አፅናኝ አለኝ | Atsnagn Alegn | ዘማሪ ሃብታሙ ሽብሩ | Habtamu Shibru | 2024

ይህን መዝሙር #ከ9 ዓመት አስቀድሞ ከሰራሁት #እዩልኝ ከተሰኘው የዝማሬ አልበሜ ዉስጥ #"የአገልግሎቴ-ጌጥ" በሚል ርዕስ የየተካተተ ሲሆን፤ እነሆ አሁን ላይ ደግሞ ጌታ ፈቅዶ በአዲስ ሁናቴ #"አፅናኝ-አለኝ" በሚል ርዕስ ዘምሬዋለሁ፡፡
|||||||
ዜማ ፡- ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ
ግጥም፡- ጋሻዬ መላኩ/ማሜ/
|||||||||||||||
አፅናኝ አለኝ
||||||||||||||
አፅናኝ አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ
ረዳት አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ
ያገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነዉ
ፀጋዉን በላዬ ያፈሰሰዉ
ያገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነዉ
ፀጋዉን በላዬ ያፈሰሰዉ /2/
|||||||||
ወጥመድ ቢጠመድም በዙሪያዬ
መስበር ያዉቅበታል የበላዬ
ጣቱ እየደገፈኝ ቀና እላለሁ
ጌታን ከነክብሩ አየዋለሁ
|||||||||
የእስጢፋኖስን ልብ ያስጨከነዉ
ደቀመዛሙርቱን ያስደፈረዉ
እሱ ነዉ ኩራቴ ትምክህቴ
እንዳልደክም ያሰረኝ መቀነቴ
እሱ ነዉ ኩራቴ ትምክህቴ
እንዳልደክም ያሰረኝ መቀነቴ
አፅናኝ አለኝ /አዝ/
|||||||||
ምርኩዝ ሆኖ ልቤን ደገፈልኝ
አይኔን ከስንት ጉድ ሸፈነልኝ
እንደኔማ ቢሆን እንዳሳቤ
አልደርስም ነበረ ከወደቤ
|||||||||
ሳለቅስ አባባዬ ሳጉረመርም
ተንከባካቢዬ እንዳልደክም
እሱ ባይሆንማ ማን ሊችለኝ
እስከነድካሜ ዘማሪዉ ነኝ
እስከነድካሜ አገልጋይ ነኝ /2/
አፅናኝ አለኝ /አዝ/
የሰዉን አስትቶ የእግዚአብሔርን
ከዛሬ አሳልፎ ዘላለምን
ያስተማረኝ ታጋሽ መምህሬ
እምነት የሞላብኝ በዝናሬ
ዕዉነትን አጥርቼ ያየሁበት
የበገናዬ ድምፅ ያዜምኩበት
እልፍ ነዉ ምርኮዬ ከርሱ ጋራ
አምኛለሁ ፍፁም እንዳልፈራ
አፅናኝ አለኝ /አዝ/

Пікірлер: 139

  • @zemarihabtamushibruofficial
    @zemarihabtamushibruofficialАй бұрын

    ✍ይህ የመዝሙር ግጥም የዛሬ 9 ዓመት ኦርቶዶክስ ሳለሁ ሳገለግል በነበረበት ወቅት በምወደው ወንድሜ #ጋሻዬ መላኩ /ማሜ/የተጻፈ ነው።ይህንን ልረሳው አልችልም።ወንድሜ ባለህበት ጌታ ይጠብቅህ።እወድሃለሁ❤️🙏 👇👇👇👇👇👇 አጽናኝ አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ ረዳት አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ የአገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነው ጸጋውን በላዬ ያፈሰሰው። ወጥመድ ቢጠመድም በዙሪያዬ መስበር ያውቅበታል የበላዬ ጣቱ እየደገፈኝ ቀና እላለሁ ጌታን ከነክብሩ አየዋለሁ። የእስጢፋኖስን ልብ ያስጨከነው ደቀ መዛሙርቱን ያስደፈረው እርሱ ነው ኩራቴ ትምክህቴ እንዳልደክም ያሰረኝ መቀነቴ ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛላችሁ🙏

  • @NazretHabtemariam

    @NazretHabtemariam

    Ай бұрын

    ❤❤❤aq

  • @gebrehiwetsaratekle7352

    @gebrehiwetsaratekle7352

    Ай бұрын

    Copy

  • @mimitube270
    @mimitube2702 ай бұрын

    ሃሌ ሉያ ክብረ ለመንፈስ ቀቅዱስ ይሁን 🙏🙏🙏 ተባረክልን ወንድማችን ቀዱሳን ደግሞ ይሄንን የመሰለ መዝሙረ ለብዎች እንዲደረስ ላይክ ሼረ አትረሱ ተባረኩ 🙏❤️

  • @SamuelCherie-uv3ii
    @SamuelCherie-uv3iiАй бұрын

    ስጦታችን ስላገለገልከን እናመሰግናለን በመዝሙሮችህ ተባርከናል ተጠቅመናል እንወድሃለን በርታልን ፀጋ ይብዛልህ

  • @Seruye
    @SeruyeАй бұрын

    አይ ክብር አክልላቸው ያወሌቁ ሁሉ ቆሞ የሞቴ ነፍስ ይማራቸው ቸሩ መድኃኒዓለም አምላካችን🤲😭😭😭😭

  • @Eltolad777

    @Eltolad777

    Ай бұрын

    ከኢየሱስ በላይ ምን የክብር አክሊል አለ? ኢየሱስም አለ "...ሕይወት እኔ ነኝ..." ኢየሱስ የሌለው ተራማጅ ሙታን /The walking dead/ ነው::

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    Ай бұрын

    አረ አይባልም እምነት የግል ጉዳይ ነው

  • @Seruye

    @Seruye

    Ай бұрын

    @@Eltolad777 ታዲያ ኢየሱስ ክርስቶስን ፊለጋ ነው የሄድከው?? የት ነው መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የለለበት ቦታ ሰማይና ምድርን የሞላ ያለ እሱማ አለ ወይ ገራሚ ነው መልስክ ወንድሜ ግን ያንተ መዝሙሮች ህይወታቸው እምነታቸው ጥንኪሮ ያኖሩት ብዙ የተዋህዶ ልጆች አለን አንደኛዋ እኔ ነኝ 2008 መዘሙሮችህ እንድ ምግብ እየበላሁኝ እንደ ዉሃ እየጠጣሁኝ በብዙ ነገር ተለውጥኩኝ እምነተን ፀንቼ ኖርኩኝ ያ ሁሉ ምኪያት የሆነው መዝሙሮች ነበሩ ግን ምን ያርጋል💔⛪😭

  • @nehm3609

    @nehm3609

    Ай бұрын

    Bichawun adagn newu eyesus

  • @tesfanshiwdagenw7144
    @tesfanshiwdagenw7144Ай бұрын

    አሜን አፅናኛችን መንፈስ ቅዱስ ተባረክ 🤲🤲🤲ተባረክ ወንድሜ ፀጋው ይብዛልህ

  • @Warqii377
    @Warqii377Ай бұрын

    አሜንንንንንንን አሜንንንንንን አሜንንንንንንን ክብር ምስጋና ለዘላለሙ ለአብ ለወልድና ለመንፈስ ይሁን ሃሌሉያ❤❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ ጸጋሁን ይጫምርልህ አሁኒም ተበረኩ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Betishow6Gracelife
    @Betishow6Gracelife2 ай бұрын

    አሜን አሜን ጸጋ በዝቶልሃል አብርሽዬ❤❤❤ አጽናኝ አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ ረዳት አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ የአገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነው ጸጋውን በላዬ ያፈሰሰው። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ወጥመድ ቢጠመድም በዙሪያዬ መስበር ያውቅበታል የበላዬ ጣቱ እየደገፈኝ ቀና እላለሁ ጌታን ከነክብሩ አየዋለሁ። 🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የእስጢፋኖስን ልብ ያስጨከነው ደቀ መዛሙርቱን ያስደፈረው እርሱ ነው ኩራቴ ትምክህቴ እንዳልደክም ያሰረኝ መቀነቴ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86412 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Egzaibher Selamike Yebizaha shalom shalom shalom ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ 💖 ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤

  • @fitsumtadesse3281
    @fitsumtadesse3281Ай бұрын

    ይህንን መዝሙር ስሰማ እንዴት እንደምፅናና ጌታ ይባርክህ ሀብትሸ

  • @joeking2028
    @joeking2028Ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤EGIZABHR Yemsgn❤❤❤ GOD bless you and your family brother ❤❤❤

  • @HaregewoyinTilahun
    @HaregewoyinTilahunАй бұрын

    ተባረክ ይብዛልህ ይጨመርልህ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @tsehaydegaga8486
    @tsehaydegaga8486Ай бұрын

    አሜን የሚረዳ የሚያጽናና የሚደግፍ በትክክል ተባረክ ይጨምርልህ ወንድሜ

  • @adiamatsbha7093
    @adiamatsbha70932 ай бұрын

    Amen Amen Haleluyah,Atsnagn Alen bekrftm bzktam Hayl Yemihobew🎉🎉🎉Bruk Neh Habtsh!!!

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918Ай бұрын

    Amennn Amennn.haleliyaaa atsinagn alegn ene aba behimeme behulu neger abronetih kene gar new ameseginhalehu🙏🙏🙏 tebarek abitish

  • @merontefera8566
    @merontefera8566Ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድም ሀብቴ ብዙ መንፈስ ቅዱስ በዚህ መዝሙር አፅናናኘ ❤

  • @girumalemayehuofficial7037
    @girumalemayehuofficial7037Ай бұрын

    🔥መንፈስ ቅዱስ🔥 ሀብትሽዬ ዘመንህ ይለምልም

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3nАй бұрын

    አሜሜሜሜሜሜሜን🎉🎉🎉❤❤

  • @Melat_Melat
    @Melat_MelatАй бұрын

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክ ሀብትሽዬ ፀጋዉን ያብዛልህ። ድንቅ ዝማሬ ነዉ ❤❤ ይጨመርልህ

  • @user-ed1tm4fq1e
    @user-ed1tm4fq1eАй бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ❤❤❤❤

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina39822 ай бұрын

    የአገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነው ❤❤❤ ጌታን ከነ ክብሩ አየዋለሁ 🙏አሜንንንንን

  • @ayuuusweet1623
    @ayuuusweet1623Ай бұрын

    Atsenagne erdate birtate yehonew menfes kidus yibarkih wendme bedekamachin yemiraralin abat alen simu yibarek tsegah yibzalih wendme

  • @MasiMasi-lz5iz
    @MasiMasi-lz5iz2 ай бұрын

    አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንን ከብር ለጌታ ይሁን ሀብትሸየ ዘመንህ ይባርከ ለምልም ፀጋ ይብዛለልህ እንወድሀለንን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍒🍒🍒🍒

  • @berekethailu4273
    @berekethailu42732 ай бұрын

    You are our Blessing!! May the grace of God be with you all the time!!

  • @freeuser4913
    @freeuser4913Ай бұрын

    Amen amen amen Hallelujah zamnhe yebarak edmana tana yestha labrkat hon lumlem God bless you we love Breek Breek Breek Bal Beyosos seam ❤❤❤❤❤❤❤

  • @pastorziadteibofficial9802
    @pastorziadteibofficial98022 ай бұрын

    What a blessing song God bless ur ministry.

  • @farrobekele2991
    @farrobekele2991Ай бұрын

    እግዚአብሔር ዘመንህንና ቤትህን ይባርክ

  • @merontefera8566
    @merontefera8566Ай бұрын

    እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እልል እሰይ

  • @suhailmohd5054
    @suhailmohd50542 ай бұрын

    Amen amen amen amen amen amen amen amen amen amen tebarek zemenh yebarek segaw yibezalik yechemerlik yabati beruki

  • @almazhirpo4725
    @almazhirpo4725Ай бұрын

    ተባረክ በመዝሙርህ ሰለባረከኝ

  • @tegstkumalo-yh3rg
    @tegstkumalo-yh3rg2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ ፀጋው እጥፍ ድርብ ይብዛልህ ተባረክ 🥰🙏

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i2 ай бұрын

    አሜንንንንንንንንንንንንን ተባረክ ለበረከት ሁን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤❤

  • @hanaengda330
    @hanaengda3302 ай бұрын

    Wow hallelujah 🙏

  • @Ermias-zz3xe
    @Ermias-zz3xeАй бұрын

    ተባረክ ፀጋ ይብዛል

  • @heranzeray7822
    @heranzeray78222 ай бұрын

    አሜን አሜን በብዙ ተባረክ ሃብትሽዬ😍

  • @tenagnegodana1829
    @tenagnegodana1829Ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ ወንድማችን

  • @Kiiya28
    @Kiiya28Ай бұрын

    ተባረኪ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልክ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sariytube
    @sariytube2 ай бұрын

    አሜንንን አፅናኝ አለኝ መንፈስ ቅዱስ ተባረክልኝ ሀብትሽ ጌታ ኢየሱስ ፀጋውን ያብዛልህ በዝማሬው ከተባረካችሁ ቦሃላ ላይክ ሼር አርጉለት ሼር አርጉለት Please

  • @fekeremaryamtesfaye3921
    @fekeremaryamtesfaye39212 ай бұрын

    Habtishiye wendimchin dink zimare new tebarekilin betsegaw ketl

  • @eyerusalemammar1378
    @eyerusalemammar1378Ай бұрын

    እውነተኛ አፅናኜ መንፈስ ቅዱስ እወድሃለሁ

  • @befekaduhailu7522
    @befekaduhailu75222 ай бұрын

    Bante yebareken Amlak Ybarek!

  • @zabibmosgon4340
    @zabibmosgon4340Ай бұрын

    Waw Amen amen amen hallelujah tebarek ❤

  • @ElsabetAbera-dy5ip
    @ElsabetAbera-dy5ipАй бұрын

    ❤❤❤ጌታ ይባርክህ

  • @chalabehabtu5817
    @chalabehabtu5817Ай бұрын

    ፀጋዉን ያብዛል Habtish

  • @user-lz8mp4dy8b
    @user-lz8mp4dy8b2 ай бұрын

    Amen 🙏🙏

  • @BemnetTilahum
    @BemnetTilahumАй бұрын

    አሜን❤

  • @user-qc8hk9cf4s
    @user-qc8hk9cf4sАй бұрын

    አሜን ወንድሜ ተባረከ

  • @ganatgant1278
    @ganatgant12782 ай бұрын

    ameeeeennnnn ameeeeennnnn ameeeeennnnn ameeeeennnnn ameeeeennnnn ameeeeennnnn ameeeeennnnn 🥰 ♥ ❤ 👌 ✨ 💖 🥰 ♥ ❤ 👌 ✨

  • @FrtuAdoniyas
    @FrtuAdoniyasАй бұрын

    ተባረክ

  • @ErmiyasAlemayehu6065
    @ErmiyasAlemayehu6065Ай бұрын

    I can't stop listening this song❤ You are blessed habtsh❤❤❤

  • @asnakechtesfaye2507
    @asnakechtesfaye2507Ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ!!!

  • @GEZHEGNMinda-gl1qo
    @GEZHEGNMinda-gl1qoАй бұрын

    አሜን

  • @rebirateshome4246
    @rebirateshome4246Ай бұрын

    ተባረክ ወንድሜ

  • @amanuelseralegn4076
    @amanuelseralegn4076Ай бұрын

    Amen Amen menfes kedus

  • @Son_of_miracle
    @Son_of_miracle2 ай бұрын

    habtshiye Our Blessing 🎉

  • @belilitamolla
    @belilitamolla2 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛል!!!!

  • @motiiinagaawaqayooqofahaa1926
    @motiiinagaawaqayooqofahaa19262 ай бұрын

    amen amen amene tebarekiiliny❤❤🎸🎸🎸🎷🎷🎷🙏🙏🙏

  • @meskeremsimeonoffical7054
    @meskeremsimeonoffical7054Ай бұрын

    Ameeeennn

  • @aselove3414
    @aselove341416 күн бұрын

    Amen amen amen yene getako

  • @IbelongtoJesus338
    @IbelongtoJesus3382 ай бұрын

    ከሞት ያመለጠ

  • @Roza..15
    @Roza..152 ай бұрын

    Tbarke habteshi wendme tsega yebzalke geta benger hulu yebarkhe

  • @elenitesfaye293
    @elenitesfaye293Ай бұрын

    Zemenh ybarek

  • @nishatades8014
    @nishatades80142 ай бұрын

    Amen amen🙏

  • @thomastesfaye8442
    @thomastesfaye84422 ай бұрын

    ፀጋ ይብዛልህ! አሜን ጌታን ከነክብሩ አየዋለሁ።

  • @user-mo6vs4sk3v
    @user-mo6vs4sk3v2 ай бұрын

    አሜን አሜን ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክ❤❤❤❤❤❤

  • @ayalkibettamrat7992
    @ayalkibettamrat7992Ай бұрын

    ብሩክ ነህ

  • @tigistkassa250
    @tigistkassa2502 ай бұрын

    ጌታ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏🙏

  • @tewodrosfisseha5324
    @tewodrosfisseha53242 ай бұрын

    ሀብትሻ!!!!!!! ሁሌ ዘምር!!!!

  • @Ye.kalu-gebeta.M
    @Ye.kalu-gebeta.MАй бұрын

    ሀብትሽዬ ፣ በአንተ ያለው ጸጋ እኮ ልዮ ነው። ጌታ ይባረክ። ረሰረስን። ይህ ዝማሬ ላይ ጠንካራ ትዝታ አለኝ። አሁን ደግሞ በልዩነት መጣ 👋🙏

  • @user-fx8qm1gk3o
    @user-fx8qm1gk3o2 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዘመንህ ይባረክ

  • @user-tw2mc5iy1v
    @user-tw2mc5iy1vАй бұрын

    bless man of God.

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel9091Ай бұрын

    Habtish God bless you ❤❤❤

  • @hsuehsueh2743
    @hsuehsueh27432 ай бұрын

    Amen Ameen Amen amen amen tebarek 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104Ай бұрын

    Amen

  • @EyerusMuche-km2if
    @EyerusMuche-km2ifАй бұрын

    Haleluya....... ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤........tebarkilgn wondime

  • @digafeermias
    @digafeermiasАй бұрын

    Tabarekelign ❤

  • @nigistsamuel860
    @nigistsamuel860Ай бұрын

    ተባረከ

  • @user-xq5wo9iz9d
    @user-xq5wo9iz9dАй бұрын

    Amen amen tebarek metadel new❤❤❤❤❤

  • @yordate7629
    @yordate7629Ай бұрын

    አሜን ወንድሜ ዘመንህ ይባረክ

  • @blendebebe9017
    @blendebebe901711 күн бұрын

    Bleseyu

  • @asmaredemissie9333
    @asmaredemissie9333Ай бұрын

    Amen🥰🥰🥰🥰 amen 🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @tsheytakley5757
    @tsheytakley5757Ай бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን

  • @yonasbedilu
    @yonasbediluАй бұрын

    ሀብትሽዬ ❤❤❤

  • @HsksnsHaovs
    @HsksnsHaovsАй бұрын

    የፀጋዉ ባለቤት እጥፍ በእጥፍ ይጨምርልህ አገልግሎትህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ🙏🙏

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298Ай бұрын

    አሜን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ!

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse86412 ай бұрын

    Amen Amen Amen ✅ 🙌 👏🏻 🙏🏻 ❤ Tabareke ❤❤❤

  • @P.TsedekeKM
    @P.TsedekeKMАй бұрын

    ዘመንህን ጌታይበርክ!!

  • @mahletbartholomew933
    @mahletbartholomew933Ай бұрын

    God bless you.😇🙏🙏🙏

  • @wubityedemufireenegh5601
    @wubityedemufireenegh56012 ай бұрын

    ሃሌ ሉያ አሜንንንንንንን አሜንንንንን የመጽናናት በመዝሙር ጌታ ይባርክህ

  • @zedoaman-ic5dz
    @zedoaman-ic5dzАй бұрын

    Amen ❤❤❤

  • @fallaksamra4465
    @fallaksamra4465Ай бұрын

    Tebark ameenn 🙌🙌🙏❤️

  • @tig59905
    @tig59905Ай бұрын

    መስማት ማቆም አልቻልኩም ስንቴ እንደሰማው ነብሴ እንዴት እንደረካች ክብር ለ መንፈስ ቅዱስ ይሁን 🙏 ይህን የምታነቡ ቅዱሳን እህት ወንድሞቼ ወንድምችንን like share በማድረግ እንደግፈው ወንድሜ ፀጋው ይብዛል ተባረክ ❤🙏

  • @aynalemebilate-vs6nh
    @aynalemebilate-vs6nhАй бұрын

    አሜን አሜን ጸጋ በዝቶልሃል አብርሽዬ አጽናኝ አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ ረዳት አለኝ እኔስ መንፈስ ቅዱስ የአገልግሎቴ ጌጥ ሞገሴ ነው Amennnnnnnnnn

  • @user-ns8nh6vr6p
    @user-ns8nh6vr6p2 ай бұрын

    Tebarek. brother

  • @user-jn4mc1zd3s
    @user-jn4mc1zd3s2 ай бұрын

    ዋው ምንም አልልም ይብዛልህ 👐

  • @hanaafework6300
    @hanaafework63002 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ተባረክ

  • @diboraakasahun4415
    @diboraakasahun44152 ай бұрын

    getaa ybarkeh

  • @atamo6692
    @atamo66922 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-wq4uo6gh5j
    @user-wq4uo6gh5jАй бұрын

    Tebarek brother

  • @Orthodox02
    @Orthodox02Ай бұрын

    ሐብትሽ ወንድሜ ይህን ዝማሬ በዚህ መንገድ ባትዘምረው ደስ ይለኝ ነበር! የመጀመሪያው በጣም ቀልብን ይገዛል። ደግሞም በጣም የምወደው ዝማሬ ነው በዚህ ልክ አትስራቸው። ተባረክልኝ እወድሃለሁ

  • @Tewodros-tm7bs

    @Tewodros-tm7bs

    Ай бұрын

    What does mean? Defar,defar,defar le Giorgio's eko aydelem yezemerow.le geta Menfes qidus nuw.anten bilo mekari.

  • @Eltolad777
    @Eltolad7772 ай бұрын

    እሰይ❤❤❤እልልልልልልልልልልል

Келесі