የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ በዳግም ግርማ | ጦቢያ | Tobiya Poetic Jazz

Тәжірибелік нұсқаулар және стиль

የካራማራው ጀግና ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬን የጦር ሜዳ ጀብድ እንዲሁም ከጦርነቱ በኃላ ያሳለፉትን ውጣ ውረድ የሚያሳይ ልብ የሚነካ ትወና በዳግም ግርማ!
እሁድዎን አብረው ከእኛ ጋር ያሳልፉ!
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more. #ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #poem #ethiopianentertainment
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 16

  • @meklitasamenew
    @meklitasamenew Жыл бұрын

    ወይ ሀገሬ መሰኛና ዘረኛ የሚከበርባት ጀግና ግን ጉድጓድ የሚጣልባት አንድነት የሚሰብክ የሚታረድባት ።ፈጣሪ ወደ ቀልባችን ይመልሠን።ሰፈርተኞችን ያጥፋልን እንዲ በመከራ ያቀኗትን ሀገር ጎጠኞች ይፈነጩባታል።

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Жыл бұрын

    ስለ አሊ በረከ ትዝታ በጣም አመሰግናለሁ🙏 ነብስ ይማር ጀግናችን ነበር😭😭😭 በልባችን ለዘላለም ይኖራል ለእኛ እና ለሀገራችን ላደረገልን ጥበቃ እናመሰግናለን ጀግናችን🙏😭😭😭

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 Жыл бұрын

    Ethiopian selemitelu new kebru lay yaltegegnute ONG behon muachu yigegnu neber kentuwoch.betam yasazinal

  • @mesgenagayim4707
    @mesgenagayim4707 Жыл бұрын

    ጀግናው ሚሊሻን አሊ በርኬን ስላስታወስሽው እግዚአብሔር ይስጥሽ

  • @oneworld_13
    @oneworld_13 Жыл бұрын

    anbesa dagi akubawi bertalin

  • @tedroshaile3220
    @tedroshaile3220 Жыл бұрын

    Hule kemotu takebralachu be hiwet eyalem makber neber

  • @GirmaGashu-xr7mt
    @GirmaGashu-xr7mt Жыл бұрын

    ጦ ሩ ቢ ሰባሰብ ያ ሸንፋል

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 Жыл бұрын

    Lij yelewum yihone

  • @LelisaMulatu
    @LelisaMulatu Жыл бұрын

    ለ እንደዚህ ዓይነት ሀገር ነው እንግዲህ የደማላት። ሞቱን እኳን ያላሳመረችለት

  • @shemelesyakob2538
    @shemelesyakob2538 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ልማዶ ነው ጮማ ጮሞ ልጆቿን መብላት

  • @mohammedseid2252
    @mohammedseid2252 Жыл бұрын

    ሻለቃ ባሻ አሊ በርኬ ማለት በአዲስአበባ ከተማ መስተዳድር የፖለቲካ ሿሿ የተሰራበት የኢትዮጵያ ጀግና ነው ቤት ሰጠነው ብለው በየሚዲያዎቻቸው ሲያጮሁ ቆይተው ሶስት አመት አንከራተው አንከራተው ቤቱን ሳያስረክቡት ነው የሞተው!! ቤተሰቦቹ በአሁኑ ሰዓት ወደ ለገዳዲ አካባቢ በሸገር ከተማ ምክንያት ህገወጥ ተብሎ ሊፈርስ ቀን እየተጠባበቀ ያለ አነስተኛ ቤት ውስጥ ነው ያሉት!! 😭

  • @user-lk3qk3er1y

    @user-lk3qk3er1y

    Жыл бұрын

    ጥይት በጆሯችን ይከታል ብለዉ 11 ወር አሰሩት አይ ወዬ ልጆቹ ጩሁ ኦሮሞነቱ ቢያ...

  • @girumadane7515
    @girumadane7515 Жыл бұрын

    ወይ እምዬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ ባለ የምበለዉ ነገር እዉናት እኳ ነዉ። እንደነ አብይ አህመድ ያለዉን ዘረኛና ጎጠኛ የምመረት ሀገር ሆነ መቅረቷ በጣም ያማኛል😢😢

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 Жыл бұрын

    ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያውያንን በመጠበቅ ለሞቱት የኦሮሞ ልጆች አጥንት ሰትሉ እባካችሁ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ኢትዮጵያን ተዋት ኢትዮጵያውያንን ⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @mamadziyadeshete5783
    @mamadziyadeshete57837 ай бұрын

    ALIBAREKYAFXMWEGAGNENTSEYNSWEENGIIEWENTNWEBGENBAREMKAMNEMBALAYNAWEYMAWEKAW!!!

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 Жыл бұрын

    Enante denkoro nachu ende ehe photow lay yalew ali berke aydelem midre doma😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

Келесі