አበበ መለሰ የኬኔዲ መንገሻ ትውስታ - ክፍል - 4 - አርትስ ወግ [Arts TV World]

አርትስ ወግ ከአርቲስት አበበ መለሰ ጋር - ክፍል - 4
Arts Weg with Abebe Meles EP17 Part 4
#ArtsWeg #አርትስወግ

Пікірлер: 194

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l4 жыл бұрын

    **ስለ ኬኔዲ በህይወት ዘመኔ እስካለሁ ድረስ መስማት የሚደክመኝ፣የሚሰለቸኝ አይመስለኝም እኔጃ ስለእሱ ሲወራ ምንም ነገር ይሁን የሆነ ነገር ውስጥ ገብቼ እቀራለሁ አላውቅም👉👉👉 በአጭር እድሜው ደግነቱን፣መልካምነቱን፣አዛኝነቱ ለግሶን ስለሄደ ይሆን?👈👈👈** **ኬኔዲ ሞተህም አከብርሃለሁ** 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @t.t6566

    @t.t6566

    4 жыл бұрын

    Me too

  • @user-tj5nl5iq2e
    @user-tj5nl5iq2e4 жыл бұрын

    1985 ከ ኢትዮጵያ ስሰደድ ወደ ኬንያ በኬኔዲ ዘፈን ነበር የወጣነው የማይረሳ ትዝታ አለኝ እግዚአብሔር ነብስህን በ ገነት ያኑር 🌹🙏🌹

  • @selamzelalm5614

    @selamzelalm5614

    3 жыл бұрын

    Me too I was in Kenya! Plus I am Amich too

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa42804 жыл бұрын

    አይ ኬኔዲ ሀዘንህ ሁሌም ለኔ አዲስ ነው 😪😪😪 እንዴት አንጀቴን እንደምትበላው ለምን ይሆን!!! የዛን ዘመን ፍቅሬን ያስታውሰኛል ደስታዬን ፣ሀዘኔን ፣ያስታውሰኛል ያ ዘመን እንዴት የደግ የየዋህ ዘመን ነበር ። እድሜዬ ወደድኩት

  • @abbeyabbey5256

    @abbeyabbey5256

    3 жыл бұрын

    የኔም ችግር ይህው ነው ያለፈውን ደጉን አባቴን ያስታድሰኛል እና የአይን ፍቅረኛዬን አመሰግናለሁ

  • @Susu-lx2uu

    @Susu-lx2uu

    Жыл бұрын

    Me too 😢

  • @behaylueshetualibaya7148
    @behaylueshetualibaya71484 жыл бұрын

    እንደ ሰማይ ከዋክብት ታይቶ የጠፋ ዘመን የማይሽረው ምርጥ ድምፃዊ ነበር ወደር የማይገኝለት ደግነትክ ለሰማይ ቤትክ ስንቅ ይሁንልክ ኬኑ ።

  • @afrofootball1743

    @afrofootball1743

    3 жыл бұрын

    Amen!

  • @dib_anbesa

    @dib_anbesa

    2 жыл бұрын

    Amen!

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    Ameen

  • @aschalechtesfaye4687
    @aschalechtesfaye46872 жыл бұрын

    እንዴት ግሩም ጭውውት ነው ቢዘገይም በመስማቴ ደስ አለኝ ። ኬኔዲ የማይረሳ ልጅ ነፍሱ በሰላም ትረፍ ።

  • @mskrh640
    @mskrh6404 жыл бұрын

    ባላለቀ የሚያስብል ግሩም ጨዋታ! አቤ ስለ ዝነኞቻችን ብዙ ቁምነገር አስኮመኮምከን። እንኳንም አንተንም አላጣንህ፤ እግዚአብሄር ደግ ነው በስንቱ ይቀጣናል። አዜብዬ ቅመም ነገር ነሽ። ተባረኪ እግዚአብሄር ስራሽን ያከናውንልሽ። ስለ እናንተ ደጋጎቹ እና ምንም ስለማያውቁት ህፃናቱ ብሎ እግዚአብሄር አገራችንን ሰላም ያድርግልን።

  • @endrisassem9794
    @endrisassem97944 жыл бұрын

    አቤ የምር ምርጥ ሰው ከስራወችህ በላይ ኢንተርቪህ ያው ሙዚቃ ነው እርጋታህ አገላለፅህ ስነስርአትህ ትህተናህ ያለፉትን ጎደኞችህን አብረውህ እዳሉ አድርገህ ስገልፃቸው በቃ ቃላት ያጥረኛል አላህ አድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው

  • @waleatomsa512
    @waleatomsa512 Жыл бұрын

    ባልኖርኩበት እድሜ የኖርኩበትን ያህል እንዲሰማኝ የሚያደርጉ ሰዎችን ሁሌም በየደቂቃው ብንሰማቸው የማይሰለቹ ይልማ እና አቤ ተባረክ

  • @hailezegeye2676
    @hailezegeye26764 жыл бұрын

    አቤ መልካም ሰው እንደሆንክ እንደሆክ ከንግግር ይታውቃል ሰው አክባሪ ነህ ስነምግባርም ሲበዛ አለህ ተወዳጅ ነህ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርከው

  • @tilahunsarone3403
    @tilahunsarone34034 жыл бұрын

    ነፍሱን ይማረው ጥሩ ሰው አስታዋሽ አያጣም እግዚአብሄር ይመስገን ጥሩ አስታዋሽ ነህ በሙያህም አከብርሀለው

  • @eritreanchanel1964
    @eritreanchanel19644 жыл бұрын

    ኬነዲ መንግሻ ማለት በጣም የዋህና ሩሁሩህ ድግ ሰዉ ነበር ሰተድዮም አብረን እንዉል ነበር በጣም ያሳዝናል በለጋ ዕድምዉ ተቁጨ ከአሰመራ ኒኝ አበበ መለሰ ጎበዝ ሰዉ ነህ ይህን ሃሳብ መምጣትህ

  • @mulugetawoldu1679
    @mulugetawoldu16794 жыл бұрын

    አበበ መለሰ እግዚአብሄር እድሜ ይስጥህ ኬነዲ እኮ ምርጥ ሰው ነው እኔ የማውቀው ድሬዳዋ እያለሁ ነው። ከሚገባው በላይ ጥሩ ሰው፣ለሰው አዛኝ እና ርህሩህ ሰው ነበረ እግዚአብሔር በገነት ያኑረው።

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid49954 жыл бұрын

    የሰፈሬ እንቁ ነበር ለደሀ ማሰብም ያደግንበት ነው ኬኔዲ በትክክል ምርጥ ልጅ ነበር

  • @kidaneweldegebrialwelegebr8049

    @kidaneweldegebrialwelegebr8049

    4 жыл бұрын

    Kandimngsa

  • @mmmmmmmmmm6390

    @mmmmmmmmmm6390

    Жыл бұрын

    የሰፈርህ ልጂ ከሆነ በፈጠረህ አሁን አበበ መለሰ ሶፊያ ያላት ገር ፍሬዱ ከሱ ሞት ቡሀላ ወዴት ሄደች አሁን በሂወት አለች እስከመጨረሻ ድረስ እያስታመመችዉ እደነበር ነዉ የተናገረዉ አቤ

  • @hashahsa9409
    @hashahsa94094 жыл бұрын

    በነዚህ ሙዚቃ እየሰማን አድገን ዛሬ ላይ ምላግልህ እነ ጥሎብኝ እነ ገራገር የማሏቸው ቅራቅንቦ መጫወቻ ከሆንን ሰነበትን ሙዚቃ ሞቷል በአሁን ጊዜ።

  • @abdugader1570

    @abdugader1570

    4 жыл бұрын

    በትክክል ሙዚቃማ በነዚህ ግዜ ቀርቷል

  • @estifanosteshager8587

    @estifanosteshager8587

    4 жыл бұрын

    @@abdugader1570 ይልቅስ "ነይ ማታ ማታ"😂😂😂😂😂😂

  • @abdugader1570

    @abdugader1570

    4 жыл бұрын

    @@estifanosteshager8587 ምን ማለት ነው አልገባኝም

  • @estifanosteshager8587

    @estifanosteshager8587

    4 жыл бұрын

    @@abdugader1570 ነይ ማታ ማታ ሚል ዘፈን አለ እን ከድሮው ጋር ሲነጻጸር ያስቃል

  • @abdugader1570

    @abdugader1570

    4 жыл бұрын

    @@estifanosteshager8587 ልክ ነህ አሁንማ እነ ጥሎብኝ እነ የኔቆንጆ ኑሪ እነ የኔ ቢጫወባ እነ ገራገረ ማይመቸኝ ሙዚቃ

  • @princessmekelle81
    @princessmekelle814 жыл бұрын

    እዚች ምድር ላይ ጥሩ ሰው አይበረክትም... ነፍሱን በገነት ትረፍ❤❤

  • @samyhabte2821
    @samyhabte28212 жыл бұрын

    አበበ መለሰ እንዳለው ስለ ኬኔዲ መንገሻ ገርል ፍሬንድ ስለ ሶፍያ ተናግሮ ነበር እባካቹ እሷን አግኝታቹ ቃለመጠይቅ ብታደርጉዋት ብዙ ነገር ስለኬኔዲ ማወቅ እችላለንና ብታቀርቡዋት ስለ ኬኔዲ የተሟላ ነገር ይሆናልና ብታስቡበት ጥሩ ነው እንደኬኔዲ ያለ ዘፋኝ አይገኝም

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ

  • @lukej2891
    @lukej28914 жыл бұрын

    ኬኔዲ በቃ ልዩ ሰው ነበር በጣም ሚቆጨኝ አርቲስት ነው። የምሬን ነው በቃ እረበሻለሁ የኬኔዲን ዘፈን ስሰማ እነ አቤ መለስ እና ይልምሽ ገብረአብ ድንቅ ግጥም እና ዜማ ደርሰው በኬኔዲ ድምፅ ለጆሮ ስላደረሱ ምስጋና ይግባቸው።

  • @user-ln2fb1xt7q

    @user-ln2fb1xt7q

    4 ай бұрын

    እነሱ የሰጡት ከ3ሶሰተኛው ካሴት ጀምሮ ነው ከዛ በፊት ከቁጥር 1_3እነፀጋዬ ደቦጭ አበበ ብርሃኔ የኔው አካሉ ተመስገን ተካ ናቸው የሰጡት

  • @tedytesfimariam7217
    @tedytesfimariam72174 жыл бұрын

    ኬኔዲ የሰፈሬ የጎላ ሰፈር ልጅ ነው በ1970 አጋማሽ የከፍተኛ 3 ቀብሌ 32 ዘፍኝ ሆኖ የኤፍሬምና የቴዲ ታደሰን ዘፈን ሲዘፍን የተመንካችን አፍ ነበር የሚያስከፍተ ተው ። የአጅፕ ሰፈር ልጅ በቀይ ትልቅ በር የተሰራ የተከበረ የአቶ መንንገሻ ሰፊ ግቢ ነበር የኬኔዲ እድገት ። ኬኔዲ ከቤታቸው ወረድ ብሎ በሚገኘው አህፈሮም ቡና ቤት አይጠፍም ነበር የቡና ቤቱ ልጆች ጓደኞቹ ነበሩ ። ፍንድት ያልንበት እድሜ ኬኔዲ ታዋቂ ከመሆኑ በፊት አንበጣ መከላከያ ሼል ቤዚን ማደያ ፊት ለፊት በተደረደሩት ቡና ቤቶች ውስጥ በቴዲ ታደሰ ዘፈን እየተዝናን ኬኔዲ ከተፍ ሲል ወዲያው ሙዚቃ ጠፋ ወዲያው ኬኔዲዬ ዝፈንልን ተባለ በሰራተኞቹ መለመን የማይፈልገው ምስኪኑና ደጉ ልጅ ኬኔዲ የኤፍሬምን ዘፈን ያለሙዚቃ ከኤፍሬ ም በላይ የቴዲ ታደሰንም እንዲሁ እየዘፈነ አፍችንን ሲያስከፍተን አመሸ ። 1976 E /c ይመስለኛል ከናቴ ጋር ቁልቢ ገብርኤል ሄጄ ማታ በቴንት ( ዳስ ) የተሰሩ ባር ነገር ውስጥ ሙዚቃ ተከፍቶ እያዳመጥን ኬኔዲ ከጓደኞቹ ጋር ገባ በዚን ወቅት ኬኔዲ አገር ፍቅር ትያትር ቤት ግብቶ ከስራ ባልደረቦቹ ታዳጊውች ጋር ነው የገባው በቀ ጥታም ሙዙቃው ይጥፍና ኬኔዲ ይጫወት ተባለ እሱም በስሜት ተዘጋጀ ሆኖም አንድ ያልታሰበ ነገር ተፈጠር ይሄውም አንድ የድሬ ልጅ ሞቼ እገኛለሁ ሙዚቃው አይጠፍም በማለቱ የኬኔዲንም ሙድ ሰረቀው ልጁ እግር ስር ወድቀን ብንለምንም ልጁ ፍቃደኛ ባለመሆኑ ሁሉም ጥለው ወጡ ። ይህ ሲሆን ለአመታት ሁሌም እማስበው ልጁ እንዳይዘፍን የከለከለው ኬኔዲን እንደሆነ አውቆ ይሆን እላለሁ ?

  • @teddygeta2302

    @teddygeta2302

    4 жыл бұрын

    I hope u have part II of Kennedy's story.

  • @tedytesfimariam7217

    @tedytesfimariam7217

    4 жыл бұрын

    @@teddygeta2302 Kkkkkkkkkk yes big men'

  • @jdhghfg7112

    @jdhghfg7112

    2 жыл бұрын

    የሰፈሩ ልጂ ነህ በጣም ነዉ የምወደዉ ኬነዲን በልጂነቱ ተቀጠፈ በትንሽ እድሜ ብዙ የሰራ አርቲስት ግን ልጂ አለዉ ካወክ ስለሱ ንገረን

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager85874 жыл бұрын

    እንዳለ የማደንቃቸው የምወዳቸው ዘፈኖች የእሱ ሆነው አገኘኋቸው።ዋው ለሙያው የሚሞትበት ዘመን።

  • @ephremgashaw4487
    @ephremgashaw44873 жыл бұрын

    ኬኔዲ መንገሻ መልካም ሰው ነፍስ ይማር

  • @menderin4228
    @menderin42284 жыл бұрын

    አዝዬ ምርጥ ፕሮግራም ነው ግን በነካ እጅሽ እስኪ የኬኔዲንም ቤተሰቦች አቅርቢልን የእሱ መልካምነት የነሱ ውጤት ነውና ስለኬኔዲ ቤተሰቦቹን ያነጋገረ አይተን አናውቅምና እባክሽን?

  • @mesfinabegaz4932

    @mesfinabegaz4932

    4 жыл бұрын

    BEN AB ትልቅ ሰው ትዝ ይለኛል በዛን ጊዜ ካሴት ስንገዛ የአቤ ስም ከሌለ አንገዛም ነበር እድሜ ና ጤና ይስጥልን አቤ

  • @user-qr7zd8vl1v
    @user-qr7zd8vl1v2 жыл бұрын

    አቤ ትልቅ ሰው ተባረኩ ኬኔዲ ነፍስሕን ይማር መቼም አትረሣ😭😭😭

  • @Ffghhhjjkmmm
    @Ffghhhjjkmmm4 жыл бұрын

    በ አበበ ዘመን መወለዴ እደለኛ ነኝ

  • @getshtube8058
    @getshtube80584 жыл бұрын

    አቤ መልካም ሰው ውድሜና ጤና ይስጥህ

  • @HanaAsegid-kl7ue
    @HanaAsegid-kl7ue10 ай бұрын

    አቤ ረጅም እድሜና ጤናውን ያብዛልህ አብዝቶም ይስጥህ

  • @milliontsige5968
    @milliontsige59684 жыл бұрын

    እኔ በበኩሌ ኬኔዲን በማሰመስል አላምንም የእርሱ ድምፅ ለዛ ያለው ዘና ብሎ የሚዘፍን ነው የግጥሙ ለዜማው ለድምፁ ያለውን ክብር ያሳጣል እላለው የተፈጥሮን ፅጌረዳን ና አርተፊሻል ፅጌ ርዳን አንደማሸተትና እንደማጣጣም ነው የማየው ፡፡ ይህንን ስል የማንንም ክብር ለመንካት አይደለም

  • @tamemengsha9856
    @tamemengsha98562 жыл бұрын

    አቤ ስለአንተ የልጅነት ትዝታየን ልንገርህ ቦታው ባህርዳር ቀበሌ 02 በዚያን ስዓት የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበሩት አቶ ስዩም ቤት ልጆቻቸው ገዋደኛችህ የነበሩ አበባ ስዩም አንዳርጋቸው ስዩምና እንዲሁም የኔ ታላቅ ወንድም ወርቁ እምሬና ታረቀኝ የወጣትነት የጉዋደኝነት ፍቅራችሁ ልዩ ስለነበረ በኔው ጩጨ ልብ ውስጥ ለዘላለም በክብር ይኖራል። ያንተን የወጣትነት ትዝታ በኔ አብሬአችሁ እስከ መኖሬ በማታስታውሱኝ በጣም ትንሽዬ ልጅ ልብ ውስጥ ግን ከቆርቆሮ በተስራ ጊታር ስታዝናናቸው አሁንም በአይነ ህሊናያ ውስጥ ይታየኛል። ቤታችሁም ትዝ ይለኛል በቆርቆሮ አጥር የታጠረ ነበር።የልጅነት ጊዜህን ባህር ዳርን አትርሳ።በአንተ አንደበት ስለ ልጅነት ቅየህ ባህር ዳር ምንም ድትል ስምቼህ ስለማላውቅ ነው። የምወድህና አድናቂህ ከባህር ማዶ።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын

    አቤ መልካም ስው እናንተን የመስለ እንቁ ስወች ካበቀለች ባህርዳር በማደጌ ኩራት ይስማኛል:ከዘርኝነት ከክፍት የፀዳ ደጉ ግዜ ደግ ህዝቦች የፍቅር ስወች ወርቅ ኢትዮጵያውያን እግዚአብሔር ያላችሁትን እድሜ ጤና ይስጥል🙏🏾 የሞቱትን ነፍሳቸውን ይማርልን🙏🏾

  • @obiyya3372
    @obiyya33724 жыл бұрын

    ኬኔድዬ የልጅነቴ ማስታወሻ ነብስህን ይማርልን

  • @BekTesfa
    @BekTesfa4 жыл бұрын

    Azieb m'rt aqerareb. These are legends and perhaps the golden generation in terms of Ethiopia's music.

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    ብርቅዬ ዘፋኝ ነበር ኬኔዲ መንገሻ ቶሎ አይተነው በቅፅበት ያጣነው ወጣት አሁን አቤ እንዳለው ገንዘብ በሚይዝ ሰዓት ተጋባዡ ብዙ ነበር ይባላል ሩህሩህ እንደነበር ቀደም ብሎም ይወራ ነበር ። ነፍሱን ከደጋጎች ከፃድቃኖች ጋር ያኑረው !!!

  • @sshalom395
    @sshalom3954 жыл бұрын

    ኬኔዲን ስሰማ ውስጤ ይረበሻል ።

  • @nigussudugassa5137
    @nigussudugassa51376 ай бұрын

    ኬኔዲ ሁል ግዜ ከማስታውሳቸው ድንቅ ሰው ነው:: ብዙ ግዜ የኬኔድስ ዘፈኖች መስማት አልፈልግም ምክንያቱም ብዙ ብዙ ትዝታወቼን ያስታውሰኛል:: ድንቅ ልጅ ነበር :: እግዚአብሔር ነብሱን በገነት ያኑርልን:: እይወቱ ካለፈ 30 አመት ሆነው:: 2016 አ መ

  • @munirfeyisel1022
    @munirfeyisel10223 жыл бұрын

    Hello Abe, I just want to say that you are the best Ethiopian music back bone. You gave us best music and I always admire you everyday when I listen old music! You know I am very happy and lucky to see you alive today in my time! Please give us more your amazing music work and I can't wait!! God may give you more and more happy life! We love you!!!

  • @hamonateddy8290
    @hamonateddy82904 жыл бұрын

    አቤ በናትህ የኬኔዲን ምርጥ አርጋቹ ስሩት ባልደርስበትም በጣም ነው የምወደው የምር

  • @abdugader1570
    @abdugader15704 жыл бұрын

    በተለይ ለኤፍሬም ታምሩ የሰጠህው ዜማና ግጥሞች እነ አካሌ ጎዳናዬ ሽጉጥ ታጥቄ እነ ሰላም ልበለው እነ ደማማዬ እነ ካፋፍ ከገደሉ እረ ስንቱን

  • @dagialax
    @dagialax4 жыл бұрын

    አዜብ ደረጄ የጦብያ አዘጋጇ ብቻ ምርጥ ናቹ art tv ይለያል በርቱ

  • @danielaraya1722
    @danielaraya17224 жыл бұрын

    I'm waiting forward thank you

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse61982 жыл бұрын

    አቶ እበበ እግዚእብሄር ይባርክህ በጣም የሚገርም አመለካከት እለህ ጥሩ በጎ ተባሩክ እገሪን ልጆችዋን ታሪካቹውን እየነገርክን ታስናፍቀናለህ የልጆችዋ ደግነት ተወርቶም እያልቅ ግጥሞቹን ስትተነትነው ወይኔ ሀገሪ ነው የሚያስኘው እግዚአብሄር ይጠብቅህ ተባረክ

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie65244 жыл бұрын

    Abe betam Enamesgenalen.

  • @user-zn1rk8zw9w
    @user-zn1rk8zw9w4 жыл бұрын

    እናመሰግናለን አቤ ጤናና እረጅም እድሜ ይስጥልን

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p4 жыл бұрын

    እኔ ሙዚቃ ማዳመጥ የጀመርኩበት ውቅት የሞቱ ስለነበሩ መቼም የማረሳቸው;ዚነት ;ኪሮስና ኬኒዲ ለማላቀው ሰው ማዘን የጀመርኩት በነሱ ነው ነፍስ ይማር

  • @rutbk6275

    @rutbk6275

    3 жыл бұрын

    Me to

  • @HanaAsegid-kl7ue
    @HanaAsegid-kl7ue10 ай бұрын

    ምንጊዜም ብሰማው የማልሰለቸው የኬኔዲ ስራዎች ፈጣሪ ነፍሱን በአፀደ ገነት ያኖርልን እወድሀለሁ ኬኔዲዬ

  • @addisarega4368
    @addisarega43684 жыл бұрын

    abe yekenedin sira endegena sileteseralin betam enameseginalen

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p4 жыл бұрын

    አቤ ግጥሞቹን ከነምክናየታቸው እየፃፍክ በመፅሀፍ መልክ አሳትማቸው በርግጥ ይሄም የዘላለም ማስታወሻ ነው በመፅፍ ሲሆን አንተንም ጠቅሞ እድሜ ልክ ይቀመጣል ሌላው እንደበፊቱ ብዙ አትቀመጥ ጤናህን ጠብቅ ብዙ ሙዚቀኞች ሳያቁት እየተጎዱ ይመስለኛል ብዙ ሰአት በስራ ላይ በመቀመጥ ከጤና በላይ ምንም የለም ለራሳችሁ ኑሩ መጀመሪያ

  • @senaitkabtyimer9566
    @senaitkabtyimer95664 жыл бұрын

    God bless you more long live Abey!

  • @robelberhanr9542
    @robelberhanr95427 ай бұрын

    Thanks abe

  • @fatumaali8439
    @fatumaali843911 ай бұрын

    I just couldn't stop my tears from falling 😢

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    አቤ እግዚአብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ ከነመላው ቤተሰቦችህ ።

  • @antetube6090
    @antetube60904 жыл бұрын

    አቤ ለሰራሆ ስራ ክብር ይገባሀል የኪነጥበብ አርበኛ ነህ

  • @yaredadgeh326
    @yaredadgeh326 Жыл бұрын

    አቤ ግጥም ፀሃፌ ብቻ ሳትሆን ፣ወግ አዋቂም ነህ፣ ጌታ ይባርክህ

  • @abdugader1570
    @abdugader15704 жыл бұрын

    አይ አበበ መለሰ አላህ ያቆይክ ጀግና ጎበዝ ጥሩም ሰው ነክ

  • @RahaRo11
    @RahaRo114 жыл бұрын

    Long live Kennedy Mengesha . Love you my dear daughter Eleni 🌹

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse67702 жыл бұрын

    ኬኔዲ መንገሻ ዋው ነው

  • @anwarmeftah1575
    @anwarmeftah15754 жыл бұрын

    አቤአንተየሚዚቃ አባት ነህ አድናቂህ አክባሪህነኝ!!!!

  • @user-yl8tt5km7o
    @user-yl8tt5km7o7 ай бұрын

    Kennedy is amazing wow good to hear this

  • @germaalem4213
    @germaalem42134 жыл бұрын

    Good job good interview thanks Abe

  • @jemalabdurehman2551

    @jemalabdurehman2551

    4 жыл бұрын

    አዜብየ በጣም የተዋጣለት ቃለምልልስ ነው።በተለይ ለኛ በዛ ወቅት ላለፍነው። አቤ በተለይ ስለኬኔዲ ብዙ የማናውቀውን ባህሪውን ስላጫወትከን ላመሠግንህ እወዳለሁ።

  • @getshtube8058
    @getshtube80584 жыл бұрын

    የኬኔዲን ነግር ሳስብ በጣም እረበሻለሁ

  • @hyper-novaa

    @hyper-novaa

    4 жыл бұрын

    Getsh Tube እውነት ነው there is something about him.

  • @yohannestube4947

    @yohannestube4947

    4 жыл бұрын

    Terbeshi yet tehedalhi yawe kuchi belhi tadametewalhi

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ

  • @selamawitwoleda4561
    @selamawitwoleda45614 жыл бұрын

    Aba betam naw yemewdehi yemadenikihi behewota magegnat yenefelegew sewe nahi agignechehi adenenekotan desi yelagnal

  • @nardosasefamokonnen8162
    @nardosasefamokonnen81624 жыл бұрын

    thats true even though i was very small i remember the day kennedy passed away everyone was very sad and all you hear was his songs in the radio.

  • @fatumaali8439

    @fatumaali8439

    11 ай бұрын

    Me too my older siblings and our neighbor's were crying.

  • @dagmawidagi8216
    @dagmawidagi82164 жыл бұрын

    Jegna egziyabhar enkuan atrfek adnakik lemen kulalitun endsetek gebagn abebe melse legend

  • @lavekonjo9055
    @lavekonjo90554 жыл бұрын

    Wowww enmsgnalen azbya

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie4 жыл бұрын

    አቤ መልካም ሰው።

  • @mreasy9731
    @mreasy97313 жыл бұрын

    Yesfere lij Kennedy. Israel Garage. Ye talak wendeme best freind. Egzhiber hultachunm nebsachun yemar. Lela men yebalal 😔😢🙏🙏🙏🙏❤️

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ

  • @gatutesfay4103
    @gatutesfay41034 жыл бұрын

    ነብስ ይማር ምርጥ ሰው

  • @abyelove9263
    @abyelove92634 жыл бұрын

    Kennedy is in Heaven.

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    For sure He is.

  • @aliseaid
    @aliseaid4 жыл бұрын

    Azeb ytebebe sew betam enamesgenalen kenun slastaweshin

  • @konjitberhanu8571
    @konjitberhanu85714 жыл бұрын

    ትክክል ነዉ ጥሩ ዘፋኝ ነበር ገና ሳንጠግበዉ ነዉ የተለየዉ።

  • @user-oe7bh6gj6y
    @user-oe7bh6gj6y4 жыл бұрын

    kenedy mechem yematresa ye ethiopia and yetarik akal nek ::

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅ አቤ

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p4 жыл бұрын

    የሚኪሊላንድ የልጅነት ትዝታ ሁሉም በየዶርሙ በቴብ ከሚከፍተዝ ሙዚቀኛ አንዱ ኬኔድ መንገሻ አይ ጥሩ ግዜ ነፍስ የማር ኬኔድየ

  • @genetzegeye3497
    @genetzegeye34973 жыл бұрын

    ኬነዲ በጣም ያሳዛናል

  • @sisaydemessie6524
    @sisaydemessie65244 жыл бұрын

    Please yekeneden LIRUT BEGRE next yemewetaw lay endayker.

  • @henokr.g.6215
    @henokr.g.62154 жыл бұрын

    Legend

  • @dagialax
    @dagialax4 жыл бұрын

    አረ አቤ ግን አይቆጭህም ታሪክ ሰርተካል

  • @m.ayoutube2151
    @m.ayoutube2151 Жыл бұрын

    ኬኔዲ ነብስኸን በገነት ያኑረው

  • @abyelove9263
    @abyelove92634 жыл бұрын

    Abe you are so an amazing person. May God bless and gives you longer life.

  • @aliseaid
    @aliseaid4 жыл бұрын

    abe sedest wor molaw aylekekem ende albumu ?

  • @yeahunuyebase7515
    @yeahunuyebase75154 жыл бұрын

    ለምን ግጥሙን ለወጣችሁት አቤ እኛ እንደ ቅርስ ነው የምናየው እባክህን የድሮውን ግጥም መልሱልን

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f4 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይጠብቅህ አቤ

  • @ahmaedtaha8699
    @ahmaedtaha8699 Жыл бұрын

    Love

  • @elleniteshale5589
    @elleniteshale55893 жыл бұрын

    Ayyy endew yesunis sira batnekakut. Yerasun lemin remaster atadergutim ?

  • @asheberbefkadu9448
    @asheberbefkadu94484 жыл бұрын

    ኬኒ የአራዳ ልጅ ።

  • @feyselahmed4581
    @feyselahmed45812 ай бұрын

    What is the status of the Album? It has been four years.

  • @mahletnegash1190
    @mahletnegash11904 жыл бұрын

    Azitye swedsh adnakish negn, abe Musik be enante gize kere aleke ahun chuhet new mnsemaw wyyy tekatsilna

  • @tikdembedassa2495
    @tikdembedassa24954 жыл бұрын

    Betam yemisazen lij kenedy

  • @user-gw6yr2mu4f
    @user-gw6yr2mu4f4 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p4 жыл бұрын

    አቤ አንድ ነጠላ ዜማ አቅርብለን በድምፅህ ቆንጆ ድምፅ አለህ በተለይ ለኤፍሬም የሰጠሃቸውን ግጥሞች ስታንጎራጉር ወደ ኤፍሬም ድምፅ ያቀርባል ድምፅህ

  • @sisicookingandmore1899
    @sisicookingandmore18994 жыл бұрын

    Betuamelak melse dehena new wey

  • @nuru566
    @nuru5664 жыл бұрын

    በሂወቴ በሰው ሞት ለመጀመሪያ ግዜ ያለቀስኩት በኬኔዲ ሞት ጊዜ ነው ያለሁበትን አላውቀውም ነበር በልጅነቱ ተቀጠፈ

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ

  • @woinshetdegef3994
    @woinshetdegef39944 жыл бұрын

    💚💛❤ፈጣሪ፣ምክንያት፣አለው፣ኬኔዲን፣የወሰደበት

  • @samsongurach5216
    @samsongurach52164 жыл бұрын

    አቤ አፍጥኑት ኦርጅናሉን የኬኔድን ገዝቼ እስክሰማ ቸኮልኩ።

  • @tesfut2863
    @tesfut28634 жыл бұрын

    ኬነዲ አያቱ ትልቅ ባለስልጣን ነበሩ የአሜሪካው ፕሬዜደንት ኬነዲ ሲሞቱ አያቱከጃንህይ ጋር ለቀብር ሄደው ሲመጡ ኬነዲበአጋጣሚ ተዋልዶ ነበር አያቱያንን ትልቅ ስው ስሙን ወስደው ነው ኬነዲ ብለው የጠሩት

  • @khalidaliabraham3778

    @khalidaliabraham3778

    4 жыл бұрын

    I kown Kennedy hate Georgia's dildiye akababi honest and funny R. I. P

  • @kelemkelem5829

    @kelemkelem5829

    4 жыл бұрын

    Tesfu T thank you very much for incredible thoughts about Kennedy

  • @rassziggy

    @rassziggy

    4 жыл бұрын

    thats correct, we are related, when he had his first cassett he bring it to our house to my mum. i was a kid but i remember.

  • @Yonana16
    @Yonana16 Жыл бұрын

    ቢደገም ቢደጋገም የማይሰለች ቃለምልልስ

  • @luchia686
    @luchia6864 жыл бұрын

    👍አቤ፣ ይልሚቲ፤ ረጅም፤ ዕድሜና ጤና እመኝላችኋለሁ፤ 🤞🤞☝️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @gezahagngebremedhen6597

    @gezahagngebremedhen6597

    4 жыл бұрын

    Yes I now hem physically he was great singer. I remember hem when I was thin aged

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus74043 жыл бұрын

    አቤ መልካም የጥበብ ሰው።ለብዙ ትውልድ ሳይሰለች የሚተላለፍ ስራ ሰርተሀል አይቆጭህም።ወይ ስነ-ስርዓት፡አስተዳደግ፡ሰው አከባበር፡ቁጥብነት፡አውቃለሁ ሰርቻለሁ ብለህ እንኳ አትኩራራም ብቻ ይገርማል።ከ40 ዓመት ያላነስ አስደማሚ ዘመን ተሻጋሪ ሁሌም እንደ አዲስ የሚሰሙ ዜማና ግጥሞች ሰርተህ በሚዲያ ሰው አያውቃችሁም።ሰው የሚያውቀው ስራችሁን ነበር።ገና ዛሬ መታየት ጀመራችሁ።ሰው የማያውቀውን ዘመን ምነው በዚያ ዘመን በኖር እስኪል ድረስ ስራዎችህን ወደደ።የዛሬዎቹ አንድ ነጠላ ዜማ ለመልቀቅ ከስራቸው በፊት እነሱ ቀድመው ሚዲያውን ሲያጨናንቁ ይከርሙና ስራቸውም እስከ 1 ወር አይደመጥም።የነ ቶሎ ቶሎ ቤት።አቤ ቀሪ ዘመንህ ከነቤተሰብህ የተባረከ ይሁን።ፈጣሪ ረዝም ዕድሜ ይስጥህ።ክፉ ነገር አያሳይህ።መልካም ዘመን።

  • @user-xn7kp7xo1u
    @user-xn7kp7xo1u3 жыл бұрын

    አቤን ኢንተርቪው ማድርግ መታደክ ነው

  • @tigraweyti192
    @tigraweyti1923 ай бұрын

    Kenedy mirt zedagn neber Rip😢😢💔💔💔

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa42804 жыл бұрын

    Art tv ምነው??? ጠያቄዋን ጋዜጠኛ ብታሳዩን ቢያንስ መሀል መሀል ላይ ብትታይ አሪፍ ነበር ምክንያቱም ነገ እሄም ቃለ ምልልስ ታሪክ ነውና እናም ስለዚች በሳል እና ድምፇዋ የሚያምር ጋዜጠኛ ግንዛቤ ይኖረን ነበር ። በተረፈ Art tv አሪፎች ናቹ አብሶ ደረጀ ሀይሌ !!!!

  • @user-uy4fb9uk5m

    @user-uy4fb9uk5m

    4 жыл бұрын

    አዜብ ወርቁ የተለያዩ ድራማ እና ፊልሞች ላይ አለች ደርሶ መልስ ተከታታይ ድራማ ላይ ሩትን ሆና የምትተውነው።

  • @simont7761
    @simont77614 жыл бұрын

    Kennedy simont betam lij neberku gin edimeletalalakoche teklehayimanot betekirstiyan ezewign heje kebriyalew 😭 Abe endalew betam bizu sewochi neberu bzu zefagnochinm yayehut yane new

  • @foob.9532

    @foob.9532

    Жыл бұрын

    ኬኔዲዬ እህህህህህ የዘላለም ህመሜ

Келесі