🔴ልንነቃ ይገባናል || ሁሉም ሰው ይደገም ያለው ድንቅ መርሐ ግብር ||
Ойын-сауық
ይህንን ቻናል Subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ።ለወዳጅዎም በማጋራት የእግዚአብሔር ቃል ለዓለም እንዲዳረስ የበኩልዎን ይወጡ።
እግዚአብሔር ያክብርልን!!!
©አርያም ሚዲያ - Aryam Media
=========================================
🆂🆄🅱🆂🅲🆁🅸🅱🅴
#ቅዱስ #mezmur #orthodoxmezmur
#Bestwedding_Othodox_Tewahido_Wedding #Ethiopian_wedding #Orthodoxwedding #Abune matyas #Sinodos #Mezmur orthodox ethiopia #መዝሙር ኦርቶዶክስ ተዋህዶ #ethiopian orthodox mezmur #Tinsae #Fasika #Easter Ethiopia #ዘኪ ቲዩብ #ethiopian mezmur #የትንሳኤ መዝሙር #ከትንሳኤ እስከ ዳግም ትንሳኤ #Dagim Tinsae #ከትንሣኤ
ስብስብ►የትንሳኤ መዝሙሮች ስብስብ #Mezmur ምርጥ መዝሙር , የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መዝሙር►Ethiopian Easter 2021►Easter mezmur collection►Yilma Hailu►Marta Hailesilasie►Nebiyu samuel►Chernet Senai►Hiwot Teferi #ፅዋ_ቲዩብ #TsiwaTube #newmezmur2020 #tewahdomezmur #orthodoxmezmur #mahtottube #omegatube #aryam #mihretab #mehreteab #sibket #gubae #Lideta#Bata#Yohannis#Abuye#Abune gebremenfes kidus#Arsema#Eyesus#silase#sositu silasochi# #Aba kiros#estinfase kirstos#hana mariam#abunehara# dingil# kidus mikael#mikael#melaku mikael#egizhaber abe#ab#welde#menfes kidus#abune aregawi#qirqos#hitsahu kirqos#kidanemihret#enate#kidane mihret#semaetu estifanos#estifanos#kidus gebrial#gebrial#melaku gebrial#mariam#dingil mariam#deginesh#tsiyon#tsige#soliyan#tsadikane#urael#kidus urael#kidus giorgis#giorgis#teklehaimanot#aba tekilehaimanot#cherqos#kidus qirkos#medihaniyalem#amilak#eyesus#hosahina#lemariam#amanual#bale egizhabiher#yohannis#markos#ልደታ #ባታ #ዮሃኒስ #አቡዬ #አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ#አርሴማ#ቅድስት አርሴማ#እየሱስ#ስላሴ#ስላሶች፣ሶስቱ ስላሴ#አባ ኪሮስ#እስትንፋሰ ክርስቶስ#ሃና ማርያም#ማርያም#አቡነሃራ ድንግል#አቡነ ሐራ#ሚካኤል#ቅዱስ ሚካኤል#መላዕኩ ሚካኤል#እግዚሃብሔር አብ#አብ#አቡነ አረጋዊ#ኪዳነምህረት#እናቴ#ኪዳነ ምህረት#ሰማዕቱ እስቲፋኖስ#እስቲፋኖስ#መላዕኩ ገብርኤል#ገብርኤል#ቅዱስ ገብርኤል#ቅድስት ማርያም#ድንግል ማርያም፣ፂዮን#ሶልያና#ፃድቃኔ ማርያም#ዑራኤል#ቅዱስ ዑራኤል#መዕላኩ ዑራኤል#ቅዱስ ጊዎርጊስ#ጊዮርጊስ#ተክለ ሃይማኖት#አቡነ ተክለሃይማኖት#ቂርቆስ#ጨርቆስ#መድሃኒያለም#አማኑኤል#አምላክ#ባለእግዚሃብሔር#ማርቆስ#ዮሐንስ#መጥምቀ ዮሐንስ #መስቀል አደባባይ #Abel Birhanu
Пікірлер: 68
እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ አሜን ፡ ❤️❤️❤️❤️
የገጣሚት ምስራቅ ግጥም አስለቀሰኝ በማርያም ምን ጉድ ናት።
ኦርቶዶክስ ድንቅ እኮ ናት ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር።
ሰርፀ ድንግልን ሁልግዜ ስሰማው ብዙ ነገር ከእርሱ እንድጠብቅ ያደርገኛል ብዙ የቤተክርስቲያን እውቀትም መረዳትም አለውና አሁን ያለህበት ስራ/ የመንግስት/ ባይገኝም የእርሱ ቦታ ምርምር ነው ታሪክም /የነፍሱንም የስጋውንም/ ጥልቅ እውቀት ያለው የምሳሰለት ኢትዩጽያዊ ነው “በመንግሥት ቤት “ እየባከነ ያለ ይመስለኛል እባክህ ተመለስ ተመለስ
@samitenasae4493
Ай бұрын
ሁሉም ባንዳን ነው ብየ አስባለሁ ያለውን ከመናገር በቀር ሌላ ምንም አያቁም
ድንቅ ነው
በቅድሚያ እንደዚህ ዓይነት የኪነ ጥበባችንን ጥልቀትና ርቀት የሚያሳይና የሚያገናዝብ ዝግጅት ለአዘጋጁት ሁሉ ያለኝን አድናቆት ተቀበሉኝ። በመቀጠልም መድረኩ ላይ ተገኝተው በዚች ደቂቃ የሀገራችንንና የሃይማኖታችንን ምጥቀትና ጥልቀት ላይ ላነቁን የበሰሉ ኢትዮጵያውያን የልብ አድናቆቴ ይድረሳቸው ። በመቀጠል ይህንን መሠረታዊ የሆነ ድርጅት ማወቅ ማወቅ ስለምፈልግ አድራሻቸው ቢሰጠኝ ።
@kirubel1120
Ай бұрын
ኢትዮጵያ, አዲስአበባ, ፒያሳ ፖስታ ቤት ግቢ
@tilayebekele5881
Ай бұрын
@@kirubel1120 አመሠግናለሁ ።
እግዚአብሔር የመሰገነ
ተዋህዶ እኮ ትለያለች ኦርቶዶክስ መሆን መመረጥ ነው በርቱ ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤
ያለፈውን ስህተቶች እርግፍ አድርጎ ትቶ ውኃ ከፈሰሰ አይታፈስም ይላሉ አባቶቻችን ያንን ያበላሸነውን እኛ ምንም ማረግ አንችልም ያንን ጥፋት ያየ የተቀደሰው ዐይን ፍርዱን ይስጥ ስለ ሀገር ስለ ሕዝብ የሚጨነቁ ምንም ማድረግ አይቻልም ግን ከዚህ ወዲህ ንደዚህ የሀገራችንን የቀደሙ መሪዎችጅን የህዝቡን ፈሪሀ እግዚአብሄር አማኝነት እንዲሁም ሀገር መውደድ እና ጨዋነት እንዲህ አስተምሩ ሁላችሁንም አመሰግናችኋለሁ ❤🎉🎉🎉
የኪነጥበብ ወንድሞችና እህቶች በርቱልን እናንተ ወጣቱን ትውልድ የመቀየር ሀይል አላቹሁና በርቴልን❤
ተባረኩ 🙏 እኩል ፏ በሉ !
ሠ ር ፀ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ልጅ ትንታኔህ ድንቅና ግሩም ነው አምላክ ዕውቀትን ጨምሮ ይሥጥህ ለሁላቸሁም ክብር ይሰጥልን 🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ከእናንተ ፡ ጋር ፡ ይሁን ፡ 🙏🏾💛💚❤️ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ለዘለአለም ፡ ትኑርልን ፡ እጅግ ፡ ድንቅ ፡ ግሩም ፡ ዝግጅት ፡ ተባረኩ ፡ ኢትጽያውያን ፡ አሁን ፡ አየሗት❤️❤️❤️❤️❤️❤️
መንፈሳዊና አለማዊ ለዬ
እግዚአብሔር ይመስገን
እግዚብሔር ይመስገን
እግዚኣብሄ ኣገልጉለታጁ ይባርክ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜንንን❤❤
እግዚአብሔር ይርዳን::
ለልጆች የሚሰጠው የክረምት ትምህርት የት ነው የሚሰጠው አድራሻቸውን ወይም ስልካቸውን ብትሰጡን እኛም ልጆቻችንን ማስተማር እንፈልጋለን
በርቱ
የኔታ ትዝ አሉኝ።
"ማኔ ተቄል ፋሬስ" ለሰርፀ እና ገና ማልገቡኝ
አስመሳይነት ብቻ
አይ የኛ ትውልድ በጣም የሚያሳዝን ነው ምነው በዛ ዘመን በተወለድኩኝ
እረዲያ እኛማ ገና ድርሳን ሳናጠና የሰው ውጭው ነገር ላይ እንጠላጠላለን ምኑንም ሳናውቀው ያወቅን መስሎን ግብረ ገብ ሳናውቅ በረን የሰው አገር ባርያ ሆነን ቁጭ
Thanks so much sister and brother you did good job well done ❤❤❤❤❤❤
Eigzabheri bewineti Ethiopian Asibatali! Eigzabheri yimesgen!!!
ENDI AYINETUN SAY YEDEBEZEZEW TESFAYE YILEMELIMAL BERTU
የሰርጸን ንግግር በደንብ ለማድመጥ ሞከርኩ:: ድንቅ ነው:: ያው መቼም አማካሪ መምከር እንጅ ምክር አይሰማም:: ቢሆንም ግን ይህንን ጭብጥ ምክርህን ለአማካሪው ዳንኤል ብትነግረው:: " የግብረ ገብነትን ነገር":: የቀልድሁ እንዳይመስላችሁ::
Amen 🙏
አሜን አሜን 🙏
መስጠት ነው ,እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ
melikam sira new beritu
❤❤❤❤
እግዚአብሔር የመሰገን በሰንት ዘመን አግእዝ አኡካብ ኤሀምሰ ኤሳልሰ አርባእቱ ሰልሰቱ አቦጊዳ ሄውዞ እነዱሁም መልዕከተ ዮሀነሰ ከዛ ዳዊት እንደግማለን ነበር ወደ አንደኛ ክፍል የምንሄደው ኤውዞ ተረሰኝ የኔታ ራሳቸው ላይ ነጭ ሻሸ ጠምጥመው ነበር ጥላ ሰር የምንማረው ከዛ ደሞ ግብረገብነት ያ ዘመን አሁንም ለትውልድ ቢቀጥል ፍቅር አንድነት የኖረን ነበር ። አሁንም አለመረሳቱ በጣም ደሰ ብሎኛል ቢቀጥልልን እንዴት አሪፍ አሳብ ነበር ወጋችን ባይረሳ በርቱ ወንድሞቼ እድሜ ይሰጣችሁ የረሳነውን አሰታወሳችሁን ❤❤❤ ይሄ ፕሮግራም ይቀጥል በአእግዚአብሔር ሰም እባካችሁ ወገኖቼ ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ።
እውነትም "የፉርኖ ትምህርት ቤቶች" አሁን ይባስ ብሎ የጀሶ ሆኗል። 🙏 ሰርፀ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Amen!
ትምህርት ቤቱ የት አካባቢ ነዉ መቼ ነው ማስመዝገብ ያለብን ዋጋውስ ምን ያህል ነው
ejig betam yemidenq exhibition neber. and this video inspires in high depth
Well done
ከ1983 ዓም፡ ጀምሮ፡ ኢትዮጵያን፡ የማፍረስ፡ ሥራ፡ ነው፡ እየተሠራ፡ ያለው፡፡
የኪነጥበብ ወንድሞችና እህቶች በርቱልን እናንተ ወጣቱን ትውልድ የመቀየር ሀይል አላቹሁና በርቴልን!!
Enamsegenalen betam
Thank you brothers
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
ሰርፅ ከአቢይ ጉያ መውጣት መውጣት አለበት አንድ እግር እዚህ አንድ እግር እዚያ አይሰራም።
የብልጽግና ሹማምቶች ተስማምቷችኋል። ከበለፀጉት አይቀር እንዲህ ነው ለሁሉም ግዜ አለው ።እናንተም በሆዳችሁ ተሞልታችሁ እንደ ሴት እየተኳኳላችሁ በየቀኑ የሚሞተውን እና የሚሰደደውን ምዕመናንን በአለም ላይ እይዳይታይ የብልጽግናን ሀጢያት ለመሸፈን ትላላጣላችሁ ለነገሩ አዙሮ ስለሚበላችሀ ከአሁኑ በቁማቸው የሞታችሁ ስለሆናችሁ ነፍስ ይማር ። ሆድ አደረ ከንቱ ድስኩር
@SofiaJemal-rk1sf
25 күн бұрын
ያልገባህ ነገር መንግስትን በመስደብ በመቃወም በራሳችን ጉልበት እየተመካን ያደረግናቸው ነገሮች እግዚአብሔር ን ያላስቀደምንበት ለውድቀት ለሞት ለስደት ነው የዳረገን አሁን ግን ለእግዚአብሔር ትኩረት ስናደርግ እግዚአብሔር ሲታረቀን ጠላቶቻችንን ድባቅ መመታት ይችላሉ በእልልታ የፈረሰውን ግንብ አትርሳ
ለመሆኑ ከአለም ፊደላት ውስጥ አንድ ፊደል ለ አንድ ልሳን የወከለ ከኢትዮጵያ ፊደል ውጭ ካለ ጥናት ቢደረግ ?እስቲ የቋንቋ አጥኚዎች በርቱ።
አሁንም ቢሆን አረፈደም ትውለድ ተነስ
አንተ ራስህ ሰለ ቅዱስ ያሬድ ብዙ ጊዜ ነግረህናል ።ለምን ከሌሎች ሊቆች ጋር ሆነህ አልጻፍክም።ማንን ነው የምትወቅሰው ?ከራስህ ጀምር።ዶ/ር ሮዳስም አለ ግን አይወቀስም።ጨምር እንለዋለን እንጂ።
የሚያሳፍረው፡ ፊደል፡ ካላቸው፡ ጥቂት፡ የዓለም፡ ሀገራት፡ እንዷ ሆና፡ ሕዝቦቿ ግን ፡ መሐይም፡ ከሆኑት፡ ሀገሮች፡ ተርታ፡ ነች፡፡
እውነት ነው ግን "እውነተኛ የክርቶስ ኢየሱስ ወንጌል አልተሰበከም መጽሐፍ ቅዱስ 66 መጽሐፍት ሆነ ሳለ ለምን 88 ደረሰ ? መጽሐፍ ቅዱስ ተስፎ እሰከሚያልቅ ከ1500 አዓት በላይ በተለያዪ ሰዎች በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ እንደተጻፈ ይታመናል መጽሐፍ ቅዱስ ሁሉ የሚያወራው ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ ብቻ ነው
@michaelyemariamlij2633
Ай бұрын
ሉተርን ጠይቀዋ ለምን እንደቀነሰው
@ethiopiaafrica5008
Ай бұрын
81 ነው ጋሼ
@frefeke-vm4tx
Ай бұрын
አልተሰበከም እያልክ መጽሐፉ በዛ ማለት እርስ በእርሱ ይጋጫል።። ወዳጄ 81 ራሱ በቂ አይደለም
@dejenufeleke7163
Ай бұрын
አልተሰበከም የሚል መስበክ ነው።
@minasse2012
Ай бұрын
66 መጽሐፍ ቅዱስ ከየት አመጣኀው???
አራቱም ለዚህ አገዛዝ ያደሩ ቆሻሻ ባንዳዎች ናቸው።😢