" ንገሩኝ እናቴ በህይወት አለች ወይ? " ልብ የሚነካ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choiceቀ

Пікірлер: 757

  • @Tube-nq2uz
    @Tube-nq2uz2 жыл бұрын

    የኔ ወርቅ ፅናቱን ይስጥሽ😢 ደግሞ እድለኛ ነሽ ውብ የሆነ ቤተሰብ ነው ያለሽ እንኳን ለዚህ አበቃሽ💓

  • @thfg8981

    @thfg8981

    Жыл бұрын

    አይዛሺ ማማየ

  • @NumberSeven49
    @NumberSeven492 жыл бұрын

    ሰው ባለው ነገር ይደሰት ሲባል ቀለል ተደርጎ ይታሰባል፡፡ የእናትና የአባት ፍቅር እያገኙ ያደጉ ሰዎች እንኳን በአብዛኛው ያንን እድለኝነታቸውን አስበው ሲያመሰግኑ አናይም፡፡ በወላጅ ፍቅር ያደጋችሁ ወይም አሁንም በወላጅ እንክብካቤ ውስጥ ያላችሁ ሰዎች አምላካችሁን አመስግኑ፡፡ 💝 በተለያየ ሁኔታ ያለወላጆቻሁ ያደጋችሁ አምላክ ያገናኛችሁ፡፡❤‍🩹

  • @fireamsalu7177
    @fireamsalu71772 жыл бұрын

    የኔ ደርባባ እናትሽ በሂወት ብትኖር መልካም ነው ግን ፈጣሪ የወደደውን አደረገ፣አሁን ካሉት ዘመዶችሽ ጋር እንኳን ተገናኘሽ!

  • @beletetigist9830
    @beletetigist98302 жыл бұрын

    የሚገርም ቤተሠብ ነው እንደዚህ ዘር የሚፈልግ ቤተሠብ እንዴት ደስ ይላል እንኳን ደስ አለሽ ።

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ ቤተሰቦቼ💕💕💜💜

  • @getasilbikis4056

    @getasilbikis4056

    2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤ እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤ ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@getasilbikis4056 ደምሩኝ

  • @user-cx7tn7mx7b

    @user-cx7tn7mx7b

    Жыл бұрын

    በጣም አንዳንድ ቤተሰብ ዘሩን በጣም ነው የሚወድ የሚፈልግ እነዚህም በጣም ጥሩ ቤተሰቦች ናቸው ምንግዜም ቢሆን የጎንደር ህዝብ ወገኑን በጣም ይወዳል ይፈልጋል ባድን ቢሆን ከወደደ ይፈልጋል ይጠይቃል የእኔም እህት አዘነግ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በቀድሞ አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ለንሮ ብላ ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅ ቤተሰቡ በሙሉ እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ ሰለዚህ የሰው ልጅ ሆኖ ወገኑን የማይፈልግ የለም እኛ መንደሮች በጣም ሰው ወዳድ ነን እንግዳ ተቀባይ አሰተናጋጂ ብሉልኝ ጠጡልኝ የሚል ኩሩ ህዝብ ነው 💐💐💐🌹🌹🌹💚💚💚💛💛💛❤❤❤🌺🌺🌺🌷🌷🌷🌷🌷🌷👍

  • @habibadanazh3654

    @habibadanazh3654

    Жыл бұрын

    ​@@keneanofficial4914

  • @agmasmedia
    @agmasmedia2 жыл бұрын

    አርሴማ #ዕድለኛ ነሽ የሚፈልጉ ዘመዶች አሉሽ።እውነት ስላጣሺው ነገር እያሰብሽ ሐዘን ከማብዛት፤ስላገኘሻቸው ነገሮች ሁሉ ፈጣሪን ልታመሰግኚና ደስ ሊልሽ ይገባል። ጠያቂና አይዞህ ባይ ማግኘት ቀላል ነገር አይደለም።

  • @bestebeste7585
    @bestebeste75852 жыл бұрын

    😭😭😭እኔ ቀድሜየት አለቀሥኩ የመል አክስቷን ስተየት እናቷ መስለት ነበር አክስትሽ ነኝ ስትለት ደነገጠች አይዞሽ እህቴ በጠም የመል

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma25992 жыл бұрын

    ይሄ ገራገር ሕዝብ አጎቶቹዋ ሲናገሩ በጣም ቅንነታቸዉ ደስ ሲል.

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e2 жыл бұрын

    እህታችን ቤተሰቦችሽን በማግኘትሽ እንኳን ደስ አለሽ የናትሽን ነፍስ ይማር አንችም መፅናናቱን ያድልሽ እመብርሀን በሽልም ታውጣሽ ወፍ አትስማሽ በሰላም ተገላገይ እህትሽም በሰላም ትገኝልሽ

  • @meskabate5716
    @meskabate57162 жыл бұрын

    ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላቹ ይላል የእ/ር ቃል :: ዬኒዬ ሳም ያርጎት ብለህ አክስቶን ስትጋብዝ ምንያህል በነሱ ደስታ እንደተደሰትክ ያስታውቃል::ተባረክ::

  • @user-jy4bj9te4b
    @user-jy4bj9te4b2 жыл бұрын

    የኔ እናት አይዞሽ ዋናዉ ጥያቄሽ መመለሱ ነዉ 😭😭😭እህትሽን ታገኛለሽ ደግሞ በቅርቡ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    የኔናት 😭እናትሽን ነፍሷን ይማርልሽ ማማዬ እፍፍፍፍፍፍ 😭😭😭😭እግዚአብሔር የፈቀደው ሆነ አይዞሽ እህቴ እፉፉፉ

  • @getasilbikis4056

    @getasilbikis4056

    2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤ እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤ ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i2 жыл бұрын

    አርሴም እንኳን ደስ አለሽ አምላክ የፈቀደው ነው የሚሆነው የእናትሽ ነፍስ በሰላም ትረፍ እንኳንም ከቤተሰብ ተገናኘሽ እህትሽ ትገኛለች እመብርሐን የጭንቅ አማላጇ ትቅረብሽ

  • @senaa9947
    @senaa99472 жыл бұрын

    እልልል እንኳን ደስ አለሽ ❤ ለናትሽ ነብስ ይማር አይዞሽ 😢 ባሁን ጊዜ እራሱ እነኚህን የመሰሉ ዘመድ ማግኘት መታደል ነው አይዞሽ

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ደምሪኝ😢💔💝

  • @getasilbikis4056

    @getasilbikis4056

    2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤ እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤ ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @Tgkutabertube
    @Tgkutabertube2 жыл бұрын

    *ያማል የኔ እናት ለእናትሽ ነብስ ይማር ሌሎች ዘመዶችሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስ አለሽ*

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    ቲጂ ቤተሰብ አርጊኝ ሼር አርጊልኝ

  • @hadya-3063

    @hadya-3063

    2 жыл бұрын

    ቲጅየ ነብስ ይማር አይባልም ከርስቲያን ከሆነች

  • @keneanofficial4914

    @keneanofficial4914

    2 жыл бұрын

    @@hadya-3063 ምን ችግር አለዉ

  • @bettymekonnen3729

    @bettymekonnen3729

    2 жыл бұрын

    @@keneanofficial4914 l

  • @hawababotube2990

    @hawababotube2990

    2 жыл бұрын

    @@hadya-3063 አዎ

  • @lemlems683
    @lemlems683 Жыл бұрын

    እኔስ በደስታውም በክፋቱም አይኔ ሊጠፋ ነው 😭😭😭😭 ውይ በጣም ደስ ይላል እግዚ አብሔር አምላክ እህትሽልን ያሥገኝልሽ 🙏🙏🙏🙏😢😢

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre31182 жыл бұрын

    አክስቷ እና አጓቶቿን ሳይ እናቷ አለመኖሯን ሳረጋግጥ ነገሩ ገባኝና አነባው አይ ሞት😭😭😭😭😭 ነጠቃት ነፍሷን በገነት ያኑርለረን አርሴማዬ ብዙ ቤተሰብ እህት አለሽ በዚህ ደስ ይበልሽ አይዞሽ።

  • @getasilbikis4056

    @getasilbikis4056

    2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤ እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤ ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-vf6pp6wq5p

    @user-vf6pp6wq5p

    2 жыл бұрын

    @@getasilbikis4056 አች ነሸዴ?😳ከሆንሽ እሰይ እንኳንም ደስ አለሽ

  • @brihaneshgaboro5054

    @brihaneshgaboro5054

    2 жыл бұрын

    A T A wee bje D

  • @user-sy8hg4up8p

    @user-sy8hg4up8p

    2 жыл бұрын

    @@user-vf6pp6wq5p uuoo

  • @sisayworku7871

    @sisayworku7871

    2 жыл бұрын

    @@getasilbikis4056 hñ

  • @meazayemane4572
    @meazayemane45722 жыл бұрын

    አቤት ቆንጅና ልጅቷ ማለት አርሴማ በጣም ቆንጆ ነሽ አይዞሽ እጥፍ ቤተሰብ ማገኘትሽ ደስ ይበልሽ

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu16732 жыл бұрын

    እስኪ ልስማው ደግሞ ዘንድሮ ሃዘንም ለቅሶም ተደበላልቆብናል እኛስ 🥺🥺ውይይይ እናቷስ? 😢

  • @getasilbikis4056

    @getasilbikis4056

    2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤ እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤ ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @user-pi3kw3rs9b
    @user-pi3kw3rs9b2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤሶች በእውነት ትልቅ ስራ ነው የምስሩት በርቱ ደይላል

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir89272 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እድለኛ ነሽ እንኳን ደስ ያለሽ ፈጣሬ የተለያየና የተነፋፈቀን በሙሉ ያገናኝን ሰቀቀን ገደለንኮ 🙏🙏🙏

  • @user-vu5gp2qe8c
    @user-vu5gp2qe8c2 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ አታልቅሽ ከባድ ነዉ እናትሽን ስትፈልጊ ኖረሽ ሞታለች ማለት ያማል ግን በቃ በነሱ ተፅናኚ 😭

  • @ethiopihagere1451
    @ethiopihagere14512 жыл бұрын

    ዋው EBS ምን እንደምላችሁ አላውቅም በጣም ፍቅር ናቼው!!!

  • @user-jp6uh6xt3n
    @user-jp6uh6xt3n2 жыл бұрын

    መቸም አይኖቸ አንባ አላቃረጡም ዮናስ የጠየቅከው ጥያቂ አስኪ ሳም ያርጎት ያልከው አዚሁ ሁኝ ስለው የሰማህኝ መሰለኝ አመቢቴ ሁሊ ትጠብቃቹ love you guys really 🇪🇷♥️

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru203 Жыл бұрын

    ዮኔ ያንተን ለሰው ያለ ፋቅር ማየት ነው አሁንም እድሜ ጤና አብዝቶ ያብዛልህ።

  • @user-dg4tj8pm5z
    @user-dg4tj8pm5z2 жыл бұрын

    እናትሽንም ብታጪ ምርጥ ቤተሰብ ናቸው ያገኘሻቸው ተደሰቺ 😎

  • @kalkigashaw4563
    @kalkigashaw45632 жыл бұрын

    እማይዬ አይይይ አልቻልኩም😭😭😭😭😭 እርም ማውጣትም ጥሩ ነው የናታችንን ነብስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑረው 🙏

  • @abomatefera6828
    @abomatefera68282 жыл бұрын

    እጅግ በጣም ደስ ይላል ፕሮግራሙ። እናቷ ባለመኖራቸዉ ቢከፋም ቢያንስ ዘመድ አዝማድ (የቅርብ) መገኘቱ ቀላል አይደለም። እንኳን ደስ አለሽ እህቴ።የቀረችዉንም እህትሽን እንዲሁ በበጎነቱ በሰላም እንድትገናኙ እግዚኣብሔር ይርዳሽ።

  • @arsemamenychil521

    @arsemamenychil521

    2 жыл бұрын

    ሙታለች 😭

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r2 жыл бұрын

    የኔ እህት እንኳን ደስ አለሽ የናትሽንም ነብስ ይማር ኡፍ በሂዎት የለችም ነው ወይስ እደኔ አላገኟትም አለች 😭😭😭😭😭😭😭😭 ዋናው የማንነትሽን ጥያቄ ማግኘትሽ ትልቅ ነገር ነው አላህ በሰላም ሁለት ያርግሽ

  • @mareyemareyamelej9790
    @mareyemareyamelej97902 жыл бұрын

    የኔ ውድ እህት አርሴማዬ❤አንች ዘመንሽን ሁሉ እናትሽን ፈልገሻል ለዚህ ደግሞ ክብር ይገባሻል እናትሽን በህይወት ባለማግኜትሽ በጣም አዝኛለሁ😭😭😭 ግን እግዚአብሔር አይሳሳትም እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ስሜቱ እንዳዲስ እንደሚሆንብሽ አውቃለሁ እግዚአብሔር ይፅናቱን ይስጥሽ የእናትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን 🙏 አሁንም ብዙ ቤተሰብ አግኝተሻል የእናትሽ እህቶች ወንድሞች አግኝተሻል እና ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አርሴማዬ በአባትሽም በኩል ብዙ ደስ እሚሉ ቤተሰቦች አሉሽ በእናትሽም በኩል ቤተሰቦች አሉሽ እና የማንነትሽ ጥያቄ ተመልሷል እህትሽን ደግሞ ታገኛታለሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ ውድ እመቤቴ ማርያም ትቅረብሽ ❤🙏እወድሻለሁ የኔ ውድ እህት❤🙏

  • @arsemamenychil521

    @arsemamenychil521

    2 жыл бұрын

    Amsgenalehu ehet

  • @sisaidagnaw5191
    @sisaidagnaw51912 жыл бұрын

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ አይዞን ሁሉንም ለበጎ ነው እነሱ ያሉትን ፈጣሪ ይጠብቅልሽ ዋው ደስ የሚሉ አክስት ነ አጎት ነቸው❤. EBS እነመሰግነለን ተባረኩ. እሕቴየ ጠንክርልኛ ሁሉም ለበጉ ነው እነዝሕን ይጠብቅልሽ ማሬ የኛ ሕይወት እንደዚሕ ነት መምጣት መሔድ እነም እኛን ባለ ነገረ መደሰት ነው ቢከብድም ባይረሳም ሕይወት ትቀጥላለች።

  • @kef1613
    @kef16132 жыл бұрын

    የኔ ውድ አይዞሽ ከባድ ቢሆንም ነፍሰጡር ነሽ አታልቅሽ እግዚአብሔር በሰላም ይገላግልሽ የእናትሽን ነፍስ ይማር እህትሽን ደግሞ አግኝተሽ ለመደሰት ያብቃሽ ቸር ወሬ ያሰማሽ ማማየ እንኳን ደስ አለሽ 💔❤

  • @haymanotaweke9248
    @haymanotaweke92482 жыл бұрын

    የኔ እናት ሰታምሪ እኮ ደግሞ እርጋታሸ ትትናሸ አይዞሸ እናት ማጣት ልብ ይሰብራል ነፍሰ ይማር😢😢 አይዞሸ አባትሸ በጣም ደሰ ይላሉ አወራራቸዉ አባቴን ነዉ ሁለ ነገራቸዉ የሚመሰሉት 😍😍😍😍

  • @zufannigtue7124
    @zufannigtue7124 Жыл бұрын

    የኔ ቆጆ ደግሞ ስታምር ለናትሺ ነፍስ ይማር አክስት ማለት ልክ እደናት ናት ያሉት ቤተሰቦችሺ ጋር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በፍቅር ኑሩ

  • @tgabebetube4392
    @tgabebetube43922 жыл бұрын

    አርሴማዬ የእናትሽን ነፍስ ይማር ሲናፍቁሽ ሲፈልጉሽ የነበሩትን ዘመዶችሽን ስላገኘሽ እንኳን ደስስ አለሽ እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርግሽ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid67632 жыл бұрын

    አርሴማዬ አይዞሽ ምን ይደረግ እንግዲህ የእናትሽን ነፍስ ይማር አንቺ በሰላም ለመገላገል ያብቃሽ ቀሪ ዘመዶችሽን ስላገኘሸ እንኳን ደስ አለሽ ክብር ለመድሀኒአለም !!!

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q2 жыл бұрын

    የእኔ እናት ከባድ ነዉ 😭😭😭😭 አይዞሽ የእናትሽን ቤተሰቦች እንኳን አገኜሽ 🥰🥰🥰

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia10752 жыл бұрын

    ጨዋ ደግ ቤተሰብ ናቹሁ ንግግራቹሁ አይጠገብም አላህ ቁሪህ ዘመናቹሁ በፍቅር በደስታ ኑሩ

  • @fatumamehmmede9203
    @fatumamehmmede92032 жыл бұрын

    እፍፍ ወላሂ ያማል እናትን ያክል በሞት ስትረዳ እናትሽንም ባታገኝ ሌሎች ቤተሰቦችሽን አገኘሽ አርሴማዬ

  • @workensali2207
    @workensali22072 жыл бұрын

    ኡፍ የኔ እናት በጣም ነው ያስለቀስሽኝ መጀመሪያ ሳይሽ እህቴን ትመሰልሽ ጓጉቼ ነበር እናትሽን ታገኛለሽ ብዬ ግን እግዚአብሔር የወደደውን የፈቀደውን ነው የሚያደርገው አይዞሽ እህቴ ቀሪ ዘመንሽ በደስታ ኑሪ እመብረሐን በሰላም ትገላግልሽ ያጥር ወፍ ሳይሰማ ወልደሽ ለመሳም ያብቃሽ ግን ለምን እደሆነ አላቅም ልቤ ተሰበረ እኔ እናቴን የምፈልግ ነው የመሰለኝ

  • @natna_tube9926
    @natna_tube9926 Жыл бұрын

    እነዴት ደስ ይላሉ ፈጣሪ የባረካቸው ቤተሰብ ሰላሙን ያብዛላቹ🙏🥰

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu56782 жыл бұрын

    ወይኔ ደስ ሲል አርሴማ ርጋታሽ ከመልክ ጋር👌👌👌

  • @hyathyat9071

    @hyathyat9071

    2 жыл бұрын

    እናቶ በሂይወት ትኑር ይሁን አልጨረሰኩትም

  • @hiwetbehayilu5678

    @hiwetbehayilu5678

    2 жыл бұрын

    @@hyathyat9071 ሞታለች

  • @gossayeretta2046
    @gossayeretta20462 жыл бұрын

    በእውነት ኢቢኤሶች በጣም ደስ የሚል ስራ እየሰራችሁ ነው፡፡ እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @firehiwotb
    @firehiwotb2 жыл бұрын

    ሞት ክፉ ነው ! የተለያዩ ሳይገናኙ የማይል ጠያቂ የለው ከሳሽ !!! ልቤ አብሮሽ አነባ የኔ ቆንጆ በርቺ እግዚአብሔር ያጽናሽ: ዘመዶችሽን ማግኝትሽ እራሱ ትልቅ ነገር ነው እንኳን ደስ አለሽ አይዞሽ በሰላም ተገላገይ እነወድሻለን። ❤️

  • @getasilbikis4056

    @getasilbikis4056

    2 жыл бұрын

    አሜን ክብር ምስጋና ለመድሀኒያለም🙏❤ እህቴን ስስቴን ናፍቆቴን ሚስጥሬን አገኘኋት😭🥰💔🙏❤ ተመስገን የኔ ጌታ😭🙏 እህቴ አለሁልሽ😭❤🥰🙏

  • @rahma.3538
    @rahma.35382 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ ፈጣሪ ያለው ሆኗል እኛም ነገ ሟች ነን እና ጠንከር በይ እህትሽንም አላህ ያስገኝልሽ አንችንም በሰላም 2 ያድርግሽ🌺🌺🌺

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi42902 жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ሁሉም ለበጎ ነው እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ አይዞሽ መተኪያ አክስትሽም እንደናት ናት

  • @meye1988
    @meye19882 жыл бұрын

    ተመስገን ፈጣሪየ አርሴማየ እንኳን ደስስስስ ያለሽ,ሀዘንሽም ሀዘኔ ነው,ግን ደግሞ እድለኛ ነሽ ዘመደ ብዙ ሆነሻል

  • @foziyaali5123
    @foziyaali51232 жыл бұрын

    የልጅቷ ቁንጅና አርሴማ አይዞሽ እንኳን ደስ አለሽ ሁሉም ለበጎ ነው

  • @fatimanigus3261

    @fatimanigus3261

    2 жыл бұрын

    😭😭😭😭ክባጀንወ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa60032 жыл бұрын

    ebs ቅዳሜ ከሰአት የደስታና የሃዘን እባ የለበት ደስየሚል ፕሮግራም

  • @ethiopihagere1451
    @ethiopihagere14512 жыл бұрын

    አርሴማ እግዚአብሔር የወደደውን እና የፈቀደውን አደረገ አሁን መበርታት ነው ያለብሽ እሱን የሚጋፋው ማን አለ እንግዲህ እናትሽን እግዚአብሔር አምላካችን ነብሳቼውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @user-er1fd1dl2v
    @user-er1fd1dl2v2 жыл бұрын

    እድለኛ ነሽ እውነት ደስ የሚል ቤተሰብ ነው ያገኘሽው

  • @user-nu6tt5oo8u
    @user-nu6tt5oo8u2 жыл бұрын

    እኳን ደስ አለሽ እህቴ የእናትሽ ሞት በጣም ያሳዝናልን ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን እናትን የመሰለ ማጣት ከባድ ነው

  • @hanajebesa7975
    @hanajebesa79752 жыл бұрын

    ቃል የሌለኝ ለዮናስ ነው እመቤቴ በህይወት በመንገድህ ሁሉ ምልጃዋ ቃልኪዳኗ አይለይህ

  • @yemsrachmisir8927
    @yemsrachmisir89272 жыл бұрын

    የትናየትዬ አይዞሽ ፈጣሬ ያፅናሽ ቁርጡን ማወቅም አንድ ነገር ነው ጥያቄሽ ተመልሶዋል ቤተሰብም አግኝተሻል የኔናት ሀዘንሽን ዋጥ እንዳደረግሽ ተረድቼሻለሁ 😭

  • @mamijimma5414
    @mamijimma54142 жыл бұрын

    አይዞሽ ተመስገን ማለት ነው ብዙ ዘመድ አገኘሽ ፈጣሪ ያቆይልሽ

  • @familypromotion9552
    @familypromotion95522 жыл бұрын

    እንኳን ደስ ያለሽ አርሴማ የእናትሽን ነፍስ ይማር

  • @fasikabelte2396
    @fasikabelte2396 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጆ ለናትሽ ነፈስ ይማረ ላገኝሻቸው ቤተሰቦችሽ ደግሞ እንካን ደስ አለሽ

  • @user-jh4jk2nq3x
    @user-jh4jk2nq3x Жыл бұрын

    የእዉነት እኔም ተሰፋ አለኝ ግን መቼ ነዉ አባቴን ማገኝዉ ኢቢኤሰ ግን እናተ ተባረኩ የምር በጣም መልካም ነገር ነዉ የምሰሩት እኔም አምላኪ የፈቀደቀን አባቴን አገኝዋለዉ ቢዬ አሰባለዉ

  • @heritube7927
    @heritube79272 жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤ወላሂ እርግጠኛ ሆኜ በጉጉት ነበር የጠበቅኩት አላህ መፅናናቱን ይስጥሽ ሁሉም ሟች ነው አይዞሽ 💔😭ቤተሰቦችሽን በማግየትሽ እንኻን ደስ አለሽ የኔ የደስደስ ሴት

  • @henokbogale6963

    @henokbogale6963

    2 жыл бұрын

    ❤️አይዞሽ ሁሉም የፈጣሪ ስራ ነው አመብርሃን yekuaterechhun በሰላም ትፍታሽ ሁሉም ለበጎ ነው 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @martatube5156
    @martatube51562 жыл бұрын

    ለዘመናት ስትፈልገው የነበረጥያቄ ልቤን አመመኝ የማዮጣ ሀዘን 😥😥 የኔ እናት መዳኒያለም ፅናቱን ይስጥሽ ባገኘሻቸው ቤተሰቦችሽ ያፅናናሽ መብዙሀን በሰላም ልጅሽን ታሳቅፍሽ❤

  • @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii
    @BayushDemelashBayushDeme-lf5ii Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እንኳን እረምሽን አወጣሽ ያሉትን እድሜ ይስጥልሽ

  • @user-ec8bj4lk9p
    @user-ec8bj4lk9p2 жыл бұрын

    Tv ላይ ሆኖ ነው እንጂ ውስጧ የነገራት ነገር አለ ብትጮህ ብታለቅስ ደስ ይላታል ሃዘን ፊቷን ሞልቶታል ልቧ ተነክቷል በጣም አዘንኩ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሔር ያፅናሽ እናትን ለማየት ስትጉአጉአ የጠበቀችው ስላልሆነ ልቧ ሃዘን ሞላ ቢወጣላት ጥሩ ነው ቤትሽ ሂጂና አልቅሺና ይውጣልሽ ፊቷን ሳይ በጣም አዘንኩ ለሷ

  • @user-in9tc4ge5h
    @user-in9tc4ge5h2 жыл бұрын

    እድህ ተስፋ መቁረጥ ራሱ ትልቅ ነገር ነው አብሽሪ ለእናትሽ😥😥😭

  • @jiruunj.u4289
    @jiruunj.u42892 жыл бұрын

    ዮኒየ እመቤቴ ትቅረብሽ ስትል እንዴት ደስ እንዳለኝ ኣርሰማየ እንካን ደስ ኣለሽ እግዛኣብሔር የናትሽ ነብሽ በኣፀደ ገነት ያኑሪልሽ

  • @yemsida1758
    @yemsida17582 жыл бұрын

    አይ የእናት ነገር እንኳንም ዘመዶችሽን አገኘሽ አክስት እንደ እናት ነች ደሞ ሁሉም እነደ እሷ ቆንጆ ናቸው የቆንጆ ዘር እንኳን ደስ አለሽ።

  • @meselechalna6311
    @meselechalna63112 жыл бұрын

    ምርጥ ዘመዶችሽን አግኝተሻል እንኳን ደስ ያለሽ!!!

  • @genettesfa9418
    @genettesfa94182 жыл бұрын

    በሉ እክስትየ አርሷት እንደናት ሁነው ወይም ልጅዎትን ይስጧት

  • @dribasenayittube6639
    @dribasenayittube66392 жыл бұрын

    አርሴማ እንኳን ደስ አለሽ እመብርሃን በሰላም ሁለት ታድርግሽ የፊቱን በጀርባሽ ታድርግልሽ🙏

  • @asmrechsinishaw3825
    @asmrechsinishaw3825 Жыл бұрын

    በስማም ስንቱን አለቀስሁኝ አክስት አጎት ማግኘትም እራሱ አንድ ተስፋነው አይዞሽ

  • @edenz7956
    @edenz79562 жыл бұрын

    አርሴምዬ ጠይም አሳ መሳይ አይዞሽ እናት ይሁን አንችም ታርፍያለሽ እንኳን ዘመዶችሽን አገኘሽ

  • @habibsurur
    @habibsurur Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ አርሴማ አይዞሽ። ለእናትሽ ፈንታ አንቺም እናት ሆነሻል እና በልጆችሽ መፅናናት አለብሽ።

  • @user-vw3sb8dj2s
    @user-vw3sb8dj2s2 жыл бұрын

    ተመስገን እኳንተገናቸሽ ዘመዶችሽጋ ስለናትሽ አዝናለሁ አይዞሽ ፈጣሪ ፈጠረ ወሰደ ሁላችንም ሟቾችንን በርች ጥያቄሽ በመመለሱ ደስ ብሎኛን እህት

  • @zeytonahelile3161
    @zeytonahelile31612 жыл бұрын

    እዚ ፕሮግራም ላይ አብዛኞቹ ድሬዳዋ ወልጄ ተወልጄ ነዉ በብዛት በጣም ነዉ የገረመኝ

  • @Munamuna-xu2fc

    @Munamuna-xu2fc

    Күн бұрын

    ድሮ ድሬደዋ ትንሽዋ አሜሪካ. ስለነበረች. ነው

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j2 жыл бұрын

    ለለካ ቅዳሜ ነው ወይኔ እረስቼዋለው አርሴማዬ ያንቺን ሳይነው ያስታወስኩት አርሴማዬ የኔ ውድ ምን እንደምልሽ አላውቅም እመቤቴ ፅናቱን ታድልሽ ታበርታሽ

  • @degitushachachew4708
    @degitushachachew47082 жыл бұрын

    የኔ እናት እግዚአብሔር ያፅናናሽ ከባድ ነዉ::

  • @merongetahun753
    @merongetahun7532 жыл бұрын

    አይዞሽ አርሴማዬ፣ የእናት ናፍቆት ያንገበግባል። እንካን ደስ አለሽ።

  • @abenatadeladay2005
    @abenatadeladay20052 жыл бұрын

    እንካን ደስ አለሽ እናትሽ አንችን ነዉ የምትመስለዉ አይዞሽ ማማዬ💚

  • @rahelkifle8829
    @rahelkifle88292 жыл бұрын

    ebs ዎች በእውነት እግዚአብሔር በናንተ ላይ አድሮ ስራውን እየሰራ ነው ክብር ምስጋና ይግባው 🙏 🙏 🙏 እህቴ የእናትሽን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር የፈቀደዉ ነው የሚሆነው እና ለጥያቄሽ መልስ የሰጠሽ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ ግዜው ሲደርስ እህትሽንም ታገኛለሽ ebsዎች ክፉ አይንካቹ ኑሩልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ 🙏 🙏 🙏 ❤️❤️❤️

  • @abinezereden6542
    @abinezereden65422 жыл бұрын

    እንኳን በሰላም ወገኖችሽን አገኘሽ የእኔ ቆንጅ እናት መተክያ የላትም ነገር ግን እግዚአብሔር የፈቀደው አደረገ ብለሽ እለፊ እሺ የእኔ ቆንጅ ቤተሰብ የማያገኙ ብዙ ሰወች አሉ አንች እድለኛ ነሽ አርሴማዬ❤🙏🙏🙏❤❤🙏🙏🙏

  • @user-jh3cu9tb5s
    @user-jh3cu9tb5s Жыл бұрын

    አይዞሽ እህቴ አላህ ያበርታሽ እዱኒያ እድህ የተደበላለቀች ናት ደስታም ሀዘንም እኔም በዚህ ፕሮግራም ሁሉም ደስታም ሀዘንም ቀላቅየነው የምከታተለው ኢቢኤሶች በርቱልን ❤❤❤❤

  • @sbk8830
    @sbk88302 жыл бұрын

    እግዚአብሔር እድሜ ይስጣችሁ ሚዲያው የሚመስገን ነው::

  • @abibagirm4118
    @abibagirm41182 жыл бұрын

    በጣም የምወደውፕሮግራም❤❤❤❤

  • @user-by9td8ok3i
    @user-by9td8ok3i2 жыл бұрын

    የኔ እናት ስታሳዝን ድምጽ በሌለዉ ግን በሚታይ እንባ ታጠበች ግን አይዞሽ ደስ የሚሉ ቤተሰቦች አግንተሻል ለእናትሽ እረፍተ ነፍስን ለእናንተ ጽናትን ያድላችሁ አይዞሽ እሽ እማ በሰላም ከሁለት የምትሆኝ ያድርግሽ የኔ እናት

  • @tadla8200
    @tadla82002 жыл бұрын

    አርሱ እኳንደስአለሽ እናትሽን ባታገኘም ልፋትሽ። ፍሬአፍርቷል። ቤተሰቦችሽን አግተሻል እግዘገአብሔር ይመስገን አችምበሰላም ተገላገይ🌹🌹🌹🌹🌹💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @jshxjxhjs3173
    @jshxjxhjs31732 жыл бұрын

    እርግት ያልሸ እርጎ ነሸ ሰታምሪ እንካን ደሰ አለሸ በሰላም ውለጂ የሜወለደው ለጅ ቤተሰብ የሰበሰበ ነው ተመሰገን

  • @tigistbalew8913
    @tigistbalew89132 жыл бұрын

    ደስ ይላል እህታችን እመብርሃን በሰላም ትፍታሽ🙏

  • @yoditsahle2046
    @yoditsahle20462 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል አርሴማ አሑን ጎዶሎ ነዉ የምትይዉ ተሟልቷል እንኳን ደስ ያለሽ ለናትሽም ነፍሳቸዉን ይማር ።ያረፉበትን መቃብር ላይ ቆሞ መገኘት ስለበቃሽ ደስ ሊልሽ ይገባል ።ቢኖሩና በአካል ብትገናኙ የሑላችንም ፍላጎት ነበር ፈጣሪ የፈቀደዉ ሆኗል አትዘኚ እህትሽን እንድታገኚ እንመኛለን በጣም ደስ የሚሉ ቤተሰብ አሉሽ ቀሪዉ ዘመናቹ ይባረክ ።🇪🇷

  • @mqw544
    @mqw5442 жыл бұрын

    አንሽሪ ማማየ እንኳን ዘመዶችሽን አገኝሽ አላህ በሰላም ይገላግልሽ ያረብ

  • @user-rr1nc5wo6m
    @user-rr1nc5wo6m Жыл бұрын

    ዘድሮ አልቅሸ ልሞት ነው 😭😭😭😭

  • @ethiopianlove-fs9hl

    @ethiopianlove-fs9hl

    Жыл бұрын

    እኔምወላሒ

  • @FatumaFatuma-gs8qr

    @FatumaFatuma-gs8qr

    Жыл бұрын

    ወላሂእኔም ሳላለቅስአልተኛም ያረቢ

  • @user-tc3hq6mf2w

    @user-tc3hq6mf2w

    Жыл бұрын

    እኔም ወላሂ😢😢😢😢

  • @meryaam2251

    @meryaam2251

    Жыл бұрын

    Walhii ineem

  • @saaara7869

    @saaara7869

    11 ай бұрын

    😢😢

  • @hanaalemu949
    @hanaalemu9492 жыл бұрын

    እሚገርም ቤተሰብ ፍቅር ነው እናታችን ነብስ ይማር እመብርሃን በሰላም ታገላግልሽ አርሴማዬ💗💚💓

  • @Miriamkk
    @Miriamkk2 жыл бұрын

    I can relate to this girl! I went through the same thing about my dad! So sad! It so painful 😢😢😢

  • @hanagerma9528
    @hanagerma95282 жыл бұрын

    እህህህህ የኔ እናት አብራት አለቀስኩ የኔ ዉድ እንኩዋን አክስት አጎቶችሽን አገኘሽ እህትሽንም እንድታገኛት ጌታ ይርዳሽ

  • @yassinecell4833

    @yassinecell4833

    2 жыл бұрын

    ሰላም ነው yen eyet ባንትሽ ላቻገርሽ

  • @hanagerma9528

    @hanagerma9528

    2 жыл бұрын

    @@yassinecell4833 እግዚአብሔር ይመስገን አለዉ ሰላም ነዉ ምነበር?

  • @yassinecell4833

    @yassinecell4833

    2 жыл бұрын

    @@hanagerma9528 አናቴ ክ ጣፋች 30ዓመት ነው ግን አኔ ያሉት ሌላ አገር ነው አዛ ሆኝ ማፋልግ ይቻላል ላኔ ዳሞ ሚካታታል ሳው ቡዙም የለንም ባንትሽ ሚቻል ክ ሆና ስልክ የናሱን ድዳውል አራሱ አያንሱም ሚን አልባት ሚታውቅ ማንጋድ ካለ ቢይ ነው ለ አግዚአብሔር ቢልሽ

  • @parahemasfaw7691
    @parahemasfaw7691 Жыл бұрын

    አይዞሽ እግዚአብሔር የፈቀደው ይሆናል በሆነውና በሚሆነውነገር ማመስገን ብቻነው በፍፁም እንዳይከፋሽ

  • @asresachyaso42
    @asresachyaso422 жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እናትሽ በሂወት ስለሌለች እንጅ ትፈልግሽ ነበር እኔ ስደት ሁኜ ስላንች ጉዳይ ስጓጓ ነበር እንግዲህ ያው ጥያቄሽ ስለተመለሰ ተረጋግተሽ ሂወት ይቀጥላል እንችም እመ ብርሀን ትቅረብሽ

  • @kaderjuhar72

    @kaderjuhar72

    Жыл бұрын

    ደስ ይለል እህቷ ነሽ

  • @user-is6xh5du2h
    @user-is6xh5du2h2 жыл бұрын

    የኔ ደርባባ አይዞሽ የኔቆጆ ሁሌ ከምትጨነቂ እደዚህ ሰምተሽ ማረፋም ኸይር ነዉ ፈጣሪ ያፅናሽ አብሽሪ የኔቆጆ😥😥😥😥😥😥😥

  • @muunawarjiiimmaa2422

    @muunawarjiiimmaa2422

    2 жыл бұрын

    Salam

  • @user-is6xh5du2h

    @user-is6xh5du2h

    2 жыл бұрын

    @@muunawarjiiimmaa2422 ሰላም ነዉ

  • @hayterolla2910
    @hayterolla29102 жыл бұрын

    አላህበሠላም ይገላልሽየነቆጆ እንኳንደሥአለሽ ሁሉም አላህየፈቀደውነውየሚሆነው አብሽሪ እህትሽንም አላህ ያሥገኝልሽ

  • @slameselame7404
    @slameselame74042 жыл бұрын

    በለቅሶ አይኔ ፈረጠኮ ከምር ልቤን ነው የነካሺኚ የኔ ውድ አይዞሺ የናት እህት ም ሆነ ወድም እደናትናባት ናቸው💝💝😢

  • @brtukanabera8222
    @brtukanabera82222 жыл бұрын

    ዮኒዬ እመቤቴ ትጠብቅህ አርሴምዬ አይዞሽ ፅናቱን ይስጥሽ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.78932 жыл бұрын

    Thanks to Almighty god , this beautiful lady met her family. Her father is still young.

  • @Fiyori-ye6qv
    @Fiyori-ye6qv2 жыл бұрын

    ኣዞሽ የኔ ቆንጅ ከህትሽ ደሞ ፈጣሪ ያጋናንሽ, ዮኒ አመቤተ ትቅረብሽ ስትል ደስ ብሎኛል ምክንያቱም ልምን edhone ባይገባንይም ብዙህ የምድያ ሰዎች ስማ መጥራት yasafrachuwal ላንተም ኪዳነ ምህረት በምትሄድበት ትከተልህ

  • @user-ct5kg4pu6o

    @user-ct5kg4pu6o

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን የኔ ቆንጆ

  • @user-mk5sb5tc9g
    @user-mk5sb5tc9g2 жыл бұрын

    አይዞሽማሬ እኳንአክስቶችን አጎቶችን አገኘሽ ሠፅናናቱን ይስጥሽ እህትሽንም እደምታገኛት ተስፋአለኝ ኢንሻላህ ውደ አይዞሽ

Келесі