#New

ይህ ዩቲዩብ ቻናል የእኔ የዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜጸጋ ዮሐንስ ቻናል ሲሆን በዚህ የዩቲዩብ ቻናል ላይ በተለያዩ የአገልግሎት ዓውደ ምሕረቶች ላይ የማቀርባቸው መዝሙሮች እና በአገልግሎት ወቅት ካገኘዋቸው የቤተክርስቲያን ትምህርቶችን እና ስብከቶችን የማስተላልፍበት የዩቱዩብ ዓውደ ምሕረቴ መሆኑን በአክብሮት እገልጻለሁ ።

Пікірлер: 760

  • @SisiShine
    @SisiShineАй бұрын

    ማርያምን የምፈልገውን ሁሉ በስጤ ያለው ጥያቄ በዚህ chanal ተመልሶልኛ እግዚአብሔር በምህረቱና በፀጋው ይጠብቅልኝ መምህር እድሜና ፀጋው ያብዛልዎት

  • @firenegash5786
    @firenegash5786Ай бұрын

    ቀዲል ሚዲያ በእዉነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ እንደሆነ መናገር እፈልጋለሁ።መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤

  • @ururur6108

    @ururur6108

    Ай бұрын

    መምህር ቀለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ethiopiawi1571

    @ethiopiawi1571

    Ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ብዙ ነገር አግኝቼበታለሁ

  • @user-ei2zn3dr4n
    @user-ei2zn3dr4nАй бұрын

    ይገርማል ቤተክርስቲያንን ማንም አያውቃትም የኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ምዕመናን ልትኮሩ ይገባል ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ስላዘጋጃት ነው መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክልን መልካም ሆሳህና በአል ።

  • @bruk2122
    @bruk2122Ай бұрын

    የእውነት እስከዛሬ በልምድ ሳደርግ የነበረውን ለምን ብለው እንኳን ሲጠይቁኝ የምመልሰው ይጠፋኛል ጎደሎ የሆንሁ ያህል ይሰማኝ ነበር አሁን ግን እድሜና ጤና ይስጥልኝ እና እየተማርሁ ሙሉ እያደረጋችሁኝ ነው በቤቱ ያቆይልኝ አባቶቼ ለትንሳኤ ብርሃኑ ያብቃን አሜን ።

  • @user-fz1hj1ci8l

    @user-fz1hj1ci8l

    Ай бұрын

    እኔም

  • @Mulualembelay

    @Mulualembelay

    Ай бұрын

    41:32

  • @AaronTura6601

    @AaronTura6601

    Ай бұрын

    በትክክል

  • @fikaduz
    @fikaduzАй бұрын

    ይህንን ት/ት በቲክቶክ ለወዳጆቻችን ብናካፍል። መልካም ነው።

  • @Sahlesilassie-fo2vo

    @Sahlesilassie-fo2vo

    Ай бұрын

    ከዚያ ይልቅ ሊንኩን ብንልክላቸው እየገቡ መከታተል ይችላሉ በዚያም ማስተዋወቂያ ይሆናል ሌሎችንም ትምህርቶች እንዲከታተሉ

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318Ай бұрын

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤

  • @BEAUTOPIA218
    @BEAUTOPIA218Ай бұрын

    Thanks very much wow you always explaine briefly we love you thank You

  • @user-hv5wp6nq7g
    @user-hv5wp6nq7gАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ዘወረደ ብለን ጀምረን ሆሳዕና እንድንል የረደዳን አምላካችን ክርስቶስ ተንስአ ዕም ሙታን ለማለት ያብቃን አሜን!

  • @SamuelSamuel-wf4gu

    @SamuelSamuel-wf4gu

    Ай бұрын

    አሜን

  • @almaztikuye3505
    @almaztikuye3505Ай бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ብዙ አባቶቻችን የሂወት ትምህርትን ያስተምሩናል ለነሱም ቃለሂወትን ያሰማልን 🙏ይሄ ሚዲያ ደግሞ ሁሌም እኛ ከሂሊናችን ጋር ተፍጠን እምኖርበትን (እሚበላንን እሚያክልን እንዳጣን ሁሉ ለዛ በጣም እሚያረካ መልስ ስለምናገኝበት እንደ እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ኮሜንት እያያችሁ መመለሳችሁ በየቤቱ እየሄዳችሁ ሂወትን እንደምሰጡ ይሰማኛል።ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate21Ай бұрын

    በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ።በሰማነው ቅዱስ ቃሉ 30..60.100.ያማረ ፍሬ እንዲናፈራ አምላካችን ይርዳን 🌱🌿🍃

  • @aregashgebere
    @aregashgebereАй бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን በእውነት ብዙ የማላውቀውን እንዳውቅ ስለረዱኝ ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186Ай бұрын

    Amen kale Hewitt yasemalen memher. Betam nw yatemarnew. Egzabher tsegun yabzalachu. Egzabher yemesgen egzabher enaten enkuan seren. Keltulebet aderachu 🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @user-rj7dr6ts9e
    @user-rj7dr6ts9eАй бұрын

    ሆሣዕና በጌታ ስም የሚመጣ የእስራኤል ንጉሥ የተባረከ ነው እያሉ ጮኹ።” - ዮሐንስ 12፥13 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @HenokH-db1gh
    @HenokH-db1ghАй бұрын

    መ/ር . ምትኩ አበራ ዘ ድሬዳዋ በሀገረ ስብከታችን ብዙ ተጠቅመንብካ አሁንም ወደፊትም እየተማርን ነው : ከፍ ያድርግክ ይጠብቅልን የምታገለግለው መዳኒአለም :: ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429Ай бұрын

    መምህር እጅግ እጅግ እናመሠግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን።በእውነት በቀንዲል ሚዲያ እጅግ ብዙ እውቀት እያገኘንና በብዙ እያተረፍን ነው ነገሮችን በልማድ ከማድረግ ይልቅ አውቀንና ተገንዝበን እንድናደርግ ትልቅ ድጋፍ እያደረጉልን ስለሆነም እናመሠግናለን።እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @kings55314
    @kings55314Ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen memhir mezu temaren lemetegeber yabekan amen🙏

  • @almazdebele7312
    @almazdebele7312Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @maryewerkye1338
    @maryewerkye1338Ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏!!! አንድ ሞኝ የተከለዉን አምሳ ሊቃዉንት አይነቅለዉም( ርዕሰ ሊቃዉንት የኔታ አባ ገብረ ኪዳን ) አዉነት ከልማዳችን መላቀቅ አለብን

  • @kaleabkidane9592
    @kaleabkidane9592Ай бұрын

    kale heywet yasemalen

  • @firehiwotfhabte
    @firehiwotfhabteАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን:: ቀዲል ሚዲያ በእዉነት ትልቅ ስራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @eskedarbogale685
    @eskedarbogale685Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን ትምህርታችሁ በጣም ጠቃሚ ነዉ እኔ መጠየቅ የምፈልገው እርድ የሚፈፀመው መቼ ነው

  • @easrteasrt9832
    @easrteasrt9832Ай бұрын

    አሜን ፫ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእውነቱ መህምራችን በእድሜ በፀጋ ቸሩ መድሃኒ አለም ይጠብቅልን❤❤❤

  • @user-wr2lb9rj4j
    @user-wr2lb9rj4jАй бұрын

    እድሜ ጤናዉን ይስጥልን የኔ መምህር ብዙ የማላቃቸዉን ነገር ተምሬበታለዉ እዉነት የስም ክርስቲያን ነኝ እዉነት ዉስጤን ነዉ የነካኝ አገላለፆት እዲገባን አድርገዉ ስላስተማሩን እናመሰግናለን ቃለ ህወትን ያሰማልን❤❤❤

  • @muke614
    @muke614Ай бұрын

    ህማማት ላይ ብቻ ሳይሆን ሁሌም ቅድስና ይኑር ተዘጋጅታችሁ ጠብቁ ነው ቃሉ ያለው ።

  • @hailemichaelababu3152

    @hailemichaelababu3152

    Ай бұрын

    Pls Listen what he was saying starting from 4.05 till 5.30. It is always mentioned and remembered in the church. It is up-to the individual to exercise it or not.

  • @meserabera5775

    @meserabera5775

    Ай бұрын

    ማዳመጥ አይቀድምም ወዳጄ

  • @AdmasuGrima

    @AdmasuGrima

    Ай бұрын

    መሰማት ይቀድም

  • @melatteshome-rk8cz

    @melatteshome-rk8cz

    Ай бұрын

    Ke menager mesmat ykedmal betekrstyanachn ametun mulu beye eletu be kdase be tselot be seatat tasbewalech blewal abatachn

  • @samsol3

    @samsol3

    Ай бұрын

    Hemamat lay becha new kidesena alalum,.....egziabher yemesegen lemiasetemerun memeheran......lebona seten amelake🙏🙏🙏

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932Ай бұрын

    Kale hiwot yasemalen memhr Egziabher yistelen ❤🙏❤🙏❤🙏

  • @HannamasreshaTesfaye-fl1io
    @HannamasreshaTesfaye-fl1ioАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፍሬያማ ሰአት ነበር ብዙ አትርፈንበታል ተምረንበታል🙏

  • @user-ec6vs6rh4x
    @user-ec6vs6rh4xАй бұрын

    ከሐጢያት ይልቅ ልማድን ፍራ"

  • @hailuj1777
    @hailuj1777Ай бұрын

    ድንቅና መሠረታዊ የሆነ ወቅቱን የዋጀ ትምህርት ነው ይበል ።

  • @engidateshale9521
    @engidateshale9521Ай бұрын

    በእውነት በአጭር ጊዜ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ለምን እንደማደርው የማለለውቀውን ነገር ተረድቻለሁ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባረክህ

  • @salamawithaile6336
    @salamawithaile6336Ай бұрын

    ቃለህይውት ያስማልን በእውነት እድሜን ከጤና ጋር እግዚአብሔር ኣብዝቶ ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @titililiya3096
    @titililiya3096Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ብዙ ነገር ተምራለው ከናተ❤❤❤❤❤❤❤ክብረት ይስጥልን

  • @Bili-bw7su
    @Bili-bw7suАй бұрын

    Kalehiwot yasemaln betam des yemil tmhrt nw

  • @GedionFikreselasa
    @GedionFikreselasaАй бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አሰድሜያቹ ይርዘም ብዙ ጥያቄ ሚፈጥሩብን ነገሮች መልሰውልናል እናመሰግናለን ዝም ብሎ ከመነዳት ተረፍን ብዙዎቻቸን አናውቅም አለማወቅ እንዴት መጥፎ ነው

  • @yosef5988
    @yosef5988Ай бұрын

    በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልልን መምህራችን

  • @emebetbalechow2387
    @emebetbalechow2387Ай бұрын

    በእውነት ውስጤ ያሉ ጥያቄዎችን ነው የተማርሁት እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @Etshe_sabekh
    @Etshe_sabekhАй бұрын

    በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን። 1,በህማማት የዘወትር ፀሎትን መፀለይ ይቻላል ወይ? 2,እሁድ ንስሀ ገብተን በሰሞነ ህማማት ሀጥያት ብንሰራ(ያልተናገርነውን ብናስታውስ)እና እሁድ ለመቀበል አስበን ቢሆን በእለተ አርብ ለ ሚጠበጥቡን አባት የሰራነውን ነግረን መቀበልን ቤተክርስቲያን ትፈቅዳለች? ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን

  • @andargieyigzaw
    @andargieyigzawАй бұрын

    memhr kale hiwet yasemaln

  • @belayneshdesta9734
    @belayneshdesta9734Ай бұрын

    Amen amen amen memeher kale hiwot yasmalen

  • @user-vd9lp7gi7b
    @user-vd9lp7gi7bАй бұрын

    Amen amen amen kale hiwot yasemaln mmhrachin

  • @MesereBeyene
    @MesereBeyeneАй бұрын

    መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልዎት !!?

  • @marthameshesha8660
    @marthameshesha8660Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያስማን አባታችን እድሜና ጤና ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @terefechandarge4281
    @terefechandarge4281Ай бұрын

    memihir kale hiwot yasemalin bewunet betam bizu timhirt agichalew

  • @user-gs3un3ve3u
    @user-gs3un3ve3uАй бұрын

    ቃለህይ ወትንያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @Akielsa
    @AkielsaАй бұрын

    ቃሉን ኗሪ አድርገኝ😢 ቃለህይወት ያሰማልን መምህር

  • @kidantube11
    @kidantube11Ай бұрын

    እግዚኣብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @habhabshi1493
    @habhabshi1493Ай бұрын

    ቀንዲል ሚዲያዎች እጂግ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርካችሁ 👏👏🥺🥰💞

  • @hasodazar
    @hasodazarАй бұрын

    Sagalee jireenyaa isiini Haa dhagesisuu waqayyoo goftaan Ebbifamaa ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9oАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የምር ብዙ ጥያቄዎቼ ተመልሰውልኛል እግዚአብሔር ያክብርህ መምህር❤❤

  • @Asmi715
    @Asmi715Ай бұрын

    Kale hiwet yasemalen

  • @user-wx1fr7dv1i
    @user-wx1fr7dv1iАй бұрын

    Kale hiwet uasemaln

  • @walteamanuale324
    @walteamanuale324Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን የኔ ውድ መምህር ጸጋውን ያብዛልዎት

  • @mulumekonnen5684
    @mulumekonnen5684Ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን እረጅም እድሜ ጤናን ያድልልን ፀጋውን ያብዛልዎት እግዚአብሔር🙏🙏🙏🌿🌿🌿

  • @AsegidAbera-cl3gn
    @AsegidAbera-cl3gnАй бұрын

    Kalehiwot yasemalin mamirachin kendil midea betam melkam ena teru sira eyesera new beteley sireata betakiristyan lay bertu fetari rejim ye agelgilot kemulu tena gar yadilach

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671Ай бұрын

    በእውየቱ ቃለሕይወት ያሰማልን መ ምሕር🙏🙏🙏🙏ፀጋዉይ ያብዛልን

  • @SamsonKebede-qd1qz
    @SamsonKebede-qd1qzАй бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @user-xw8jm3fo1l
    @user-xw8jm3fo1lАй бұрын

    Became dnk astemro zemenot yebarek

  • @asetrasetr1996
    @asetrasetr1996Ай бұрын

    Waqaayo sagaalee jireenya sini haa dhageesisu barsiisa keenya ebbiifama ❤❤

  • @user-jp3vu8cb7h
    @user-jp3vu8cb7hАй бұрын

    በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምልክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ ዋጋህ አያሰቀርብ ዕድሜና ጤና ይስጥልን በዘልማድ ታውረን የተጓዝነው ዘመናት አብቅቶ እናንተን መምህራን የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይሁን አሜን!!!

  • @birtukanmanaye7000
    @birtukanmanaye7000Ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው። ግን ማማተብ አይቻልምና መልክ አይነበብም የሚለውን ነገር ቤተክርስቲያን ወጥ የሆነ መልዕክት ብትሰጠን መልካም ነው።

  • @nigistyimer1737
    @nigistyimer1737Ай бұрын

    መምህር ስለ ህመማት ብዙ ነገሮችን ነው የተማርኩት እግዚአብሔር እድሜውን ያርዝምልን ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @user-vq5dx7ft3y
    @user-vq5dx7ft3yАй бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን💒💒💒👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @ggvg-om6lu
    @ggvg-om6luАй бұрын

    አሜ አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያስማልን መምህራችን

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077Ай бұрын

    ❤እናመስግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ያቃሉ እያላቹሁ ዝም አትበሉ ሁሌም ንገረን አስተምረን❤❤❤

  • @robeltegene
    @robeltegeneАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @zelalemgenet
    @zelalemgenetАй бұрын

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜን ከጤና ጋር ያድልልን!!!

  • @Lidu1923
    @Lidu1923Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን❤

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017Ай бұрын

    Kale hywet yasemalin 🙏🙏🙏🇪🇹❤️

  • @rozageberhiwot7000
    @rozageberhiwot7000Ай бұрын

    ቃለህይውት ያሰማልን መምህር በእንደዝህ መልኩ የምያስረዳን ባለመኖሩ አንድ ትዝታ ባለበተ ነግሮኝ አስቆኛል በውጣትነቱ ዘመን በመጠብጠብያ ግዜ ለካህኑ ማለት ግራ ተጋብቸ ለሎች ከተጠብጣብ ምእመን መኮረጂ ነበረበት እና ከለላ ተጠብጣብ አዲነገረ ጆሮ ውስጥ ይገባል ከአልጋ ውዲቃለሁ ስሉ ሰምቶ ከአልጋ ውዲቃለሁ ብያለሁ የእውነት ከአልጋ መውደቅ መስሎኝ ነበር አለኝ እነም በበኩለ የምለው ይጨንቀኝ ነበረ አለሁን ግን በብዙ አውዋለህ አናመሰግናለን

  • @almaaz.belayneh
    @almaaz.belaynehАй бұрын

    ሠላም አሜን

  • @birukeshetu2348
    @birukeshetu2348Ай бұрын

    እንደዚህ ወቅቱን ያማከለም ያላማከለም ነገር ልቀቁልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @wondwosenyadesa9058
    @wondwosenyadesa9058Ай бұрын

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን፣ እጅግ እናመሰግናለን ስላስተማርከን ስለመከርከን፣ በዚሁ ቀጥልበት በርታ።

  • @haimanotmekonnen2792
    @haimanotmekonnen2792Ай бұрын

    Memihr bewnte kal hiwoten yasemalein yagelegelot zemneh betenna yixtbklin

  • @Hibeste-fi1lx
    @Hibeste-fi1lxАй бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን ኑሩልን❤❤❤

  • @user-uw3cd8qy1j
    @user-uw3cd8qy1jАй бұрын

    ባተ ቁስል እኛ ተፈወስን የኔ አባት😭😭😥😥😥

  • @Afesoon-lc3cw7ul1
    @Afesoon-lc3cw7ul1Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን እውነት በጣም ነብስን እሚያላመልም ምክር ነው ሁሌም እምናገኘው ከናተ ሁላችሁም የተሳተፋችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ክበሩልን ❤🙏🙏🙏

  • @mekdestemeche6871
    @mekdestemeche6871Ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለህይወት ያሰማልን አባቶቸ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤❤❤እድሜና ጤናይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @ggbh7225
    @ggbh7225Ай бұрын

    ያላወኩትን ህግ ሁሉ አባታችን አሳውቀውኛል እድሜና ጤና ይስጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @asrse539
    @asrse539Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሠማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን 😊

  • @AmeleAmelebelay
    @AmeleAmelebelayАй бұрын

    እናመሰግናለን መምህር የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አሜን

  • @DemekeTesfawu-pl1vd
    @DemekeTesfawu-pl1vdАй бұрын

    Abetu maren ykr ybelen stochachin nen sgdet snhed sherayzen yemnhedewu😢😢 kalehiwot yasemaln memhr

  • @meseret742
    @meseret742Ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያአሰማልን የተከበርከው መምህራችን እነረ ለእራሴ ቡዙ ነገር ተለውጨበት አለው እናመሠግን አለን አባታችን🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰

  • @Selia214
    @Selia214Ай бұрын

    በጣም እናመሰግናለን አባቴችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5oАй бұрын

    መምህራን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን በቤቱ ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @biniamweldehiwet561
    @biniamweldehiwet561Ай бұрын

    Kale hiwet yasemaln memhrachin ❤❤❤,✝✝✝

  • @user-tg1ct6xl6y
    @user-tg1ct6xl6yАй бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @AtsedQueen
    @AtsedQueenАй бұрын

    Besemon himamat yimatebal woyis ayimatebim

  • @AbrshAsmamaw
    @AbrshAsmamawАй бұрын

    መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በውነቱ የ ብዙ ክርስቲያኖችን ጥያቄ መልስ ያስገኝ ነው

  • @SofanitWorku
    @SofanitWorkuАй бұрын

    መምህራችን ብዙ ነገር ነው የምታስተምርን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን

  • @JooklJook
    @JooklJookАй бұрын

    Kale hywet yasemaln❤❤❤❤bertuln

  • @nomnanoto
    @nomnanotoАй бұрын

    አሜን ቃል ህይወት ይሰማልን መምህር እጅግ በጣም እናመሰግናለን ይህን ትምህርት ልክ እንደ መምህር ዶክተር ዘበነ አሚን በሥርዐት መጸሀፍ በመጸሀፍ ብታዘጋጁልን እና ሁላችንም በቤታችን ብናስቀምጠው እና ብንማማርበት መልካም ነዉ እንደ ሀሳብ ነው ሰለምተደርጉት ሁሉ ነገር ሰለትምህርቱ እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @alemalem6607
    @alemalem6607Ай бұрын

    ❤❤❤

  • @lemlemw2256
    @lemlemw2256Ай бұрын

    ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅ ልን

  • @Lemiyat-vs2wb
    @Lemiyat-vs2wbАй бұрын

    አሜንአሜንአሜን ❤❤❤🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍

  • @hahhahdhdh1446
    @hahhahdhdh1446Ай бұрын

    መምህርችን ቃለ ህይወት ያሰማለን❤❤❤በቀንድል ሚድያ እደኔ ብዙ የተማረ💒💒💒

  • @ayelealefe3111
    @ayelealefe3111Ай бұрын

    እርሶ ሰው ይውደደኝ 😢 ብላችሁ አይደለም የምትናገሩት እግዚአብሔር ዋጋዎትን ይጨምርሎት😢 🙏🙏🙏🙏

  • @ayelealefe3111

    @ayelealefe3111

    Ай бұрын

    እውነት እውነቷን ብቻ 🙏🙏🙏👏👏👏❤❤❤

  • @estifanossolomon7008
    @estifanossolomon7008Ай бұрын

    መምህር እድሜና ጤና ይስጥልኝ ፀጋ በረከቱን ያብዛሎት አሜን እጅግ ብዙ አስተምረሽናል አመሰግናለሁ የስም ኦርቶዶክስ ብቻ ነበርኩ ማለት ይቻላል

  • @user-lc1cz9hs5i

    @user-lc1cz9hs5i

    Ай бұрын

    ወንድም እስጢፋኖስ መልዕክትህን ኤዲት አድርገህ አስተምረኸናል በሚለው አስተካክለው የአንዲት ቃላት ስህተት መልዕክቱን ቀይራለች እና ከይቅርታ ጋር

  • @HabtamuMeku
    @HabtamuMekuАй бұрын

    እ,ር ቃለ ህይወት ያሰማልን ኑርልን

  • @user-vr2ld3ei6g
    @user-vr2ld3ei6gАй бұрын

    egzihabiher keri edmek yarazimilk wedime

  • @user-tr5zq1qb9q
    @user-tr5zq1qb9qАй бұрын

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን

  • @Alemz123
    @Alemz123Ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን። በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

Келесі