ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-11 በቃሉ ሙሉ - ሁሉን አዉቃለሁ ባይ አንዳች የማይሰራ...

በቃሉ ሙሉ - ሁሉን አዉቃለሁ ባይ አንዳች የማይሰራ...
ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #95-11
Tobiya Poetic Jazz #95-11
#TobiyaPoeticJazz #ጦቢያግጥምንበጃዝ #95-11

Пікірлер: 38

  • @zematube1439
    @zematube14392 жыл бұрын

    በጣም ድንቅ አይታ የሚያይ ጎበዝ ገጣሚ ...ብዕርህ ይለምልም

  • @menberetilahun1745
    @menberetilahun17455 жыл бұрын

    ብርቅዬ የሀገሬ ልጆች የብእር ጀግኖች በርቱ በብእራችሁ ለሰላም ላንድነት እየታገላችሁ ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ፡፡

  • @mihretzelalem9705
    @mihretzelalem97052 ай бұрын

    በቄ የኔ ልዩ በርታልኝ ሁሌም እንደምልህ ጀግና ልበቀና ቅን አስተዋይ ነህ ❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @mekdesdessalegn3356
    @mekdesdessalegn3356 Жыл бұрын

    Can’t get enough of his poems, stunning!

  • @user-by2fy4pm9k
    @user-by2fy4pm9k5 жыл бұрын

    ዋው ተባረክ

  • @user-ue6qh3ot8z
    @user-ue6qh3ot8z5 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አይ ኢትዮጵያዬ እንደአይነት እንቁ እያሎት ሰው በላወቹ ስልጣን ላይ ቁጭብለው አሳመሙንእንጂ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube13 жыл бұрын

    go ahead Bekalu!!!

  • @weni7272
    @weni72723 жыл бұрын

    ልብ ውስጥ የሚሰርፀ ብዕርህ ይብዛ አምሮህን አስቦ መከተብ አትርሳ የኔእናት እንዲህ ናት እራሷን እረስታ ለልጆቿጠቁራ ለልጆቿ ስትል በመከራ ያለች በነገዋ ተስፋ ዛሬን ያጨለመች ቢበራ እያለች ዛሪንም አልኖረች

  • @tewodrosgebre1554
    @tewodrosgebre15544 жыл бұрын

    ሀገራችንን ለመለወጥ እኛ እንለወጥ ድንቅ ቅኔ

  • @sev7634
    @sev76345 жыл бұрын

    this man is really 'gobez'

  • @iyasudegefaw5221
    @iyasudegefaw52214 жыл бұрын

    በቄ ወንድሜ የኔ ጀግና አንበሳ እኮ ነህ በረታ ብዙ እጠብቃለሁ

  • @dw9674
    @dw96744 жыл бұрын

    በር ወንድሜ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @rayarayuma658
    @rayarayuma6585 жыл бұрын

    አላህ ይጨምርልህ ወድሜ በትክክል የእምየ ኢትዮጲያን ስቃይ አስቀምጠሕዋል

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku85595 жыл бұрын

    Good job! 👍👌👏👏👏💚💛❤️

  • @gashawjenber7900
    @gashawjenber79005 жыл бұрын

    gobez gobez gobez............................

  • @ftubb3573
    @ftubb35735 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳን ጎበዝ ገጣሚ ነክ

  • @user-wl6vc9my3n
    @user-wl6vc9my3n5 жыл бұрын

    ጀግና ነክ በርታ

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina5 жыл бұрын

    Abo yimechih! Min alebet Jawar kenekebtochu ezih eyemeta timirt bikesm! Mechem aygebachew’

  • @jonetsega8124
    @jonetsega81244 жыл бұрын

    ነገሮችን የምታይባቸው መንገዶች ዘ ይገርም ያሰኛሉ!!! በርታ በቅርብም በአካል አይቸህ ተደስቻለሁ ብዙ መስራት እንደምትችል ሳዋራህ ተረዳሁ አቦ በርታልን

  • @temesgenyme7360
    @temesgenyme73605 жыл бұрын

    Great job bro, keep it up.

  • @user-ve3fk7tk7v
    @user-ve3fk7tk7v5 жыл бұрын

    ፈጣሪ ጥበቡን ይጨምርልክክክ

  • @selamforethiopia2647
    @selamforethiopia26475 жыл бұрын

    What a great message.

  • @mengistugeremew4103
    @mengistugeremew41035 жыл бұрын

    በቃሉ ባካል ከማቃቸው ድንቅ ገጣሚያን አንዱ አንተ ነህ። በርታ።

  • @tgistmola3192
    @tgistmola31925 жыл бұрын

    Wow bitam gerame new

  • @zakirhusenalem8599
    @zakirhusenalem85995 жыл бұрын

    Wow amazing

  • @rangerkiflu4970
    @rangerkiflu49705 жыл бұрын

    Great!!!!

  • @hszman383
    @hszman3835 жыл бұрын

    አጃኢብ ነው ኣቦ !

  • @hasenhasun3038
    @hasenhasun30385 жыл бұрын

    ተባርክ

  • @gersamb4548
    @gersamb45485 жыл бұрын

    Woow

  • @siwadedumelyayet474
    @siwadedumelyayet4745 жыл бұрын

    Yetateke hulu Wend eymeselat Talynim Ethiopia bilual

  • @Blue-21
    @Blue-215 жыл бұрын

    እዴት ላድንቅህ ቃላት አጣዉ

  • @andualemtsegayemekasha1064
    @andualemtsegayemekasha10645 жыл бұрын

    ወይኔ ነፍሴ ምን እየሆነች ነው?

  • @adwa6513
    @adwa65135 жыл бұрын

    Yetu yadhalatal

  • @betelhemfissehaye4318
    @betelhemfissehaye43185 жыл бұрын

    ሩህ ማለት ቃሉ የመጣው ከኛው ከግህዝ ቃል ነው

  • @user-ug9rh1tl5r

    @user-ug9rh1tl5r

    5 жыл бұрын

    ችግር ዬለውም ዬሁላችንም ነው

  • @hkhadijamohammed6016

    @hkhadijamohammed6016

    5 жыл бұрын

    Wow

  • @salam1297
    @salam12974 жыл бұрын

    አራፍ ነዉ

  • @eishbalu7527
    @eishbalu75275 жыл бұрын

    ለካሀዲው ዶ አብይ አህመድ

Келесі