🔴"ፆም እና እንቅፋቶቹ" ልማድ እና ክርስትና |

ቀንዲል ሚዲያን #ሰብስክራይብ ስታደርጉ በየቀኑ አዳዲስ መንፈሳዊ እና አስተማሪ ቪዲዮዎችን ያገኛሉ! ለወዳጅዎ ማጋራት እንዳትረሱ!
📎 • 🔴 "ልደት ማክበር የአህዛብ ጸባይ ...
📎 • 🔴 #ድንቅ_ስብከት በርዕሰ ሊቃውንት...
✨ በእነዚህ ያግኙን!
ዩቲዩብ - / @kendilmedia
ፌስቡክ - / kendil.media
ቲክቶክ - / kendil_media
ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia
ዋትስአፕ - +251973135923
-----------------------------------------------------------------------------------------------------------
When you #subscribe to Kendil Media, you will receive new spiritual and educational videos every day! Don't forget to share with your friends!
✨ Our Social media!
KZread - / @kendilmedia
Facebook - / kendil.media
Tiktok - / kendil_media
Telegram - t.me/@kedametsegaMedia
Whatsapp - +251973135923
12/16/2023 Š KENDIL MEDIA
መግቢያ - 0:00
ምዕራፍ 8 | ጾም እና እንቅፋቶቹ - 1:28
#kedametsega #kendilmedia #kendil_media
#new #subscribe #ethiopian_orthodox_tewahedo #ethiopian_orthodox #ethiopian_orthodox_sibket #ethiopian_orthodox_mezmur #ethiopian_orthodox_tewahdo #ethiopian_orthodox #donkeytube #comedianeshetu #ethiopia #motivation #lovestory #dinklejoch #dinqlejoch #tiktokers #Ethiopiancomedy #ebstv #Ethiopian #amharicmovies2022 #ድንቅልጆች #ebssundayshow #Haddiszematube #ሐዲስዜማ #AmharicTube #abelbirhanu #KanaTelevision #SeifuonEBS #kanadrama #Tenaadam #adeydrma #besntu #eotc #eotcmk #abelbirhanu #orthodox #mezmur #tewodros_yosef #abelmekbib #hiwotteferi #nebiyusamuel #yilmahailu #mahtot #etartmedia #quanquayenesh_media #kendilTV #sisterlidiya #ramatube #new_ethiopian_orthodox_mezmur #new_mezmur

Пікірлер: 470

  • @Kendilmedia
    @Kendilmedia6 ай бұрын

    ✨ በእነዚህ ይከታተሉን! ዩቲዩብ - www.youtube.com/@Kendilmedia ፌስቡክ - facebook.com/kendil.media ቲክቶክ - www.tiktok.com/@kendil_media ቴሌግራም - t.me/@kedametsegaMedia

  • @rawtrrr9653

    @rawtrrr9653

    4 ай бұрын

    ቀንዳ ሚዲያ

  • @lidacall6326

    @lidacall6326

    3 ай бұрын

    ግሚገርምና ግሚማርክ ኮርሥ እያስተማሮነው ጸጋውን ያብዛለን ቃላት ያጥርብኛል ብዙ ሰምተናል ግልጥ የሆነ ትምርት

  • @sayedahmada6198

    @sayedahmada6198

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @user-pd8pv7nh4r
    @user-pd8pv7nh4r4 ай бұрын

    የተዋህዶ ልጅች ኑ እንማር ተራ ንግር ላይ ጌዜችንን አናባክንን

  • @yonatank2354

    @yonatank2354

    2 ай бұрын

    እውነት ነው ማርያምን በጣም እጅግ ብዙ ትምህርት እንወስዳለን ኑ እንማር

  • @SelamawitTeddy
    @SelamawitTeddy6 ай бұрын

    ልማድ እና ክርስትናን መከታተል ከጀመረኩ በኃላ በደንብ ስለ ሀይማኖቴ አውቄአለሁ ስጠየቅም እስከ ምክንያቱ በርግጠኝነት እመልሳለሁ በጣም የምወደው መምህር ነው ናዝሬት ብዙ ጊዜ ይመጣል ትክክለኛ አስተማሪ ነው ከዚ በላይ እድሜ ጤና እውቀት ይጨምርሎት ትውልድን በደንብ ያስተካክላል

  • @mulukenyibeletal2498
    @mulukenyibeletal24982 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር። እኛ ደብር አንድ መምህር የሰ/ትቤት ጉባኤ ሲያስተምር እርስዎ እንዳሉት በዓቢይ ፆም የፍትሐ ነገስታትን የፆም ሰዓት ከአስተማረን በሃላ 9:00ሰዓት የምንበላው ትክክል አይደለም የፍትሐ ነገስቱን መመሪያ ነው መከተል ያለብን አለ።እኔ ግራ ገብቶኝ ነው እኔ አሁን ለራሴ የወሰድኩት ትምሕርት ከ9:00ሰዓት በሃላ ያለውን ተጨማሪ የትሩፋት ፆም እንደሆነ ና መተቻቸት እንደሌለብን ነው።አመሰግናለሁ መርሐ ግብራችሁ በሕይወታችን ብዙ ነገር እየጠቀመን ነው።በርቱልን ብዙ ብዥታዎችን እያጠራችሁ ነው።ጸጋውን ያብዛላችሁ።

  • @user-ri1yv3ir5m
    @user-ri1yv3ir5m6 ай бұрын

    መምህራችን ዲ/ን ምትኩ በእርሶ ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለአንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን

  • @user-hm4om7hm1g

    @user-hm4om7hm1g

    3 ай бұрын

    ምህህችን አሜን ❤❤❤❤❤

  • @almzerayakob5902
    @almzerayakob59022 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የቤተክስትያን ስረአትን ሳናውቅ የኖርን ብዙ ሰዎች አለን እንደዚህ አይን ትምህርቶች በጣም ያስፈልጉናል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን፡፡

  • @genetwonae6463
    @genetwonae64632 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ ለሀገር ያብቃኝ ያብቃቸሁ ሁላቸውም ይጠብቃቸው አማኑኤል

  • @degneshkidanu355
    @degneshkidanu355Ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን

  • @mekeletadal3302
    @mekeletadal33023 ай бұрын

    እንዲህ ነው ትምህርት ማለት ፍትፍት አርገው ነው ያጎረሱን , ቃለ ህይወት ያሰማልን .

  • @fggh6526
    @fggh6526Ай бұрын

    Beunet kale hiywet yasemalin bereketachew yderbnnn😢😢😢

  • @user-bi3ku4rm9c
    @user-bi3ku4rm9c15 күн бұрын

    መምህር.እንኳን.ደና.መጣህ..ቃለህይወት.ያሰማልን.አሜን.3,🙏🙏🙏💖💖💖💖በስደት.ያለነውስ...እንዴት.እንጡም...እግዚአብሄር..ሆይ...እባክህን..ለንስአ.ሞት..አብቃኝ...🙏🙏🙏😢😢😢

  • @zainabmk1224
    @zainabmk122418 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አሜን❤❤❤❤

  • @user-kb2tq2gu4y
    @user-kb2tq2gu4y3 ай бұрын

    ቃል ህወቴ ያሰማልን መምር እንደኔ ግራ የገባችሁ በደብ ስሙ

  • @jdcell63
    @jdcell633 ай бұрын

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ቀንዲል ሚዲያ እግዚአብሔር ይስጥልን ብዙ አትርፌአለሁ ጾሞ ለማበርከት ያብቃል መምህር የስደት ጾሞ ሙሉ አይደለም ያው ቀኑን በማሰብ እንጅ የነሱን ምግብ ስኝሰራ በአፋችን እየገባ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር የገደለውን ሞልቶ ይቀበለን

  • @EyutiYgberale

    @EyutiYgberale

    3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን✝️🙏🙏🙏ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችን ልኡል እግዚአብሔር የልባችንን ያውቃል እሱ በምህረት አይኖቹ ይመልከተን 😥😥

  • @birtukanGirma-wc4ku
    @birtukanGirma-wc4ku3 ай бұрын

    በዋትሳፕ ግሩብ በጣም ትምህርቱን እከታተላለሁ መምህሬ ብዙ አትርፊያለሁ አመሰግናለሁ ቂዲል ሚዲያ ስፈልግ ነበር ዛሬ አገኝሁት🙏

  • @BekeleLerago

    @BekeleLerago

    3 ай бұрын

    የዋትሳፕ ማህበር ከለ አቀለቅሉኝ

  • @yetmyoutube7423

    @yetmyoutube7423

    3 ай бұрын

    ኸረ ዋትሳፕ አስገቡኝ ግሩፑ

  • @aberashkassa3056

    @aberashkassa3056

    2 ай бұрын

    ቁጥርሽን አስቀምጭ ላስገባሽ

  • @azmeraabeya7470

    @azmeraabeya7470

    Ай бұрын

    እኔንም አሥገቡኝ ዋሣብ ግሩፕ 🙏

  • @tsehaydereri1270
    @tsehaydereri12703 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፆም ፀሎታችንንይቀበልልን አገራችንን ቤተክርስቲያንን ይባርክልን ይጠብቅልን🙏🏾

  • @HawaHawal
    @HawaHawal2 ай бұрын

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤

  • @TinaTina-sj9xc

    @TinaTina-sj9xc

    2 ай бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ አሜን አሜነ አሜነ 💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿💐💐🌻🌻🍀🍀🌷🌷🌸🌸🌸🌸🌸🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌷🌷🍀🍀🌸🌸💐💐🌻🌻🌿💒💒⛪⛪⛪⛪💒💒💒💒💒💒💒⛪⛪⛪🌷💐🌻🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿💐💐💐🌹🌹

  • @user-zx4mg1ri1p
    @user-zx4mg1ri1p6 ай бұрын

    እኳን ሰላም መጣችሁልን ዲ/ን መምህር ሰላም ለእናንተ ይሁን የቀዲል ሚዲያ ተከታታይ ነኝ!!😊 ስለ ቄደር እና ስለ ጸሎት ብታስተምሩን ስለ መዝሙረ ዳዊት እንጠብቃለን ቃለህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-uk3xz8yn7p
    @user-uk3xz8yn7p5 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይባርከቹ ወንድሞቼ ትምህርቱ በጣም ጥሩ ነው እናም እኔ ልጠይቀቹ እፈልገለሁ በልመደ የተነሰ ክርስትያኖች በመጣት ብዙ የጠፈ አሉ እኔ በመጣት ቆረጥ አመለከከት ነው የለኝ ክርስትያን የተባለ ሰው እንካን አስከረ መጣ ይቅርና ጠለ ባይጣጣ ባይ ነኝ ምክንያቱ ምእምናን በልምድ ለምደው ለቅደሴ አይተጉም ለቤተክርስትያን ግዜ ዬለቸውም ለመጣጥ ግን ግዜ አለች ክርስትያን ሁሌም የሚየባሰቸኝ ነገር ቢኖር ድግስም ቢሆን ሰው ቤት የሄዳ ክርስትያ ኦርቶዶክስ ከሆን መጣጥ ይቀርባለታል ሌላ እምናት ተከታዮች ግን ለስለሳ መጣጥ ነው ሚቀርብላቸው አስካርው የኦርቶዶክስ ብቻ ተደርጎ ነው ሚተያው የሀይማኖታችንን ስራት ሰየው መፀፍ ቅዱስን ሳየው ግድልን ሳየው አቦቶቸችን ቅዱሳን እንካን ልሰክሩ ቀርቶ ምግብ እንካን አይባሉም የነሱ ልጆች ሆንን ምንም ስራት አለማወቀችን በጣም የንገባግባኛል እባከቹ በመጣት በሱሳሱ ቤተክርስትያን የለትን አቋም በአፅኖኦት አስተምሩን❤❤❤

  • @merimeri5901
    @merimeri5901Ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን

  • @user-uk9uz9md3l
    @user-uk9uz9md3lАй бұрын

    Waqayyo obboleessa keenyarra bulee kan nu barsiise kan nu gorse maqaan isaa kan galatoome fi ulfaate nuuf yaa tahu ameen ameen.waqayyoon barsiisaa keenya sagaleen jireenyaa nuuf yaa dhageesisu mootummaa isaa isaan yaa dhaalchisu ameeen ❤❤❤❤

  • @derebeassefa4825
    @derebeassefa48253 ай бұрын

    እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎትን ይባርክ ። በእውነት እንደዚህ ያለ ተግባራዊ ስርዓተ ቤተክርስቲያን ትምህርት በእጅጉ ይጠቅመናል ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። "Share" የሚል አማራጭ የለውም ።

  • @yyyjgayw
    @yyyjgaywАй бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን መህምራችን❤

  • @kechosolomon7029
    @kechosolomon70295 ай бұрын

    መምህሬ በእውነት ከልጅቴ ጀምሮ መስመሬን የያዝኩት በአንተ ትምህርት ነው በተለይ ድሬዳዋ በነበርክበት ጊዜ መናፍቆችን በምትዋጋበት ጊዜ በሚገባንና መረዳት በምንችለው መንገድ በተከታታይ ክፍል ለረጅም ጊዜ በብዙ ፈተና ውስጥ ሆነህ ያስተማርከንን መቼም አንረሳውም አሁን በድጋሜ እንደ ልጅነቴ ቁጭብየ እየተመገብብኩ ነው በጣም አመሠግናለሁ እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሠቦችህ እመኝልሀለሁ

  • @mitikuabera602

    @mitikuabera602

    5 ай бұрын

    አመሰግናለሁ ክብር ይስጥልኝ

  • @elsah4649

    @elsah4649

    2 ай бұрын

    Amen. Amen. Amen memihrachin. Kale hiwotin. Yasemalin

  • @asegedechligaba1137
    @asegedechligaba11372 ай бұрын

    ቃል ሂወት ያሰማን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @SINTAYEWGetnet
    @SINTAYEWGetnet2 ай бұрын

    በመጀመሪያ ቃለሒወት ያሠማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ድሬደዋ 6 ሠዓት ይገባል 8 ሠዓት ያልቃል

  • @genitmd1829
    @genitmd18293 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን። እንዲህ ያሉ ትምህርቶች እጅግ ወሳኝ ናቸው ምክንያቱም አብዛኛው ሰው ሀይማኖትንና ባህልን ቀላቅሎ በልምድ ስለሚጓዝ እውነትን አጥርቶ ለማወቅ ይህ ትምህርት ወሳኝ ነው።

  • @user-iu4qx9wd4p
    @user-iu4qx9wd4p2 ай бұрын

    አሜን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @HiewetDestaw
    @HiewetDestaw27 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @alematalay734
    @alematalay734Ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @hiwotbekele4010
    @hiwotbekele40106 ай бұрын

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን እውነት ለመናገር ልማድና ክርሰትና በጣም ነው የሚጠቅመው ደግሞ ደጋግሞ ቢሰማ አይሰለችም ይበልጡን ያስተምረናል እኔ በበኩሊ እጅግ ተለውጪበታለሁ በጉጉት ነው ምጠብቀውም እንዳታቆሙት ወንድሞቻችን በርቱልን

  • @user-rc3kl5is6w
    @user-rc3kl5is6w6 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛል በሚገባ አብራርተው አስተምረውናል የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን እንደ ቃሉ ያኑረን ለአገራችን ምህረትን ይላክልን

  • @user-po1qk3br4s
    @user-po1qk3br4sАй бұрын

    Amenamen❤❤❤❤

  • @Sosina-wv6nq
    @Sosina-wv6nq2 ай бұрын

    መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤኔ ይስጥልን ፆም ከልጂነቴ ጀምሮ በጣም ነው እምወድ ግን አርብሀገር ስመጣ ስልክም ስላልነበርኝ ቀኑ እየጠፋብኝ የተወሰነ ግዜ አልፆምም ነበር ከዛ እንደገና መልሸ እየፆምኩ ነው ንሰሀ እገባበታለው ብየ

  • @sarazeleke5090
    @sarazeleke5090Ай бұрын

    Kalehiwot yasemalen memeher

  • @AdmiringSeedlings-fb5bc
    @AdmiringSeedlings-fb5bc2 ай бұрын

    Kale hywet yasemaln memhrachn enpuan dena metu

  • @user-tw1rb1hu4q
    @user-tw1rb1hu4q2 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @tadelabelete1375
    @tadelabelete13752 ай бұрын

    ቃለህውያሰማን

  • @addisalemayele7976
    @addisalemayele79766 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ጸጋው ያብዛልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን

  • @bettyy8724
    @bettyy8724Ай бұрын

    Betam des yemil timhirt!

  • @Belaynesh-xl2fv
    @Belaynesh-xl2fv3 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @DugDhx
    @DugDhx2 ай бұрын

    ቄለህይወት ያሠማልን እድሚወትን ያረዝምልን መግስተ ሠማያትን ያውረሰልን ወደዚህ አይነት መገድ እድመጣ አሰበኝ አምላኪ😢😢

  • @meazitadassemeazi4286
    @meazitadassemeazi42862 ай бұрын

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ብዙ ጥያቄ ተመልሶልኛል

  • @user-iz5ld7mg5v
    @user-iz5ld7mg5v2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤❤❤

  • @demulove6243
    @demulove62434 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ያድልልን የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን ልቦናችንን ያብራልን

  • @rahelsimeneh4566
    @rahelsimeneh45666 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን :: ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን❤❤❤ ልማድና ክርስትና ብዙ በተለምዶ የለመድናቸውን መጥፎ ልምዶች እንደ ወርቅ ከጠራች ተዋህዶን እንድናውቅባት ስላደረጉን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @astersolomon6781
    @astersolomon67813 ай бұрын

    መጋቤ ሃይማኖት ምትኩ አበራ በጣም ነው የማመሰግነው ደስ የሚል ትምህርት ነው የሰጡን ቃለ-ህይወት ያሰማልኝ፡፡

  • @nunuhulegeb
    @nunuhulegeb6 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን ባህር ናትና በየቀኑ አዲስ ነገር ታስተምረናለች። የቅዲሴ ጠበል ወደቤቴ እወስድ ነበር። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!! የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !!!

  • @wubalemtassew7458
    @wubalemtassew74583 ай бұрын

    kale hiwot yasmalen

  • @SamrawitNegatu
    @SamrawitNegatu2 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማል

  • @dagimdamite3297
    @dagimdamite32976 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። እባካችሁ ከትዳር በፊት ስለሚኖረን ግንኙነት በደንም አስረግጠው ቢነግሩን።

  • @user-tg9mp8zx5f
    @user-tg9mp8zx5f3 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ በህይወት ያቆይልን

  • @mekedesteka7439
    @mekedesteka74396 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራች። ስንቱን ነገር ከስህተት መለሱን!!!

  • @almaztsfaye9889
    @almaztsfaye98896 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር እኛ የሰማነው ቃል በልባችን ይድርብን

  • @mekdesmekdi
    @mekdesmekdi2 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማል መምህር

  • @demidemeke8795
    @demidemeke87953 ай бұрын

    መምህራችን ዲ/ን ምትኩ በእርሶ ላይ አድሮ ለአስተማረን ለመከረን ለገሰጸን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ለአንተም ቃለ ሕይወት ያሰማልን ጸጋውን ክብሩን ያድልልን አሜን💓💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun72323 ай бұрын

    ቃልልልልል ሂወት የስማዓልና መምህር ኣብ ልብና የሕድረልና መድሃኔኣለም ጌታየ ንሰብኣ ነኔወ ዝሰምዐ ኣምላክ ናይ ኣቦታትና ጸሎት ሰሚዑ ይታረቀና ጸሎትኩም ዘክሩኒ ይሕዋተይ ሓደራ ነዓይ ደካማ ሓፍትኹም🙏🏾😭😭😭😭😭✝️⛪️🍯🤲🏾🌍🕊⛪️💐🇪🇷

  • @user-ks9oe5qt4m
    @user-ks9oe5qt4m3 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-tu7nj4ud7s
    @user-tu7nj4ud7s6 ай бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ምእመናን ሸር አድርጉ ሌሎች እዲማሩበት እኔ 27 ሰው ሸር አድርጌ መጥቻለሁ

  • @abenetyilma2486
    @abenetyilma24863 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህሮቻችን ዕድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ከነቤተሰቦቻችሁ ይስጥልን

  • @user-rv7sq6ms9p
    @user-rv7sq6ms9p2 ай бұрын

    Thank you❤❤❤❤

  • @ethiotiktko
    @ethiotiktko3 ай бұрын

    ቃል ህወቴ ያሰማልን መምር

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem56036 ай бұрын

    መምህር ቃለሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎት ይባርክልን የዛሬ 20አመት አካባቢ በደብረኃይል ቅዱስ ራጉኤል ቤተክርስቲያን ያስተማሩንን"ያለ አቅጣጫ ሩጫ የሚል ትምህርት እስከዛሬ አልረሳውም ወዴት ከየት ብለን ሳንጠይቅ መጓዝ እንደሌለብን የሚያስተምር ትምህርት ነበር እድሜውን ጤናውን ያድልልን

  • @aregashgebere
    @aregashgebere3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏🙏🙏

  • @nardostaddle1904
    @nardostaddle19043 ай бұрын

    Tebark

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga66416 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤

  • @HonyHony1282
    @HonyHony12826 ай бұрын

    መምህራችን ቃለ ሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅልን እናመሰግናለን ብዙ ተምሪያለሁ ቀንዲል ሚዲያን መከታተል ከጀመርኩ በኋላ የማላዉቀዉ ብዙ ነበር አሳዉቃችሁኛል ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!🙏🙏🙏 እኔ ከ10 አመት በፊት አሳ ፆም መሆኑን ሳላዉቅ በፆም በልቻለሁ ግን ደም ስላለዉ ነፍስ እያወኩ ስመጣ መጠራጠር ስጀምር ጠይቄ ፆም አለዉ ሲሉኝ በጣም ነው ያዘንኩት ብዙ የገጠሩ ክፍል አናዉቅም😢😢😢

  • @user-jp6wk9kt5f
    @user-jp6wk9kt5f3 ай бұрын

    በዉነቱ ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @user-zf2vl7nq5h
    @user-zf2vl7nq5h2 ай бұрын

    እድሜና ጤና እመኛለሁ ለኔም ፀሎት አድርጉልኝ ወሌቴ ማሪያም እባላለሁ አባታችን ይኑርልን

  • @fatmasaeed6043
    @fatmasaeed60434 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ግሩም የሆነ ትምህርትና ትንታኔ ነው የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን የተግባር ክርስቲያን ያርገን 🙏🙏🙏

  • @Hope-TD
    @Hope-TD6 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ::

  • @luciahaile490
    @luciahaile4902 ай бұрын

    Qale hiwet yasemaln

  • @yonatank2354
    @yonatank23542 ай бұрын

    መምህር እግዚያቢሄር እድሜና ጤና ይስጦዎት እጂግ በጣም ተምረንበታል ኑሩልን እባቶቻችን እድሜውን ያብዛላችሁ፣❤

  • @eliasetamru6402
    @eliasetamru64023 ай бұрын

    🕌❤✝

  • @bezuasefa1648
    @bezuasefa16486 ай бұрын

    እጅግ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው ያገኘሁበት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @nigistimesele523
    @nigistimesele5232 ай бұрын

    Tamsgen ❤🙏🙏💋💋

  • @rozayouhanes2766
    @rozayouhanes27664 ай бұрын

    ቃለሄወት ያሠማልን🙏🙏🙏

  • @user-rb5qe6gq2j
    @user-rb5qe6gq2j6 ай бұрын

    እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችንቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p5 ай бұрын

    እናመሠግናለንመምህራችንፈጣሪልቦናይሥጠንእኛሥ

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta74296 ай бұрын

    መምህር በእውነት እየሰጡን ያለው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @selamlove1240
    @selamlove12403 ай бұрын

    መምሕራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እንኳን አደረሶት በጣም ደስ የሚል ነገር ተማርኩ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ አየሖት(ተማርኩ)

  • @AbitiMolla
    @AbitiMolla2 ай бұрын

    🙏

  • @user-oj9bb1vj9d
    @user-oj9bb1vj9d3 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kasu3477
    @kasu34775 ай бұрын

    እስኳሁን አለመማሬ ቆጨኝ እዲገባኝ ተደርጎ ነው የተበኩኝ እዲ አብራርቶ መሰበክ ያለበት ማርያምን ደስ እያለኝ የሰማውት ዛሬ ገና ሰብስክራይብ ያረኩት ቃለሂወት ያሰማልን

  • @birktichekol4156
    @birktichekol41562 ай бұрын

    Amen Amen Amen

  • @user-ke8cm9cv5k
    @user-ke8cm9cv5k6 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን በድንገተ አይቼህ ስከታተል የእግዚአብሔር የሆነውን እንደተቀበልኩ አልጠራጠርም

  • @almazjanka8624
    @almazjanka86243 ай бұрын

    አሜን🙏 መምህራችን የሚያስተምሩት ትምህርት በደንብ እንዲገባን አርገው ነው የሚያብራሩልን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @werkybayh8602
    @werkybayh86022 ай бұрын

    እግዘብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን

  • @BhZinj
    @BhZinj6 ай бұрын

    መምህር ቃልህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን፡ የሰማነውን በልቦናችን ይፃፍልን አሜን

  • @user-gq5lv9xb3j
    @user-gq5lv9xb3j6 ай бұрын

    ቃለ ሕወት ያሰማልን!!!

  • @kitessemakit
    @kitessemakit3 ай бұрын

    ቃለ ፡ ሕይወት ፡ ያሰማልን ፡ መንግሥተ ፡ ሰማያት ፡ ያዋርስልን ፡ ያገልግሎት ፡ ዘመንዎን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይቀበልልን ፡ ይባርክልን ፡ ሐገራችንን ፡ ኢትዮጵያን ፡ ተዋሕዶ ፡ ሃይማኖታችንን ፡ ይጠብቅልን ፡ እግዚአብሔር ፡ ይስጥልን።

  • @selamawitamanuel73
    @selamawitamanuel734 ай бұрын

    መምህር ዲ/ን ምትኩ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።🙏🙏 እግዚያብህር ረጅም እድም ይስጦት ።

  • @elsayimer1448
    @elsayimer14483 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያስማልን ደስ የሚል ትምህርት ብዙ ጥያቂዎቼ በዚህ ስብከት ተመለስልኝ ተመስገን አምላኬ እንዲህ አይነት መምህር ስለስጠህን

  • @magdsaklu7732
    @magdsaklu77323 ай бұрын

    🙏🙏🙏🤲🤲🤲

  • @mariyam..enate21
    @mariyam..enate214 ай бұрын

    አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጸጋው በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎት ያርዝምልን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 📚🕊👏❤🙏

  • @tigistmengesha
    @tigistmengesha2 ай бұрын

    እናመሰግናለን መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምል አምላካችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን።

  • @TinaTina-sj9xc
    @TinaTina-sj9xc2 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @haimont9075
    @haimont90753 ай бұрын

    በእውነት መምህር እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን

  • @user-uy8cm1td1i
    @user-uy8cm1td1i3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @user-qk6xe5vd4h
    @user-qk6xe5vd4h3 ай бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማል የሰማነው ቅዱስ ቃሉ በልባችን ያሳድርብን

Келесі