አሁን የምታስቡት ጭንቀት ነገ ባዶ ማስፈራራት ብቻ ይሆናል። Kesis Ashenafi mariam

ይህ ቻናል የትዳርን ምክር፣ የልጆችን አስተዳደግ፣ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና ኦርቶዶክሳዊ መዝሙራትን ይቀርብበታል፡፡
SUBSCRIBE MY KZread CHANNNEL
/ @user-wh4jn5yt8x

Пікірлер: 110

  • @jasika499
    @jasika4993 жыл бұрын

    በበጣም ተጨናኖቅአሁ በፍርሀሀት ልቤ ልትወጤ ነነው እያለቀሰኩ ነው የየሰማሁህ ጌታ እንዳፍህ ያድርግልኝ አሜን😥

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    እግዝአብሔር አለልሽ አይዞሽ

  • @lidyateklay9468

    @lidyateklay9468

    3 ай бұрын

    Ayzoshh yekdst dngl maryam llj aleelsh

  • @user-sp5xi1jo1l
    @user-sp5xi1jo1l3 жыл бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀስስየ ቃል ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ እኛም በልባችን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን የንየ ነው በትንሹ በትልቁ እጨነቃሎህ ይህው ዛሬ ነገ እሀዳሎህ እያልኩ አመት አለፈኝ በስደት ህኘ እድመየ አለቀ

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    እግዝአብሔር አለልሽ

  • @Hapase-bp5go
    @Hapase-bp5goАй бұрын

    ግሩም ነው ከድንኳን አስተሳሰባችን ያውጣን ትልቁ እግዚአብሔር እግረ ልቦናችንን ወደሠማይ ያቅናልን ተባረክ ተባረክ ተባረክ ምን እላለሁ❤❤❤❤❤ወለተ ወልድ ብላችሁ አስቡኝ መንፈሳውያን ዘመዶቼ❤❤❤❤

  • @zewdneshbirhanu6632
    @zewdneshbirhanu6632 Жыл бұрын

    በእውነት እግዚአብሄርን እንዴትም አድርጌ ባመሰግነው የልቤ አይደርስም ከተደረገልኝ አንፃር ሁለት ግዜ ከባድ ፈተና ተፈተንኩ ባንደኛው አማርርኩ በሁለተኛው በከባዱ ፈተና ግን ከባለፈው ተምሬ አመሰገንኩ በፀሎቴ ፀናሁ ጌታዬም አላሳፈረኝም ፊቱን መለሰልኝ አሸነፍኩ የተማመንኩበት ጌታ እጄን ይዞ ከተራራው አናት ላይ አቆመኝ ክብር ና ምስጋና ይግባውና።

  • @egziabherhulunchaynew9936
    @egziabherhulunchaynew99363 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ለሚታገሱት ቸርነው ቃለሒወት ያሰማልን መምህራቺን!!!

  • @sarapipyano2485

    @sarapipyano2485

    2 жыл бұрын

    egzabher yemsgen

  • @forgotemail594
    @forgotemail5943 жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት ለኔ ያላረገልኝ ምን አለ ሁሌም ተመስገንልኝ ቸሩ መድኃኒያለም 🙏🙏💗

  • @meazategene5632
    @meazategene56323 жыл бұрын

    በሰው አገር ግራ የገባውበት ዘመን ላይ ነው ያለውት ግን ፈጣሪ መልካም ነው የእርሶን ት/ት ስሠማ ልቤ ይረጋጋል አሁን አሁን ውስጤ ሴረበሽ ጸሎት ሣደርግ እና የእረሱን ት/ት ስሰማ ተረጋግቼ ሰራ እገባለው ።በዚ ቀጥሎ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጡት።

  • @bestsisters7477
    @bestsisters74773 жыл бұрын

    ቀሲስ አሸናፊ ቃለ ህይወት ያሰማልን! ትምህርቱን እየወደድኩት ቅዱሳንን አለማመኑ አልወደውም።

  • @brihankitaw6627
    @brihankitaw66273 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን! የእግዚአብሔርን ታላቅነት ሁሌ እንድንመለከት እንድናውቅ እንድናምን ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ይባርክህ!

  • @user-yv5fs6fm6x
    @user-yv5fs6fm6x3 жыл бұрын

    ተመስገን ፈጣሪዬ እግዚህአብሄር አባቴ አድርገህልኛል ተነግሮ ሰለማያልቀዉ ምህረትህ እና ስጦታህ ክበር ክበር ክበርእ እግዚህአብሄር ቀሲስ እግዚህአብር ሰለአደረገልኝ ብናገር ብዙነዉ ተባረኩልኝ የዘመኔ የእግዚህአብሄር መንፈስቅዱስ ማደሪያ የሆናችሁ መምህራኖች ብዙናችሁ በልቤ ዝርዝርዊስጥ ፈጣሪ ያያቹ እሱአምላካችን ይባርካቹ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዉርስልን አሜን አሜን አሜኔ

  • @kalkidan3708
    @kalkidan37082 жыл бұрын

    ቀሲስ ሁሌም ሲከፈኝ: ስፈራ :ስደነግጥ :ሲያስጨንቀኝ ያተን ትምህርት ስሰማ እረጋጋለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg43013 жыл бұрын

    መህሬ ሁሌም ይመክረኝል ይነግረኝል አድማሳችን መንገዳችን ጠቃሚ አይኖችን ያብራ ያለንበት የምንመለከትበት ድንቅ መልክት ነው ከልብ አመሰግናለው

  • @user-yr9fw2vi8l
    @user-yr9fw2vi8l3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንቅ መምህራችን

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 Жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ከጤና ይስጥልን በጣም ብዙ ነገርን በህይወቴ እንዳይ አርጐኛል አመሰግናለው⛪🥰⛪

  • @user-dg5wj3bd2n
    @user-dg5wj3bd2n2 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ በኔ በሀፂያተኛይቱ ቤትኳ ብዙ አይቻለሁ ትዳር ፈለኩና በራሴ ፈቃድ ስፍጨረጨር እኔባልኩት ይመስል ሳማርጥ መልኩ ቁመቱ እያልኩ ሳናንቅ በኤፍቢ በብዙ ነገር ስሯሯጥ በሃላ ላይ የናኳቸውም ናቁኝ ና ወደሌላ በስም ጀማመርኩና ድብርብር ሲልብኝ ይወደኝ የለ☝☝ ይቅር ቢለኝ ብየ አምልኬጋ በርከክ ብየ ነገርኩት😭😭😭😭 ባጭር ግዜ ውስጥ እሚመጥነኝን መልካም ትዳር ሰቶ በልጅም ልባረክ መገድላይነኝ ተመስገን አሁን ህይወቴ ሙሉ ነው ይክበር ይመስገን ምን ያህል እደሚወደን ተማርኩበት ☝☝

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia67853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ! እግዚአብሔር ይመስገን ትልቅ ትምህርት በልቦናችን ያሳድርብንቀሲስ አሸናፊ የህይወት ምግብ እንድትመግበን የፈቀደ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን!

  • @tsiyongizaw7470
    @tsiyongizaw747023 күн бұрын

    ቃለ ሒዎትን ያሠማልን መምህራችን በዉነቱ አዳምጬ ነዉ የምወጣዉ እንጂ ኮሜንት ፅፌ አላዉቅም እኔም በከንቱ አስባለሑ እጨነቃለሑ ግን አልቅሼ ስፀልይ እረጋጋለሑ መምራችን እንድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg43013 жыл бұрын

    እንደገና አምላክ ስሙ ይባረክ ሁኔታ በላይ ነው ካሰብኩት በላይ ነህ እኝ አበቃ ባለው ጉዳይ እንደገና የሚጀምር ስሙ ይባረክ

  • @gogogogo742

    @gogogogo742

    3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @milanabood5582

    @milanabood5582

    2 жыл бұрын

    አሜን

  • @user-zv2ni4kd4r
    @user-zv2ni4kd4r2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን

  • @mamedinku5807
    @mamedinku58073 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን፣ መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን፣ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @user-md6ni8zn4j
    @user-md6ni8zn4j2 жыл бұрын

    ሰለ ኩሉ እግዚአብሔር እምላክና ይመሰገን ቃል ሂወት የሰመዐልና ፀጉኡ የብዘሐልኩም እግዚአብሔር እምላክ ክቡር አቦና

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano3 жыл бұрын

    መድሃኒዓሐሞ ፀጋውን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን።ልብ የሚያሳርፍ ትምህርት እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @asseasse227
    @asseasse2273 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!!! እግዚአብሔር ይመስገን ትምህርቱ ለውጦኛል ገና ብዙ ለመለወጥ እግዚአብሔር ያግዘኛል አምናለሁ

  • @hermanothermanot4982

    @hermanothermanot4982

    3 жыл бұрын

    Amen.Amen.Amen Kalehiwot.yasemalin

  • @hiymnotgerwerk5626
    @hiymnotgerwerk56263 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏😍😍😍❤

  • @mastewaltegagni8974
    @mastewaltegagni8974 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር። ይመስገን አምላኬ በኔ ላይ ታምሩ ብዝ ነው ይክበር ይመስገን

  • @eyerusalembirhanu5012
    @eyerusalembirhanu50123 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ-ሕይዎት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ።በዕውነቱ ዕርሰዎ እንዳብራሩልን የፈጣሪ ስጦታ ተዎስቶ አያልቅም በተለይም ለኔ ለሐጢያተኛዋ ዕና ለቤተሰቤ ። የዕርስዎን ትምህርት ስስማ የአምላኬ ውለታ ልቤ በፍቅሩ ዕንድፀና አድርጎኛል ።አባቴ ፀጋው ይብዛልዎት¡¡¡ በፀሎትዎ ያስቡኝ......

  • @user-or3nr1hq6j
    @user-or3nr1hq6j3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @zinashayalew8704
    @zinashayalew87043 жыл бұрын

    Amen amen amen be mhireti bechernetu yetebeken amlaki yikiber yimesgen!! Memihir kale hiyiwotn yasemaln tsegawn yabizalot amen!!!

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese91553 жыл бұрын

    ቃለ ፤ህይወት ፤ያሰማልን

  • @jasika499
    @jasika4993 жыл бұрын

    እድሜና ጤና ይስጥህ ማን ይመክረን ነበር በሰው ሀገር ቃለ ለህይወት ያሰማልን የመከከራ ቀቀናችንን ያሳልፍልን

  • @muluabeabe5009

    @muluabeabe5009

    3 жыл бұрын

    ቀሰሰበጸለeተeሰበ

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew43533 жыл бұрын

    በውነት ስንቱን ሰራልን። ተመስገን።አሜን።

  • @user-ck8px1tw2k
    @user-ck8px1tw2k3 жыл бұрын

    አሜን ሁሉ በጁ ነዉ ያመነ ሁሉም ይሆልለታል ቃለህይወት ያሠማልን

  • @seniines-dd6qs
    @seniines-dd6qs4 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qf9ot6yq2c
    @user-qf9ot6yq2c3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን መምህራችን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @millionyohannes1036

    @millionyohannes1036

    Жыл бұрын

    እግዝአብሔር ይመሰገን መምሕር እግዝአብሔር ይባርኮት

  • @Thuglife-ej6lc
    @Thuglife-ej6lc3 жыл бұрын

    አሜን ክብር ለድንግል ማሪያም ልጅ ይሁን !! አሜን እናመሰግናለን

  • @user-hy7hq2hg6o
    @user-hy7hq2hg6o3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና የሰጥልን

  • @zebibcircus
    @zebibcircus3 жыл бұрын

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን🙏🙏🙏 ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን መምህራችን 💖💖💖💖💖

  • @jasika499
    @jasika4992 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ለእርሶም ጤኔ ዕድሜ ፀጋ ያልብሶት

  • @eamant.5383
    @eamant.53833 жыл бұрын

    Yigermal lyu new yeGeta sra. God bless you. Thanks jesus.

  • @lisamicheal8745
    @lisamicheal87453 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ቤተሰብህን ይጠብቅልህ

  • @mahelatshanko5395
    @mahelatshanko53953 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እርጅም እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @saratsg8533
    @saratsg85333 жыл бұрын

    Amen egzhabire yestleni

  • @qalkidan9420
    @qalkidan9420 Жыл бұрын

    ቃል ህይወትን ያሰማልን

  • @betehamekonnen9800
    @betehamekonnen98003 жыл бұрын

    Amen Temesgen Kal hiwot yasemalen kesis

  • @sofiagaberu7469
    @sofiagaberu74693 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏

  • @user-fi6ew4iy6t
    @user-fi6ew4iy6t3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ተመሰገን ኣምላከይ ቃለሂወት ያሰማልን አባታችን 🤲🤲🤲👏👏👏🙏🙏🙏

  • @meseretabdissa9187
    @meseretabdissa91872 жыл бұрын

    የተመሰገነ አባታችን

  • @bc7965
    @bc79652 жыл бұрын

    ተመስገን ጌታየ

  • @user-kj5vw5ok5f
    @user-kj5vw5ok5f3 жыл бұрын

    እግዚአቢሔር ይሥጥልን ፀጋዉን ያብዛልን የርሦን ሚክር ሢሠማ መነፈሠ ይረካል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AmanAa-ll7fo
    @AmanAa-ll7fo11 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @bethlhemtegegn9835
    @bethlhemtegegn98353 жыл бұрын

    Amen amen amen wedma egzabhar ybarkh!!

  • @AO-ce6sv
    @AO-ce6sv3 жыл бұрын

    Amen amen Degu Amlake Semu Beruck yehun Tebarekelen memherachen🙏

  • @milenrufta5283
    @milenrufta52833 жыл бұрын

    Amen kale hiwot yasemalen memher 🙏

  • @user-go6ic3nu4i
    @user-go6ic3nu4i3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት እግዚአብሔር ይመስገን የእርሶ ትምህርት በጣም አሰተምሮኛል እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @RoseRose-iu9vr

    @RoseRose-iu9vr

    3 жыл бұрын

    አሜን አሚን አሜን

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22783 жыл бұрын

    Egezabeher yemesgen Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zemanote yarsezmelen yesamanew balbonachin yasdereben 🤲🤲🤲❤

  • @qalkidan9420
    @qalkidan9420 Жыл бұрын

    አሜንንንአሜን

  • @lewamehabtay7842
    @lewamehabtay78423 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @abac3684
    @abac36843 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemaln 🙏🙏🙏

  • @lovetube9672
    @lovetube96723 жыл бұрын

    Amen ende fekadu yehunelegn🙏kal hiwet yasemalen

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian3 жыл бұрын

    አሜን ይሁንልን!

  • @tsedeyanteneh2743
    @tsedeyanteneh2743 Жыл бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻God bless you

  • @Mimi-lm5ng
    @Mimi-lm5ng3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ::

  • @Samuhaye
    @Samuhaye2 жыл бұрын

    Kale-hiwet yasemaln. Rejim edme ena tena ystot Fetari

  • @user-dy3yz5ke6r
    @user-dy3yz5ke6r3 жыл бұрын

    አሜን አሜን

  • @ortodoxtewahdo1608
    @ortodoxtewahdo16083 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @hananhanan524
    @hananhanan5243 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜናጤናይስጥልን

  • @ghenetbelay5080
    @ghenetbelay50803 жыл бұрын

    Wawwww Asyyyyy Amen Amen Amen 🙏 ❤🇪🇷❤❤❤❤❤❤

  • @abac3684
    @abac36843 жыл бұрын

    Amen amen 🙏🙏🙏🙏

  • @atalaayalew4353
    @atalaayalew43533 жыл бұрын

    አሜንን።

  • @mesretgimm3253
    @mesretgimm32533 жыл бұрын

    Kale hywet yasemaln le mehmerachen

  • @genetyedegelmaryamlijyedeg8811
    @genetyedegelmaryamlijyedeg88113 жыл бұрын

    Kale hiywet yasmalen memehir

  • @user-vj8qb7vl9i
    @user-vj8qb7vl9i3 жыл бұрын

    Egziabher ybarkln yenem kentu gmt new

  • @aidawaldamlak7530
    @aidawaldamlak75303 жыл бұрын

    🙏🙏🙏 God bless you 🙏 😇

  • @GenetGirmay-rp4hf
    @GenetGirmay-rp4hf3 ай бұрын

    Amen

  • @sarapipyano2485
    @sarapipyano24852 жыл бұрын

    amen

  • @bethm2251
    @bethm22513 жыл бұрын

    Temesgen temesgen yene geta

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile28033 жыл бұрын

    Temesgen Amlakey

  • @tsionkebebew2476
    @tsionkebebew24762 жыл бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏

  • @samerabuzuualamuusamera7633
    @samerabuzuualamuusamera76333 жыл бұрын

    Aaname aaname

  • @sosnawintuyeenamesegnalenq259
    @sosnawintuyeenamesegnalenq2593 жыл бұрын

    tsegawum yabzalh

  • @axumawitabreham4247
    @axumawitabreham42473 жыл бұрын

    kal hiwet yasmaln memher betam des yemil yemnfs mgb new

  • @selamawitsolomon8846
    @selamawitsolomon88463 жыл бұрын

    Amen 🙏🙏🙏💚❤💛

  • @wintayearsemalij8050
    @wintayearsemalij80503 жыл бұрын

    bante wust adro yastemaren egziyabher ymesgen tebark

  • @wintagher1811
    @wintagher18113 жыл бұрын

    Memher Tegawun yabzalh abet des sel yehie temhert edmina tina yesteh

  • @selamawitmulutufa8267
    @selamawitmulutufa82673 жыл бұрын

    Amennnnnn

  • @aberugurmu939

    @aberugurmu939

    3 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን::

  • @helinamengstu8247
    @helinamengstu82475 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤Amen

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma1913 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Kale Hiywet Yasemaln Memhir 👏🙏👏

  • @rahmetomer8419
    @rahmetomer84193 жыл бұрын

    Selam late fikadegna kehonik tiyaka alegne

  • @ethooiethooia2555
    @ethooiethooia25553 жыл бұрын

    temsgne segaw bereketu labezale yedenegele leje eyesus kerestos kale hiwet yasemale memerachen egzabhar bedema betina yekoyote

  • @senaitchane3133
    @senaitchane31333 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-up2xr1mv9p
    @user-up2xr1mv9p2 жыл бұрын

    አሜን ፫🙏🙏🙏🌻🌻🌻 እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን ፫🙏🙏🌻🌻

  • @weldezghimehari2173
    @weldezghimehari21733 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @hanahana602

    @hanahana602

    3 жыл бұрын

    አሜን

  • @janakhreiss493
    @janakhreiss4933 жыл бұрын

    Amennnnn🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️💯👍💯🕊🕊

  • @yemisrachworkusibhatu4820
    @yemisrachworkusibhatu48208 ай бұрын

    ስለማይነገር ስጦታው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን ቀስስየ ቃል ህይወት ያሰማልን ዘመንህ ይባረክ እኛም በልባችን ሰምተን መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላካችን ይርዳን አሜን የንየ ነው በትንሹ በትልቁ እጨነቃሎህ ይህው ዛሬ ነገ እሀዳሎህ እያልኩ አመት

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg43013 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @adanechmelese9155
    @adanechmelese91553 жыл бұрын

    አሜን አሜን ፤አሜን

  • @mihertgebreselsie8407
    @mihertgebreselsie84073 жыл бұрын

    Amen

Келесі