እንኩዋን አደረሳችሁ የገናን በዐል ከቸቤ ጋር አዲስ በተከፈተው ኤልሲ Restaurant በደማቅ አከበርን ገና በሰሜን አሜሪካ

Фильм және анимация

#chebemedia #seifuonebs #artstvworld

Пікірлер: 57

  • @menderengebretsadik7866
    @menderengebretsadik78666 ай бұрын

    የኔነሽዬ የእኔ ቆንጆ እንኳንም የጌታችን የእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሰሽ የሬስቶራት ባለቤችን እንኳንም አደረሳችሁ በጣም የሚያምር ሬስቶራንት ነው አቀራረቡም ያማረ ነው በርቱ የኒዬ በጣም ነው የኮራሁብሽ እህቴ እጅሽ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ በርቺ ❤❤🥰🥰🙏🙏

  • @yerasworkgirma7613
    @yerasworkgirma76136 ай бұрын

    ኒንይ የኔ ቆንጆ የየጀግኖችሴቶች ተምሳሌት ነሽ እኮ የኔ ውድ ብርትት በይ ሼፍ የኔነሽ 👏👏👏👏👏መልካም በዓል ይሁንላችሁ🙏♥️

  • @newvisionconstruction431
    @newvisionconstruction4314 ай бұрын

    ቸቤ እናመሰግናለን ሁሌም ፕሮግራምህ አሪፍ ነው ይመችህ

  • @marthayesuf9195
    @marthayesuf91956 ай бұрын

    እንኳን ለኔታችን ለመድሀኒታች ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ

  • @tinabelayneh2998
    @tinabelayneh29986 ай бұрын

    የኔ መልካም እህት ኔኔዬ ባለሽበት ቦታ እማምላክ ትጠብቅሸ የሥራ ቦታሽም ሆነ ባልደረቡችሽም ባላችሁበት ቦታ እግዜአብሔር ይጠብቃችሁ መልካም ጊዜ ይሁንላችሁ የሰሩት እጆችሽ ይባረኩ በጣም እወድሻለሁ እህቴ

  • @LovelyDahliaFlower-kg1ru
    @LovelyDahliaFlower-kg1ru6 ай бұрын

    የንዬ. በርቺ. ባለሞያ. የሚጣፍጥ. ምግብ. ትሰሪያለሽ. ጎበዝ. ጀግና. ነሽ በርቺ. ካንቺ. ጋር. በመሰረተ. ደስተኛ. ነኝ

  • @amen4974
    @amen49746 ай бұрын

    የንዬ የነካሽው ይጣፍጣል እኮ የኔ ደግ እግዚአብሔር ከፍ ያርግሽ እንዲሁ በሰው ፍቅር እንደደመቅሽ ኑሪልኝ

  • @ruhamaatbaker4507
    @ruhamaatbaker45076 ай бұрын

    እግዚአብሔር የባረከው ንብረት ይሁንላቹ

  • @Addistoday
    @Addistoday3 ай бұрын

    ግሩም ድንቅ ሬስቶራንት ነው!❤❤🏆 the layout is excellent!

  • @chebemedia

    @chebemedia

    3 ай бұрын

    Thank you

  • @thomasaraya1561
    @thomasaraya15616 ай бұрын

    Very nice ETHIOPIA 🇪🇹

  • @leulmillion
    @leulmillion6 ай бұрын

    Very beautiful restaurant. I will check it next week Tuesday(1/16/2024) lunch time

  • @mr.nobody9086
    @mr.nobody90866 ай бұрын

    Chebe is still in character after all these years 😂😂

  • @liyumuya236
    @liyumuya2365 ай бұрын

    chebe yarada lej

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove27724 ай бұрын

    ሼፋ ፀጉሯን ሙሉ በሙሉ ብትሸፍነው መልካም ነበር:: መጥተን እንሞክራለን ዛሬ ማወቄ ነው ላንጋኖዎች እጃቸው ተበላሽቷል እንደ አጀማመራቸው አይደለም

  • @tutuz8920
    @tutuz89206 ай бұрын

    ያስጎመጃል በእንግሊዘኛም አስተዎውቁ

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru23236 ай бұрын

    Enkuwan abro adrshn adrsachwe chba🎉🎉🎉🎉

  • @marygrenne8424
    @marygrenne84246 ай бұрын

    Elsu Restaurant is absolutely fantastic! Ermy, thank you for informing us about the perfect place for our party.

  • @owlwatchingu8956

    @owlwatchingu8956

    3 ай бұрын

    Is this a Christian restaurant? I see too many crosses. Why are most Ethiopian restaurants Christian inclined. Make it more of cultural not religious to keep your customers.

  • @october15b
    @october15b6 ай бұрын

    Anquan abro aderesen betam tamralachihu

  • @tutuz8920
    @tutuz89206 ай бұрын

    wow

  • @zewdiedebebe5053
    @zewdiedebebe50536 ай бұрын

    it's good, i watched the whole video and food is great keep going

  • @user-hx5vr6ik2e
    @user-hx5vr6ik2e6 ай бұрын

    Wow thanks chebe

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia78096 ай бұрын

    ስጋችን ስጋችን ስትሉ ይዘገንናል!!!! የምናቀርበው ስጋ ግሩም ነው ጣፋጭ ነው ወዘተ ማለት አትችሉም?

  • @sintayehutadesse8078
    @sintayehutadesse80786 ай бұрын

    ታኬ በርቱ እንመጣለን

  • @JoBaba-vs8sn
    @JoBaba-vs8sn2 ай бұрын

    ስጋው ግን ከኢትዮጲያ ኤክስፖርት ተደርጎ ነው ? የአገር ቤት ስጋ ነው ሚመስለው

  • @akiberhe2555
    @akiberhe25556 ай бұрын

    Enkuan abro aderecen! Keep it up! One day your channel will raise !

  • @chebemedia

    @chebemedia

    6 ай бұрын

    Thank you so much 😀yes true one day will be one of them. Melekam beale

  • @chebemedia

    @chebemedia

    6 ай бұрын

    Keep your support and share with your friends and family

  • @akiberhe2555

    @akiberhe2555

    6 ай бұрын

    Definitely! Why not, you are doing positive things.

  • @elesabetgezahin1765
    @elesabetgezahin17656 ай бұрын

    ቸቤ

  • @yimegassefa4932
    @yimegassefa49326 ай бұрын

    እንደኛ ሆነ ሻል መልካም በአል

  • @tsehayarega848
    @tsehayarega8486 ай бұрын

    Hello. Yanuya. Enqwan. Ayahush. Malkam gana wedddddd

  • @dmx3674
    @dmx36746 ай бұрын

    ቾቤ የአህያ ስጋ ለማለት ፈልገህ ነው? ክክክክ አሜሪካ አህያ የለም እኮ ! ክክክ ቅልደኔ ነው ግን ሬስትራንቱ እጅግ ያምራል ። በርቱ !

  • @jezbawjezbaw5913
    @jezbawjezbaw59133 ай бұрын

    Besmam

  • @ydidiyaabera-cf4nz
    @ydidiyaabera-cf4nz6 ай бұрын

    ቸቤ.ተውግን

  • @mohakemal2035
    @mohakemal20356 ай бұрын

    Yegen seb bertalen

  • @belayneshayalew254
    @belayneshayalew2546 ай бұрын

    ❤❤

  • @user-vx8se5xs3t
    @user-vx8se5xs3t6 ай бұрын

    יפה

  • @mulatyalew2894
    @mulatyalew28946 ай бұрын

    እ ረ ይርቃል ከጀሞ ለመምጣት

  • @user-zz4hd9es9m
    @user-zz4hd9es9m6 ай бұрын

    ለመጀመሪያ ጊዜ ኮሜንት ላይ

  • @Yonatan144
    @Yonatan1446 ай бұрын

    ሸቤ ስጋ ይዘህ አትወጣም ነበር

  • @Hiwot246
    @Hiwot2466 ай бұрын

    Which state is this? Please explain it well, for any one who never been in that place?

  • @chebemedia

    @chebemedia

    6 ай бұрын

    MD it’s anew restaurant search elsi Ethiopian restaurant then you can see the detail

  • @kelifaledi2002
    @kelifaledi20024 ай бұрын

    where is full adress.?

  • @chebemedia

    @chebemedia

    4 ай бұрын

    Google Elsi Ethiopian restaurant

  • @nonenone3420
    @nonenone34206 ай бұрын

    What happened to Senselet

  • @Hiwot246
    @Hiwot2466 ай бұрын

    How long has it been opend?

  • @chebemedia

    @chebemedia

    6 ай бұрын

    Just four month

  • @wirohode506
    @wirohode5066 ай бұрын

    Ye america Bermel

  • @lensaduresso853
    @lensaduresso8536 ай бұрын

    What's the intention .

  • @owlwatchingu8956
    @owlwatchingu89563 ай бұрын

    Is this a Christian restaurant?

  • @birtukanmengiste776
    @birtukanmengiste7766 ай бұрын

    እርመነጭርው አውልቄው

  • @user-fm8ty1jb7w
    @user-fm8ty1jb7w6 ай бұрын

    Meneteru mendenew😂😂😂😂

  • @tewodrosfekade9233
    @tewodrosfekade92336 ай бұрын

    Wow wow I'm really the first time I have seen like this meat

  • @tatianagomes404
    @tatianagomes4046 ай бұрын

    Ye anten video ayeten heden neber gin tekarani neber yagegnebew very disappointed

  • @kassarahel29
    @kassarahel296 ай бұрын

    I wali

Келесі