ሔርማዬ ነህ /ዘማሪ ሀብታሙ ሽብሩ/ሊያደምጡት የሚገባ ድንቅ የድል ዝማሬ/

Музыка

‪@zemarihabtamushibruofficial‬

Пікірлер: 269

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n3 ай бұрын

    ዝማሬዎችህ ሰምች ሰምቼ አልጠግባቸውም ሀብትሼ ዝማሬዎችህ ሙሉ የጌታ መንፈስ አለባቸው እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እየሱሴ እሄው ከልጅህ አደበት የምታሸተውን መሰዋት ተቀበል ሳይቀበልህ ዛሬውን አይተህለት ባፈሰስክለት ዜማ ያመልክሀልና አቤት ጌታ እየሱሴ ፍቅርህ እኮ የሚገልፅ ቃል አጣን

  • @Bego_73
    @Bego_733 ай бұрын

    የቀራኒዮ ጀግና እንዳንተ ዓይንቶችን ጀግና ልጆች ወልዷል!! በዚህ ምድር ኑሯችን ካልተገናኘን በአባታችን መንግሥት ውስጥ እንድምንግናኝ ሙሉ እምነት አለን

  • @mestawetkebedeweldetensay1732
    @mestawetkebedeweldetensay17323 ай бұрын

    የሀይማኖት ቀንበር ሰብሮ የራሱ ያደረገህ ጌታ ይባረክ

  • @redietalemu1632
    @redietalemu16329 ай бұрын

    ኦሪት ዘኍልቍ 21 3፤ እግዚአብሔርም የእስራኤልን ድምፅ ሰማ፥ ከነዓናውያንንም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱንም ከተሞቻቸውንም እርም ብለው አጠፉ፤ የዚያንም ስፍራ ስም፡ ሔርማ፡ ብለው ጠሩት። 🙏🔥🔥🔥🔥

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1454 ай бұрын

    ድንቅ ወንጌል ነፍሰን የሚያረሰርሰ ጌታ አብዝቶ , አብዝቶ ዘመንህ ከሰማይ የተሰጠህ ፀጋ በእጥፍ ይባረክ የኔ ወንድም አንተ የእግዚአብሔርን ወንጌል ጀግና ነህ ለእዚህ ትውልድ ምልክት ነህ ጌታ ሰለ ሰሙ ጽድቅ ያውቅበታል እግዚአብሔር በአንተ ላይ ትልቅ ነው በረታ ለዘላለም ወንጌል አሸናፊ ነው ምክንያቱም የህያው እግዚአብሔር ቃል ስለሆነ የሰው ሁሉ መድኃኒት ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ነውና ወንጌል ይሰበካል , ይዘመራል & ደግሞም ይዘራል !!!!❤️❤️❤️❤️❤️🙌🙌🙌🙌

  • @rabincall2859

    @rabincall2859

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ዋውውውውው

  • @lilysamuel4519
    @lilysamuel45193 ай бұрын

    ይሄን መዝሙር የመጀመሪያውን version ነበር የሰማሁትና የወደድኩት ክርስቶስ ኢየሱስንም ያየሁበት አሁን ደግሞ እንዲህም ስለሰማሁት እጅግ ደስ አለኝ። እግዚአብሔር ይመስገን!! ኢየሱስ ብቻውን እውነት መንገድ ህይወት ነው።

  • @edenworku1172

    @edenworku1172

    3 ай бұрын

    Wow bless 🎉

  • @FikirFekede
    @FikirFekede3 ай бұрын

    ብርክ በል! የጨከንክለት ጌታ ሁሌም አብሮህ ይሁን!!

  • @tsegayeterefe872
    @tsegayeterefe87211 ай бұрын

    ሔርማዬ ነው ኢየሱስ ክርስቶስ ነፃ አውጥቶናል ለሱ እንዘምራለን አሜን ጌታ ይባርክ ሀብትሽ መዝሙሩ ነብሴን አረሰረሴኝ እንኳን ወደ ጌታ ኢየሱስ መጣህ እኛ ደስ ብሎናል ዘመነህ በጌታ ቤት ይለቅ

  • @user-yp8cd5oy9k
    @user-yp8cd5oy9k6 ай бұрын

    ስለስሙ የጠሉህ የድል አክሊል ወራሹ የዘመኔ የወንጌል አርበኛ በርታ ፅና አይዞህ እግዚያብሔር የሚያከብሩትን ያከብራል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meskeremyiglu863
    @meskeremyiglu8633 ай бұрын

    ያስመለጠህ ጌታ ይባረክ የመረጥከው ጌታ ዘንህን ይባርክ ❤

  • @lidubeauty6248
    @lidubeauty62482 жыл бұрын

    የልጄን ስም ይህን መዝሙር ሰምቼ ሔርማ አልኳት የነፃነት የእልልታ ስፍራ ። ግን ጥቅሱን ላገኝ አልቻልኩም እባክህ ተባበረኝ ። ደግሞ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @caerm1

    @caerm1

    Жыл бұрын

    ኦሪት ዘኍልቍ 21 3፤ እግዚአብሔርም የእስራኤልን ድምፅ ሰማ፥ ከነዓናውያንንም አሳልፎ ሰጣቸው፤ እነርሱንም ከተሞቻቸውንም እርም ብለው አጠፉ፤ የዚያንም ስፍራ ስም፡ ሔርማ፡ ብለው ጠሩት።

  • @mekdelawitdaniel1278

    @mekdelawitdaniel1278

    3 ай бұрын

    ሔርማ ልበልሽ የሚል መዝሙር አለ ሰርች አድርጊ መዝሙሩ ላይ የሚገኝበት ጥቅሱ የሚገኝበት ይገለፃል

  • @hirutbogale8510

    @hirutbogale8510

    2 ай бұрын

    Hormah (meaning "broken rock", "banned", or "devoted to destruction"), also known by its Canaanite name Zephath (Tsfat צפת), is an unidentified city mentioned in the Hebrew Bible in relation to several conflicts between the migrant Israelite people seeking to enter the Promised Land and the Amalekites and the ...

  • @fikrteyayeh7730
    @fikrteyayeh773010 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ ያልባረከው የለም አንተ ለካ እንደዋዛ መቶ ስንቱ እረካ

  • @tigistketema6695
    @tigistketema66955 ай бұрын

    ድሮ ምዉዳቹ ዘማሪዎች ለካ አብራችሁኝ መታችሁል❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mesaymekbib2430
    @mesaymekbib243010 ай бұрын

    ሃሌ ሉያ ኢየሱሴ እወድሀለሁ የኔ ውዴ❤ ። ወንድሜ ፀጋ ይብዛልህ ተባረክ

  • @weynishetgetachew2191
    @weynishetgetachew21913 ай бұрын

    ለጉሎጉታው ጀግና በሞቱ ሞትን ላሸነፈው ነፃ ላወጣን የማያቋርጥ ዜማና ቅኔ በፀጋው ዙፍን ይፈሳል ለዘላለም ክብር ይሁን ለስሙ ዘማሪው ወንድሜ በተሰጠህ ዘመን ለንጉሱ የተገባውን ዝማሪ ከመዘመር እንዳታቋርጥ አዎ ኢየሱስ ክብራችን ነውና ዘምርለት ተቀኝለት ዘመንህ ይለምልም ተባረክ

  • @sintayehufikre8682
    @sintayehufikre86823 ай бұрын

    ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ❤❤❤

  • @davidvsgoliath01
    @davidvsgoliath012 ай бұрын

    ተባረክ ብዙልን አኛም እንደናተ ሰው ከሚርመሰመስበት ወተን አዘማመር እና ዘፈን ተደባልቆ ተቸግረናል አሁንም ብዙልን በስሜት ሳይሆን በእውነት እና በመንፈስ በፍቅር እናመልከው ዘንድ።

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1454 ай бұрын

    Amennnn halleluja Amennnn halleluja Amennnn halleluja ❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😇😇😇🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌😇😇❤️❤️❤️❤️❤️ ጌታዬ ከጨለማና ከአመጻ ያወጣሃት ነፍሴ ለዘላለም ታከብርሃለች ውዴ እየሱስ ከዘር ማንዘር ጨለማ አዳንከኝ ክብር ለዘላለም ለሉዓላዊነትህ !!!!🙌🙌🙌🙌🙌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️😭

  • @beti20adugna67
    @beti20adugna673 ай бұрын

    ጌታ ኢየሱስ ሳይረፍድ ደረሰልክ። መታደል ነው የጌታ መሆን።

  • @Betishow6Gracelife
    @Betishow6Gracelife4 күн бұрын

    አሜን ሔርማያ ነህ #ኢየሱስ🎉🎉🎉🎉 ለበረከት ነህ አብርሽዬ❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልል

  • @abebech3154
    @abebech31543 ай бұрын

    የኔ ዘመን የወንጌል አርበኛ የዘመርክለት እየሱስ ወደ ራሱ መንገድ አመጣህ እድለኛ ነህ ሰዉ ለፈጠረዉ ሲዘምር አክሊል ይሸለማል

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade72553 ай бұрын

    የጌታ መንፈስ የአለበት መዝሙር ተባረክልኝ ወንድሜ

  • @kassayineshbelihu
    @kassayineshbelihu3 ай бұрын

    ጌታ ራሱን ስለገለጠልህ ጌታ ይመስገን ምስክርነትህ ልብ ይነካል አሁንም ፀጋ ይብዛልህ መዝሙርህ ከላይ ነው የዘነበልህ ተባርኬበታለሁ ,ተባረክ

  • @merona8161
    @merona81613 ай бұрын

    አሜን አንሜ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ዘመንህ ይለምልም በእየሱስ ስም ዘማሪ ሀብትሽ

  • @GirumTesfaye-nl1zi
    @GirumTesfaye-nl1zi10 ай бұрын

    አቤት የሆደ የማላውቀው የማላስቆመው ልዩ ደስታ ነፍሴ ይሰማታል ዘመን ይለምልምልኝ

  • @user-df7mp8di4r
    @user-df7mp8di4r3 ай бұрын

    ወንድሜ ሀብትሽ ዘመንህ ይባረክ❤❤❤

  • @user-ym4ic3mf8s
    @user-ym4ic3mf8s3 ай бұрын

    ጌታ በቤቱ ያለምልምህ ጸጋ ይብዛልህ

  • @selinaendale5803
    @selinaendale58033 ай бұрын

    እግዚአብሔር የትም እንዴትም ቢመሰገን ያንስበታል እንጂ አይበዛበትም። የየትኛውም ሀይማኖት ተከታይ ብትሆንም ለጌታ የሚመች ልብ ከያዝክ አሸናፊ ነህ🙏

  • @fasikaabebe5809
    @fasikaabebe58093 жыл бұрын

    ድንቅ ዘማሪ ሄርማዬ ነህ ኢየሱስ ፀጋ ይብዛልህ ሀብትሽ ከዘማሪት ዘርፌ ከበደ ጋር በህብረት በአዲስ ዝማሬ ብንሰማችሁ ደሞ በጣም ደስ ይለናል በተሀድሶ አገልግሎት የተወደዱ ዝማሬዎችን እንሰማ ነበር አሁንም ያንን ህብረታችሁን ብንሰማ በዝማሬያችሁ

  • @webituberhanu6251
    @webituberhanu62512 жыл бұрын

    ሐብትሽ ወንድሜ ይህን መዝሙር ምን ላደርገው ዘመናት ቢቆጠሩ እራሱ ሰምቼ አልጠግበውም በጣም ነው የምዘምረው ደግሞ ሁሌም ስለምሰማው ዜማውን አጥንቼዋለው ጸጋ ይጨመርልህ ለበረከት በኢየሱስ ስም የረገጥከውን ውረስ 🙏🙏

  • @GraceLifeofficial2639

    @GraceLifeofficial2639

    2 жыл бұрын

    ውብዬ ለበረከት ሁኚ።ዘመንሽ ይባረክ!!

  • @abenzertz9917
    @abenzertz99172 жыл бұрын

    "ማይገፉህ ፅኑ ድንበሬ መኖሪያ እናት ሀገሬ አላውቅም በአንተ ድርድር መውደዴ ያልፋል መቃብር"❤❤❤❤

  • @tesfatesfa8445
    @tesfatesfa84452 жыл бұрын

    እውነት ለመናገር ያንተ ከቤተ ክርስትያን ኦርቶዶክስ ቤት መውጣት በጣም ነው ያመመኝ እጅግ አዘንኩ ባንተ መዝሙሮች ብዙ የማይታለፉ ጊዜአትን ስላለፍን ጻድቃኔ ማርያም ብለህ በዘመረ አንደበትህ ምነው ምን ነካህ ብቻ ፈጣሪ ወደ ቤቱ ይመልስህ የቅዳሴው እጣን የቅዳሴው ዜማ ይናፍቅህ

  • @tesfatesfa8445

    @tesfatesfa8445

    3 ай бұрын

    @@MartaMarta-pi5ke ክፍት አፍ ምን አገባሽ ወረኛ ሙቺ አንቺ አይመለከትሽም

  • @yenetube40
    @yenetube405 ай бұрын

    ተባረክ❤❤❤❤ እየሱስ ብቻውን ይንገስ

  • @rabincall2859

    @rabincall2859

    3 ай бұрын

    አሜንንንንን

  • @abrahambezabih5122
    @abrahambezabih51223 ай бұрын

    ወንድማችን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ። ፀጋው ይብዛልህ !!!

  • @user-uj5qh3bc6y
    @user-uj5qh3bc6y3 ай бұрын

    እየሱስ ከፍ በልልን 😢😢😢😢 እልልልልልልል ውበታችን ድምቀታችን እስትንፋሳችን መመኪያችን የህይወት ሽታችን የፀና አለታችን ወንድም ጋሻችን ቤዛችን ሀሌሉያ ሀሌሉያ በምን ቃል ልግለፅህ አባባዬዬዬዬ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @user-jd8qy1ue3i
    @user-jd8qy1ue3i3 жыл бұрын

    ሐብትሽ በጌታ ፍቅር ስወድህ እኮ ለምልምልኝ ከነ ቤተሰብህ 💖

  • @natandagnachew2790
    @natandagnachew27903 ай бұрын

    ዘመንክ ይባርክ ወደፊት ቀጥል ወደሗአላአ እዳአዞር

  • @user-gm1mw3zk5d
    @user-gm1mw3zk5d3 ай бұрын

    አሜን አሜን ❤❤❤🙏🙏🙏ሀትሽ ወንድሜ ተባረክ ተባረከናል በመዝመርህ

  • @hayatoumer5008
    @hayatoumer5008Ай бұрын

    Listening in tears…. Yes Jesus is our victory

  • @melorina3363
    @melorina33633 ай бұрын

    ሁሌ ጌታን በቅን ለሚያገለግሉት እና ለሚፈልጉት እሱ ቸር ነው ይገለጥላቸዋል. ጌታ ስለረዳህ እጅግ ደስ ብሎኛል

  • @danielzewde3872
    @danielzewde38723 ай бұрын

    Bless u bro. Habteshye.what a wonderful message. Praise God.

  • @yenukebede9581
    @yenukebede95813 жыл бұрын

    ብዘምረው ብዘምረው የማልጠግበው መዝሙር ዘመንክ ይለምልም

  • @qaroo5693
    @qaroo569310 ай бұрын

    የእስራኤል አምላክ በዘላለም በረከቱ ሁለንተናህን ይባርክ !

  • @ltetetube2860
    @ltetetube28602 жыл бұрын

    አረ ሃብትሽ ወንድሜ ባትቀይረውስ በናትህ በዛኛው ያምራል መዝሙሩ

  • @joeking2028
    @joeking20283 ай бұрын

    GOD bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hirutdulla8038
    @hirutdulla80383 ай бұрын

    እምወድህ ተባረክ ❤

  • @user-yb3zd8sj7i
    @user-yb3zd8sj7i3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤ሀሌሉያያያያያያያያ አሜንንንንንንንንን

  • @selamawitgulumaa4669
    @selamawitgulumaa4669 Жыл бұрын

    እሰይ እልልል ድንቅ ዝማሬ

  • @alexs5384
    @alexs53843 ай бұрын

    ተባረክ

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t3 ай бұрын

    Geta bebezu ybarke 😢😢😢kiber legeta

  • @MuluGebru-uv8em
    @MuluGebru-uv8em3 ай бұрын

    እሰይይይይይ እልልልልልልል ኢየሱስ ጌታዬ ፤ አንተ ታግለህ ባለድል ሆንኩኝ እኔ

  • @MuluGebru-uv8em

    @MuluGebru-uv8em

    3 ай бұрын

    ወንድሜ ዘመንህ ይለምልም ፤ ያስመለጠህ ጌታ ሰሙ ብሩክ ይሁን !!!!!

  • @besufekadhailu396
    @besufekadhailu3963 ай бұрын

    Woow woow... yemigerm Semayawi zema nebs yemiyaresers moges kalew ketekeba dimts ga ejig yemibark zimare nw wendmachin tebarek

  • @behaylubirhanugospelsinger6542
    @behaylubirhanugospelsinger65423 жыл бұрын

    ሃብቲሽዬ ገና ብዙ እጠብቃለሁ ፀጋ ይብዛልህ!!

  • @elshadayalemayehu9628
    @elshadayalemayehu96285 ай бұрын

    አሜን እልልልልልልልልልል ወንድሜ ጌታ በመልካም ነገር ሁሉ ይባረክ 👏👏👏❤️🙏🥰🥰🥰

  • @LCP6595
    @LCP65953 ай бұрын

    blessings

  • @medimedo5191
    @medimedo51913 ай бұрын

    OmG praise the Lord Jesus

  • @selamawti531
    @selamawti5319 ай бұрын

    Amen Amen Amen tberki tsaga yebezelke 🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇Eyeseseye ❤❤

  • @user-xy6iw4ke8t
    @user-xy6iw4ke8t3 ай бұрын

    😢😢😢tebark sentae edsmawt ewnet yate yhonew hulu ybark🙏🙌🙌🙌🙌

  • @kaleabteshome300
    @kaleabteshome300Ай бұрын

    አሜን ወ አሜን

  • @fekadehebehewiteyehone9643
    @fekadehebehewiteyehone96433 ай бұрын

    How blessing mezmore .I can't stop listening ❤ may God bless you more and more.

  • @Solaries1
    @Solaries13 ай бұрын

    Geta silante yibarek

  • @ozelalem
    @ozelalem2 ай бұрын

    I cannot stop listening to this! So precious. I’ve been waiting for his songs for so long.

  • @mekdesmekuria4207
    @mekdesmekuria42073 ай бұрын

    አሜን አሜን እግዚአብሔር በብዙ ይባርክህ።

  • @sanegerma3942
    @sanegerma39423 жыл бұрын

    uffff ሃብትሽ ብሩክ ሁንልኝ ሄርማዬ ነህ💞💞💞💞💞💞💞

  • @liyaliya1302
    @liyaliya13022 жыл бұрын

    ይሔን ዝማሬ መስማት ማቆም አልቻልኩም❤️

  • @user-rf8pu8or5s
    @user-rf8pu8or5s8 ай бұрын

    ብሩክ ነህ❤❤❤❤❤

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87582 жыл бұрын

    ታግልሃል ትግሌን ጌታዬ ሞተሃል ሞቴን ቤዛዬ😭😭😭😭ኢየሱስ ሀሌሉያያያ

  • @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach
    @kirubelgirmaYeshuaHaMassiach11 ай бұрын

    እጅግ ድንቅ ዝማሬ ነው❤❤ተባረክ ሀብትሽ ❤

  • @bettyethchannel9091
    @bettyethchannel90913 ай бұрын

    ተባረክ ❤❤❤

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke3 ай бұрын

    Abet. Endet. Metadeli. New. geta eyesusin. Memileki. . Abet. Besemay. Metadeli ..eko..new. yehen. Ewunet. yaberalihin. . geta. Barikew. Silemigebaw. ....esu. BichWun. getasilehone.

  • @user-xt1ls9tg1s
    @user-xt1ls9tg1s3 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላኬ ይባርክህ አሜን እልልልልል🙌🙌🙌🙌🙌👏👏👏❤👏

  • @zeroto2347
    @zeroto23472 жыл бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏

  • @user-gi8mr5jx3i
    @user-gi8mr5jx3i3 ай бұрын

    ፀጋው ይብዛልሕ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mimid5
    @Mimid53 ай бұрын

    Hallelujah hallelujah Eyesus semeh yebark

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku50173 ай бұрын

    ሀብትሽዬ ፀጋ ይብዛልህ

  • @user-yt8fg7gr3n
    @user-yt8fg7gr3n2 ай бұрын

    Ameeeeeeen ameeeeeeeen ameeeeeeeeen tebarki geta hoy 🙏👏🙏👏❣💕💞💓❤

  • @elimlove5022
    @elimlove50223 жыл бұрын

    Bless you Bless you Bless you more and more!! I haven't words to express the glory up you🙏🙏🙏

  • @yosefabdurhman8535
    @yosefabdurhman85353 жыл бұрын

    በጣም የምወደው የሚገርም ዝማሬ

  • @user-dv8pg7jy2o
    @user-dv8pg7jy2o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @selamselam6081
    @selamselam60813 жыл бұрын

    አሜን ተባረክ ወንድሜ

  • @messiaddisu7369
    @messiaddisu73698 ай бұрын

    Ewnete betame nw mewdhe begeta esay yesus hulunm yashenfal

  • @SamsonYohannes-nc6dk
    @SamsonYohannes-nc6dk10 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤hallelujah geta lejochun befuchet eyetera new joro yalew yesma ❤❤❤enqan wede eyeyesus ekif gebah elllllllll

  • @danielmelka9108
    @danielmelka91083 жыл бұрын

    ድንቅ የእየሱስ ልጅ ተባረክ

  • @metilulu4300
    @metilulu43003 жыл бұрын

    ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @abenezerteshome2516
    @abenezerteshome25163 ай бұрын

    Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Amen the ❤❤❤❤❤❤❤

  • @tigestnadew9158
    @tigestnadew91583 ай бұрын

    ❤❤❤❤God bless you my brother

  • @menbereworku1048
    @menbereworku10483 ай бұрын

    God bless you Please make other old songs like this.

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29.3 жыл бұрын

    አሜን ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ጸጋው ይብዛልህ

  • @hasnaasnakech1529
    @hasnaasnakech15293 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Tebarek

  • @amanuelhayjebata2735
    @amanuelhayjebata27353 жыл бұрын

    አሜን ለሆነው አሜን ይሁን

  • @mesytadesse4334
    @mesytadesse43343 ай бұрын

    ወይ ጸጋ መገፈፍ ያን የመሰለ ዘማሪ እንዲህ ያርጉት? ምን እንላለን የጻድቃኔዋ ታስበው እንጂ።

  • @YsreshKerga

    @YsreshKerga

    3 ай бұрын

    😏

  • @MartaMarta-pi5ke

    @MartaMarta-pi5ke

    3 ай бұрын

    Er. Demo. yinigawa .yenat ..Abet. ye .setochu bizat ..10alimolumi .. geta. Eko. Awetaw...kdihi..Ayinet .mutanii .kemamileki ...egizabiher .yidedilachihu..lelamini. yibalali

  • @user-ue4so8ik4w

    @user-ue4so8ik4w

    3 ай бұрын

    መናት?

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum1454 ай бұрын

    Amennnn halleluja Amennnn halleluja Amennnn halleluja ❤❤❤

  • @medimedo5191
    @medimedo51913 ай бұрын

    ሞተሀል ሞቴን ቤዛዬ ተዋርደህ ሸላልመኽኛል:: ያልሆነልን ምን አለ?

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit76133 ай бұрын

    Emebete wede kedeme beteh temeleseh

  • @MartaMarta-pi5ke

    @MartaMarta-pi5ke

    3 ай бұрын

    Silitan. .yelatimi. .mutalechi . Atichilim. .

  • @MartaMarta-pi5ke
    @MartaMarta-pi5ke3 ай бұрын

    Habitishi. .wendime. Enwedihalen .berita. Wede. Wanawu. Metehali.

  • @hiwottesfaye2005
    @hiwottesfaye20053 жыл бұрын

    My brother in christ habitish you back me before 3 years I was listening almost every day when I travel to along journey. I have been blessed my this mezmur God bless you!!!!

  • @hirutbogale8510
    @hirutbogale85102 ай бұрын

    ❤❤❤❤I can't stop listening, God bless you more and more, blessings 🙏

  • @bitanyagezaul6617
    @bitanyagezaul66172 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ የነፃነ የእልልታ ስፍራዬ ነህ

  • @hirutyedemufire8758
    @hirutyedemufire87582 жыл бұрын

    ሀሌሉያያ መንፈስን የሚረስረስ ዝማሬ ጸጋ ይብዛልህ ሀብትሽ በረከትነህ

  • @user-ri7nh9du3e
    @user-ri7nh9du3e3 ай бұрын

    አሜንንንንንን ውይ እየሡሤ

Келесі