"መለመን ካሻሽ"- ኬኔዲ መንገሻ Kennedy Mengesha - Melemen Kashash

Музыка

ሃርድ ጋርድ አበዛሽ አቦ! ምንድነው ለምኑኝ ለምኑኝ! በቃሽኝ። መጫሬ ነው አቦ

Пікірлер: 421

  • @girmabekele7988
    @girmabekele798810 ай бұрын

    ኬነዲ መንገሻ ድምፅህ ስራዎችህ መቼም ከልባችን አይጠፉም አምላክ ነፍስህን በገነት ያኑራት!!!

  • @user-dl9uh8ri5w
    @user-dl9uh8ri5w Жыл бұрын

    በደርግ አጭር ሊባል በሚችል ዘመን እነዚህን ሁሉ ዘመን የማይሽራቸው ምርጥ ሙዚቀኞች ማፍራት መቻል እንደሃገር መታደል ነው።

  • @destamelese8441

    @destamelese8441

    4 ай бұрын

    Loved music

  • @destamelese8441

    @destamelese8441

    4 ай бұрын

    Loved music

  • @destamelese8441

    @destamelese8441

    4 ай бұрын

    Loved music

  • @kasahunmelese1959
    @kasahunmelese19597 жыл бұрын

    በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ በኖርክበት አጭር ዕድሜ ውሰጥ ትልቅ አሻራ ትተህ ያለፍክ ተወዳጅ ድምፃዊ መቼም የማትረሳ

  • @musafukiisea7118

    @musafukiisea7118

    5 жыл бұрын

    ሰው

  • @mekdykzy2608

    @mekdykzy2608

    4 жыл бұрын

    I agree with you Kennedy was the best

  • @esayasworku7897

    @esayasworku7897

    4 жыл бұрын

    Wow, kenedy you are lovely and rembered me in the late my child time.

  • @getamesaykassaye161

    @getamesaykassaye161

    3 жыл бұрын

    Yene hiwot

  • @afewerkbefikadu6605

    @afewerkbefikadu6605

    2 жыл бұрын

    Iwnet new 😭😭

  • @ashenafihurga4727
    @ashenafihurga47272 ай бұрын

    ይሄን የመሰለ ሙዚቃ፣ሰምተህ ስታበቃ፣ ነይ ማታ ማታ የሚል ዘፈን ስትሰማ፣ያቅለሸልሽሃል፣፣

  • @eyrugerma1788
    @eyrugerma17883 жыл бұрын

    ይህን የኬኔዲን ስሰማ አለቅሳለሁ የመጀመሪያ ፍቅር አበሳ ያየሁበት ዘፈን ነው wow wow

  • @serawet9488
    @serawet94886 жыл бұрын

    ደግ ሰው አይበረክትም ነብስክን በገነት ያኑርልን ኬኔዲ ሁሎም እንወድካለን

  • @mesfingirma1569
    @mesfingirma15696 жыл бұрын

    በቃ 1974-86 ሙዚቃ በፍቅር የሚደመጥበት ወቅት ዋው ኬኒ

  • @user-jd5po2zj2i
    @user-jd5po2zj2i7 жыл бұрын

    ፍቅር መተሳሰብ መከባበር በናንተ ግዜ ቀረ ይሄ ግዜ አይመለስም እንጅ ቢመለስ ምነኛ ፍቅር ይበዛልን ነበር

  • @hawamohammed9397

    @hawamohammed9397

    6 жыл бұрын

    ortodox chrstian በጣም

  • @weleshmahary3403

    @weleshmahary3403

    6 жыл бұрын

    St. vergin merry. Le enjerawu eyezefene newu. Metesadeb fikir endaynor emtadergut enante zeregnoch nachu.

  • @lovelifelovelifelovelifelo3873

    @lovelifelovelifelovelifelo3873

    5 жыл бұрын

    So true

  • @ykt4447
    @ykt44478 жыл бұрын

    አቤት ምን ዓይነት የማይገኝ ደግ ዘመን ነበር

  • @weleshmahary3403

    @weleshmahary3403

    6 жыл бұрын

    Yidenekachew Tefera Achiberbari, enkuans lehzbu zefnewum ye elet gursha ayagegnum neber. Eushetachu aytal newu.

  • @mobile-us6db

    @mobile-us6db

    5 жыл бұрын

    አይኬኒ አቦናብህንይማር አረምትበይኖርምንናበር ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @yonaseyakem3438

    @yonaseyakem3438

    4 жыл бұрын

    Probably for you it was a good times. It was very hard time for most of us. Good song though

  • @fgdhcyvgfhfj5026

    @fgdhcyvgfhfj5026

    3 жыл бұрын

    ß

  • @amarewoldekidan9649

    @amarewoldekidan9649

    3 жыл бұрын

    ነበር!!!

  • @ahmedimame2658
    @ahmedimame26583 жыл бұрын

    ምነው ግዜ ተመልሶ ቢመጣ ዘር ሃይማኖት ልዩነት በሌለበት የፍቅር ግዜ

  • @nourasultan5619

    @nourasultan5619

    3 жыл бұрын

    ሳህህህህ

  • @lemagonfa199
    @lemagonfa199Ай бұрын

    የምርጦች ሁሉ ምርጥ የዕድሜ አቻዬ፣ ምንጊዜም ልቤ እና አዕምሮ ውስጥ ነህ። ብቻ ነፍስህን ፈጣሪ በገነት ያኑራት። መቼም ቢሆን ሰምቼ አልጠግብህም።

  • @user-gq6id7nj3t
    @user-gq6id7nj3t5 ай бұрын

    I was 17 the day I heard bitter news that you are gone. It was so bad time in my lifetime to attend at your funeral at Tekelhaimanot Church. I hope I will meet you in heaven Kenny❤

  • @fissehamulugeta1221
    @fissehamulugeta12213 жыл бұрын

    ለራበው ያለህን አጉራሽ የበረደውን አውልቀህ አልባሽ ስትዘፍን የማትጨናነቅ የፈጣሪ ስጦታ ነበርክ።

  • @mesfintadesse2819
    @mesfintadesse28192 жыл бұрын

    he was the best musician he was really my first choice to listen.god bless his soul.

  • @user-cb6vx9xg3m
    @user-cb6vx9xg3m7 жыл бұрын

    እሱ ቢያልፍም ስራው ይህው አላለፈም ድንቅ ስራ ነፍስህን በገነት ያኑራት !

  • @mohmednasir5054
    @mohmednasir50546 жыл бұрын

    መቼም ምርጥ ነህ የማትረሳ!!!

  • @pppmm7976
    @pppmm79764 жыл бұрын

    የድሮሙዚቃ ውስጤነው ከኬኒድ ልቤንይነካኛል እኔኮ በነሱ ዘመን የለሁም ግን ደስይሉኛል

  • @rufakasa2611
    @rufakasa2611 Жыл бұрын

    ይቺ ኬኔዲ ነካነካ የሚያደርጋት ዳንስ በወክቱ ፋሽን ዳንስ ነበር ወዝ ያለው ዘፈን RIP kenediy

  • @jenberie2435
    @jenberie2435 Жыл бұрын

    ለኢትዮጵያ ብርቅየ የነበርክ በገነት ያኑርህ

  • @SolomonSisay-hy5hb
    @SolomonSisay-hy5hb Жыл бұрын

    ኬኔዲ የ አራዳ ልጆች ምልክት.

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse67703 жыл бұрын

    ኬኔዲ የቆንጆዎች ቆንጆ

  • @salamabebe1008
    @salamabebe1008Ай бұрын

    ኬኔዲዬ ቃል የለኝም መዳንያለም ነብሰክን ይማረው

  • @abuabuayub901
    @abuabuayub901 Жыл бұрын

    ነብስህን በገነት ያኑራት ይህ ሙዚቃ ጥሩ ይሁን መጥፎ የማላቀው ስሜት ውስጥ ይከተኛል

  • @user-ck6ce8vv7f
    @user-ck6ce8vv7f4 жыл бұрын

    ይሄን ሰምቼ አሁን ያለሁበትን ሁኔታ ለቅፅበት ሳስብ ምንኛ እጅግ ይመራል!……😢

  • @italk4927
    @italk49275 жыл бұрын

    ምነው ይህ ጌዜ ተመልስ ቢመጣ የፍቅር ዘመን ሙዚቃው ፍቅር ሰው ፍቅር ዘመኑ ፍቅር ነበር አሁን ምን ደስ የሚል ነገር አለ ❤❤❤❤

  • @ahmedidris4070

    @ahmedidris4070

    4 жыл бұрын

    One of the most nostalgic moments that takes me back home, Adu Genet, Quas meda, wereda7 to all my relatives, friends. What a moment that was!

  • @kikilaw391

    @kikilaw391

    3 жыл бұрын

    ere......zefenu bichayimta. gizewima ayimeles

  • @aemereg
    @aemereg15 жыл бұрын

    I was a little kid.Probably 7years old. I still remember how and where I heard this song for the first time.Sew kentu...I wish he would live a little longer.

  • @badercell2969
    @badercell29696 жыл бұрын

    ተሰምቶ የማይጠገብ ዘፈን ነው እግ/ር ነብስህን ይማረው

  • @dagmawit25
    @dagmawit2516 жыл бұрын

    Very true. I remember that was the first Cassette I ever owned as a kid. I was only 6 years old, and my mom gave it to me as a present after I cried and begged for his Cassette...we didn't have CD's back then....good times. I cried my eyes out when I he died about 6 or 7 years later. God bless his soul. He has angelic voice.

  • @KinfeDesta

    @KinfeDesta

    11 ай бұрын

    I was also a kid whenever I listen his music I feel my childhood

  • @RASyared
    @RASyared15 жыл бұрын

    So many memories gushing through my head right about now. It's 10 O'Clock and Hebre-Treat* is on...Paps tells Us "Kennedy is on, Shhh!.". Then we would stare at the TV while eating Bekolo-Tebs... The Kesel-Mandeja* couldn't have warmed Us up as this legend did all through summer. Kennedy we miss you, that's from my heart mate.

  • @tewodrosalemu7543

    @tewodrosalemu7543

    2 жыл бұрын

    Very touching comment

  • @mahdieth8107

    @mahdieth8107

    Жыл бұрын

    Could not have said it better!

  • @abrahambojien1896
    @abrahambojien189610 жыл бұрын

    every thing passes but the memory...i wish i made a time machine that return the past.. i was a grade 8 student preparing for MINISTRY!....these kind of songs stir a longing ...tears fill up my eyes...

  • @natiabebe6188

    @natiabebe6188

    7 жыл бұрын

    Abraham Bojien

  • @achildofgod9954

    @achildofgod9954

    4 жыл бұрын

    We must be the same age

  • @afomiatesfaye1347
    @afomiatesfaye13477 жыл бұрын

    ስወደው መልኩ ቁርጥ አባቴን ነው ሚመስለው በልጅነቴ አባቴ አዘወትሮ የሱን ሙዚቃ ይሰማ ነበር እሱ ቢሞትም ስራው በሁሉም ህብረተሰብ ዘንድ አይረሳም እግዚአብሔር ነብስህን ይማረው የኔ ምርጥ

  • @guleritrea1425
    @guleritrea14254 жыл бұрын

    My best memories kendy nefsik begent yaurew

  • @yisihakabera1105
    @yisihakabera11052 жыл бұрын

    ድንቅ የመድረክ አያያዝ ውዝዋዜ ከጣፋጭ ግጥምና ዜማ።ለጆሮ ምግብ

  • @shenkuttsegaye8269
    @shenkuttsegaye8269 Жыл бұрын

    እየበራ ያለ ሻማ በንፋሥ ሳያልቅ ሲጠፋ እንዴት እንደሚበሳጭ ይታወቃል ኬኔዲም እንደዚሁ ነው የሆነብኝ ለኔ በጣም በጣም አሪፍ ዘፋኝ ነበር ነፍሱን ይማረው ።

  • @user-zz8tn8kv7u
    @user-zz8tn8kv7u5 жыл бұрын

    ግን በወጣትነቱ ነው የሞተው መሰለኝ ነፍስ ይማር ምትክ የሌላቸው ትውልዶች አይ ግዜ እናተን አጥታን የነ ቢጫ ወባ መጫወቻ ሆነን

  • @august18remember67

    @august18remember67

    4 жыл бұрын

    ሽዋ ፍቅር የድንግል ልጅ ወ

  • @user-xl5op2tt7j

    @user-xl5op2tt7j

    4 жыл бұрын

    አዎ በ29 አመቱ ነው የሞተው

  • @tube-sc6ns
    @tube-sc6ns Жыл бұрын

    የኔ ኬኔዲ መቸም ማትረሣ

  • @hailemichaelnegesse6770
    @hailemichaelnegesse67703 жыл бұрын

    ኬኔዲ beset of oldis

  • @dagmawit25
    @dagmawit2515 жыл бұрын

    It's one of those moments you remember EXACTLY where you were when you hear the news. Kennedy was my favorite singer when I was a kid. I will never forget where I was and how depressed I was when I heard his death. Ayizosh. I STILL sing the song "andd negn akal zemed yelegn, tikesha yemihonegn..." all the time whenever I feel lonely. RIP Kennedy Mengesha. You will always be loved and remembered.

  • @makdesmakdes3661
    @makdesmakdes36616 жыл бұрын

    የድሮ ነገር ሁሉ ደስ ይላል የዋህ ዘመን ነበር ግን አሁን እኛ ኖርን ነው የምንለው ሰላም እርቆን

  • @user-st9il5vs9i

    @user-st9il5vs9i

    6 жыл бұрын

    Makdes Makdes ሀፃታችን እኮ ነው ሰላምችንን ያራቃው እህቴ

  • @justforlaughgagsethiopiah3633
    @justforlaughgagsethiopiah36332 жыл бұрын

    big respect for ኪኒዲ🙏🙏🙏🙏

  • @shimelisaemiro5984
    @shimelisaemiro598410 жыл бұрын

    When I write this I can not control my tear drop,I love him very much...He was really my first choice to easily listen....What would be best If you created again, but how?

  • @benynither1843
    @benynither18439 жыл бұрын

    ኬኔዲ ብዙ ትውስታ ነው ለኔ

  • @yetnayetarega3099
    @yetnayetarega309910 жыл бұрын

    I, ever and never forget the tears that I had on Hamle 19 when i heard that Keny was passed away!

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Жыл бұрын

    Ethio's baby kibuir Artist kendiy mengsha rest in peace our boy.

  • @user-ut5gl6xs4e
    @user-ut5gl6xs4e5 жыл бұрын

    የማይገኝ ደግ ዘመን እና ገራሚ ድምፃዊ ኬኔዲ መንገሻ አሁን ሲጨማለቁበት ብታይ ምን ትል ነበር ምን እንደምትል ብሰማ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቴዲ አፍሮ አለ ነፍስህን በገነት ውድ የኢትዮጵያ ልጃችን

  • @Leeshan82
    @Leeshan8216 жыл бұрын

    OH MY GOD!!!!!!!! KENNEDY MENGESHA ON KZread!!!! I love you JoffeAmoraw! ከነዲ መንገሻ ነፍሱን ይማር ኣፈሩ ይቅለለው ሰላም እና ፍቅር ለአፍሪካ ቀንድ

  • @munanasir3493

    @munanasir3493

    4 жыл бұрын

    የዛሬ 12 አመት ማለት ነው??? 🙆‍♂️🙆‍♂️🙆‍♂️

  • @user-py5qf8pk6u
    @user-py5qf8pk6u2 жыл бұрын

    😭ነብስ ይማር🙏

  • @slmamzfanmzfan8016
    @slmamzfanmzfan80164 жыл бұрын

    ተጨንቄ አልቀርም እንግዲህ ለጠላ ስወደው ኬኔዲ ዋውውው

  • @tesfahope9743
    @tesfahope97432 жыл бұрын

    This young man is amazing ❤rip

  • @Vip-cy4rr
    @Vip-cy4rr7 жыл бұрын

    ያግዜተመልሶቢመጣምንአለበት

  • @hiwottedla1189

    @hiwottedla1189

    4 жыл бұрын

    Betam wub zemen neber I was 10 years old

  • @berhanuweldemariam9570
    @berhanuweldemariam95706 жыл бұрын

    I love all his songs,I can't tired of listening his songs.i wish he still a life,he was too young to die may God bless him we love you for ever Kennedy. you were a great

  • @dessalegnetelele7553
    @dessalegnetelele7553 Жыл бұрын

    Our baby rest in peace all the time we remember you all the time.rest in peace.

  • @truth2btold66
    @truth2btold6615 жыл бұрын

    The Teddy Afro of his time. Wherever you are be cool. We all love you.

  • @ashenafewerku1471
    @ashenafewerku14719 жыл бұрын

    reminds me of my childhood. RIP

  • @wollotubefafi7783
    @wollotubefafi77836 жыл бұрын

    ዘፈን በአንተ ድምፅ ይዘፈን ነበር ..ታድያ ምን ዋጋ አለው። ሞት ክፉ በአጭር አስቀረህ ኡፍፍፍፍ ነብስህን ይማርልን ኬኔዲ ምርጡ ሰው!!!!!!!

  • @antish60
    @antish6012 жыл бұрын

    HE IS SO FABULOUS SINGER I NEVER FORGOTTEN HIM!!!!!!!!!!!!

  • @shimelisaemiro5984
    @shimelisaemiro59849 жыл бұрын

    I do not have word to express how much I love you....All your songs are found in my mobile(memory). May God rest your soul in peace.......

  • @user-md3sk4rt3t
    @user-md3sk4rt3t7 жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ነፍስህን እ/ር ይማረውውውው

  • @kiddonet1
    @kiddonet15 жыл бұрын

    Gone too soon!!! R.I.P my king!!!!🌷🌹🌺🌸

  • @tesfaydejen4818
    @tesfaydejen48186 жыл бұрын

    kennedy mengesha King of the king ethiopian songs

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l7 жыл бұрын

    ይገርማል....ወይ ጊዜ ያን ጥሩ(መልካሙን)ጊዜ ጥሎን ነጎደ ነጎደ ...ላይመለስ...ነፍስህን ይማረው አንተ ደግ ሰው ..

  • @beza1934
    @beza19348 жыл бұрын

    መልካሙ ነገር ሁሉ እርቆ ሄደ በፍቅር የተሪቆተውን ልቤን ምን ላልብሰው

  • @serawet9488
    @serawet94886 жыл бұрын

    ነብስክን ይማር የኔ ተወዳጅ ሁሌም እንወድካለን

  • @tamratansa1744
    @tamratansa1744 Жыл бұрын

    ኬኔዲ በጣም ነዉ ምወደው እሱ ሲሞት እኔ የ8አመት ልጅ ነበርኩ ግን ስለ እሱ ብዙ ነገር እሠማ ነበር

  • @alemassefa2417
    @alemassefa24176 жыл бұрын

    ነፍስ ይማርልን ኬነድየ የኔ አንደኛ አይይይይይ

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab3634 жыл бұрын

    የተፃፉትን አስተያየቶችን ሳይና ትዝታዬ ገንፍሎ ሲመጣብኝ ያንተን ሞት ለኔ ባደረገው አልኩ የኢትዮጵያ ህዝብ ሲቆጭ አይኖርም ነበር

  • @biniyamtedroseletrican1544

    @biniyamtedroseletrican1544

    3 жыл бұрын

    Betam balakewim betam azinalew zefenun sisema

  • @tesgayetewelde4047
    @tesgayetewelde40472 жыл бұрын

    ኬኔዲ በግሌ የሙዚቃ ምርጫዬ ።

  • @nebiyoudaniel8294
    @nebiyoudaniel82942 жыл бұрын

    ደስ የሚል ዘፈን ነው!!!

  • @MrToms4242
    @MrToms42423 жыл бұрын

    the best in my book

  • @Tobiason1
    @Tobiason115 жыл бұрын

    When I was younger I didn't care for Tilahun Gessesse that much until recently. If you are still listening to music, I am sure one day you will appreciate Teddy how unique he is for his time. Just a thought.

  • @Elijah777
    @Elijah777 Жыл бұрын

    ድንቅ ኢትዮጵያዊ ❤️

  • @jonahlover
    @jonahlover16 жыл бұрын

    R.I.P abo ye-arad ledge...geart song, God bless u Kenedy Mengesha!!!

  • @salemdemesi8603
    @salemdemesi86036 жыл бұрын

    እሚገርም ድምፁ ፋሸን ሁሉ ነገር ድሮ ቀር ነብስ ይማር

  • @mimitibebu2188
    @mimitibebu21885 жыл бұрын

    ወይ ጊዜ ምናለበት መመለስ የሚቻል ቢሆን?

  • @mesfingose759
    @mesfingose7598 жыл бұрын

    you took me back to those beautiful days of my childhood....those days that we don't know that we are from different race!!! I missed that time....I MISSED MY CHILDHOOD FRIENDS .....I MISSED THAT ETHIOPIA.....WE LOST EVERY THING....THIS MUSIC REMINDED ME ALL THESE THINGS......ANYWAYS THANK YOU KENEDISHA!!

  • @madntahmed5835
    @madntahmed58354 жыл бұрын

    ወይኔ ምን አለበት የዱሮ ግዜ ዛሪ ላይ ቢኖር ስንቶቻችን በፍቅር በፀናን ነበር የኛ ግዜ ፍቅር የለለበት ዉሸት አንዲነት የለለበት ግዜ አይ ግዜ

  • @user-ro7ji7bl9d

    @user-ro7ji7bl9d

    3 жыл бұрын

    አንድ ነን

  • @lulaalene847
    @lulaalene8477 жыл бұрын

    This song remanded me my dad miss you both of you ,,,,😔

  • @meskeremsaunier4216
    @meskeremsaunier42162 жыл бұрын

    He IS Always a ⭐💚💛❤️🇪🇹👍🏾🙏🏾😇

  • @Mirkuzz
    @Mirkuzz7 жыл бұрын

    Correct title (as listed on the original album) is Yiknash (ይቅናሽ)

  • @Erwdanesiwerku
    @Erwdanesiwerku7 жыл бұрын

    ስወድህ ታላቅ ወንድሜን ነው የምታስታውሰኝ

  • @nuredinmohammed3234

    @nuredinmohammed3234

    7 жыл бұрын

    even me I just remember my big brother OMG

  • @lovely3174

    @lovely3174

    5 жыл бұрын

    Me too

  • @rahilkass5931
    @rahilkass59317 жыл бұрын

    ምርጥ ልጅ ነብስህን ይማረውውው

  • @hannahanna1693

    @hannahanna1693

    6 жыл бұрын

    rip 😭

  • @mesfingirma1569
    @mesfingirma15696 жыл бұрын

    እነርሱ ምርጥ አርገው የሰሩት ሁሌም ይደመጣል

  • @mobile-us6db

    @mobile-us6db

    5 жыл бұрын

    አረ አንደዉሠምቼምአልጠግበዉ ያኬኒዲንድምፅ

  • @sonsam7720
    @sonsam77209 жыл бұрын

    My childhood idol. The first time I earned my own money, I ran and bought his CD (cassette)

  • @11sorael
    @11sorael12 жыл бұрын

    when i was told about his tragic death, i was in one of the island of lake zeway. about 12. i feels like yesterday. very awesome singer. memories only.

  • @tessthebest7950
    @tessthebest79505 жыл бұрын

    I left Ethiopia 1989 and he was so hit then, the good all days. Miss his him a lot. May soul Rest In Peace.

  • @menamamo1146

    @menamamo1146

    2 жыл бұрын

    Left July 19 1986 st gebriel day I never forget my brother or sister thanks

  • @dagmawit25
    @dagmawit2515 жыл бұрын

    That was like two decades ago....I have no idea where it's now. But I did hold on to it for years.

  • @kedanfantahun7334
    @kedanfantahun7334 Жыл бұрын

    የጭቀቴ መደሀኔት ኬኔዲ ቆንጆ

  • @user-xf9qx8mi1d
    @user-xf9qx8mi1d7 жыл бұрын

    ሁሉንም አጣሁት ከናቴ ጀምሮ ግን ተስፋ አለኝ በትዝታ ግን ?

  • @seadaabdulwehabwuhab8420

    @seadaabdulwehabwuhab8420

    6 жыл бұрын

    Abubeker Saultan አይዞህ አላህ ፅናቱን ይስጥህ ሁላችንም ተጓዥ ነን ተራችንን ነው ምንጠብቀው

  • @funinawfandaro9154
    @funinawfandaro9154 Жыл бұрын

    ለየሽመቤት፣ ፀጋዬ የተመረጠ ይሁንልኝ❤

  • @tigistaddis453
    @tigistaddis4533 жыл бұрын

    Remind me my childhood amazing moment nice music

  • @user-yi6pj5rx5n
    @user-yi6pj5rx5n11 ай бұрын

    ኬኔዲ እኔ ያንተን ሙዚቃ ሳዳምጥ ወደሀላ ተመልሼ ያሳለፍኮቸውን አስታውሳለው ወይ የናተ ደግ ዘምን ምናለ ያኔ ተፈጥሬ በሞትኩ ኬኔዲ በጣም በጣም እውድሀለው ከልቤ ነው የማደቅህ

  • @keritrea9400
    @keritrea94004 жыл бұрын

    Look at how he move just wow 🤩😢🥺❤️

  • @benwelde1135
    @benwelde11358 жыл бұрын

    r.i.p.for kennedy. Even though he passed a way early ages, he has left un forgettable work that atteracted everyone and enjoying for the generation

  • @tmabebe
    @tmabebe16 жыл бұрын

    Kenny one of the best singer god blus your soul

  • @samrawitbekele1547
    @samrawitbekele15477 жыл бұрын

    when I was little baby my dad listen this song

  • @MekonnenLakew-rm3ep
    @MekonnenLakew-rm3ep7 ай бұрын

    I can't express my fleeing!!!!...

  • @musafukiisea7118
    @musafukiisea71185 жыл бұрын

    ማን ነበር ያየ ይህን. ዘመን. ይፍረድ. ሳንሰደድ. ኬፍ።

  • @user-ne6oj6eh1q
    @user-ne6oj6eh1q7 жыл бұрын

    ዋውውውው.የድሮሙዚቃ.በጣምይመቻኝ.ነብስህንይማረው

  • @osmex4real
    @osmex4real15 жыл бұрын

    i remember listening this song back in 82-83 ec.i was three years old

  • @e39_m55
    @e39_m556 жыл бұрын

    😢 😥 my favorite singer 😭 listening to him brings up memories from my childhood, rest in peace🙏🏽!!

Келесі