እንሄዳለን ወደ አክሱም ጽዮን // በዘማሪ በርሱ ፈቃድ አንዳርጋቸው

Пікірлер: 275

  • @mimijoy5141
    @mimijoy51414 жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ፅዮን ማርያም አመታውይክብረ በአል አደረሳተ ውድ የተዋህዶ ልጆች አገራችንን እመብርሀን ትጠብቅልን ከልጇ ከወዳጇ ታማልደን አሜን እልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @misrachkelboro2555

    @misrachkelboro2555

    4 жыл бұрын

    አሜን እንኳን አብሮ አዳራሰን

  • @khamiesyammahi9421

    @khamiesyammahi9421

    4 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @fekertaethiopia9015

    @fekertaethiopia9015

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏⛪⛪

  • @user-sq5qn8es5b

    @user-sq5qn8es5b

    4 жыл бұрын

    ልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን እንኳን አብሮ አድርሰን

  • @lilibelay8821
    @lilibelay88212 жыл бұрын

    እነሄዳለን እነሄደለን ደብረሊባኖስ አሜን

  • @user-bu1si2ov2v
    @user-bu1si2ov2v4 жыл бұрын

    እንኳን ለእናታችን ጽዮን ማርያም አመታዊ ክብር በአል በሰላም አደረሳችው አደረሰን አሜን (፫) እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያስማልን ውንድማችን እግዚአብሔር ዝመንህ ይበርክልህ እመብርሃን ከክፉ ነገር ትጠብቅህ 👏👏

  • @zinasheamare545

    @zinasheamare545

    Жыл бұрын

    Amane Elllllllll

  • @eduedom8403
    @eduedom84034 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል 🙏እልልልልልልልል🙏እልልልልልልልልል🙏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እመብዙሃን ትጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @birtukanyenalm6395
    @birtukanyenalm63953 жыл бұрын

    እልዚአብሔር ከስደት ይመልሰን እኛም አክሱም እንሔዳለን እንደኔ በስደት ያላችሁ የአክሱሟ ፅዬን ለሀገራችሁ ታብቃችሁ

  • @masaratmasarat3248
    @masaratmasarat32484 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 3/ እንሄዳለን ✝🌾👐👐🙏🙏 ሰለማይ ነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏 👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @selamselam5020
    @selamselam50204 жыл бұрын

    አሜን እንሄዳለን አክሱም ማርያም ፅዮን አገራችንን የሰላም ፍሬ ታዝንብባት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @azebtufa8535
    @azebtufa85354 жыл бұрын

    ዘመንክ ብርክ ይበል መዝሙርክ ሁሉ አጥንትን የሚያለመልም ነወ አቤቱ እንደነዚህ አይነት ዘማሪዎችን ቤታቸዉን በበረከት ሙላዉ አሜንንንንንን

  • @hem9841
    @hem9841 Жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀገራችን ኢትዮጵያ ስላም ምህረት ይላክልን እግዚአብሔር አምላክ አሜን

  • @hhcgvgh5194
    @hhcgvgh51944 жыл бұрын

    እልልልልልል አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እኛም ከስደት አለም ተመልሰን አክሱም እንሄዳለን ።ድንግል ሆይ አደራ

  • @user-ze2oj5kk1g

    @user-ze2oj5kk1g

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለዛ ክብር ታብቃን

  • @fggg1571

    @fggg1571

    4 жыл бұрын

    @@user-ze2oj5kk1g እልልልልልልልልልልልልልልል እንሂዳለን አኩስም ጽዩን ማርያም እልልልልልልልልልልልል ዝማ

  • @fggg1571

    @fggg1571

    4 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን አሜን፫

  • @user-pn1jz7eg8z

    @user-pn1jz7eg8z

    4 жыл бұрын

    እይቀርም በስላም ወደእገራችን በስላም ታብቃን 🙏🙏🙏🙏

  • @MaryMary-wq9iy

    @MaryMary-wq9iy

    4 жыл бұрын

    E.lllllllllllllllll E.lllllllllllĺlllĺĺ E.lllllllllllllllllll Amen Amen Amen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @amaamm3948
    @amaamm39483 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ወንድማችን ዝማሬ መላክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልል እንዴት ደስ ይላል ኦርቶደዶክስ ተዋህዶ መሆን እኮ መታደል መመረጥ ነው እኔንም እህታችሁን ወለተ ኪዳን እያላችሁ በፃሎት እሰቡኝ ወገኖቸ በሰላም ወደ ሀገሬ እንድገባ

  • @user-vo9mk9vx4j
    @user-vo9mk9vx4j4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።እኛም ከስደት በሰላም ተመልሰን እንሄዳለን ከእግዚኣብሔር ጋር።

  • @hanagirma8568
    @hanagirma85684 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል.ዝማሬ.መላእክት.ያሰማልን.ፅዬን.ማርያም.እናታችን. ሀገራችን. ሰላም.አድርጊልን.ለደጅሽ.አብቂኝ.እናቴ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚❤💛⛪⛪⛪💚❤💛⛪⛪⛪💚❤💛⛪⛪⛪💚❤💛👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @aswadnani9115
    @aswadnani91154 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል በተዋህዶ በመሆኔ ቢከፍኝ ቢጨንቀኝ ሁሌም ድተኛ ነኝ ባይኖረኝ የአለም ነገር ሁሉ በተዋህዶ ግን ሁሌም ሙሉ ነኝ ሁሉም አለኝ⛪⛪⛪ እልልልልልልልልልል ደስሰሰሰሰሰሰሰ ሲል 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻ተዋህዶ ልጆች የእመብርሀን የድንግል ማርያም የአደራ የአሰራት ልጆች 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳስብ ለሀገራችን ይሁንልን ድንግል ሆይ የአሰራት ሀገርሽን ሰላምን ለምኝላት ከልጅሽ ኤማኑኤልጋ

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij36044 жыл бұрын

    Elelelelelelel elel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel elelelelelelel zemare melakten yasmalen 🙏🙏🙏🙏🙏⛪⛪⛪⛪⛪⛪⛪

  • @shohabkhan5773
    @shohabkhan57734 жыл бұрын

    እንሄዳልን ማርያም እክሱም ክስድት ተመልሼ ማርያም ሆይ ልድጅሽ ያብቃን እድራ እኩስም ፆየን ክክፍ ሁሉም ትጥብቅን ብመላእ ዓለም የመትግኙ እንካን ኣድርሳቹ ለህዳር 21 እልልልልልልልልልልልልልልል ቃል ህይውት ያስማልን ተስምቶ የማይጥግብ መዝሙሩ ብርክታቹ ይድርብን

  • @wubalemtadese2293

    @wubalemtadese2293

    2 жыл бұрын

    አሜንልልልልልልልልል

  • @user-ez9yj3mg3w
    @user-ez9yj3mg3w4 жыл бұрын

    እንኳንስ ለእናቶችን ለእመቤታችን ፂዮን ለአመቱ አደረሰን በሰላም ፣በፍቅር ያደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልል

  • @egziabiher.eregnayenewthub1737
    @egziabiher.eregnayenewthub17374 жыл бұрын

    እልልል እልልል እልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን አሜን

  • @jodijod8923
    @jodijod89234 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @XxtraaXxtraa-zw8lf
    @XxtraaXxtraa-zw8lf4 жыл бұрын

    እልልል እልልል እልልል አክሱም እንሄዳለን ፍቅራ መከታርገን እንሄዳለን ኩክየለሽ ማርያም

  • @mekdesmekeds1884
    @mekdesmekeds18844 жыл бұрын

    እመቤቴ አገራችንን ሰላም አድርጊልን ሰላሙን ይልክልን ዘንድ አሳስቢልን ብእንተ እግዚእትነ ማርያም መሐረነ ክርስቶስ፡፡ እንኳን አደረሰን

  • @alamahalem3710

    @alamahalem3710

    4 жыл бұрын

    አሜን

  • @topiyadejene8205
    @topiyadejene82054 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    እንኳን ለህዳር ፅዮን ማርያም በሰላም አደረሳችሁ

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges94564 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @aresammiryim4836
    @aresammiryim48364 жыл бұрын

    እንኮን 🌷ለህመቤታችን🌷 🌷ለቅድስት🌷ድንግል🌷 🌷ማርያም🌷🌷አክሱም🌷🌷ጽዮን🌷በሰላም አደረሳቹ አደረሰን ኦርቶዶክሳውያን በሙሉ ሰላም ለአገራችን አሜን ፫⛪⛪⛪🙏🙏🙏

  • @user-gb6zc1to6p

    @user-gb6zc1to6p

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን፡አብሮ አደረሰን!

  • @user-jg7xd7jj8h
    @user-jg7xd7jj8hАй бұрын

    ግሽን እና አክሱም ለደጅሽ ያብቃኝ😢

  • @mnegn9901
    @mnegn99014 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን ውድ የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበል የአመት ስው ይበለን

  • @asfc7228

    @asfc7228

    Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን 🤲🤲

  • @jcfug3355
    @jcfug33554 жыл бұрын

    Ellllllllllllllllllllllllllll zimar melakt ysemal amen amen amen amen amen

  • @gzhzgzghs3069
    @gzhzgzghs30694 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያስማልን እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ስጥቶ ስድታችን ኣስጥሮ ለድጅሽ ያብቃን ይዓመቱ ስው ይብለን

  • @entehabla6151

    @entehabla6151

    4 жыл бұрын

    አመን አሜን አሜን

  • @fekertaethiopia9015

    @fekertaethiopia9015

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-ze2oj5kk1g
    @user-ze2oj5kk1g4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ellar9oolallah188
    @ellar9oolallah1882 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 🙏🙌👏

  • @berislsl2119
    @berislsl21194 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን።

  • @abaynishabaynish9087
    @abaynishabaynish90874 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @melesewsolomon9911
    @melesewsolomon99114 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @user-eq5wn4xj9y
    @user-eq5wn4xj9y Жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @bruktawitgirma4446
    @bruktawitgirma4446 Жыл бұрын

    Amen!EGZHABHER yerdan.

  • @user-km4mo8jp6l
    @user-km4mo8jp6l4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚአለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @azebtoshme5788
    @azebtoshme57884 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏እንቁ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ እመቤቴ ማርያም ትጠብቃችሁ

  • @user-ke4ye8nk2w
    @user-ke4ye8nk2w4 жыл бұрын

    እሰይይይይይይይይይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልና፫

  • @bzudubai8457
    @bzudubai84574 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትያሰማልን፣ወንድማችንፀጋዉይብዛልህ

  • @betyabata28
    @betyabata283 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @portakalportakal1230
    @portakalportakal12304 жыл бұрын

    Elelelelele zemare melakte yasemalen inkwan le tseyon mareyam aderesachu yetewahedo lijoch igzabher hagerachen yixebiqilin amen

  • @user-pm7bp8rf8j
    @user-pm7bp8rf8j9 ай бұрын

    እንሄዳለን አክሱም ኧረ መቸ ነው የምንሂድ በአህዛብ ሴራ የቅዱሳን ሰፍራ ናፈቀን እየተሠማኝ ነው የምሠማው ፈጣሪ አምላክ ሰላም ይላክልን

  • @user-gb6zc1to6p
    @user-gb6zc1to6p4 жыл бұрын

    ዕልልልልልልልልልልልዕልልልልልልልልልዕልልልልልል አሜን አሜን አሜን፡ዝማሬ መላእክት የስመዓልና!

  • @kalimola8427
    @kalimola84274 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @tutu2127M
    @tutu2127M4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 💚💛❤🕯⛪🕯💚💛❤ #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o2 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክት ያሰማልን

  • @betelmulu4897
    @betelmulu48974 жыл бұрын

    እንኳን አደርሰን የተዋህዶ ልጆች በሙሉ ለአክሱሞ ጲወን ለእመቤታችን አመታዊ ክብር በአል ሀገራችነን ስለናቱ ፍቅር ብሎ ኢትዮጰያን ይመልከታት አሜን!

  • @user-xl4vr7jg4i

    @user-xl4vr7jg4i

    4 жыл бұрын

    Ameen ameen ameen inkwan abro aderesn🙏🙏

  • @user-iv9cu2gz8n
    @user-iv9cu2gz8n Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ኣይሰመጣቹ እናተ አረመኖዎች አክሱም ለገዳይዋ ቦታ የላትም

  • @almimamamama7151
    @almimamamama71514 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @Hs-zj2ld
    @Hs-zj2ld4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንሀድለን እልልልልልልልልልልልልል

  • @hamiyeorthodoxlij7724
    @hamiyeorthodoxlij77244 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክቲ ያሰማልንንንን

  • @alemtsehaynekere1849
    @alemtsehaynekere18494 жыл бұрын

    Amen amen amen zmare melaektin yasemalin

  • @naimaanaimaa2416
    @naimaanaimaa24164 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Gh-sj7yf
    @Gh-sj7yf4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክቲ የሰማልን

  • @user-nz6ui5cq7w
    @user-nz6ui5cq7w4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እሰይ እሰይ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንካን ለእናታችን ለፅዮን ማርያም ኣመታዊ ክብረ በዓል በሰላም ኣደረሳችሁ ለሃገራችን ሰላም ኣንድነት ፍቅርን ያድርግልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @doracell6252
    @doracell6252 Жыл бұрын

    እልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @meseretmoges9456
    @meseretmoges94564 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን

  • @niyazdashti930
    @niyazdashti9304 жыл бұрын

    እልልልልልልል እልልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እመቤታችን ድንግል ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን ጠብቂልን በሰው ሀገር ያለነውን ልጆችሽንም ጠብቀሽ የዛሬ አመት ለደጅሽ እንድታበቂ እንለምንሻለን አሜን /፫/

  • @user-gt1lu4py7b
    @user-gt1lu4py7b Жыл бұрын

    ዝማሬ መልክት ያሠማልን

  • @user-fq5pg1hs7i
    @user-fq5pg1hs7i4 жыл бұрын

    እንኳን ኣደረሳቹዉ ለድሮ በዐል ፂዮን ማርያም. ዓመታዊ በዐል የተዋህዶ ልጆች በሙሉ👏👏👏 ኣሜን፫

  • @trhasgebretsadk7815
    @trhasgebretsadk78154 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል 🎤👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼ዝማሬ መላእክት የስመዐልና

  • @user-xd3wm5rd3k
    @user-xd3wm5rd3k4 жыл бұрын

    እልልልልልልልል እንሄዳለን አክሱም እንሄዳለን ግሸን እንሄዳለ እልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @brtumulat2138
    @brtumulat21384 жыл бұрын

    *እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን* *ውድ የልዑል እግዚአብሔር ልጆች እንኳን ለግሽኗ ማርያም አመታዊ ክብር በአል አደረሳችሁ የግሽኗ ማርያም ለደጇ ታብቃን አሜን፫🕯🙌🙌🙌*

  • @tgstmulat8153

    @tgstmulat8153

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜ

  • @meselechzedingilds9618
    @meselechzedingilds9618 Жыл бұрын

    እልልልል ዝማሬ መላዕክት ያለማልን

  • @lemlemtekeba8445
    @lemlemtekeba84454 жыл бұрын

    Amen amen amen zemarye melketne yasmlen

  • @gerarroukoz7148
    @gerarroukoz71484 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Zamarin Malakt Ysmaln ELlllllllllllllllllllllllllllllllllllAmen ELlllllllllllllllllllllllAmen

  • @user-qe3ji8yx4e
    @user-qe3ji8yx4e4 жыл бұрын

    ልኡሌ እባክህ ተፈስሂ የሚለውን የሱኑ መዝሙር ልቀቅልን

  • @user-ht3uw2oz7k
    @user-ht3uw2oz7k4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወድማችን ፀጋውን ያብዛልህ እመቤቴ ትጠብቅህ እልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልል እናችን ድንግል ማርያም የከርሞ ሰው ይበለን

  • @orthodox1981
    @orthodox19814 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክ ያሰማልን ❤❤

  • @mirrym8719
    @mirrym87194 жыл бұрын

    Amen (3) zemar malktn yasmalna

  • @zedtube3229
    @zedtube32294 жыл бұрын

    Zemare melaket yasemalen ledgu yabekan amen amen amen

  • @user-cu3bv2el5h
    @user-cu3bv2el5h11 ай бұрын

    እልልልልልልልልልሃገራችን ሰላም የድርግልን

  • @bhgcf2000
    @bhgcf20004 жыл бұрын

    እልልልልልልልልል ዝማሬ ማልይክት ያስመልን አጥንት ያም አላማልም ማዝሙራነው

  • @user-ht5bl7bl9p
    @user-ht5bl7bl9p4 жыл бұрын

    Amen Amen እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም የጌታችን እናት ክብርዋ ለዘልአለም ከፍ ከፍ ይበልልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @letishabrah3288
    @letishabrah32884 жыл бұрын

    አሜን ዝማሬ መለአክት ያስማል 😍 እልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @AsAs-fv6sn

    @AsAs-fv6sn

    4 жыл бұрын

    እልልልልልልልል

  • @yegilephone4138
    @yegilephone41383 жыл бұрын

    El el elelelel el el el el el el el el el el el el el el 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-wr8tq8rg9q
    @user-wr8tq8rg9qАй бұрын

    እንሄዳለን ❤❤❤

  • @molay1239
    @molay123911 ай бұрын

    አሜንአሜአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanatube5790
    @hanatube57904 жыл бұрын

    እልእልእልእልእልእል አሜን አሜን አሜን

  • @user-yx9oo2vh6h
    @user-yx9oo2vh6h4 жыл бұрын

    መታደል እኮነው ተዋህዶ መሆን

  • @hanaabata9021
    @hanaabata90214 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክ ያሰማልን እኳን ለናታችን ጺወን ማሪያም አመታዊ ክብረ አል አደረሰን አደረሳችሁ በጾለታችሁ አስቡን እኛንም ለደጆ እድታበቃን

  • @user-qy6wk1kj9f
    @user-qy6wk1kj9f4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @dhdjddjdjdjd9648
    @dhdjddjdjdjd96484 жыл бұрын

    አሚን አሚን አሚን ዝማሬ መላክት ያሠማልን 👏👏👏

  • @lilibelay8821
    @lilibelay88212 жыл бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @gdeyfkr8926
    @gdeyfkr89263 ай бұрын

    ኣሜን❤❤❤❤❤❤

  • @user-br1rg5xh9y
    @user-br1rg5xh9y4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክትን ያሰማልን ፍቄ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ እድሜና ጤና ይስጥህ አሜን ድንግል ሁላችንንም ለደጇ ታብቃን 🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇🙇

  • @desisetelwecell8154
    @desisetelwecell81544 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80722 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kalkidangane8072
    @kalkidangane80722 жыл бұрын

    ሰወዲህኑርልን

  • @etebegnkosheshalewamlakebe356
    @etebegnkosheshalewamlakebe3564 жыл бұрын

    Elelelelele Elelelelele Elelelelele

  • @filmawetzenebe3730
    @filmawetzenebe37304 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እንሔዳለን እምዬ ማርያም ስትፈቅድልን

  • @trhasasefa8601
    @trhasasefa86014 жыл бұрын

    Atenit mealemelm zemare melaekt yasemaln zemari wedi wenidemachen emebete kenelja hule kefith temerah

  • @brtukanbb6682
    @brtukanbb66824 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ምልጃዋን አይለየን

  • @hellinabebe424
    @hellinabebe4244 жыл бұрын

    እንሔዳለን፡ላስታ፡ላሊበላ፡እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬመላእክትንያሰማልን፡

  • @user-mp8gf7pm5u
    @user-mp8gf7pm5u4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መልእክት ያሰማልን መንግሰተ ሰመያት ያውርሰልን አሜን አሜን አሜን

  • @yeromteshome6238
    @yeromteshome62384 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልል የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን እንደ እግዚአብሔር መልካም ፈቃድ ከስደት ስንመለሽ ግሸን እንሄዳለን አክሱም እንሆዳለን ሸንኮራ እንሄዳለን

  • @user-sx8kd8rg8x
    @user-sx8kd8rg8x4 жыл бұрын

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

Келесі