ የጁን ያገኛል።

  • @kwkw2678

    @kwkw2678

    11 ай бұрын

    እሄ ያሴጠን ታላለክ አካሉም ይማሠክረል እሄንን እቀውን ቆርጦ አንገቱላይ አስረው ካታማውን ማዞር ለሌላው ትምህርት እንዲሆን እሄ ገጠወጥ

  • @lilibeza

    @lilibeza

    11 ай бұрын

    That’s True

  • @shawaye5579

    @shawaye5579

    11 ай бұрын

    Tekikel 😢😢😢

  • @Robely-v9b

    @Robely-v9b

    11 ай бұрын

    ይሄ ምን ወንድ ነው በአንድ ጥፊ የሚወድቅ ደደብ ነው።

  • @tigistnigussie8155
    @tigistnigussie815511 ай бұрын

    ወገኖቼ እግዚአብሔር ስለሁሉም ቀን አለው ከኛ የሚጠበቀው በትእግስት በሐይማኖታችን ጠንክረን መቆም ነው ።

  • @haronwcherkos4015
    @haronwcherkos401511 ай бұрын

    አንተ ተባረክ ወንዳማችን ይሄ መንግሰት ያው ኦርቶዶክስን አይደግፍም ብሎ ነው እድሜ ለመንግሰት መንግሰት ሰናገኝ ጥያቄ እንጠይቃለን

  • @mercy9108
    @mercy910811 ай бұрын

    " የቤትህ ቅናት በላኝ " ተብሎ እንደተጻፈ ወንድሜ ለቤተክርስቲያን ያለህ ቅናት ደስ ይላል ። ዘመኑ ግን የስርዓት ሳይሆን የነውር ስለሆነ የሚቆምበት ቀን ግን አለው ። በግና ፍየል የሚታይበት ስለሆነ እግዚአብሔር ቀን ስላለው በቀኑ ያስተካክላል በውስጥም፣ በውጭም። ቤቱንማ አይተወም ሁሉ የስራውን ያጭዳል

  • @estifanossolomon7008

    @estifanossolomon7008

    11 ай бұрын

    አንተ የእናት ቤተክርስቲያን ልጅ ከፍከፍበልልን እድሜይስጥልን የኦርቶስን ሀሳብነውየገለፅልን

  • @selamendrise
    @selamendrise11 ай бұрын

    ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ የኔ ኦርቶዶክስ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe674811 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ቤተክርስቲያናችንን ጠብቅልን😢😢😢 ወድማችን ተባረክ ❤❤

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta11 ай бұрын

    የተዋህዶ ሆኦ ብላቹ ስለተነሳቹ ደስ ብሎኛል ተዋህዶ ዲሳደቡ በጣም ያመኛል ተዋህዶዬ😢😢😢😢

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete694011 ай бұрын

    እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ጠርቼ የእማልጠግበው ስም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የጌታዬ እናት እመ ቦዙሃን ⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🙏🙏🙏

  • @mellyedward688

    @mellyedward688

    11 ай бұрын

    Amen amen

  • @user-wg9cn6zs5v

    @user-wg9cn6zs5v

    11 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @mesartalemu8516
    @mesartalemu851611 ай бұрын

    ጌታ ሆይ ኸረ ይቅርበለን በእኛ ሀጢያት ቅድስቷ ቤተክርስቲያን የተዋረደቹው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @mulugetademissie4640
    @mulugetademissie464011 ай бұрын

    ወንድሜ መድሀኒአለም ያክብርህ ይጠብቅህ የጊዜ ጉዳይ ነው እግዚአብሔር በቃ ሲል ወጀቡም ማዕበሉም ፀጥ ይላል።

  • @hanuyanuse3940
    @hanuyanuse394011 ай бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኘ ነገር ግን ከጎናቹ ነን አይዞን ሁሉም ያልፈል ። እኛ ሚያምርብን እንዲ ስንደጋገፍ ነዉ ።

  • @stgeorge7371
    @stgeorge737111 ай бұрын

    እውነተኛ ጋዜጠኛ ነጋሽ እግዚአብሔር ይባርክህ!!!❤😍

  • @KingsTVCa
    @KingsTVCa11 ай бұрын

    መንግስት ቢኖር እደዚህ አይነት ጭቃ በተከበረ ሀይማኖት ላይ አይፈነጭም ነበር ጨበሪያም

  • @miniagebrenegus7156
    @miniagebrenegus715611 ай бұрын

    ተባረክ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን እንዳ አይነት ጋዜጠኛች ያብዛልን ለእውነት ሁሌም የቆምክ እግዚአብሔር ከፍ ያርግህ 🙏🏾

  • @elizabethzewude8072
    @elizabethzewude807211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንድ ተዋህዶ ሁሌም ትኖራለች❤

  • @peacelove4778
    @peacelove477811 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ነጋሽ የተዋህዶ ወንድሜ ሳላመሰግንህ አላልፍም ወንድሞቻችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @Shewaye991
    @Shewaye99111 ай бұрын

    ነጋሽ ወንድሜ እኛ የአማራ ልጆች የኦሮሞን ሥነ ልቦና እናውቀዋለን ተዋልደናል ተጋምደናል ስለዚህ አንዳንድ ባለጌዎች የሚናገሩትን አናይም ፈጣሪ ልቦና ይስጠው ይኽው አማራስ የሚገደለው የአማራ ብልፅግናዎች አይደለም ፈጣሪ በየቤታችን ያሉትን ጨካኞች ቀልባቸውን ያሲዝልን

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon55111 ай бұрын

    እግዚአብሔር ቀን አለው እንዲህ በእምነታችን የቀለዳችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይፈርዳል

  • @welansaali674
    @welansaali67411 ай бұрын

    ነጋሽዬ ጀግና የተዋህዶ እንቁጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናያድልልን እውነት እግዚአብሔር ይፈርዳል የቀን ጀግናእንጂ የሰው ጀግናየለውም የጂህን ታገኛለህ ፍርድከፈጣሪነው

  • @estermekonnen8929
    @estermekonnen892911 ай бұрын

    ለእውነት መቆም ትልቅነት ነውና ተባረክልን🙏💐🌺💚💛❤ ይህ ሰው ከራሱ የተጣላ ነገር የጠማው የህዝብ ጠንቅ ነው።

  • @tabe8913
    @tabe891311 ай бұрын

    I’m so proud of you my Brother. It gives me hope to see people like you. Shine on my beloved Country. Almighty God is always your Protector. 🙏

  • @user-qp6ow2pp6q
    @user-qp6ow2pp6q11 ай бұрын

    እዉነት ነዉ ለኛ የቆማችሁ እግዚአብሔር ይቁምላችሁ አሜን

  • @shewayezerihun2064
    @shewayezerihun206411 ай бұрын

    ወንድሜ እመቤቴ ፀጋውን ታብዛልህ ለእውነት እንደቆምህ ሁሉ እውነተኛው አምላክ በነገሮችህ ሁሉ ያበርታህ እንደ አንተ ያሉ ውድ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጆች ያብዛልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-be8ks6ey6n
    @user-be8ks6ey6n11 ай бұрын

    ፈጣሪ አምላክ ልቦና ይስጠን እመ አምላክ እናቴ የአስራት አገርሽን ኢትዮጽያን ጠብቂልን

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt11 ай бұрын

    ምን አይነት ከባድ አይነት ችግር ላይ ነን የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቀን

  • @tesfayewolde5324
    @tesfayewolde532411 ай бұрын

    You are a man. You are real orthodox and Ethiopian. Love you

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma259911 ай бұрын

    ልጁን የሰማይ አምላክ ይፈዉሰዉ ጌታ እየሱስ የታሰርክበት ሰንሰለት ይፍታልህ እግዚያብሄርን መፍራት ያግኝህ

  • @derejeshiberu549

    @derejeshiberu549

    11 ай бұрын

    ቆሻሻ በሪሳይካ ይጠቅማል ይሄ ከዛ በታች ያለ አይብ አንጎል

  • @yesewneger950
    @yesewneger95011 ай бұрын

    እውነት ነው አንድ ሰው ክፉ ተናግሯል ብለን በመላ ሁሉንም መወንጀል የለብንም ደግሞ ፈጣሪ ከብሄርተኝነትና ከጥላቻ ያውጣንና ሁላችን ለሀገራችን ነው መቆም ያለብን ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @teferiwoldegiorgis2941

    @teferiwoldegiorgis2941

    11 ай бұрын

    ተይ እንጂ¿ አንድ ሰው በድፍረት ለሚሰራው ወንጀል መቀጮ ከሌለውማ "ህግን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንም" የሚለው መልዕክት የተሳሳተ እና የውሸት ነው ማለት ነዋ በቃ፡፡ ስለዚህ እኔም መጥቼ በርሽ ላይ ልፀዳዳ፡ የት ነው ቤትሽ?

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc11 ай бұрын

    ጋዜጠኛ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤

  • @mitiktube7214
    @mitiktube721411 ай бұрын

    ተባረክ እውነተኛ ጋዘጠኛ በእውነት እናመሰግናለን ለእውነት መቆም እንዴት መታደል ነው 🙏

  • @sadamjibril340
    @sadamjibril34011 ай бұрын

    ማንም የማንንም እምነት መንካትም ሆነ ማንቋቨሽ አይችልም ብቻ አላህ የተሻለውን ጊዜ ያምጣልን የአላህ

  • @noorai-nn8dl
    @noorai-nn8dl11 ай бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤❤❤ እውነት ያማል ያሳዝናል ሁሉም ኦርቶዶክስ ስም ሳይጠሩ አያወሩም ተመስገን አምላክ ❤❤❤🙏🙏

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf11 ай бұрын

    አንጀት አርሥ ንግግር ተባረክ ወንድማችን🙏🙏🙏🙏

  • @zewdituadmasu6038
    @zewdituadmasu603811 ай бұрын

    ፈጣሪ ይባርክ ወንድሜ እንዲህ ያለ ባለጌ የማንንም ብሔር አይወክልም እንደዚህ አይነት ሰዎች ናቸው የሚያባሉን አላማ ቢስ ሆዳም ነው

  • @aiderousabdella4338
    @aiderousabdella433811 ай бұрын

    U speak 100% correct brother only we can live in peace & stability when we respect one another. In Quran ALLAH said we create u in different ethincs & people to know & respect one another. May ALLAH bring peace to Ethiopia people. ❤❤❤

  • @etalembekele8831
    @etalembekele883111 ай бұрын

    ወንድማችን ክብረት ይስጥልን።

  • @wendiamsal4298
    @wendiamsal429811 ай бұрын

    ወንድሜ ነጋሽ እንደስምህ በሁሉም አገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ አእምሮ ውስጥ ነግሰሀል የብሔር ድንጋይ ያልተጫነህ እድሜና ጤና ይስጥህ እውነት ነጻነት ነውና ነጻ ነህ እኔ ስመለከትህ ብዙ ያቀረብካቸውን መርሀ ግብሮች ተመልክቻለሁ ኑርልን

  • @befair2029
    @befair202911 ай бұрын

    Ye Mahler Media akrabi Egziabher yisti yirdaa Ethiopia lezelam tenure❤ Orthodox Religion lezelalm yinure Ameeeeen

  • @jonijoni534
    @jonijoni53411 ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ ነጋሽ ጥሩ ስራ እየሰራህ ነው።እድሜ ልካችንን አብረን የኖርነውን የአማራ ትግሬ ኦሮሞ ደቡብ ህብረት በእውነትም ለማፈራረስ ከባድ አጋንንት ተለቆብናል።ፈተናውን እናልፋልን።መንግስትም የሚተችበትን ድክመቶች ሪፎርም በማድረግ ማስተካከል ሲገባው እርስ በርስ እንድንባላ እየጣረ ይመስለኛል።

  • @zinagizat5269
    @zinagizat526911 ай бұрын

    ለሕግ ይቅረብ ልባችን ተሰብሯል💔እስኪ ከዚህ የበለጠ ምንም የለም😢

  • @user-wl3lj9xf5x

    @user-wl3lj9xf5x

    11 ай бұрын

    ማጅራቱን ተይዞ ወደ ከርቸሌ ተወርውሯለሰ

  • @onlymine4294

    @onlymine4294

    11 ай бұрын

    ሰውንም በገጀራ በድንጋይ በአደባባይ ገድለው የታሰረ የለም እንኳን ተሳድቦ አገር ያስፈራል

  • @edomedom4858

    @edomedom4858

    11 ай бұрын

    እኛ የተደፈርነው በሌለ ሕግ የሕግ ያለህ እያልን ከጬኸት ያላለፈ ነገር ስለምናደርግ ነው መደራጀት እና ቋሚነት ያለው ስራ ካልሰራን አደጋ ላይ ነን።

  • @engudaymengiste9683

    @engudaymengiste9683

    11 ай бұрын

    ጌታ እግዚአብሔር መቅሰፍት ይላክበት!

  • @abay5630
    @abay563011 ай бұрын

    ወንድማችን ነጋሽ ባለህበት እግዚአብሔር አምላክ በቸርነቱ ይጠብቅህ አንተን ወልደው ያሳደጉ ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ ያክብራቸው በሃገሩና በቤተክርስቲያን የማይደራደር ክበርልኝ እንዳንቱ አይነቱ ያብዛልን 💚💛❤💒

  • @haylegrbreail
    @haylegrbreail11 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን እናመሰግናለን

  • @fkremariamasnake3628
    @fkremariamasnake362811 ай бұрын

    Really really appreciated my brother big respect one love Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹

  • @tigestasfaw8473
    @tigestasfaw847311 ай бұрын

    በእውነት ልባችን ተሰብራል በህግ ይጠየቅልን😢😢

  • @user-vv8vz2un8j
    @user-vv8vz2un8j11 ай бұрын

    መንግስት ማን መሆኑ እየታወቀ መንግስት መንግስት እያልን ማላዘን ዋጋ ያስከፍለናል። ለክርስትናችና ለቤተክርስቲያናችን አንገት እስከመስጠት ድረስ በአንድነት ዘብ መቆም ነው እንደ አባቶቻችንና እናቶቻችን አለቀ።

  • @saraaa1213

    @saraaa1213

    11 ай бұрын

    መሰቀል አለበት የምትል

  • @kalkidangobezie4078

    @kalkidangobezie4078

    11 ай бұрын

    አይገባቸውም አባቶችን ፡ ሚርድ ፡ ሁልጊዜ ፡ እንደአዲስ ፡ ፍትህ ፡ ይላል ፋኖ ፡ ጋር ፡ መቆም ፡ ይሻላል

  • @TEMEGN

    @TEMEGN

    11 ай бұрын

    የለለ መንግሥት ከማለት እውነት ነው😢

  • @user-hw9dq9gv9e

    @user-hw9dq9gv9e

    11 ай бұрын

    አይ አሁንስ ፈተና በዛብሽ እምዬ ኦርቶዶክስ የማንም ልቅምቅም እየተነሳ አፊን ይከፍታል

  • @NaniEset

    @NaniEset

    11 ай бұрын

    Tekekel yetegaw mengest

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube9811 ай бұрын

    ባሁኑ ሰዓት መንግሥት የለም እኛው እራሳችን ነን ማስከበር አለብን

  • @57assefa
    @57assefa11 ай бұрын

    To the host, You’re Mature and I admire your points. you are a peace maker. Appreciate you much.

  • @samsunggrandprimepro5373
    @samsunggrandprimepro537311 ай бұрын

    ማርያምን ልባችን ተስብራል በህግ ይጠየቅልን

  • @samru1921

    @samru1921

    11 ай бұрын

    Taserowal ko

  • @sabrinayrus3441

    @sabrinayrus3441

    11 ай бұрын

    እኔእራሡ። እደዛሬ ተሠብሬአላቅም

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    11 ай бұрын

    እ ክት ክቱይውጣልብሽ ፡ ም ናባሽ

  • @user-bj1fx4nn6s

    @user-bj1fx4nn6s

    11 ай бұрын

    Leb lmsber aydlm enda endzhi mengerw egzabhier yektaw

  • @felekweldemariam1499

    @felekweldemariam1499

    11 ай бұрын

    እግዚአብሔር የስራህን ይስጥህ ለሁሉም ጊዜ አለው የጊዜ ባለቤት እሱ ይፍረድብህ። ነጋሽ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye68711 ай бұрын

    በእዉነት አሁንስ አበዙት የማንም ዘገምተኛ ደንቆሮ በኦሮሞ ህዝብ ይቀልዳል 💔💔 በጣም ያሳዝናል

  • @kalkidangobezie4078

    @kalkidangobezie4078

    11 ай бұрын

    የኦሮሞ ፡ ኦርቶዶክሶችን ፡ ሳይ ፡ እንባየ ፡ ነው ፡ ሚመጣው ፍትህ ፡ ለማምጣት ፡ ፋኖ ፡ ጋር ፡ መቆም ፡ በየ ፡ አስባለሁ

  • @edenagabis5556

    @edenagabis5556

    11 ай бұрын

    በጣም የናቴ ልጅ እግዚአብሔር ይገስፃቸው😢

  • @bk7202

    @bk7202

    11 ай бұрын

    ​@@kalkidangobezie4078kkkkk indet adrgo new kefao gar yemqomew 1 amhara kemote 100 oromon ingelalen keemlut gar?

  • @MuluneshGezachew-nx7kp
    @MuluneshGezachew-nx7kp11 ай бұрын

    ነጋሽዬ ለእዉነት ስለምትታገል እዉነተኛ የኢቶጲያዊ ልጅ ነህ በጣም ነዉ እምወድህ በጣም ነዉ እማከብርህ ።

  • @abrahamgirmay7400
    @abrahamgirmay740011 ай бұрын

    እድሜህን ረዥም አዕምሮህን ብሩህ ያድርገው ፈጣሪ፡፡ እንዳንተ ያሉ ሚዛናዊ ወጣት ጋዜጠኞች አንሰው ነው የተቸገርነው፡፡ እውነትም ነጋሽ!💚💛❤

  • @aselefechgezmu204
    @aselefechgezmu20411 ай бұрын

    ነጋሸ ወንድሜ እሱ ብቻ አይደለም አብሮት አፉን የከፈተውንም ክፉት አፉም ማሳየት ነው ኦሮሞ የቆሻሻ መደበቅያ አይደለም በአፉ የሚፀዳዳውን ኦሮሞ ልኩን ያሳየዋል

  • @yalemtilateklu9885
    @yalemtilateklu988511 ай бұрын

    ወንድማችን እግዚአብሄር እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እናመሰግናለን እኛ የተዋህዶ ልጆች ከዘር፣ከነገድ፣ከጎሳ፣ከቋነቋ ዋጀኋችሁ ከዚህ በኋላ በክርስቶስ ክርስትያን ናችሁ በሚለው የፀናን ነን

  • @mimia7202
    @mimia720211 ай бұрын

    ማህበረ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @bekialexsis1254
    @bekialexsis125411 ай бұрын

    የኔ ወንድም አንተ የተዋህዶ ድንቅ ልጅ ነህ መድሃኒአለም ካንተ ጋ ይሁን እመቤታችን ፀሎት ምልጃ አይለይህ

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa943711 ай бұрын

    በእዉነት ልባችን ተሰበረ ማንም አፉን ይከፍተል 😢😢😢በተዋህዶላይ ግለምን እኛ ላይ መከረዉ በዘብን ተዋህዶ ምን አደረገች እግዚአቤሔር አምላክ ልብይስጠቹዉ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @EfrataEfi-mp5gh

    @EfrataEfi-mp5gh

    11 ай бұрын

    Wude mechenek ayasfeligim esuan ye gehanem dejoch ayichiluatim erasachewu yitefalu esua gin tewuba lezelealem mushirawan titebikalech ❤❤❤❤❤❤❤

  • @deregetadesse1185
    @deregetadesse118511 ай бұрын

    ከጋዜጠኝነትህ ባሻገር መልካም ሰው ነህ እ/ር ይባርክህ!!

  • @iloveethioipa2872
    @iloveethioipa287211 ай бұрын

    Thank you እግዚአብሔር ያስታግስልን

  • @selesttube
    @selesttube11 ай бұрын

    ሰላም ከ Selest Tube ነው ምጽፍልህ እውነትም ጋዜጠኛ ነን! ለዛውን የተዋህዶ ጋዜጠኛ የእውነት እጅግ የምኮራብህ ወንድሜ ነህ ነገ እኛም አንተንም አግዘን ከተዋህዶ ጎን አብረን እንቆማለን! በርታ እኛም ባንተ እንበረታከን!፡ድንግል ከነ ልጇ ትጠብቅህ

  • @salwasalwa1870
    @salwasalwa187011 ай бұрын

    ጋዜጠኛ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ብቻ ያሳዝናል በእውነት የኦርቶዶክስ ፈተናዋ በዛባት እውነትን ይዛ የምትራመድ ተዋህዶዬ አይዞን እግዚአብሔር ክጎናችን ይሁን 😢😢😢😢

  • @asterkiros2549
    @asterkiros254911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደ አንተ አይነተ እውነተኛ ለአገሩና ለሀይማኖቱን የሚቆም ሰዎችን ያብዛልን እግዚአበሔር እድሜና ጤናውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ!!

  • @NunuTeshome2021
    @NunuTeshome202111 ай бұрын

    ባለጌን ካሳደገ የገደለ ይፀድቃል! እግዚአብሔር ይታረቀን እንዲህ ያለ ጊዜ ላይ መድረስ ያማል😢😭😢

  • @golgota2123
    @golgota212311 ай бұрын

    ወንድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤ የኔ ጀግና የተዋህዶ ልጅ

  • @zinagizat5269
    @zinagizat526911 ай бұрын

    ሁላችሁም ለሕግ ይቅረብ በሉ እስቲ😢

  • @martaylima3928

    @martaylima3928

    11 ай бұрын

    ሌላም ህግካለ ይቅርብልን

  • @peacelove4778

    @peacelove4778

    11 ай бұрын

    እረ እርድ

  • @tsik914

    @tsik914

    11 ай бұрын

    የምን ህግ ነው በወንድ እንጅ ይግባት ብቻ። ምላሱ ይቆረጣል😢

  • @tsik914

    @tsik914

    11 ай бұрын

    የምን ህግ ነው በወንድ እንጅ ይግባት ብቻ። ምላሱ ይቆረጣል😢

  • @betty8479
    @betty847911 ай бұрын

    ይሄ የሰው ግማሽ ተገቢ ቅጣት ማግኘት አለበት ነጋሽዬ የኔ እንቁ ስውድህ ማርያምን እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤

  • @sabamekonen2072
    @sabamekonen207211 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ እግዚአብሔር ሰላሙን ይስጠን 🙏

  • @bezuayehuaddis373
    @bezuayehuaddis37311 ай бұрын

    Thank you so much good bless you brother

  • @user-ww3zz4cr3r
    @user-ww3zz4cr3r11 ай бұрын

    እኔ ሙስሊም ነኝ ግን እጅግ በጣም አዝኛለሁ ሀይማኖትን በዚህ ደረጃ መዳፈር መናቅ ያማል ወደየት እየሄድን ነው ግን

  • @maheltyeamanuelelij5081
    @maheltyeamanuelelij508111 ай бұрын

    ሰላም ሰላም ዉድ ወንድማችን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉረስልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን⛪🙏 አሜን🕊🇪🇹🕊⛪🕊🙏

  • @AyalneshBelete-jm6ft
    @AyalneshBelete-jm6ft11 ай бұрын

    አምላክ ይባርክህ ጋዜጤኛ ነጋሽ እንዳንተ ያለውን ያብዛልን አምላክ ይባርክህ ለአገራችን እንዳንተ ያለ ሰው ነው የምያስፈልገው::

  • @betelgetachew142
    @betelgetachew14211 ай бұрын

    ነጋሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቤተክርስቲያንን እንዳከበርክ እና እንዳስከበርክ በመንግስቱ ያክብርህ!!!

  • @fygugfcyyfh9168
    @fygugfcyyfh916811 ай бұрын

    ማርያምን እኔ ኦሮሞ ነኝ እሄን ልጅ አገር ውስጥ ብሆን ከእምነቴ ከአገሬ ከብሔሬ ካለኝ ክብር የተነሳ እደፋው ነበር አሁንም ቢሆን ባገኝሁት ሶሻል ሚዲያ ከማውገዝ ወደኋላ አልልም

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    11 ай бұрын

    ሂጂቆማጣውሸታም

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    11 ай бұрын

    ከሀሉም ሀይማኖት ይበልጣል በርቱ የኦሮሞ ልጆች ሀይማኖታችን ሲደፈር በፍፁም አትለፉ

  • @romanmesay3436
    @romanmesay343611 ай бұрын

    በጣም አፍረናል ቃላት የለኝም!!!እንደ አንድ ኦሮሞ ሳይሆን ለጠቅላላው ኢትዮጵያዊ የሚያሳፍር አንገት ያስደፋል!!!!! መጥኔ ለወለደችህ እናት የ አንተ ቤተሰብ ለሆኑ ሰዎች.....

  • @marthabruzac9777

    @marthabruzac9777

    11 ай бұрын

    የቁጣ ዘመን ውስጥ ነን😢😢😢 እስላም ክርስቲያን ተከባብሮባት የምንኖርባት ምድር ነበረች ምን ሆን😢😢😢

  • @alemayalew7654

    @alemayalew7654

    11 ай бұрын

    አንተ የአሮሞ አሰዳቢ በሽመልስ ሳይሆን በእግዚአብሔር ተመካ ኦሮሞን ወክለህ ሳይሆን እራስህን ወክለህ አውራ ስንት በእግዚአብሔር ፍቅር የወደቁ ኦሮሞ አባቶች እና ምእመናን እልፍ ናቸው ።

  • @alemayalew7654

    @alemayalew7654

    11 ай бұрын

    ነፍስህን ለእግዚአብሔር ስጥ ለሽመልስ ሳይሆን

  • @alemayalew7654

    @alemayalew7654

    11 ай бұрын

    ስጋ ለባሹ ያሬድፈፈፈፈፈ

  • @tsionfar3924
    @tsionfar392411 ай бұрын

    አሜን ተዋህዶን መንካት እሳት መንካት ነው ቃል ሒወትን ያሰማልን

  • @abebashanbese8977

    @abebashanbese8977

    11 ай бұрын

    ይሄ ጋጦጥ ለህግ ይቀጣ

  • @kidistiaraya3938
    @kidistiaraya393811 ай бұрын

    Egzabher amlak edme na tena yestelen wedemachne Ethiopian & Eritrean selme yarglen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 ❤🎉🎉🎉🎉

  • @yenenshe7341
    @yenenshe734111 ай бұрын

    ጊዜ ለኩሉ ፈጣሪ መልስ አለው🙏

  • @AsdAsd-bc7ms
    @AsdAsd-bc7ms11 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርክህ ወንድማችን እንወድሀለን ከፍ በልልን ❤❤❤❤❤

  • @user-uv9hc5ec3x
    @user-uv9hc5ec3x11 ай бұрын

    ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በርታልን ፈጣሪ ከጎን ይሁን

  • @teshaletesfaye2939
    @teshaletesfaye293911 ай бұрын

    Wow ALMIGHTY GOD BLESS YOU

  • @rahmabasheer7902
    @rahmabasheer790211 ай бұрын

    በእውነት ልባችንን ሰብሎናል ለህግ መቅረብ አለበት እባካችሁ በሀገር ቤት ያላችሁ ሁላችሁ ተባበሩን

  • @etenatalemay4948

    @etenatalemay4948

    11 ай бұрын

    በጣም ፣ይህ፣ሰይጣን ፣እግዚአብሔር ፣ይገስፅዉ

  • @etalembekele8831
    @etalembekele883111 ай бұрын

    የዘንዶ አፍ ተሰጣቸው የተባለው ለነልጅ ያሬድ ነው 💯💯💯💯💯💯

  • @user-pd1gq6eb4f

    @user-pd1gq6eb4f

    11 ай бұрын

    Exactly

  • @lazerpp

    @lazerpp

    11 ай бұрын

    Yihn balege mechereshawn enables.

  • @abrehamendale4393
    @abrehamendale439311 ай бұрын

    እግዚአብሔር ለቤቱ ቀናተኛ ስው ይፈልጋል እነሆ ማህበር ሚዲያ

  • @seyfuaberar8915
    @seyfuaberar89156 ай бұрын

    አስተማሪ ቅጣት መቅጣት አለበት ሙሉ የኢትዮጵያን ህዝብ አሳንሶ ያየ ነዉ ፍርዱን ተከታትላችሁ አሰሙን አላህ ጥሩ ግዜ ያምጣልን ❤❤❤❤❤

  • @yeshiharegworeta4411
    @yeshiharegworeta441111 ай бұрын

    ወይ ዘንድሮ!!!! እረ እባክህ አምላኬ ወይ ፍረድ ወይ ውረድ🙏 ነጋሺዬ አይዞህ በርታ 👍👍👍 እግዚአብሔር እውነቱን ሊያወጣ ነው። ይች ስንዱ እመቤት የሆነች እምነት ምንም ቢሆን ምንም ሊያረጓት አይችሎም ። አበዱ ሰከሩ መጥፊያቸው ስለደረሰ ነው። 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @habteshewaker5089
    @habteshewaker508911 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ለሀይማኖትህ የለ ክብር በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምይስጥልን

  • @sebalene1614
    @sebalene16145 ай бұрын

    ሁሉም ከአዳምና ከሄዋን የተገኘ ነው እንኳን ኢትዮጵያ ዓለም ወንድማማቾች ነን ፍቅር ያሸንፋል።

  • @alemneshadane9901
    @alemneshadane990111 ай бұрын

    ጌታሆይ በግዛችን እስከጠራሀን ድረስ ሁሉንም አንድ አድርገህ አኑረን ይቅር በለን የኛ ሐጢያት ነው አቤቱ ይቅር ብለህ ሰላምን መልስልን😢😢😢

  • @meselubekele
    @meselubekele11 ай бұрын

    ፍርዱን ከእግዚአብሔር እንጠብቃለን ምንም አይደል ቀን የስጠው ቅል ድንጋይ ይሰብራል እንደተባለ ቀንን እንጠብቃለን መመኪያችን እግዚአብሔር ነው

  • @netsanettube9580
    @netsanettube958011 ай бұрын

    Waqayoo jira ❤❤❤⛪⛪⛪⛪❤❤❤

  • @User-rh8di
    @User-rh8di11 ай бұрын

    አይይይይይይ ጊዜ ስንቱን አየን ስንቱን ሰማን በኡነት አባቶቻችን ይሔንን ጉዜ ክፊ ጊዜ ሳያዩ ማለፋቸው እንዴት እድለኛች ናቸው 🥺🥺😭

  • @fentayabebe2893
    @fentayabebe289311 ай бұрын

    እግዚአብሔር በድሜ በጤና ይጠብቅልን ወንድማችን አሜን ተዋህዶ ትኑር ኢትዮጵያ ሰላምሺ ይብዛልሺ ዉድ ሀገር😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    11 ай бұрын

    ደጋረገላችሁ፡እናተዌቄፈታንሴጣንቅብርጥስ፡ስትይ፡ስትሳደቢአደልምትውይም፡ምድረቆማጣ

  • @jesusisking3565

    @jesusisking3565

    11 ай бұрын

    አንተ ባለጌ ድንጋይ እራስ ከፈለክ ሰይጣንን ተሸክመህ ዙር እጅ እግርህ ይቆመጥ ሁሌም የበታች እንደሆንክ ወደ ዘላለማዊ ሞት ትሄዳለህ

  • @Chaltuko-ol5wc

    @Chaltuko-ol5wc

    11 ай бұрын

    @@jesusisking3565 ቆማጣለማኝ ቁስላምሸ ታታገናምናይታችሁ፡የኦሮሞ፡ፎቢያያለብሽበሙሉትጠፋለሽ፡ወ

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    11 ай бұрын

    ​@@Chaltuko-ol5wc EMTTEFAW ANTE NEHH ZJERI AFHN ZGA TEFIWN SATAWK 😂

  • @tgyegna5636

    @tgyegna5636

    11 ай бұрын

    ​@@Chaltuko-ol5wckomata hospital antew gare new shetata entelalekatalen enji ede nate aynetoch ttefalachu kolkole

Келесі