Ethiopia Sheger FM Sinkisar - Kennedy Mengesha Biography /ኬኔዲ መንገሻ

Ойын-сауық

Ethiopia Sheger FM Sinkisar - Kennedy Mengesha Biography /ኬኔዲ መንገሻ
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 16

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l5 жыл бұрын

    **ትውልድ እያስታወሰው የሚኖር መልካም ሰው[ኬኔዲ] ነፍስህን በገነት ያኑርልህ አሜን** **አመሰግናለሁ ሸገሮች**

  • @MyD1010
    @MyD10105 жыл бұрын

    ኬኔዲ መንገሻ ምርጥ ልጅ፣ እስቲ ፍልጓት በእግር በፈረስ ፣ እዚህ ታይታለች ከሠው ስትደርስ፣ አንቺ ላንቺ መላዬ መላዬ፣ ዋውውውውው ብዙ ትዝታ ኩርኳሪ ውድ ዘመን ዋውውው፣ ብዙ ሳስታውስ በሃሳብ እልም፣ ፍቅር እና ትዝታ በሽበሽ ነበር፣ ኬኔዲ የጎላሚካኤል አድባር

  • @ahmedmohammadsalih5642
    @ahmedmohammadsalih564210 ай бұрын

    Kenedy mengesha❤❤❤😊

  • @ghirmayembaye5025
    @ghirmayembaye50258 ай бұрын

    Rest in peace kennedy mengesha

  • @chebudezekito9759
    @chebudezekito97595 жыл бұрын

    "ጥሩ ሰው አይበረክትም" መቼም ከልቤ የማልረሳው ፥ በሕይወት የሌለውን ጘደኛዬን የማስታውስበት ፥ መቼም ሙዚቃዎቹን ብሰማ የማልሰለቸው ሰው ነው። ኬኔዲ!

  • @yonasgede7258
    @yonasgede72583 жыл бұрын

    Kennedy was very respectful gay we know each other was living in the same districts. He was in 32 and i was in 34 he is a litte younger than me He had a good behaviour, and character something like respecting elders. Actually I know his grand father very well as his father but I heard later he is his grand father. The last time I saw him all of a saden becomes very famous. I wonder and very happy for him. Then after years I heard he is pastawy. Very sorry He is still loved , still missed and very dear.

  • @todtod5393

    @todtod5393

    3 жыл бұрын

    "Kennedy was very respectful gay"

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa42804 жыл бұрын

    አይ ኬኔዲ ለምን ይሆን ሁሌ ሳስብህ አንጀቴን የምትበላው አንጀቴን እንዴት እንደምትበላው ሀዘንህ ሁሌም አዲስ ነው ለኔ የዛን ዘመን የነበርን የዛ ዘመን ትውልዶች **በመከራ *በችግር *በጦርነት ጉማሬ ተጠብጥበን ብናድግም በፍቅር ፣ ዘመናትን ባንተ ስርቅርክታ ድምፅ አልቅሰናል በፍቅር ተንገብግበን ፣ተደስተናል ፓርቲ በየቤቱ ስንጨፍር የኬኔዲን የዘፈን ክር ይዘን ነበር የምንሄደው ዛሬ አንተ እንደ አበባ ፈክተህ እንደ ተወርዋሪ ኮከብ ካይናችን ጠፋህ ። እሄው ለሶስተኛ ትውልድ ስራህ ፣ደግነትህ ተረፈ ። ***የኬኔዲ ዘፈን ሲወጣ የሌሎቹ ዘፈን እንዲዘገይ ይደረግ ነበር ምክንያቱም ስለሚቦንሳቸው የዚህን ያህል ነበር የሚበልጣቸው ።

  • @user-gn7lf6op1g

    @user-gn7lf6op1g

    4 жыл бұрын

    ኬኔዲመንገሻሑለየምሣሥብሕአንጀቴንትበላዋለሕነብሥሕንይማረውየኔመልካም

  • @sentayhutadesse566
    @sentayhutadesse5662 жыл бұрын

    የማይረሳ ዘፋኝ 1978 1985🎷🎷🎷🎷🎷🎷

  • @aliseaid
    @aliseaid5 жыл бұрын

    Abate kenu yarada lij

  • @yonasteklemariam3751
    @yonasteklemariam37514 жыл бұрын

    ለዘላለም የሚነሩት መንግስተ ሰማይና ገሃነመ እሳት ናቸዉ ሌላ ሁሉ ያልፋል so how gays sey ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ሮንግ

Келесі