የአንጋፋው ጋዜጠኛና ሙዚቀኛ ግርማ ነጋሽ የክብር ዝግጅት “መመሰጋገን በቁም እያለን ነው" አንጋፋው ጋዜጠኛ አዲሱ አበበ" ኮንሰርት የመሰለው ዝግጅት part 1

Фильм және анимация

#chebemedia #seifufantahun #seifuonebs #zehabesha

Пікірлер: 13

  • @ayeleandinet
    @ayeleandinet11 ай бұрын

    Thank You Very Much Chebe Media for recording and sharing this amazing program! Keep up the Good Work !

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede593111 ай бұрын

    አንጋፋዎችን በህይወት እያሉ እንዲህ ማክበር ይገባል ጥሩ አድርጋቹሀል❤

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu428811 ай бұрын

    ዳዊት መለሰ ንዋይ ደበበ ታማኝ በየነ ሰይፉ ፋንታሁን ግርማ ተፈራ ካሳ ህብስት ጥሩነህ ክብረወርቅ ሺዎታ ሰለሞን ቦጋለ አቶ ተወልደ በየነ ጋሽ አዲሱ አበበ ሁላችሁም ለዚህ ክብር ያብቃችሁ

  • @tigistsemu4288
    @tigistsemu428811 ай бұрын

    ጋሽ ግርማ ነጋሽ( ሙዚቀኛ) ና መሐመድ አህመድ (ሙዚቀኛ) እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፣ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew923611 ай бұрын

    ጥሩ ነው ‼‼‼ ሲሰሩ የኖሩ ሰዋችን በማመስገን ትውልድን ማጠንከር ነው እንኳን ደስ አለ ዋት 👈👈👈👈👈 አዲሱ አበበ በጣም አደንቅሀለሁ የእውቀት ባለቤት መልካም ጌዜ ይሁንላችሁ 👈👈👈👈 ለአገራችንም ድምፅ ሁኑ አመሰግናለሁ ።

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel71911 ай бұрын

    Wow thanks Biro

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel71911 ай бұрын

    ቸቤ አመሠግናለው

  • @martabegna7239
    @martabegna723911 ай бұрын

    Des seluuu egzyabhare edmana tana yestachu

  • @emuyeeshete7123
    @emuyeeshete712311 ай бұрын

    ጋሽ ግርማዬ ይገባዎታል

  • @akiberhe2555
    @akiberhe255511 ай бұрын

    Very nice. Newayeye wudddddddd❤

  • @nanidaniel719
    @nanidaniel71911 ай бұрын

    መሐመድ ነበር መሥጠት የነበረበት

  • @tulu027
    @tulu0275 ай бұрын

    ዝግጅቱ የተካሔደበት ሥፍራ ምንም ብርሃን የሌለበት ጨለማ ነው:: ለወደፊቱ አስቡበት

  • @user-fq8xs7pj7n
    @user-fq8xs7pj7n11 ай бұрын

    ግርማ ተጠርቶ እንዴት ባህታ....

Келесі