በኤሌትሪክ ምጣድ የሚተላለፍ ከባድ ቫይረስ መጥቷል | ተስፋሁን ከበደ | ፍራሽ አዳሽ | ጦቢያ

Ойын-сауық

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 161

  • @salwasalwa6826
    @salwasalwa68269 ай бұрын

    ፍራሽ አዳሽ በጣም ትችላለክ አንደኛ !!! ምን ልዩነት አለዉ ብርቱካንም ጣፍጭ ተብሎ ሎሚም መራራ ተብሎ የጋራ ስያሚያቸዉ መጠሪያቸዉ ፍራፍሬ ነዉ 💚💛❤

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    9 ай бұрын

    በትክክል እንዴት ያለውን ሁኔታ ያለምንም ማስመሰል ሲናገር በጣም ይገርመኛል ጀግና

  • @Gelila-oe9bl

    @Gelila-oe9bl

    Ай бұрын

    ​@@user-ow3fj3dd9k⁰0ĺp

  • @aboneshworku8027
    @aboneshworku80279 ай бұрын

    ወጣትነትህ የኖርከው ድንቅ ልጅ ቀሪው ዘመንህ ይባረክ

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay85169 ай бұрын

    ኧረ ጦቢያ የሚለውን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አድርጉልን ነው ተከለከላችሁ?

  • @user-bv3eh4tj4i

    @user-bv3eh4tj4i

    9 ай бұрын

    ይህ የእኔም ጥያቄ ነው ተከልክለው ነው ዳሩ መሀል እስኪሆን ቃለመሀላው የበሉ ሰዎች ለፍርድ እስኪቀርቡ ለሁሉም ጊዜ አለው ጊዜ ዳኛ ጊዜ ፈራጅ !!!

  • @SmiraMuhaamed

    @SmiraMuhaamed

    9 ай бұрын

    ​@@Hkim185ዛፉስ ይሁን🤔🤔🤔

  • @user-lp8lk4jm6o

    @user-lp8lk4jm6o

    9 ай бұрын

    የኔም ጥያቄ ነው❤😂

  • @captaintube3295

    @captaintube3295

    9 ай бұрын

    የኦሮሙማው መንግስት ከልክሏል

  • @MuseiEliyahu

    @MuseiEliyahu

    9 ай бұрын

    ​@@Hkim185😅

  • @maiskazeze6402
    @maiskazeze64029 ай бұрын

    ተስፍሽ የቅኔው አባት መቼም እየመረረንም ቢሆን እየሆነ ያለው እውነትና እውነት ነው እየሆነ ያለው ይህ ነው ክበርልን ጆሮ ያለው ይስማ ❤❤❤

  • @bereketasfeha2660
    @bereketasfeha26609 ай бұрын

    ትችላለህ እዉነት አንደኛ ነክ ዋው

  • @musicethiopia12
    @musicethiopia129 ай бұрын

    ላመሰግንህ አስቤ መብቃቴን ተጠራጠርኩት እግዚአብሔር ያክብርልን፣ በጥበብ በፀጋ ያኑርህ😍😍😍

  • @user-zx4kq5cf9h
    @user-zx4kq5cf9h9 ай бұрын

    ወገኖቼ ስቀን ብቻ ማለፍ የለብንም ይሄ ልጅ ምናገረው እኛን ለእኛ ነው ያልተረዳ አግጥጦ ብቻ ይሄዳል በደንብ ብንሰማ ብናዳምጥ ልብ ብንል እንነቃለን

  • @gtrgtt4097
    @gtrgtt40979 ай бұрын

    አንተን በምን ቋንቋ ልግለጥህ እዴሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @tilahunalegn2187

    @tilahunalegn2187

    9 ай бұрын

    Ewnet new

  • @user-bx3tz2zc7v
    @user-bx3tz2zc7v9 ай бұрын

    ያንተስ በጣም ይለያል ብቻ ክርስቶስ ባለህበት ይጠብቅህ ተሥፋሁን

  • @abejegoshu4064
    @abejegoshu40649 ай бұрын

    ፍራሽ አዳሽ የልብ አድራሽ Thank you Tesfish, thank you ARTs TV

  • @user-rj3dz6dz3b
    @user-rj3dz6dz3b9 ай бұрын

    መልዕክትህ ግልፅ እና አጭር ነው:: ሳላደንቅህ አላፍም:: ሁሌም ምልዕክትህን እከታተላለሁ እና በርታ:: እይ እነዚህ የዘመን ደንቆሮዎች:: አንተ ምንም ብትል እነርሱ እንደሆነ ደሀውን ህዝብ ለችግር ለስደት ለመከራ ብሎም ለሞት እየገበሩት ነው::🥲💔🖤 "አዎቆ የተኛ ቢቀስቅሱትም አይስማ!" እግዚያብሔር አምላክ ኢትዮጵያን ያስብ ወዳጄ::

  • @brookzeleke9447
    @brookzeleke94479 ай бұрын

    You R someone special GOD BLESS YOU all the best

  • @loveyourself2406
    @loveyourself24069 ай бұрын

    መቼም ተስፍሽ ፍራሽ አዳሽ ሁሌም አንጀት አረስርስ መልእክቶቹ ሁሌም የማይጠገቡ ናቸው ታድያ የሱ ድምፅ አየ ሰማሁ ግን መድረኩን የሚመለከቱ ሠዎችን ግን ሁሌ አክሽናቸውና አስተያየታቸውን እታዘባለሁ ስለዚህ ብዙ የብልፅግና ካድሬዎችና ባለ ግዜዎችም አሉበት ስለዚህ ሊስቁና ሊማሩ ሳይሆን የመጡት ሊታዘቡና ሊከፋቸውና እንደመጡ ከክፉ ፊታቸው ብዙ ማንበብ ይቻላል። በተረፈ ተስፍሽ እግዚአበሔር ይጠብቅህ።

  • @GeorgiaMan-js9ex
    @GeorgiaMan-js9ex11 күн бұрын

    I want watch this guy in Addis Ababa, am from Europe, he is very intelligent

  • @MatuSala-7
    @MatuSala-79 ай бұрын

    ..ቃለማህላውን እየገለባበጠ አስቸግሯቸው...ህምምም😃

  • @mesfinmekonnen2066
    @mesfinmekonnen20669 ай бұрын

    ጤና ይስጥህ አቦ ❤

  • @ayele.tesema6229
    @ayele.tesema62298 ай бұрын

    ተስፍሽ የእውነት ሰው ፈጣሪ ይጠብቅ ፡

  • @sirajseideafar
    @sirajseideafar7 ай бұрын

    የዶሮና እንቁላል ምርጥ አገላለፅ

  • @abdurohemanmuhammed-yf6lp
    @abdurohemanmuhammed-yf6lp9 ай бұрын

    ለሚገባቸው ይገባቸዋል የገባው ይቀበላል

  • @SelomonYemer
    @SelomonYemer9 ай бұрын

    ዞር ያለ ንግግር ለማይችሉ እየተረጎምክ አብራራላቸው 😂😂😂😂😂😂

  • @tigisit2534

    @tigisit2534

    9 ай бұрын

    🤣🤣🤣እኔ እተረጉም ነበር ግን እቢ

  • @user-od1pe2ip2n
    @user-od1pe2ip2n9 ай бұрын

    አንደኛ😂😂

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef239 ай бұрын

    የአመቱ ምርጥ ኮሜዲ

  • @solomonshikur7083
    @solomonshikur70839 ай бұрын

    ወቅቱን የሚመጥን ምክር ለሁሉም። use it if you want to benifit otherwise seeking your own benifite on the others, the consequence will be disaster.

  • @tsehayalyou3864
    @tsehayalyou38649 ай бұрын

    Yes ❤❤👏👏👏👏👏👏💚💛❤

  • @abiy541
    @abiy5419 ай бұрын

    ያንተን ሀሳብ አባባል የሚሰማ ባለስልጣናት ቢኖር ሀገር በከፊል ይድናል

  • @askaletesema8057
    @askaletesema80579 ай бұрын

    አንተ በእውነት ጥበብን ተጠበብክባት እግዚአብሔር አምላክ በፍቅር በሞገስ በጤና ይጠብቅህ።

  • @eliasgebrmicheal2455
    @eliasgebrmicheal24559 ай бұрын

    ጦብያ የሚለው በባንዲራች አረንጋዴ ፤ቢጫ እና ቀይ ነበር ምን ሆናቸው ነው ብራንዳችውን በወረደ የምትቀይሩት ነው ወይስ አልገባኝም …..እኛ ሰፈር ስለማይቻል ብዬ ነው …

  • @user-kw1hq7hf5u
    @user-kw1hq7hf5u7 ай бұрын

    የኢትዮጵያን ተምሳሊትወች ናችሁ ምስጋና ይገባችዃልክብር ለዉድወገንወቸ

  • @dlngllng1628
    @dlngllng16289 ай бұрын

    ፍራሽ አዳሽ የዛራው ፕሮግራምህ ምርጥ ነው በተለይ የአማራ ፅንፈኛ የመሀበረ ቅዱሳንን ጭንብል የለበሱ ፓለቲከኞችን ሴራ አጋልጠህልናል

  • @HassenHassen-wf6tx
    @HassenHassen-wf6tx9 ай бұрын

    Amazing, tesfishhhh..... the voice of all of us!!!!!!

  • @jffhjhgfghjjj2188
    @jffhjhgfghjjj21889 ай бұрын

    ያርብ አገሬ ሰላምሺን ልሰማ

  • @muhdinmustefa7758
    @muhdinmustefa77589 ай бұрын

    ጀግነ

  • @zoke921
    @zoke9219 ай бұрын

    Smart comedic expression

  • @sintayehuabiti3349
    @sintayehuabiti33499 ай бұрын

    ተስፍሽ 🥰🥰😍

  • @ketemawelde7793
    @ketemawelde77939 ай бұрын

    ምርጥ፡ ሠው፡ ነህ፡ ተስፍሽ።😅😅😅

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i9 ай бұрын

    አርቲስት ተስፋዬ ከበደ(ፍራሽ አዳሽ) እግዚአብሔር ይጠብቅህ ኑርልን ጆሮ ያለው ይስማ!!!!

  • @santaw5392

    @santaw5392

    8 ай бұрын

    ሊቀመንበሩ ዛሬ የት ሄዱ ፣ ችግር አለ እንዴ?

  • @user-jq1cz9cu8c
    @user-jq1cz9cu8c2 ай бұрын

    ተሰፍሸ እሜሕን ያረዝምልን አድያ ምንይሁን ሰሜ ጠፋ

  • @Tenawmehari-tj4st
    @Tenawmehari-tj4st9 ай бұрын

    በርታልን የድርሻህን እየተወጣህ ነው የው ባይገባቸውም

  • @yabebalbelete5163
    @yabebalbelete51639 ай бұрын

    አንደኛ ነህ

  • @mekdesa.3620
    @mekdesa.36209 ай бұрын

  • @adugnabirhan7738
    @adugnabirhan77389 ай бұрын

    እውነት ነው ተከፋፍለናል

  • @user-nq8ry8pg9o
    @user-nq8ry8pg9o9 ай бұрын

    😍😍😍😍

  • @AbityTagese
    @AbityTagese9 ай бұрын

    ተስፍሽ አንደኛ

  • @nebilmusema6344
    @nebilmusema63449 ай бұрын

    የዛሬው on point 👌👌👌👌👌 አብዛኛውን ህዝብ ይገልፀዋል።

  • @MerwanYasin-qk1ce
    @MerwanYasin-qk1ce9 ай бұрын

    Telyaleh xebabagna nh bro

  • @Efriemfe
    @Efriemfe9 ай бұрын

    ጦቢያ የሚለውን ለምን ቀየሩት አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ቀለሙን

  • @habtamugebeyehu598
    @habtamugebeyehu5989 ай бұрын

    😂😂😂የሻበል ቅኔ ትን እስኪለኝ አሳቀኝ

  • @toyebahussen8302
    @toyebahussen83029 ай бұрын

    ተስፋሁን ልዩ ኢትዬጰያውይነህ ትለያለህ አላህ ይጠብቅህ

  • @kadiirabdellaKadiirabdella
    @kadiirabdellaKadiirabdella6 ай бұрын

    👏👏👏

  • @sulimanendris803
    @sulimanendris8039 ай бұрын

    Thanks techelah yemech

  • @godanazewde9985
    @godanazewde99859 ай бұрын

    አመሰግናለሁ አንተ ብተስተምርም ግን ሳሚ የለም ዋጋህን ፈጣሪ ይክፈል አርትስት ተስፋሁን በዉነት

  • @atsedetefera5737
    @atsedetefera57379 ай бұрын

    ጀግና ነህ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤

  • @BeStrongAndHaveHope
    @BeStrongAndHaveHope9 ай бұрын

    Brilliant!

  • @user-nw1gg6bv5q
    @user-nw1gg6bv5q7 ай бұрын

    👌👌👌

  • @tenad7309
    @tenad73099 ай бұрын

    መሀሉ ዳር እንዳይሆን አስብበት እያለን ነው:: ያማል ቅኔው!!!!!!!!!!

  • @Ethiohabtina
    @Ethiohabtina9 ай бұрын

    Abo yimechih Frash Adashiye.

  • @alemuberta6264
    @alemuberta62649 ай бұрын

    ቃለ ማላዉን እየገለባበጠ አሽግሮቸዋል😂😂

  • @birtukanwoldesenbut8360
    @birtukanwoldesenbut83609 ай бұрын

    Anta Eko ytkfa hzb tasfa nah ❤

  • @mogesdesalegn3799
    @mogesdesalegn37999 ай бұрын

    ሻበል የድራችን ዳኛ ይስማልን

  • @SelamSelam-zj5vu
    @SelamSelam-zj5vu9 ай бұрын

    👌👌👌👌

  • @user-yn9lw1ty3g
    @user-yn9lw1ty3g8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @AsafaAshuro-ek1id
    @AsafaAshuro-ek1id7 ай бұрын

    Thank you tasifish

  • @seadaabedela6437
    @seadaabedela64379 ай бұрын

    ባንዲራውን ስትምልሱ እንመለሳለን

  • @seadaabedela6437

    @seadaabedela6437

    9 ай бұрын

    💚💛❤️ 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @Mamite926
    @Mamite9269 ай бұрын

    🥇🥇🥇

  • @sintayehuabiti3349
    @sintayehuabiti33499 ай бұрын

    tesfsh🥰🥰😍

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile72148 ай бұрын

    You are super 👌

  • @Yoni_Tube
    @Yoni_Tube9 ай бұрын

    እባካችሁን ኢክራም አውቶሞቲቭ ን እንዳገኛት እርዱኝ😢

  • @DavedSamenefkgk0
    @DavedSamenefkgk07 ай бұрын

    I like u brother

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen33788 ай бұрын

    በኢትዮጵያ ውስጥ ያሰብነውን እቅድ እንዳናሳከ (የጎሳ፣የዘር፣የብሔር፣የሃይማኖት ለማራመድ አክራሪ ሃገር ወዳዶችን እንቅፋት ሆነውብናል!(መለስ ዜናዊ) በኢትዮጵያ ውስጥ ቤተክርስቲያን እና መስጂድ ላይ የሚተኩስ እምነት የሌላት ሃገር መመስረት የተማረው ምሁር አላማ ማህበራዊ ሃብቱን ማፍረስ/ማሳደድ እኛ እየተራብን የሃገሪቱ የተፈጥሮ ሃብት ለምን ከሃገር ይወጣል ታማኝ ሰው ለእድገት እንቅፋት ነው!

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef239 ай бұрын

    ልክ ተብለሃል

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye6879 ай бұрын

    ፍራሽ አዳሻችን👍👍👍😂😂😂

  • @asegedwolde2243
    @asegedwolde22439 ай бұрын

    አባቴ ሻምበል በአይበሉባው አደለም የሸወደን እሱማ ይቀራረባል እሱ በመቀመጫው አረገብን የሱ ከፋብን 😂😂😂

  • @solomonmebratu5370
    @solomonmebratu53709 ай бұрын

    በቃ ጥበብ እራሶ በሽማግሌ የጠራችህ ልጅ

  • @user-vz6ff9vw6l
    @user-vz6ff9vw6l9 ай бұрын

    Ene ewnetun lingerh ante sewye gena fith biq sil hula tiqefegnaleh ya yza yzemzem bank meri ngn milew naser dino kefloh lsew debbe ymitmeta hilnahn yeshetk addr bay bmngst amatsi new mitmeslegbn ena ymuselim aduww knza tamagn yihe habtamu ymfjaw habtun yinsawna yatsewochu rezrajoch new mìtelachuh bwestachu ydbqachiut kftegna yhone ymuselim tilacha amqachuhal andandem aftlko yiwetabachuhal allah demetmatachuhn bismillahi yatfaw and semon ya beshta nber yteraregelin ahun dwgmo endezaw allah andun serawitun liko mulch yargachu sheregnochun hula ameen

  • @mrvip-bg9qg
    @mrvip-bg9qg9 ай бұрын

    ያማል ቅኔው ግን ማን ልብ አለው

  • @mekofix3174
    @mekofix31749 ай бұрын

    በፊት ጦቢያ የሚለው ፅሑፍ🇲🇱 ቀለም ነበረ አሁን በዚም መጡ

  • @user-bv3eh4tj4i
    @user-bv3eh4tj4i9 ай бұрын

    ልብ ያለው ልብ ይበል ጆሮ ያለው ይስማ ላልሰማ ያሰማ ወገኖቼ በአንድነት የምንነሳበት ጊዜው አሁን ነው ዘንዶው ትውልዱን እየጨረሰው ነው በጦርነት የትግራይን ህዝብ ጨርሶ አሁን አማራውን እየጨረሰው ደቡቡን እየጨረሰው አፋሩን እየጨረሰው ነው ምንድነው ዝምታው አትነሱም ወይ ይህንን ፋሺትት ሰይጣናዊ አገዛዝ ግብረሰዶማዊ ሰይጣን ሰውዬ በቃን በሉት ታገሉት ሆዳቸው አምላካቸው ነውራቸው ክብራቸው የሆኑ አጨብጫቢዎች የእናት ጡት ነካሾች ኢትዬጵያን በማፍረስ እየተባበሩት ነው እናውግዛቸው እንቃወም ወጣቱ በግፍ እየታሰረ ነው በአንድነት እንነሳ እናቶች እያለቁ ነው ንፁሀን አማራዎች በድሮን እየጨፈጨፈ ነው ኔትወርክ ዘግቶ አረ ኢትዬጵያውያኖች እንቅልፍ በቃ ቤታችሁ መጥቶ እስኪገድላችሁ ነው ወይ የምትጠብቁት አይበቃም ወይ ኢትዬጵያ የደም መሬት ሆናለች 💔💔💔💔💔💔💔

  • @user-vu8bk2tu6j
    @user-vu8bk2tu6j8 ай бұрын

    ፅቡቕ እዩ ።

  • @jeremiahgudure5920

    @jeremiahgudure5920

    8 ай бұрын

    🥰🥰🥰🥰🥰ቁዋንቁዋቹ ደስ ሲል

  • @marthasimegn7096
    @marthasimegn70969 ай бұрын

    ይሄ ለአዲስ አበቤ ነው መሀሉ ዳር ሳይሆን መፍጠን አለብን😮😮😮😮😮

  • @aya8710
    @aya87109 ай бұрын

    We shall see on the screen green ,yellow and red When you write Tsobiya(ጦቢያ ). If not all people will punishm by unsubscriber this Media.

  • @user-bm1sv3hz4x
    @user-bm1sv3hz4x8 ай бұрын

    በጣም ደስ ይላል ተስፍሽ

  • @nigusuderese1608
    @nigusuderese16089 ай бұрын

    Ayisemutm meselegn enji gebto neber yihene.Xibebegnaw yinageral legud!

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76989 ай бұрын

    Sewuchi oko ayedelumi be sew yaderu yewedku melakiti nachew😢

  • @SeydJemal-ri1xg
    @SeydJemal-ri1xg9 ай бұрын

    ድቅ ነው

  • @OsmanOmer-yn7dl
    @OsmanOmer-yn7dl9 ай бұрын

    Gert job for the is setiwastian Ecole u gate cipat fershe tisfa

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile72148 ай бұрын

    💚💛❤️

  • @user-ow3fj3dd9k
    @user-ow3fj3dd9k9 ай бұрын

    ልክ ብለሀል የዘመኑ ሁኔታ በንብረትህ የራስነትክን ለማስከበር መክፈል ሁኗል ሙስና በዛ ስርቆት በዛ ውሀ መብራት ሁሉ ነገር ያለ ጉቦ አይሰሩ ጉቦ የማይከፍልና ድሀ ማስገባት አይችልም

  • @kwser4821
    @kwser48219 ай бұрын

    Sekareen maLAMAMED TRU IYDALAM. KAYEER

  • @marybelen7519
    @marybelen75199 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤😂

  • @Yoni_Tube
    @Yoni_Tube9 ай бұрын

    Please

  • @yeshimebethaile7214
    @yeshimebethaile72148 ай бұрын

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏

  • @kassuabrham4291
    @kassuabrham42919 ай бұрын

    😂😂😂😂😂

  • @user-zv2il4so3d
    @user-zv2il4so3d2 ай бұрын

    💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-ss2om3ep4c
    @user-ss2om3ep4c9 ай бұрын

    የሰላ ነው ትችቱ እንቅልፍን አጠፍው በሳል ነው ሂሱ

  • @user-fn5pn5vs9r
    @user-fn5pn5vs9r9 ай бұрын

    የቅኒው አባት ነህ

  • @weinighebreindriase7698
    @weinighebreindriase76989 ай бұрын

    Yezihi Sefer negere yegeremali😅 Seferu get hunted oko😅 Sekaremi yemerawi seferi gude gode new maserfeya😅

  • @lulahailu1659
    @lulahailu16598 ай бұрын

    😅😅

  • @sabrinamahari3350
    @sabrinamahari33508 ай бұрын

    Ezhi bota layi megegnet efelgalehu ere botaw yet new

  • @YemariamOrthodox
    @YemariamOrthodox9 ай бұрын

    አንተ መንፈስ የሆነከ ሰወ ሆ 💚💛❤

  • @chemereemiru12
    @chemereemiru127 ай бұрын

    ምነው ጦቢያ አረንጓዴ ቢጫ ቀይ አርማዉን የት ወሰዳቺሁት? እናንተም ተማረካችሁ?

Келесі