ስንጸልይ ብናደርጋቸው ህሊናን የሚሰበስቡ ልምምዶች። Kesis Ashenafi

ህሊና በጸሎት ሰዓት የሚሰበስቡ ልምምዶች።

Пікірлер: 368

  • @amesgagn
    @amesgagn9 ай бұрын

    ተመስገን ተመስገን ተመስገን እግዚአብሄር ይመስገን በመፀለዬ ሰላም አግኝቻለሁ ሁሌ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤🙏🙏🙏

  • @habtemayenew7040
    @habtemayenew7040Ай бұрын

    የህይወት ቃል ነብስን አዳሽ ነብስን አረጋጊ የሆነ ትምህርት ነዉ 🙏🙏🙏 ቃሉን እንድሰማ የፈቀደልኝ ልህል እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሠገነ ይሁን አሜን ፫ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤ በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አባታችን 🙏🙏❤❤❤ ምነኛ መታደል ነዉ በዚህ ቻናል ቤተሰብ ሆኖ ቃሉን መስማት ተመሠገን የኔ ጌታ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belinshmohg4688
    @belinshmohg46883 жыл бұрын

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💋💒🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @kalkdan4521
    @kalkdan45213 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መም ህ ር ጸጋውን ይብዝልክ ርጅም አድሜ ጤና ይስጥልን

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon83553 жыл бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ayalneshtegegn8788
    @ayalneshtegegn87882 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን።።።። ቃለሕይዎት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @expgrp4362
    @expgrp43623 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልት ትምህርቱ ሕይወትን ያለመልማል

  • @ismaialismail105
    @ismaialismail1053 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @senawitkidane5343
    @senawitkidane53432 жыл бұрын

    እዉነት እዉነት ቃል ቃል ቃል ሕዉት ያሰማን የሰማነዉ በልቦናችን ዉሰጥ ያሳደረብን እንደንጸለኝ አቅም የሰጥን

  • @helensbana4004
    @helensbana4004 Жыл бұрын

    አሜን ተባረክ መምህር ፀጋው ይብዛልህ

  • @chfucuuccyyc2338
    @chfucuuccyyc23383 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን

  • @gizawnatanme5395
    @gizawnatanme5395Ай бұрын

    ቃል ሕይወት ያሰማልኝ!!መንግስተ ሰማያት ያዉርስልኝ!¡!!

  • @asterderbe8386
    @asterderbe83863 жыл бұрын

    አሜን ተባርክ ቃለሂወት ያሰማልን።

  • @user-gi9hq3nq8i
    @user-gi9hq3nq8i4 жыл бұрын

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን😭🙏🙏🙏የእረሶን ትምህርት ስሰማ ልቤ ይረጋጋል በጸሎትኦ ያስቡኝ እመቤት ማርያም በእድሜ በጤና ትጠብቆት አሜን (3)🙏🙏🙏

  • @vipvipvipvip8468
    @vipvipvipvip84684 жыл бұрын

    ሁሌም ይህ ትምህርት እከታተለዋለሁ ነገር ግን እየ ዛሬ ደስ ብሎኝ አያቅም የእግዚአብሔር ፍቅር ልቤ ከፍቶ ሲገባ ነው የተሰማኝ በደስታ ብቻየን ስቃለሁ ። እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ እና ጤና ከፀጋ ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን

  • @kikigetanhe7614
    @kikigetanhe76143 жыл бұрын

    በጣም መንፈስን የሚያስደስት ትምህርት ነው እግዚያብሄር አምለክ ለመምህራችን ቃለህይወት ያስማልን አሜን

  • @lemlemhalfhom685
    @lemlemhalfhom6854 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @HistoryMemory-et8qg
    @HistoryMemory-et8qg5 ай бұрын

    Amen Amen Amen kalehiwot yasemalin

  • @MuluMulu-no8xn
    @MuluMulu-no8xn3 ай бұрын

    መምህር ብር ህይወት ያሰማልን ስልት ያጥረኛል ለማመስገን

  • @marshmmmmar7748
    @marshmmmmar77483 жыл бұрын

    አሜንንንን አሜንንንን አሜንንንን 💚💛❤💚💛❤

  • @user-yv5fs6fm6x
    @user-yv5fs6fm6x4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ጌታዬ አባቴ ወዳጄ ፈጣሪዬ እና ፈዋሼ እየሱስክርስቶ መሪዬ እዴት እደምገልፅህ ቋንቋም አደበትም ሀሳብም ለኔ አጠረኝ አተግን ልብንና ኩላሊትን የምትመረምር ሀሳቤ የምትረዳኝ የምትረዳኝ አምላኬ የእምዬማርዬም ልጆ እየሱስክርስቶስ ተመስገን ላስተማረን መንፈስቅድስ በቀረበዉ አገለፅ ነፍስን በሚዳስሰዉ ድምፁና ለጌታ ባለዉ ፍቅር በመንፈስቅዱስ ተሞልቶ ሁሌም መልካሙን ትምርት ለአስተማረን እሱያገኘዉን ጌታእየሱስክርስቶስን እኛንም ከህይወቱ ባገኘዉ ፀጋ ለሚያካፍለን ለቀሲስ አሽናፊ ቃለህይወት የሰማልኔ እልልልልልልልል🙏🙏🙏

  • @azmerasaeed1010
    @azmerasaeed10103 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማለን

  • @ahmedeisa9286
    @ahmedeisa92863 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እጂግ በጣም የሚጣፍጥ ትምህርትነዉ

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i4 жыл бұрын

    የሚያሳርፍ ቃል ነው ፀጋ ይብዛልህ ቀሲስ እግዚአብሔር ለኛ አባታችን ነው

  • @classicphone5908

    @classicphone5908

    3 жыл бұрын

    በውነት በጣምጥሩ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ረጅም እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛሎት

  • @user-xq2wp3jj7k
    @user-xq2wp3jj7k3 жыл бұрын

    amen amen amen memikiracin bewunet kal kiyiwetn yasemaln

  • @lidyadesalegn6827
    @lidyadesalegn68273 жыл бұрын

    Amene memher kale hiwote yasemaline betsegawe yanureline 🙏🙏🙏beewenente geru temerte lebin yemiasref temert nw

  • @shuayishuayi628
    @shuayishuayi6284 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለህይወት ያሰማልን እረዥም እድሜ ያገልግሎት ዘመን ይስጥልኝ ቀሲስ ኣሸናፊ ገ ማርያም ልጆችክ ትዳርክ የተባረከ ይሁን

  • @tenuhailu9570
    @tenuhailu95704 жыл бұрын

    እኔም መኪናየ ውስጥ ነው ፀሎቴ አባቴ ጋር እንዳወራሁ እየሳቅሁ አንዳንዴም ምህረቱ ሲደንቀኝ እያለቀስኩ እየዘመርኩ ሌላ ነገር ሳላስብ ስራየ ቦታ እደርሳለሁ እና በመጨረሻ አባትየ አሁን አንተን ባላውቅ ኖሮ ከማን ጋር አወራ ነበር እለዋለሁ እሱም ጆሮዎቹን ክፍት አድርጎ ያዳምጠኛል እግዚአብሔር ይመስገን ቀሲስ እግዚአብሔር ይባርክህ! የዛሬው አስተምህሮት ደግሞ እፁብ ድንቅ emotional ነበር አቤት የዛሬው ሁኔታ ያልገባው ሰው ያልታደለ...

  • @feryegache6764

    @feryegache6764

    3 жыл бұрын

    Fetare edemana tenan yesetelgn tebarkulgn keseseya

  • @feryegache6764

    @feryegache6764

    3 жыл бұрын

    Yemeyasetemerute hulum betam dese yelale kanjete zelko new yemgebaw endew bestlotote asebugn aderahuten welete selsa belew

  • @sdigafelemma9301

    @sdigafelemma9301

    3 жыл бұрын

    6rryrr7s

  • @birhanegetahune6779
    @birhanegetahune67793 жыл бұрын

    Amen amen kalehiwot yasemalen

  • @beziyemaryamlji4833
    @beziyemaryamlji48333 жыл бұрын

    Memihr Kalehyiwet Yasemaln Enameseginalen Werki Yehon Timihrt Newu 🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓

  • @eth3816
    @eth38163 жыл бұрын

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @birehanweriku8405
    @birehanweriku84053 жыл бұрын

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @adessa9389
    @adessa93893 жыл бұрын

    በእውነት ቃል ህውት ያሰማልን

  • @user-uh9ei4cl3j
    @user-uh9ei4cl3j3 жыл бұрын

    Amen Amen kl.hywet ysmalen

  • @senayetwoldemichael4717
    @senayetwoldemichael47173 жыл бұрын

    Memhir Betam amesegnalew indenante aynet abat wendim bemagnietachin, Egzibher Yemesgen Regim idme yistot. Betsolotut asibuyn. 🙏🏽

  • @sergutgebru4745
    @sergutgebru47454 жыл бұрын

    ደስ የሚል ትምህርት ቃለህይወት ያሰማልን 🙏

  • @jvbc4341
    @jvbc43413 жыл бұрын

    Amen Amen Amen dasi yilal

  • @tigistmammo8429
    @tigistmammo84294 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜውን ጤናውን ፀጋውን ያብዛሎት!!!

  • @yeshyabate2102
    @yeshyabate21024 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ርጀም እድሜ አግልግሎት ይሰጣልና 💚💚💛💛💛❤️❤️🤲🤲

  • @user-vj8qb7vl9i
    @user-vj8qb7vl9i3 жыл бұрын

    Amen Amen Amen

  • @meronasmamaw6366
    @meronasmamaw63663 жыл бұрын

    amen amne amen

  • @AkuKamu-nv9jl
    @AkuKamu-nv9jl3 жыл бұрын

    በእዉነት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @danielgebrehiwet7028
    @danielgebrehiwet70283 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @mesimesi5615
    @mesimesi56153 жыл бұрын

    በእውነት በእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ፀጋውን ያብዛሎት ተባርኬበታለው

  • @Nour-vb9bv
    @Nour-vb9bv3 жыл бұрын

    Abatachn kalehiwot yasemln AMEEEEEEEEEEEN🤲 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @semeneshfelek1570
    @semeneshfelek15703 жыл бұрын

    Amen kale hiwet yasemalen

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus97313 жыл бұрын

    በእውነት ብሩክ ሰው ነህ ተባረክ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ትምርት ነው አመሰግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባረክህ♥️💥🌺🌺😘

  • @fanetamengistu3177
    @fanetamengistu31773 жыл бұрын

    Amen amen amen thank goodness for all

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam2063 жыл бұрын

    Ejuuun Yazkugn Bekaaaaaaa Aylekegnim.

  • @mulishteshale442
    @mulishteshale4423 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @bzuayehufeten576
    @bzuayehufeten5764 жыл бұрын

    Abatachen keses egezeyabehar edema ena tena abezto yesteh kala hewet yasarman

  • @zubaraxuabara9766
    @zubaraxuabara97663 жыл бұрын

    AMEN.AMEN.AMEN

  • @almazmengistu7057
    @almazmengistu70573 жыл бұрын

    EGZIABHER abzto yibarkh memhrachin.

  • @loulou1668
    @loulou16684 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃሊህወት ያሰማልን ለመምህራችንእግዛብሄር ቀሪዘመንክን ይባርከው

  • @burtakanb5816
    @burtakanb58164 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💖💖❤️❤️❤️❤️💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒 ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @user-ey8el2qw3l
    @user-ey8el2qw3l2 ай бұрын

    Amen Amen Amen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @elsatomygalareyyayu9489
    @elsatomygalareyyayu94894 жыл бұрын

    Amen,kale hiwet yasemalen

  • @ten5136
    @ten51364 жыл бұрын

    በወዳጄ የቆሰለው ልቤን አጽናንቶኛል በጣም ልቤን ነክቶኛል ክርስቶስ አጠገቤ እንደሆነ ተስመኝ ቀስስ በአንተ አደሮ ያስተማራን እግዚአብሔር የተመሰገነ ዩሁን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @mulufker1052
    @mulufker10523 жыл бұрын

    በእውነት በዚህ ህርት ብዙ ለውጥ አለኝ በጣም ነው የምወድወት መምህር

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia67853 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @natydagher3422
    @natydagher34224 жыл бұрын

    አሜን ቃለሂወት ያሰማልን አሜን 🤲🙏

  • @taniadaher4288
    @taniadaher42884 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በጸሎታቹ

  • @selamawitnegn5612
    @selamawitnegn56123 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ነብስን የሚያለመልም ትምህርት ነበር መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዝያብሔር ይባርክ🙏🙏🙏🙏

  • @helenfantahun1303
    @helenfantahun13034 жыл бұрын

    መምህራችን አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን ሁሌም ስብከት እና መዝሙሮች ዎት መንፈስን ያክማል ከነቤተሠበዎት ፈጣሪ ይጠብቆት

  • @mekdealemetub2297
    @mekdealemetub22974 жыл бұрын

    Kale Hiyotane Yasemalen

  • @abebaabebe7562
    @abebaabebe75624 жыл бұрын

    እውንት ነው አባቴ እኔም ስፀልይ አይኔን ስጨፍን መስቀሉላይ ሆኖ ይታየኛል እናም እግሩ ስር መስቀለን በስሜት አቅፌ ነው የማለቅሰው በጣም የሚገርመኝ በቅዳሴ ላይ እንኩዋን እግዚኦታላይ መስቀሉን አቅፋለሁ ሳላዘው አለቅሳለሁ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @ketzergaw2593

    @ketzergaw2593

    4 жыл бұрын

    መታደል ነው እሀቴ

  • @abebaabebe7562

    @abebaabebe7562

    4 жыл бұрын

    @@ketzergaw2593 እውነት ነው ለሁላችንም ቸሩ አባታችን ያድለን በረከት ይብዛላችሁ

  • @muluworkamsalu3482
    @muluworkamsalu34824 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ሒወትን ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @biruktawitashebir690
    @biruktawitashebir6904 жыл бұрын

    Zemeneh yebarek kesis

  • @tigistmaru3436
    @tigistmaru34364 жыл бұрын

    ከቃል በላይ ተባረክ መምህር አሜን

  • @user-sj1dk8or1o
    @user-sj1dk8or1o4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @user-nv1qk6gk1y
    @user-nv1qk6gk1y3 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት.ያሰማልን.አባታችን

  • @mulatubedada9153
    @mulatubedada91533 жыл бұрын

    አሜን

  • @naomiweldezghi5617
    @naomiweldezghi56174 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚኣብሔር ኣምላካችን ኣይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @madinasaeed7251
    @madinasaeed72513 жыл бұрын

    AmenAmenAmen ❤❤❤💖💖💖👏👏👏🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @wubitethiopa8793
    @wubitethiopa87933 жыл бұрын

    Amen thank u

  • @asafasilmertesew3902
    @asafasilmertesew39023 жыл бұрын

    ቃለ ሂይወት ያሰማልኝ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንክ ይባር በውነት እድሜና ፀጋው ያውርስልን

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn66703 жыл бұрын

    የሚደንቅ አስተምህሮት ነበር የመምህር ቃለሂወት ያሰማልኝ💚💛❤

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j3 жыл бұрын

    ጌታ ይባርክህ

  • @hanafkr3940
    @hanafkr39404 жыл бұрын

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @tegsetnadew886
    @tegsetnadew8863 жыл бұрын

    Amen amen amen, 🙏 Tanana edem yesetelege ena ayenanchefege seley abate fetareyn ayewlehou mlakete bezour Aye yaliu esekemesleg yesemagal gen ebata sehoun new yeheneger metekemew batekersetan wesete edasetemarken sew lala yemeselewle selemele alechefenewm aynouchen kalehewte yasemalen leteykeh yalsebekout teyka temlselg

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe67484 жыл бұрын

    አባታችን በእዉነት የእግዚአብሔር ፀጋዉ በረከቱ ይደግፎት በእድሜ በበረከት ያትረፋርፎት አሜን አሜን አሜን ልቤን እንዳ በረቱት እግዚአብሔር ያበርታዎት ሰላሞት ይብዛሎት🙏🙏💠🇪🇹🍃

  • @hagereethiopia6785
    @hagereethiopia67854 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ይርዳን ይደረግልን ቀሲስ ልቤ በቃሉ ሲፈስ ተሰማኝ በእውነት ኢየሱስን ጌታዬን አየሁት እምባዬ በደስታ ፈሰሰ ሁሌም ትምህርትህን ለመስማት እጏጏለሁ ለዚህ ነው ተመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @hanamelkamu1864
    @hanamelkamu18644 жыл бұрын

    አሜን ቃለ ህይወት የሰማልን ሁሌም አሰፈላጊ ነገር ነው የምታሰተምረን ቀስስግን ሰው የማየሰተውለን እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @mititsolomon6747
    @mititsolomon67473 жыл бұрын

    አሜን 🙏🏽❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🏽

  • @tollimucaaiyesuskiristos9974
    @tollimucaaiyesuskiristos99744 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Qalhiwot yasamalin Mamhirachin Egziaber yibarkot Tsagawun yabzalot 🙏🙏🙏

  • @selamasmar3225
    @selamasmar32254 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን መዳኒታችን እየሱሰ ክርሰቶስ እድም ጤና ይስጥህ በጣም ቡዙ ተቀይሬበታለሁ አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @saratsegay6095
    @saratsegay60953 жыл бұрын

    Amen 🙏⛪❤️Amen 🙏⛪❤️🙏⛪❤️Amen Ene Se xalie mengre Alchelme

  • @shitatefera7895
    @shitatefera78953 жыл бұрын

    የኔ ደሞ አባቴን እግዛብሂር ምን ይበላል ብየ ስጠይቀው እኛ ተመስገን ብለን ስፀልይ ለሱ ምግብ መጠጡ ነው አለኝ እና ከዛን ጀምሮ እዳይርበው እያልሁ በገኛሁት አጋጣሚ ሁላ እፀልያለሁ የኔም ፀሎት ትንሽ ካስተማረ ብየ ነው እግዛብሂር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን

  • @tsedenyaasmare7928

    @tsedenyaasmare7928

    3 жыл бұрын

    Enamesegnalen

  • @yebabetube
    @yebabetube4 жыл бұрын

    አሽዬ ፀጋ ይብዛልህ! ዘመንህ ይለምልም!

  • @allamallamallammery492
    @allamallamallammery4924 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማን መምራችን🙏🙏🙏

  • @jerryat7530
    @jerryat75304 жыл бұрын

    አዎ ብዙጊዜ አወርተዋል እኔም 😭በእንባ ነው ምሰማው ከብዙ ነገር ተመልሻለሁ አሁን እሰው ሀገር ነው ያለውት እና አባቴ መቶ ሚናገረኝ ነው ሚመስለኝ እና እወነት አንዳንዴ እፊቴ ማየው ይመስለኛል 😭😭😭አባታቺን የርሶ ውጤት ነው ፈጣሪ ያቆይልኝ ::እንደኔ ልቦናው የተመለሰ ይኖራል ::

  • @konjokonjo8565

    @konjokonjo8565

    4 жыл бұрын

    Btikikil menfesawi mohon mtadel new

  • @azebgeremew4475
    @azebgeremew44753 жыл бұрын

    Fetary kale Hiwet yasemalen !

  • @tigsityoutubetigsit6623
    @tigsityoutubetigsit66234 жыл бұрын

    አሜን (3)ቀሲስ ቃል ህይወት ያስማልን አሜን (3)

  • @hanitilahun4726
    @hanitilahun47263 жыл бұрын

    አሜነ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ዘመንህን ይባርከው ጌታ

  • @user-dt4hn2oj2l
    @user-dt4hn2oj2l4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን💐💐🌾🌾🌿🌿🍀🍀

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia50074 жыл бұрын

    አሜን❤️❤️❤️ ቃለ ሕይወት ያሰማል🙏🏾

  • @addisaddis4232
    @addisaddis42323 жыл бұрын

    Kali hiwot yisemaln🙏🙏🙏

  • @firehlwotferrkmg4301
    @firehlwotferrkmg43014 жыл бұрын

    አሜን፫ ቃሎይሎዮት ያሰማልን ሳንርዳው የሚረዳን አምላክ ይክበር

  • @damedaka7914
    @damedaka79144 жыл бұрын

    God bless you my brother in Christ I thank my lord Jesus for you Im Protestant but I listen to your massages all the time you are gifted to your church. May my lord Jesus gives you strength more anointing really be fulfilled with holy sprit. God bless your family and thank you for teaching the truth.

  • @lalemhailu6172
    @lalemhailu61723 жыл бұрын

    Ebakih Kesis ashenafi lewdasesh litka yemilewn mezmur leserge enditzemirlign efeligalehu

Келесі