NBC ቅዳሜ - ስለ ኬኔዲ መንገሻ Kennedy Mengesha በመኮንን ወ/አረጋይ በNBC Ethiopia

Ойын-сауық

#EthiopianMusic # KennedyMengesha#NBCKidameKennedyMengesha
NBC ቅዳሜ - ስለ ኬኔዲ መንገሻ Kennedy Mengesha በመኮንን ወ/አረጋይ በNBC Ethiopia
National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 8

  • @Amen2216
    @Amen22164 ай бұрын

    አይ ኬኔዲ!! ኖረህ ቢሆን 💔

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz11 ай бұрын

    እናመሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው ግን ጥሩ ሄደህ ሄደህ መጨረሻ ላይ 1988 ስትል ምናልባት slip of the tongue ይሆናል አልኩኝ : 1985 በሚል ይስተካከል please. ያረፈበት ቀኑን እርግጠኛ ባልሆንም ቀብሩ ሐምሌ 19, 1985 ዓ.ም. ነው :: አባቱ ወርሃ ጥቅምት ፕሬዝዳንት ኬኔዲ አረፉ ያሉትም በኅዳር በሚል ይስተካከል :: ስለዚህ ኬኔዲ መንገሻ የተወለደው በኅዳር ወር 1956 ዓ.ም. አጋማሽ ሲሆን : ያረፈው በሐምሌ ወር 1985 በ29 ዓመት ከ8 ወሩ ነው (ሰላሳ ገና አልሞላውም ነበር):: በሰላሳ ዓመቱ አረፈ እየተባለ ተደጋግሞ የሚነገረው ትክክል አይደለም:: Again, thank you for remembering the golden voice❤

  • @SabaShiferaw2012

    @SabaShiferaw2012

    11 ай бұрын

    ትክእል ነህ/ሽ። በፈረንጆች አቆጣጠር 1992 በጋ ላይ (1985)እስራኤል ለሾው መጦ ከተመለሰ ከተወሰነ ወራት በኃላ ነው ያረፈው። በጣም እናመሰግናለን ይሄንእ ዘመን አይሽሬውን የጥበብ ሰው ደግነት ህይወቱ ንሮው የነበረ ድንቅ አኢትዮጲያዊ ወጣት ስለዘከርክልን❤🙏

  • @birukkebede4412

    @birukkebede4412

    11 ай бұрын

    ከልብ እናመሰግናለን

  • @Amen2216
    @Amen22164 ай бұрын

    እና ኬኔዲ ልጅ አለው?.... ከሆነ ደስ ይላል 😊

  • @biruwele4506
    @biruwele4506Ай бұрын

    ጥያቄ አለኝ ልጁ ዮሐንስ ኬኔዲ አሁን የት ነው ያለው?? I am guessing he probably died that’s whey he still couldn’t come out to the public. ኬኔዲን ሳስብ ጥልቅ ሀዘን ይሰማኛል ለምን ይሆን

  • @alemasemamaw6566
    @alemasemamaw656611 ай бұрын

    አንድ ነኝ ለሱ አይደለም የዘፈነው አበበ መለሰን ጠይቁ ይነግራቺሁዋል

  • @biruwele4506
    @biruwele4506Ай бұрын

    ኬኔዲ የሞተው 1986 ነው በሚለው ይስተካከል

Келесі