"የሚያደርጉትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው" | ብንያም ጥላሁን | ጦቢያ

Ойын-сауық

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 226

  • @hannaashenafi8659
    @hannaashenafi86597 ай бұрын

    የሚገርም ወጣት ነው ከነ ለዛው እውነትም ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤

  • @tewedros1
    @tewedros17 ай бұрын

    ብንያም በጣም ምጡቅ አይምሮ እንዳለው በሚመሰጥራቸው ቅኔዎቹ ማየት ይቻላል። አብዛኛው ታዳሚ ግን የብንያምን ቅኔ መረዳቱን አጠራጠራለሁ። የባለቅኔ መፍለቂያ ከሆነችው ከጎዣም ምድር ስለበቅለህ በምጡቅ ስራዎችህ ገና ብዙ እንደምታስደምመን እንጠብቃለን። እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ። የትውልዱን በጎ ነገር ከሚያጨናግፍ በአገራችን ፖለቲካ ከተጠለለ ሰይጣን ይጠብቅህ።

  • @birhaneyemariamlig8457

    @birhaneyemariamlig8457

    7 ай бұрын

    አሜን

  • @meheretfuchs4724

    @meheretfuchs4724

    7 ай бұрын

    ፎጣ ለባሾች አንዲህ ነን ❤

  • @ephihara6345

    @ephihara6345

    7 ай бұрын

    አሜን ይጠብቀው🙏

  • @user-wq3im5sz7o

    @user-wq3im5sz7o

    7 ай бұрын

    አማረኛ እሚናገር ሁሉ አማረኛ ቋንቋ አይችልም ። አማረኛ ከቅኔውና ከነ ሙሉ ትርጎሜው ለማወቅ አንድም አንተ እንዳልከው ጎጃሜ መሆን አለብህ ወይ ደግሞ ጎንደሬ ቤተ አምሀራ ሸዋ ቢሆኑ አይታሙም ። ❤❤❤

  • @birukdamte344

    @birukdamte344

    7 ай бұрын

    ከዋሸራ ማርያም ከምንጩ የተቀዳ ከጎጅ ጽላሎ ከተዋናይ ምንጭ የተገኘ ስለሆነ ለኔ ለጉጃም ልጅ ኣይደንቀኝም ይበል ብለናል ጎጅ ጽላሎ ሊቁ ቅም ዓያታችን ተዋናይ ያፈለቀው ጸበል እንዳለ ሰምተን ቆሎ ተማራ እያለን ፍለጋ ሄደን ነበር ጎጃም ምን ጠፍቶ እግዚኣብሔር የሰይጣንን የኣብይን ኣራዉት ከሀገሬ ያስወግድ ኣሜን

  • @Amhara782
    @Amhara7827 ай бұрын

    ባለፎጣው ጀግናው ኢትዮጵያዊው እኔ ደሞ አማራይቱ ጃውሲት ነኝ በርታ ደሜ

  • @Nazrawi11
    @Nazrawi117 ай бұрын

    ድንቅ እጅግ በጣም ድንቅ እጅን በአፍ የሚያስይዝ ጥበበኛ የጥንቶቹ የአያቶቻችን ኢትዮጵያውያን ልጅ ።እውነት ቃላት ጠፋኝ ለአድናቆቴ በጣም ገራሚ ሌላ ምን ይባላል

  • @mantheman4900
    @mantheman49007 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ ነኝ ።።።።።።።።።። በብሔሬ ምክንያት ቤት የፈረሰብኝ በቋንቋዬ ምክንያት ፍትህን ያጣሁኝ በእምነቴ ምክንያት ሰላምን የነሱኝ ባንዲራዬን ነጥቀው የቦጫጨቁብኝ መናገር እንዳልችል በግፍ የታፈንኩኝ

  • @Mimi_Petros

    @Mimi_Petros

    7 ай бұрын

    Wow

  • @mekidaskedistseyi

    @mekidaskedistseyi

    7 ай бұрын

    ❤❤😢😢

  • @ZorishMenjeta

    @ZorishMenjeta

    7 ай бұрын

    እውነት ነው😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ይፍርዳል

  • @abby8509
    @abby85097 ай бұрын

    ዋው ዋዉ ሰው ሲደሰት ሲስቅ ምንኛ ደስስስስስስ ይላል ሁሌም ሳቁልኝ የኢትዮጵያ ልጆች 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ፈጣሪ ፊቱን ይመልስልን

  • @MM-wj8mq
    @MM-wj8mq7 ай бұрын

    ጦቢያ ብዙዎችን ያወጣች ምርጥ የጥበ ብ መድረክ ናት እናመሠግናለን !

  • @Ethio575
    @Ethio5757 ай бұрын

    ጦቢያ ፕሮግራም እጅግ በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው በርቱ ሰላም ለኢትዮጵያ💚💛❤

  • @lunarossa9485

    @lunarossa9485

    4 ай бұрын

    Grande e bellissima Terra benedetta da Dio , culla di tutti noi Grazie infinite a voi fratelli e sorelle etiopi

  • @Gionawit16
    @Gionawit167 ай бұрын

    ግሩም ነው!! እግዚአብሔር ከእውቀት ላይ እውቀት ከጥበብ ላይ ጥበብ ይጨምርልህ ባለፎጣው❤

  • @YaredMulualem-qc5qr
    @YaredMulualem-qc5qr7 ай бұрын

    ይሄ ምትሀት የሆውን ልጅ ጠብቁት ❤

  • @netsanetteshome1005
    @netsanetteshome10057 ай бұрын

    ጦብያ ፕሮግራም የምታዘጋጁ የምትሳተፉ ሁሉ ምስጋና ለናንተ ይሁን 🙏🏽

  • @fentekebede5099
    @fentekebede50997 ай бұрын

    ብንያምን የምግልጽበት ቃላት አጠረኝ አጣሁ እውነትም ቅኔ ከሚዘረፍበት ቦታ ተዘርፎ የተገኘ። የፕሮግራሙን አዘጋጆች እናመሰግናለን በዚሁ ይቀጥሉበት።

  • @tewodrosseyoum6055

    @tewodrosseyoum6055

    7 ай бұрын

    ድንቅ ነው ቢኒ። ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @addisuwalelign2707
    @addisuwalelign27077 ай бұрын

    በእውነት የሚያሳዝን እንጂ የሚያስቅ አይደለም....ብራቮ ቢኒ!!!

  • @SolomonAyalew-mj2hl
    @SolomonAyalew-mj2hl7 ай бұрын

    ብንያም እድሜህን መገመት አልችልሞ ነገር ግን እይታህ ግሩም ነው። በርታ እንዳትዘናጋ!! ብዙ ማበርከት የምትችል ወጣት ነህ። ጀግና!!!

  • @mekonnenminbale21
    @mekonnenminbale21Ай бұрын

    በእውቀቱ ስዩምን የዋጠ አንባቢ ብቻ ግሩም ነህ ተፈጥረሀል ማርያምን

  • @user-hl7vo2lt9mBement
    @user-hl7vo2lt9mBement7 ай бұрын

    አለም በሞሉ ፎጣ ለባሽ ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @Mamite926
    @Mamite9267 ай бұрын

    What outstanding poem!🥇❤❤❤

  • @Em.YouTube.
    @Em.YouTube.7 ай бұрын

    የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ

  • @tadessenigusie6374
    @tadessenigusie63747 ай бұрын

    የእዉነት አንተ ትለያለህ❤❤❤

  • @gebyaneshzeleke6858
    @gebyaneshzeleke68587 ай бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማለም ከክፉ አይን ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @musealemayehu6734
    @musealemayehu67347 ай бұрын

    Wonderful, real, educative, and timely poem! Thank you, my brother!

  • @wasihungetaw9014
    @wasihungetaw90147 ай бұрын

    ኢትዮጵያዊ ነኝ የሚገረኝ ልጅ ነው ብሩህ አይምሮ ያለው

  • @marthachane9777
    @marthachane97777 ай бұрын

    እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይግለፅልህ ቢንያም ጥላሁን

  • @opentube5962
    @opentube59627 ай бұрын

    His voice is absolutely mesmerizing, leaving one spellbound.

  • @sofikib9796
    @sofikib97967 ай бұрын

    ጎጃም የቅኔው ባለቤት❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yonasbiratu2980
    @yonasbiratu29807 ай бұрын

    እኔም እኮ አፌን በአማርኛ ነው የፈታው እላለሁ ። የሚገርም ልጅ ቢኒ ተባረክ ተ

  • @GETNETWEDAJO
    @GETNETWEDAJO25 күн бұрын

    ፀጋውን ሁሉ ይጨምርልህ ። ልዩ ነህ በርታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bewayenatu9459
    @bewayenatu94597 ай бұрын

    ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @eliasbekele2486
    @eliasbekele24867 ай бұрын

    ምን ይባላል ? የጥበብ ፣ ዕይታና ማስተዋል ልዩ ነው ። ግሩም ድንቅ ነው ።

  • @luchia686
    @luchia6867 ай бұрын

    👍👍🙏💚💛❤️ ከአይን ያውጣህ ወንድሜ በጣም ትችልበታለህ 🙏🙏💚💛❤️👌👌👌

  • @zerihuntemesgen5077
    @zerihuntemesgen50777 ай бұрын

    ህዝብ እና መንግስት ሊማሩበት የሚገባ ምርጥ ሚዲያ ነዉ፡፡ ጦቢያዎች እናመሰግናለን የብዙሀኑን ልብ በሚማርክ መልኩ በጥበብ እያዋዙ አንድነታችንን ሊያጠናክር በሚችልበት ሁኔታ የሚያቀርቡልን ጥበበኞችን ስለምትጋብዙልን በእጅጉ እናመሰግናለን፡፡ የኢትዮጵያዊነትን ፍቅርና አንድነትን የማየዉ በዚሁ ሚዲያ ነዉ ልዩ ናችሁ በርቱ፡፡ ልህዝብ ስሩ ከህዝብ ጋር ወደፊት….ለመንግስት ከሰራችሁ ግን መንግስት (ስርአቱ) የወደቀ እለት አብራችሁ ትወድቃላችሁ ስማችሁም ይጠፋል፡፡

  • @birukmengesha2393
    @birukmengesha23937 ай бұрын

    Genuinely genius...❤❤

  • @user-tn5jj2jk3v
    @user-tn5jj2jk3v3 ай бұрын

    እደ አማራ ማነው ኢትዮን የሚወዲ ማንም የለም

  • @benibekele9021
    @benibekele90217 ай бұрын

    ፋኖነት በግጥም የኔ ባለ ቅኔ ደግሞም ባለ ፎጣው!!!

  • @muluTam7471
    @muluTam74715 ай бұрын

    Wow. No words. He deep to ground and high to sky to understand

  • @nothingcomeseasy
    @nothingcomeseasy7 ай бұрын

    @ArtsTvWorld you guys are doing great. Thanks for your content.

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede59317 ай бұрын

    ድንቅ ጽሁፍ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ ጥሩ አንበሀዋል ህዝብ ሆይ ዝም ብላችሁ አትሳቁ

  • @birhanetefera3668

    @birhanetefera3668

    7 ай бұрын

    ያልቅስ ? አንተ አልቅስ ለቅሶ ለቤትህ አይውጣ

  • @ethiopiakebede5931

    @ethiopiakebede5931

    7 ай бұрын

    እርግማናሙ ምነው እኔ አንተ ያልከውን አልደግመውም ላንተ ሁሌም ደስታ ይሁንልህ እኔ ያልኩት ቁምነገር ያለው ንግግር ስለሆነ ዝም ብለው ቢያዳምጡት ለማለት ነው

  • @Addomagna
    @Addomagna7 ай бұрын

    ጎበዝ በርታ ወደፊት ብዙ ታስደጠናለህ እንዳትዘናጋ እውቅና ሲመጣ አደራህን በሉልኝ ወ/ሮ ምስራቅ አንቺም ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነሽ አይዞሽ ብዙ ኢትዮጵያውያን አለን ከጎንሽ አይዞሽ የምንልሽ በርቺ።

  • @user-sj5zl5bq9b
    @user-sj5zl5bq9b6 ай бұрын

    Very impressive, thanks a lot.

  • @FatumaEdiris-gm7yb
    @FatumaEdiris-gm7yb7 ай бұрын

    እጂህ ይባረክ ለገባው ጥልቅ ሀሳብ

  • @lunarossa9485
    @lunarossa94854 ай бұрын

    Grandissimo poeta ❤

  • @KetemaBelete
    @KetemaBelete6 ай бұрын

    Fantastic poem continue bro

  • @user-ir7oc2rf2k
    @user-ir7oc2rf2k7 ай бұрын

    I like this media a lot

  • @ayu883
    @ayu8837 ай бұрын

    wow . God Bless u. Bro.

  • @semret978
    @semret9786 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤ዋው ቢኒያም በጣም አደነቁህ ተባረክ ❤❤❤❤

  • @sophiaadmassu8268
    @sophiaadmassu82687 ай бұрын

    I just don't understand how the odious lough? It breaks my heart.

  • @selamleethiopia5675

    @selamleethiopia5675

    7 ай бұрын

    The way you understand most of us did not get it much like you!

  • @youtubecreatores679
    @youtubecreatores6794 ай бұрын

    Brave Boy.Thanks

  • @genigeni8130
    @genigeni81307 ай бұрын

    በጣአም ድንቅ የእኔ ፎጣ ለባሽ❤😂

  • @wendsenyoni841
    @wendsenyoni8417 ай бұрын

    ጀግና ገጣሚ እንደኩርኩም እየቆየ ነው የሚያመው

  • @samsonnigussie1564
    @samsonnigussie15647 ай бұрын

    የሚገርም ባለቅኔ ልጅ ነዉ እንዲህ ነዉ የኢትዮጵያን ሚስጢር ስታወቅ ያዉ በቃ ተመስጠህ ታሰነከዋለህ...

  • @surafelabebeonyekuruetaarts
    @surafelabebeonyekuruetaarts7 ай бұрын

    ጎበዝ🙏

  • @tigis2416
    @tigis24166 ай бұрын

    Speechless ❤❤❤

  • @user-tg9qq8no4j
    @user-tg9qq8no4j7 ай бұрын

    briliant ,work hard hard

  • @GoldenOrthodoxlife27.
    @GoldenOrthodoxlife27.7 ай бұрын

    እናመሰግናለን !!!

  • @biraalemu6083
    @biraalemu60837 ай бұрын

    አቤት ቅኔ... Papaapa አግዚአብሔር ይጠብቀሕ..

  • @bsahle
    @bsahle7 ай бұрын

    This is amazing.

  • @gebresilassiedestaferede6089
    @gebresilassiedestaferede60897 ай бұрын

    የምር ጀግና ቅኔ የልብ አድርስ ነዉ አባቴ በእዉቀት የተሞላህ ስትሆን እዲ ነዉ ፎጣ ለባሺ ነኝ

  • @natybex7785
    @natybex77857 ай бұрын

    bini boss🔥🔥🔥

  • @edenwasihun1822
    @edenwasihun1822Ай бұрын

    ድንቅ ነው❤❤❤

  • @saraamharawitethiopia
    @saraamharawitethiopia7 ай бұрын

    ወይ ዝናብ አዝናቢዎችና፣ እኛ ቤት የፈረሰብን ህጋዊ ደሃዎች ግን😂የተለከፈ ልጅ😂እናንተ ግን ጥበብ እንዴት እንደሚጠራችሁ ባውቅ ደስ ይለኛል አለ ሰሜ.....የእኛ ጋቢ ፎጣ ለባሽ😂❤ቅኔና አማራ💚

  • @edengenet1
    @edengenet17 ай бұрын

    በጣም ጎበዝ ቀጥልበት

  • @user-ph3ek4gv8v
    @user-ph3ek4gv8v7 ай бұрын

    በጣም ትለያለህ 🙏❤️❤️❤️

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema63187 ай бұрын

    አቤት ጥበብ 😢😢😢

  • @Buchu27-vo9xu
    @Buchu27-vo9xu22 күн бұрын

    Bravo Biniyam

  • @Buchu27-vo9xu

    @Buchu27-vo9xu

    22 күн бұрын

    👍

  • @kassayewubbie7010
    @kassayewubbie70107 ай бұрын

    አዎ ኢትዮጽያዊ ነኝ ህጋዊ ድሀ 😢አቦ ይመኝህ 💚💛❤️🙏

  • @abrisheferedewgeremew
    @abrisheferedewgeremew7 ай бұрын

    ዋው ናችሁና በርቱ❤❤❤

  • @MaledeAgegnaw
    @MaledeAgegnaw7 ай бұрын

    ቢኒ ጥበቡን ያብዛልህ

  • @fentekebede5099
    @fentekebede50997 ай бұрын

    እናመሰግናለን ብንያም

  • @birhanieayalew8908
    @birhanieayalew89087 ай бұрын

    ባለቅኔዉ ይቀኛል የልቡን ይናገራል ጥብ ብ ሁሉንም ይናገራል እናመሰግናለን

  • @user-gs2cn4mu5c
    @user-gs2cn4mu5c7 ай бұрын

    አስማቴዋ ቢኒዬ !❤

  • @Read1144
    @Read11447 ай бұрын

    ጦቢያዊ ነኝ እኔ አማኝ ግና መንፈስ የሌለኝ አልፎ ሄያጁ ሁሉ የሚሸነግለኝ ምንጭ ባየ ቁጥር ባህር ነው እያለኝ ብትር ያነሳ ሁሉ ሙሴን የሚመስለኝ ጦቢያዊ ነኝ እኔ አማኝ

  • @MedTube17
    @MedTube176 ай бұрын

    best

  • @user-xc1rz9uq6g
    @user-xc1rz9uq6g7 ай бұрын

    Waaaaaw!!!

  • @selah736
    @selah7364 ай бұрын

    እጂግ የነጠቀ አእምሮ እንዳይገድሉት እፈራለሁ አንበሳውን በዶሮ

  • @user-cn9zv4jg8r
    @user-cn9zv4jg8r4 ай бұрын

    Wow

  • @habtamuyimer2904
    @habtamuyimer29047 ай бұрын

    keep it up bro

  • @melget7268
    @melget72687 ай бұрын

    ኢትዮዽያዊ ነን ድክመታችንን ሰምተን ለራሳችን የምናጨበጭብ

  • @yonashailegebrael6376
    @yonashailegebrael63767 ай бұрын

    wow

  • @millionlucky3742
    @millionlucky37425 ай бұрын

    በጣም ገራሚ ነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yoyobuddy9874
    @yoyobuddy98747 ай бұрын

    Betam arif nw bini.....👍

  • @deribemulugeta1145
    @deribemulugeta11457 ай бұрын

    ድንቅነዉ

  • @argentey5799
    @argentey57997 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏

  • @Myworld24533
    @Myworld245337 ай бұрын

    ይበል ብለናል ቢኒ

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj21887 ай бұрын

    ማሻአላህ በርታ

  • @dagmewkifledemissie2868
    @dagmewkifledemissie28687 ай бұрын

    የብንያምን ግጥም በመጀመሪያ ሰምቶ መረዳት መልካም ቢሆንም ሰሙን ከወርቁ ለመለየት ደግሞ መስማቱ የባለቅኔውን የአስተሳሰብ ምህዳር እና ምቸቱን ለመረዳት ያስችላል፡፡

  • @mulsam2011
    @mulsam20117 ай бұрын

    ኒዩክለር የዚህን ግጥም ያህል ሃይል ይኖረው ይሆንን???

  • @Mimi_Petros

    @Mimi_Petros

    7 ай бұрын

    ቢገባቸው ነዋ😂

  • @biyadglegnehaile
    @biyadglegnehaile7 ай бұрын

    በጣም በ...ጣም እናመሰግናለን። በርቱልን ።

  • @moke1502
    @moke15027 ай бұрын

    ቅኔ ብሎ ዝም!!!

  • @user-pb6nq3bz7w
    @user-pb6nq3bz7w5 ай бұрын

    በጣም ግሩም ነው

  • @masreshabayeh1045
    @masreshabayeh10457 ай бұрын

    በርታ ወንድማችን።

  • @abrarawaddis4144
    @abrarawaddis41447 ай бұрын

    የጥበብ ስደተኛው ወንድሜ አምላከ ጊዮርጊስ ይከተልህ ፡፡የሰሎሞንን ጥበብ አምላከ ጊዮርጊስ ይግለጽልህ

  • @user-hw3vq7ow9w
    @user-hw3vq7ow9w7 ай бұрын

    አንተን ለማክበር አይቻልም ❤❤❤❤❤❤

  • @user-jq1ci7ot9o
    @user-jq1ci7ot9o6 ай бұрын

    በጣም የሚገርም ወጣት

  • @GashawTesfaw
    @GashawTesfaw4 ай бұрын

    በጣም ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤

  • @user-qj4tg7ci1i
    @user-qj4tg7ci1i7 ай бұрын

    ቢኒ አንደኛ ከፍያርግ ያክብርልን🙏🙏

  • @SileshiGetachew-ko4nd
    @SileshiGetachew-ko4nd7 ай бұрын

    ምርጦቹ

  • @danharamaya
    @danharamaya7 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @kaludesalegn175
    @kaludesalegn1757 ай бұрын

    Ere beyesusim ❤❤ marayimn tileyaleki

  • @Z-Graphics
    @Z-Graphics6 ай бұрын

    ድንቅ ዝግጅት!!

  • @selamkidane1567
    @selamkidane15676 ай бұрын

    😍😍😍😍😍😍😍😍

Келесі