እኔና ቴፔ - መዘክር ግርማ ከላሊበላ እና ጌታቸው መስፍን - ጦቢያ

Музыка

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 40

  • @mesfingebre192
    @mesfingebre1922 жыл бұрын

    ግጥም በቀላሉ ይገባኛል ብዬ እላለሁ የዚህ ልጅ ግጥም ግን በጣም ውስብስብ ይልብኛል ደጋግሜ መስማት ወይም አዋቂ መጠየቅ ሳይኖርብኝ አይቀርም ለማንኛውም ደስ እያለኝ ሰምቼ እጨርሰዋለሁ ባይገባኝም በርታ

  • @Natanmichael-de8sc
    @Natanmichael-de8sc3 ай бұрын

    he is our great poet, great poem reader, and great life master..mezekir.

  • @etalemetalem7136
    @etalemetalem71362 жыл бұрын

    ታድለህ ፈጣሪ ይጨምርልህ ቅኔው ግን በጣም ማዳመጥ መሰማት ይጠይቃል በቀላል አይገባንም

  • @amansew
    @amansew2 жыл бұрын

    ኮርቻለሁ ወንድሞቼ 👏👏👏👏👏

  • @hope16ethio
    @hope16ethio8 ай бұрын

    I`m proud of you guys, It is natural. I love it.

  • @orthodox9125
    @orthodox91252 жыл бұрын

    ወንድሜ በእውነት ድንቅ ነው የታሪክን ባለቤት የሆነችውን ላልየን እንዲህ አስታውሳት ምን አልባት የእናንተን ድምጽ ሰምተው ካለችበት ችግር ሊያወጧት ይችላሉ።

  • @biniyammulugeta8080
    @biniyammulugeta80802 жыл бұрын

    መዘክር ግርማ ትለያለህ፤ እንኳን አምላክ ለዚህ መድረክ አበቃህ፡፡

  • @kaleabgetahun3802
    @kaleabgetahun38022 жыл бұрын

    ...now I found my poet

  • @asmare5631
    @asmare56312 жыл бұрын

    የኢትዮጲያ የጥበብ ስራወች እጅግ ልዩ የሚያደርገው በሚያምር የሚያዝናና ቅኔ በመሆኑ ይመስለኛል ደግሞ ታዳሚውን አይሞሮ ፈታኝ እና በተዛዋሪ ያሳተፈ በመሆኑ ነው ብየ አምናለኹ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube12 жыл бұрын

    👏ጥበብ👏

  • @mesfinmesea1479
    @mesfinmesea1479 Жыл бұрын

    እንኳን እኔ የተከበሩና እዛው ያሉት ከበዳቸው። ተባረክ ግን የተወሰነ ገባኝ ሌላው ከባድነው አንደኛ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤

  • @teamnomedia
    @teamnomedia2 жыл бұрын

    ጎበዙ ወንድማችን ብዙ እንጠብቃለን

  • @ermikeku153
    @ermikeku15311 ай бұрын

    ድብን ያለ ወለዬ

  • @onthegoethiopiatourtravel6383
    @onthegoethiopiatourtravel63832 жыл бұрын

    Proud of you my Brothers

  • @laltube
    @laltube2 жыл бұрын

    በርታ ወንድማችን

  • @abz7127
    @abz71272 жыл бұрын

    👌👌👌 👌👌👌 በጎጥ ልምሻ አትብረክረክ ★★★★★★★★ ስሰስት፣ ለህይወት አትሳሰም ነፍስ ሰጥተህ፣ ነፍስ አታድንም ድጋፍን እጅህን ሚሻ፣ ስታይ ያነሰው አቅም ዘርፈህ መክበርን እንጂ፣ ሰጥተህ አትታደግም ስታንስም፣ ልክ እንደዚያው ነው ለዛሬ ያንተ ዕልውና፣ ህይወት የገበሩ አበው ሀጉሩ የአንተ ነው ሲሉህ፣ ጎጥ ነው የምታልመው ስትቀጥፍም፣ ታስታውቃልህ ያልነበር፣ ትርክት ተርክህ ከቃለት፣ ቃላት ሰንጥቀህ ስንዴና እንክርዳድ፣ ታጭዳለህ መውደድህ፣ እንደ ወቅቱ አየር ሲደምን እየደመነ፣ ሲያባርቅ አብሮ ሚሸበር ከፈች እየተፋቱ፣ ካሳሪ ቀለብ ማሰፈር ሲፀኑ ከፋት ተሞልቶ፣ የአፍቃሪን ሞራል ለመስበር ሚሰብኩትን አለመሆን፣ በራስ አንደበት ማፈር ዕሌናን እራስ ጎሽሞ፣ ኮከብ ሲቆጥሩ ማደር ባህሪህ ግራ ሚያጋባ፣ ለአጥኝ ለሚመራመር አንዱ የበታችነት፣ ሌላው ሲለው የመክስር ከሃጉር ከሃገር ከፍታ፣ሲያወርድ በጎጥ በሰፈር አጃይብ! አበስ ከበርኩ! ምን ይሆን ለዚህ ፈዋሹ ለብሄር ድዌ ተጠቂ፣ ፍቅርን በፀብ መላሹ በብሄር ብሄረሰቡ ስም ቀልዋጭ፣ ለተኳሽ ለአስተኳሹ። እናም!!! ለአንተ የስልጣን እርከን፣ መጫሚያ መሆን ስለበቃኝ ለሴራ ፖለቲካህ፣ ዱላ ማንሳት ስላስጠላኝ ዕፁብ ዕራይ ሰንቅና፣ ፍርሃትህ ይጠፋ አይታይ እንደ ፃዲቁ ጴጥሮስ፣ ዘራይ አበዲሳ በላይ ነፃ እንዳዎጡህ ሰማዕታት፣ ተንጎራደድ በአደባባይ ከህዝብ መሃል ስትገባ፣ ሳላጅብህ ጎንህ ልታይ ከወላጅ እናት አባት፣ ከአብራክ ክፋይ፣ ከእህት ወንድም ከጎረቤት ከአብሮ አደግ፣ ከቅርብ ወዳጅ ከእሩቁም በጥላቻ አልተያይ፣ በብሄር ፖለቲካህ፣ እንደ ታመምክ አልታመም ከአይዞን ባይህ ጋር እያማሁህ፣ ስብዕናየ አይደረጅም ቃል ኪዳኔ ለሃገር እንጅ፣ ለጉግማንጉግ ርዮት ዓለም በጎጥ ስም ተመፅውተው፣ ከተፈናቃይ ለመንጠቀም ወገን ሄሎየው እንዲበዛ፣ እንዲማረር በኑሮውም አኬልዳማ በመተረክ፣ ጦርነት ማሳዎጅም ከቅየው አፈናቅሎ፣ አንተስ ማንገስ ከቶ አይደለም። እናም!!! ሃያላን፣ ወጉዝ ከማርዮስ ያሉትን ይኸን፣ የብሄር የጎጥ ሸቀጥህን በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ ስብዕና ከእውቀት ለገታህው ተከታይህ፣ የስራ ድል ፍጠርና እስኪ በሃገሬው ልብ ንገስ፣ ፋና ወጊ ሁንና ለትውልዱ ምሳሌ ሁን፣ ቅንቅኑን ምከርና አንድነትን ለተጠማ፣ ልዩነትን አታንቆርቁር ችሎታህ፣ ከሴራ ፖለቲካ፣ ወደ ማሻገር እንዲሻገር የዕሌናን ድንቅ ስንኞች፣ ከስሜት ፀድተህ እስኪ በርብር ሂትለራዊ አስተምሮህ፣ ለፍቅር እንዲበረከክ የማዕተመ የማንዴላ፣ የእናት ትሬዛ፣ የሮዛ ፖርክ የአበበች፣ የዶክተር ኪንግ፣ የዊልብፎርስ፣ የአን ፍራንክ ገድሎቻቸውን ደጋግመህ ፈትሽ፣ በግሎባዜሽን ዘመን፣ በጎጥ ልምሻ አትበረክረክ፣ አትፍረክረክ። 👌👌👌 ሸፍጥ ★★★ ለክህደት ጥግ፣ መስፈርት ባይኖርም አደራ ባለ፣ አይሸፈጥም አመኖ ከሰጠ፣ አይሰረቅም ነፍስ ለታደገ፣ ሞት አይመኙም ተስፋ ሲሟጠጥ፣ ቀኑ ሲጨለም መርኩዝ ሲመኙ፣ አቅም ሲደክም ጉልበት ለሆነ፣ ቂም አይያዝም ሴራና በቀል፣ አይዶለትም ማዕድ በተጋራ፣ አይዘመትም በሰጋጅ አማኝ፣ ፀሎት በሚያደርስ አይጨከንም ጤኔ ሲያላውስ፣ ተስፋ ሲቆርጡ፣ መንገዱ ሲጠም ማቅ ጨርቄን ሳይል፣ አይዞን እያለ በሚደርስ ወንድም አምኖ በተኛ፣ ቃታ አይሳብም። ★★ ፍትህ በጥቂት ጉግማንጉጎች እኩይ ደባና ሴራ፣ በግፍ ለተሰዉ ዕንቁ የሐገር መከላከያ ሰራዊትና ሚኒሻ ሰማዕታት፣ ከቅያቸው ለሚፈናቀሉ ለሚሰደዱ፣ በእራህብና እርዛት በየመጠለያ ጣቢያው ያለ በቂ ህክምና ለሚሰቃዩ፣ በማንነታቸው በእምነታቸውና በአመለከካከታቸው ምክንያት፣ በጭካኔ ለሚጨፈጨፉ የሰው ልጆችና፣ ለምን? እንዴት? ስለምን? ስላሉ ብቻ ሰቆቃ ለሚፈፀምባቸው የዕሌና እስረኞች። ★★ አንድ ኢትዮጵያ፣ አንድ ሕዝብ ★ ዔልፋዖስ ኒቐሥ

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g2 жыл бұрын

    Artistic!!!

  • @atirsawmolla4868
    @atirsawmolla48682 жыл бұрын

    የሚገርም ልዩ አቀራረብ

  • @endalk4557
    @endalk45572 жыл бұрын

    Thank you!

  • @tewedrosshegaw1780
    @tewedrosshegaw17802 жыл бұрын

    Big respect

  • @tddftggfddfy4912
    @tddftggfddfy49122 жыл бұрын

    Great job

  • @rohachannel5290
    @rohachannel52902 жыл бұрын

    good work

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    sew Dingay hono. kkkkkkkkkk eninininin. i love it.

  • @nardoskiros284
    @nardoskiros2842 жыл бұрын

    👏👏👏

  • @alemmengesha8492
    @alemmengesha84922 жыл бұрын

    ቅኔዉ ያስቀናል 👌🏽🙌🏽

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal63622 жыл бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kidustsige7856
    @kidustsige78562 жыл бұрын

    Ye fana lamrot ye ashenafiwoch ashenafi 3 . Gecho wow.

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina2 жыл бұрын

    Tibet yiluhal yihe new.

  • @user-ox9be1gy8z
    @user-ox9be1gy8z2 жыл бұрын

    ትችላላችሁ

  • @user-jl4bk8xx1y
    @user-jl4bk8xx1y2 жыл бұрын

    በለ ቅኔው

  • @solsoadmasu9197
    @solsoadmasu919714 күн бұрын

    ምንም አልገባኝም

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын

    እኔ አልገባኝም

  • @user-ox9be1gy8z
    @user-ox9be1gy8z2 жыл бұрын

    ጥበብ ባይኖር ኖሮ እዴት የልብን መናጋርሽይቻል ነበር

  • @Gozhini

    @Gozhini

    2 жыл бұрын

    Be kum nebab ena be sed nebab newa

  • @user-re5hu6ut9h
    @user-re5hu6ut9h2 жыл бұрын

    አንተ ወርቅ

  • @zeed7938
    @zeed79382 жыл бұрын

    I don’t know why but I don’t like ግጥም ምናምን ቁጭ ብሎ መስማት:: ችግር እና ብሶት ይመስለኛል:: it’s boring to me. Ena degmo it’s just too much it’s always the same thing. Arts need to come up with different shit.

  • @mihretbewota2986

    @mihretbewota2986

    2 жыл бұрын

    አልወድም አልክ እኮ‼ በቃ ካልወደድክ በምን ጆሮህ አድምጠህ በይትኛው ልብህ አጣጥመህ ነው አስተያየት የፃፍከው?? ግጥም ፍቅር ይጠይቃል ! ለማይወድ ሰው አይገባም‼ አትረዳውም። አንዳንዴ ደግሞ አቅም ይጠይቃል! የመረዳት የስነፁሁፍ እውቀት ይጠይቃል! በድፍረት እና ያለእውቀት አስተያየት አትስጥ! ራስህን ታስገመግማለህ! ምርጥ ግጥም ነው💟

  • @hundahunda6086

    @hundahunda6086

    2 жыл бұрын

    Algebagni aseredugn yabat new demo yehagerin kuankua satawek saygebah endet English gnaw endet gebah eyhe yante dikmet masaya new "zemeta werk new " eyhem alegebahim

  • @zeed7938

    @zeed7938

    2 жыл бұрын

    @@hundahunda6086 የባሰው መጣ አለ ያገሬ ሰው:: ምን ፅፌ ነው ብዬ የፃፍኩትን ተመልሼ አነበብኩት እና ምንም ክፋት አላገኘሁበትም እና ችግሩ አስተሳሰብሽ ቀድሞ ወደ ክፋት የሚወስድሽ አይነት ሰው ሳትሆኚ አትቀሪም ብዬ ለሌላ ጊዜም ትምህርት እንዲሆንሽ ቦታሽ ላይ ላስቀምጥሽ ወሰንኩ:: Now, ከፃፍኩት ውስጥ ምን እንብበሽ ነው አፍሽን ለመክፈት የተነሳሽው? ግጥም አለወድም ማለቴ? ሐዘን እና ብሶት ይበዛበታል ማለቴ? ቁጭ ብሎ ግጥም መስማት ለኔ boring ነው ማለቴ ነው? ወይስ Arts tv የሚያቀርቡት ነገር በብዛት አንድ አይነት ነው እና አዲስ ነገር ይዘው መምጣት አለባቸው ማለቴ ነው? ለምን እንደዛ ትላለህ ከሆነ እንዳንቺ አይነቱን ጥፍጥፍ ነገረኛ ማነው የ comment police ያደረገሽ? አለማወቅሽ ነው እንጂ for the channel የኔ አይነት አስተያየት ይጠቅማቸዋል:: next time if you don’t like a comment you could just hit dislike instead of running your mouth. ወይም ደግሞ "ዝምታ ወርቅ ነው" ብለሽ አይደል? አፍሽን ሰብሰብ አርገሽ ሰፈር ውስጥ የለመድሽውን negative የሆነ አስተሳሰብ እዛው በሰፈርሽ::

  • @asresbenayalew3092

    @asresbenayalew3092

    Жыл бұрын

    ​@@zeed7938First off, you didn't say all that in your original comment except generally expressing your dislike for poetry. Secondly, this is a public platform so you should expect people to challenge your opinions. May I ask if you like music? If so, you realise music is just poetry played with notes accompanied by instruments, right? I feel like you don't know that many poets from past and present. Please try to read the likes of Tsegaye G/Medhin, Debebe Seifu, Ayalneh Mulatu, G/Kirstos Desta, Bewketu Seyoum and so on. The guy in this video is also a newly emerging naturally talented poet. Finally, I do agree with you on the boring and mournful atmosphere of this program. That's why I haven't attended it in nearly 8 years.

Келесі