"ይሄን ስሜት እንባ እንጂ ቃል አይገልፀውም" አስገራሚ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 1 000

  • @user-qn4xb2uy6g
    @user-qn4xb2uy6g Жыл бұрын

    ልጅቷ በጣም በእናት ፍቅር ተጎድታለች የኔ እናት እንኳንም አላህ በሰላም አገናኛችሁ ያርብ የተጠፋፉትን ቤተሰብ በሙሉ አገናኛቼው ስበቡን ፈጥረክ

  • @Lubaba2

    @Lubaba2

    Жыл бұрын

    እንዛመዱ በቀንነት እመልሣለሁ

  • @yeneMB

    @yeneMB

    Жыл бұрын

    Amen

  • @khalidyusuf2783

    @khalidyusuf2783

    Жыл бұрын

    የልጅቷ ሁኔታ አንጀቴን በላቺው። በጣም አስለቀሰችኝ

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ኑ በቅንነት ደምሩኝ😍😘

  • @anaymous2077

    @anaymous2077

    Жыл бұрын

    Enatiyew gin lijochian felagi AYIDELECHIM!

  • @marmwitdesaley6815
    @marmwitdesaley6815 Жыл бұрын

    እኔ ሁሌም ግርም የሚለኝ ዮኒ ደግነትክና ቅንነትክ እዴሜ ይስጥ ለልጆችክ ተባረክ

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Жыл бұрын

    ዮኒን የምትወዱ እንደኔ የምትሳሱለት በላይክ አሳዮን

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Жыл бұрын

    በደስታውም በሃዘኑም አልቅሰን አይናችን ደከመው ዘንድሮስ 😢😭ሁሉም ነገር ድብልቅልቅ ብሎብናል ነፍስ ይማር በግፍ ለታረዱት ሕፃናት 😥ነፍስ ይማር ያለ ምክንያት በጦርነት ለሚያልቀው ህዝባችን 😭😭ጌታ ሆይ በቃችሁ በለን እንደቸርነትህ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @ashash9382

    @ashash9382

    Жыл бұрын

    😞

  • @hiruth9501

    @hiruth9501

    Жыл бұрын

    አሜን❤

  • @zedohussen1878

    @zedohussen1878

    Жыл бұрын

    እኔ ከኢትዮጽያ ውጭ ነኝ most of time ከውጪ ሲገባ ሁሌ ሳለቅስ ሲያይ ምርር ብሎት WiFi yatfal እሱ እኔ እንጂ ምነግረው chak ayadergm ወሬ ያበዛሉ ይላል

  • @tigistwoubalem4867

    @tigistwoubalem4867

    Жыл бұрын

    አሜን !! ይሁንልን!!

  • @bosenagashu1673

    @bosenagashu1673

    Жыл бұрын

    @@zedohussen1878 በጣም 😥ዘንድሮስ በምን እንደምናለቅስ ራሱ ድብልቅልቅ ብሎብናል ታመናልም እግዚአብሔር ይብቃችሁ ይበለን እንጅ 😭🙏🏿

  • @user-lf9cf6er1o
    @user-lf9cf6er1o Жыл бұрын

    አላህ ዋክበር አላህ ዋክበር EBS አላህ ሰላምና ጤና ይስጥችው በእንባ ገደላችውኝ ምን እንደምንልችው አላውቅም አላህ ደስ ይበላችው ከልጅ እስከ ልጆቻችው ።

  • @user-jw8px9bw9d

    @user-jw8px9bw9d

    Жыл бұрын

    الله اكبر الله اكبر الله اكبر አፋር በማንኛውም ቦታና ሰአት ሀይማኖቱን እና የሀገሩን ፍቅር ይገልፃለሰ🥰🥰🥰

  • @seidmohammed3465

    @seidmohammed3465

    Жыл бұрын

    Sis/Bro አላሁ አክበር በትክክል ሲጻፍ የአላህ ስም ስለሆነ ልንጠነቀቅ ይገባል❤

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын

    አቤት አቤት የዛሬዉ ቀን የጉድ ነዉ ክብርለኢቢኤሶች ጀግናወች ምን እንደምላችሁ አላዉቅም ዮወንየ ፀጊ ፈጣሪ ከሰዉ በላይ ያርጋችሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg Жыл бұрын

    ወይኔ ዘንድሮ አይኔ መጥፍቱ ነው በደስታውም በሀዘኑም በትንሽ በትልቁ አልቅሸ ልሞት ነው😭😭😭እንኳን ድስ አለሽ እናትሽን አገኝሽ አልሀምዱሊላህ

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@milkilion696 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @mulutmere6144

    @mulutmere6144

    Жыл бұрын

    @@TubeTube-vf4yb km

  • @rttr3992

    @rttr3992

    Жыл бұрын

    🤣🤣🤣🤣👍👍👍👍😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-vl1ih5qb9c

    @user-vl1ih5qb9c

    Жыл бұрын

    እኔም ግን ዉጥት ይልልኛል

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ኑ በቅንነት ደምሩኝ😍😘

  • @user-ri1pv9zv8q
    @user-ri1pv9zv8q Жыл бұрын

    የወኒ የዋህ ገራገር ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ወይኔ መታደል እናት ያለምክኒያት ከቤተሠብ አትርቅም እንኳን ተገናኛችሁ እህት እንኳን ደስ ያለሽ 😭😭😭😭😭

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    እሙ አኗርየ ደምርኘ በቅንነት

  • @zehara605
    @zehara605 Жыл бұрын

    መጀመርያ አላህ ምሰናና ይገባወ በመቀጠል #ክብር ሂወቱን ሰወቶ ለሚኖረን ለአማራ ልዩ ሀይል ለአማራ ፈኖ ለመከላከያ ሰራዊት ክብር ይገባቸዋል ሺአመት ያኑረልን😭 የቆሰሉትንም የወሻ ቁሰል ያርግላቸዉ😭# የታመሙትንም አላህ አፈያ ያርጋቸወ

  • @user-su7xo1rv1z

    @user-su7xo1rv1z

    Жыл бұрын

    አሚን የኔ እህት ክብር ይገባቸዋል የቆሰሉትን አላህ ያሽራቸዉ የሞቱትን አላህ ይርሀማቸዉ

  • @zeynebmd1065

    @zeynebmd1065

    Жыл бұрын

    ኧረ ባክሽ ለምን አላማ እንደሚሞቱና እንደሚማረኩ የማያውቁ ምድረ ሙርከኛ ደሞ አታስቂኝ 😂😂😂

  • @user-mk5sb5tc9g

    @user-mk5sb5tc9g

    Жыл бұрын

    @@zeynebmd1065 እበት

  • @lemlemmetaferia93

    @lemlemmetaferia93

    Жыл бұрын

    Chis.....kebetery sele Hulu Egzabher yemesgen!

  • @ahlutube8472

    @ahlutube8472

    Жыл бұрын

    @@zeynebmd1065 ምኑ ያስቃል

  • @universech8777
    @universech8777 Жыл бұрын

    ከebs ኘሮግራሞች ይህ የተጠፋፍ ቤተሰብን የምታገኙበት አንደኛ ነው፡ ከሌሎች ሚዲያ የምትለዩበትም ነው ፡ ከማዝናናት ባሻጋር ህብረተሰብን ህዝብን በማገልገላቹ በጣም እናመሰግናለን፡ ጋዜጠኞችንም ዮኒ ና ፀዲ ደግ ቅን ልቦች ናቸው በርቱ ፈጣሪ ይባርካቹ

  • @khadejalebanese7318

    @khadejalebanese7318

    Жыл бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BanchiYetewahidoLiji
    @BanchiYetewahidoLiji Жыл бұрын

    ዮኒ የሰው ልክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክክ በእውነት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 Жыл бұрын

    እናት መቸም ቢሆን ልጆቿን አትተውም ቢቸግራት እንጅ አላህ ምን ይሳነዋል እንኳን አሏህ አገናኛችሁ እረጅም እድሜ ለእናቶች

  • @fromtheeast1589
    @fromtheeast1589 Жыл бұрын

    ታሳዝን አለች ልጁታ ባልሃብቶች ቤተሰብ ቢኖራትም ተብድላ ያደገች ነው ምትመስሎ 😢😢😢

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 Жыл бұрын

    በጣም ይገርማል የሰው አጨካከን በአንድ ሀገር ውስጥ ሆነው ልጅን እናትና አባትን እህትና ወንድሞችን ሳያገኙ መቆየት ሀገሯንና የቤተሰቦቿን ቤት ታውቃለች ቢቸግርም ቤተሰብ እያለ ተጣልተው አልወጣች ይሄን ሁሉ ግዜ እንዴት አስቻላት

  • @werqzeleke2815

    @werqzeleke2815

    Жыл бұрын

    She is a wicked woman. She went on to live as she wanted.

  • @netsehetworku568

    @netsehetworku568

    Жыл бұрын

    መፍረድ ከባድ ነው። ብዙ ነገር ሊያጋጥማቸው ይችላል፣ በቲቪ የማይወራ የኑሮ አጋጣሚ መአት ነው።

  • @tensuhabtu4715

    @tensuhabtu4715

    Жыл бұрын

    Right

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    እንዴ ብዙ ጊዜ ደብዳቤ ላኩኝ ግን መልስ የለም አሉ አድራሻም ቀይረዋል አሉ

  • @ethioselam2046

    @ethioselam2046

    Жыл бұрын

    @@netsehetworku568 በትክክል

  • @norasesa1384
    @norasesa1384 Жыл бұрын

    ኢቢኤሶች የተበታተነ ቤተሰብ መጠለያ ሆናችሁ የቤተሰብ ደስታ ማየት የሚናፍቃችሁ እግዚያብሔር የደስታ ዘመን ያድርግላችሁ ።አዲሱ አመት ለሀገራችን ሰላም የሚሰፍንበት ተ እግዚያብሔር ታሪክ ይቀይራልናሀገራችንን የሰላም የሰራዊት ጌታ እግዚያብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏 ኢቢኤሶች ፈጣሪ አብዝቶይባርካችሁ 🤲🤲🤲

  • @fozitube4978
    @fozitube4978 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ መቼም ዘንድሮ አልቅሳቹ ሙቱ ብሎናል ፈጣሪዬ የምለምነው በአዲሱ አመት እንደዚ በደስታ እናልቅስ ሀገሬን ስላም አርግልኝ ክፉውን በሩቅ ደግ ደጉን አቅርብልኝ

  • @Lubaba2

    @Lubaba2

    Жыл бұрын

    እንዛመዱ

  • @marmaryeheyabenat1796
    @marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын

    ዮኒ የኔ ጌታ እወድሃለሁ ወንድማችን ፀጊም ልዩ ነሽ ማም ተባረኩልን እንኳን ደስ አላችሁ

  • @emueimanyutub9726
    @emueimanyutub9726 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍ ይሄን ፓሮግራም ስወዴዉ ሳምት እስከሚዴረስ እቸኩላለሁ

  • @user-qz2ke7cw1z

    @user-qz2ke7cw1z

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @user-ky7df9tw1q

    @user-ky7df9tw1q

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @user-od1qf9op6u

    @user-od1qf9op6u

    Жыл бұрын

    እኔም

  • @zemzemmustefa5012

    @zemzemmustefa5012

    Жыл бұрын

    ወላሒ እኔም

  • @natsnettsegay8116

    @natsnettsegay8116

    Жыл бұрын

    🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷enem ke Eritrea

  • @fikriewoldesamyat1448
    @fikriewoldesamyat1448 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን ነው ኢቢኤሶችም የእናናንተ ውጤትና ሥራ ነውና ፈጣሪ በረከቱን ይሥጣችሁ ይባርካችሁ !!!

  • @seblistars9721
    @seblistars9721 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍ የዛሬው በጣምም ይለያል ወላሂ እፍፍፍፍ መለየትን እኛ ስድተኞች እናውቀዋለን አይዞክ ዮኒይ የኔ መላካምም

  • @zeynebwello4685
    @zeynebwello4685 Жыл бұрын

    ቤተሰብ እንኳን አላህ በሰላም አገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ይህ ፕሮግራም ወላሂ ባለጉዳውን ብቻ ሳይሆን የሚያስለቅሰው የሚያስደስተው ተመልካች እና አቅራቢዎቹን የኢቢኤስ ክሩ ሁሉን ነው አላህ ሆይ ጦርነትም በቃ በለን

  • @munatube5308

    @munatube5308

    Жыл бұрын

    አሚን

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Жыл бұрын

    ማርታ በጣም ልብ ይነካል ብዙ ነገር ያለ ነው የሚመስለኝ አይዞሽ እንኳን ደስ አለሽ እፍ የኔ ቆንጆ የኔ እናት

  • @tsinatkonjo6037
    @tsinatkonjo6037 Жыл бұрын

    ፀገነት ግን ታድላ አንድም ቀን አልቅሳ አታውቅም ናፍቆት ብትሆን ታስነካው ነበር

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    😂😂ናፍቂማ አልቃሻ ናት

  • @abc12452

    @abc12452

    Жыл бұрын

    @@milkilion696 🤭🤭🤭ዶማ😂😂

  • @ayelebaharu7747

    @ayelebaharu7747

    Жыл бұрын

    ዳቦዋ. ጡሩነው ማልት ነው

  • @tarikyemedaniyalem6372

    @tarikyemedaniyalem6372

    Жыл бұрын

    ናፍቂ የዋ ስለሆነች ነው

  • @user-lh7sc5zv1e

    @user-lh7sc5zv1e

    Жыл бұрын

    @@ayelebaharu7747 ወይ ጉድ ደግሞ እንዲህም አለ እንዴ😂😂😂😂😂😂

  • @lemlems683
    @lemlems683 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አላችሁ በጣም ደስ ይላል 🙏🙏 እናትን ያክል ነገር 24 አመት ብቻ ተመሥገን እኳን ለዚህ አበቃችሁ 😍😍😍

  • @jachannel2548
    @jachannel2548 Жыл бұрын

    የእናት ጠረንዋ ሁሌም ይናፍቃል ኡፍፍፍፍ በጣም ከባድ ነው እኩዋንም ተገናኛቺሁ ለዚቺ አለም ደስታ እናት ብቻ ናት ከፈጣሪበታቺ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ለእናቶቻቺን

  • @ethyopiaehtyopia22
    @ethyopiaehtyopia22 Жыл бұрын

    እፍ ማን እደናት በፈጣሪ ተመስገን ምርጥ ፕሮግራም ደስ ይላል ሲደሰቱ መደሰት ሲያለቅሱ ማልቀት ይሄን ማየት በራሱ ደስ ይላል

  • @mulusew3613
    @mulusew3613 Жыл бұрын

    እኔ የተደስትሁት ይህን ፕሮግራም ከፍተው ሁሌም እንዲህ አይነት መልካም ሥራ ለሚሰሩት ሰዎች ነው መድኃኔዓለም ክብሩን ያድላችሁ

  • @foozihmohamd5437
    @foozihmohamd5437 Жыл бұрын

    ስሜቱከባድነው ኔም አለቀስሁ አይዞችሁ የደስታ ለቅሶነው እኳን ደስ ያላችሁ

  • @genetbbbgetu768
    @genetbbbgetu768 Жыл бұрын

    ማርቲዬ እንኲአን ደስ አለሽ!!! መልካም እናት ይሁኑልሽ ዘንድ እመኛለሁ!!!

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Жыл бұрын

    ሙሉ ደስታ ሙሉ ጤንነት ሙሉ ቤተሰብ ዉይይይይ እንዴት ደስስስስስስ ይላል በፈጣሪ የራሴን ቤተሰብ ያገኘሁ ያክል እንባዬን መቆጣጠር ነዉ ያቃተኝ ♥♥♥እንኳን ደስ ያላችሁ ቤተሰቦች በሙሉ: መልካም የተባረከ የተቀደሰ የቤተሰብ የፍቅር የሰላም የደስታ የጤና የሙሉ በረከት አዲስ አመት ይሁንላችሁ ♥♥♥

  • @ergotadese365

    @ergotadese365

    Жыл бұрын

    Qee

  • @sisaykasu2430
    @sisaykasu2430 Жыл бұрын

    Yoni, we Ethiopians have still a person like you! Sew betefabet sew honeh yetegegneh mert sew.

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንክዋን ደስ አላችሁ ! ቅዳሜን ፕሮግርማችሁን ለማየት በጣም ጋግቼ ነው የምጠብቀው ። በጣም መልካም ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኢቢኤሶች

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 Жыл бұрын

    ልጅቷ በጣም ደግ ልጅ ናት ውይ ዘንድሮ በስንቱ አልቅስን እንችለዋለን እንኳን ተገናኙ እግዚአብሔር ደግ ነው ኢቢኤሶች ትመስገናላችሁ

  • @webitemelka2283
    @webitemelka2283 Жыл бұрын

    ቅዳሜ ከሰአትን ሳያመሰግኑ ማለፍ አይቻልም እውነት ትልቅ ስራ ነው ከስንት አመት በዋላ ይሄን ደስታ በቤተሰብ ማየት ደስታ ነው እናትን ከማጣት ከባድ ነገር ነው👌

  • @ekarmenderrssi4290
    @ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын

    ዘንድሮ በስንቱ አልቅሰን እንቻለው ያረቢ እንኳን አላህ አገናኛቹ 😭😭😭😭😭

  • @alemnegashi4405
    @alemnegashi4405 Жыл бұрын

    እጅግ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ በደስታ አብሬአችሁ ነው በደስታ ያነባሁት

  • @user-jf9ej8cb5z
    @user-jf9ej8cb5z Жыл бұрын

    ቢስሚላ ማሻ አሏህ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሠቦች ቀጣውንም አላህ በደስታ ያኑራችሁ ዬኒ የፕሮግራሙ ድምቀት ኑርልን ልጂቷ ስታሳዝን 😭😭 በእናት ናፍቆት ስቅይት ብላለች

  • @egezabhairyemesgen4258
    @egezabhairyemesgen4258 Жыл бұрын

    መገናኝታቸው በጣም ደስ ይላል ግን እናትየው አገሯን የቤተሰቧን ቤት ታውቃላች ስለዚህ ሆን ብላ ነው እንጂ አድራሻቸው ጠፍቶባት አይደለም ልጆቿ ግን ታሳዝናለች የእናት ፍቅር እርቧታል በተለይ እናቶች እባካችሁ አትጨክኑ የፈለገ ችግር በደረሰባችሁ ልጆቻችሁን ጥላችሁ አትጥፉ

  • @amor4w11

    @amor4w11

    Жыл бұрын

    ለምን? ለምንድን ነው ጥላ የጠፋችው ሌላ ትዳር ..ሌሎች ልጆች ለመውለድ ... እግዚአብሄር ይፈርዳል!

  • @muredaworku3497
    @muredaworku3497 Жыл бұрын

    ዬኒ መልካም ሰው ስወድህ አንተን አለማድነቅ ስስትነት ነው

  • @user-lf9cf6er1o
    @user-lf9cf6er1o Жыл бұрын

    ወንድማችን እውነትም እውነተኛ ሰው ነህ አላህ ጤናህን ሰላምህን ይስጥህ አስለቀሳችውን ደስታችው ደስታችን ነው አላህ ዋክበር ። እህታችንም እናትሽን አግተሻል የሚቀረውን እድሜሽን የደስታና የፍቅር ይሁንልሽ ።

  • @bahrainbh6048

    @bahrainbh6048

    Жыл бұрын

    ,እንካንደሰአላችውከወዶአጋሬአጋሮ

  • @user-uw8ss1vg1f
    @user-uw8ss1vg1f Жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ ሰው ደስ ስትል አላህ እስልምናን ወፍቆህ በቀጣይ አለምም ያስደስትህ።በጣም ጨዋ ገራገር ይመችህ👍💕

  • @user-cc1fd5ko2c

    @user-cc1fd5ko2c

    7 ай бұрын

    ኦርቶዶክስ ሁኖ የዋህ የለም እዴ 😂😂😂 አይመጣም ክርስታን ነው❤

  • @haregmak1519
    @haregmak1519 Жыл бұрын

    ደስ ሲል እንኳን ደስ አላቹ EBS👏👏👏👏👏👏👏 አጎትየው በጣም ጥሩ ሰው ነው።

  • @hiatmohameed4278
    @hiatmohameed4278 Жыл бұрын

    ይህንን ፕሮግራም እንደት እንደምወደው መጥቸ ማልቀሻ እህቴ ወንድማችን እንካን ደስ አላችሁ አልሀምድሊላህ

  • @user-ju2oo4sl8k
    @user-ju2oo4sl8k Жыл бұрын

    ዋው እንካን ደስ አላችሁ ጸጊና ዬናስ የእኔ የህዋዎ እንዲህም እድምታኛው ሲያለቅሱ አልቅሰው ሲስቁ ስቃችሁ ይህ ነው የኢትዮጵያ ዊነት ዬኒ እውነትም ዬናስ የዋህ ትክክለኛ ስም የተሰጠህ ምርጥ ሰው አቦ ተባረኩ እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @tsigeworku3231

    @tsigeworku3231

    Жыл бұрын

    ዮኒ መልካም እና ጥሩ ሰው የልጅ አዋቂ ነህ የሀገሬ ልጅ እድሜ ከጤና ይስጥህ አቦ ተባረክ ዮኒ

  • @Medi-Habeshawit
    @Medi-Habeshawit Жыл бұрын

    ሰኞነ ማክሰኞ ላይ ሁኘ ቅዳሜ የሚናፍቀኝ ለዚህ ፕሮግራም ነው አይገርምም አመለጦኝ ይሆን ብየ ራሱ በሰርች ነው የማየው ደስ ሲል ፀጊ & ዮኒ ምክንያት ስለሆናችሁ እድለኝነት ነው ለተገናኛችሁ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Lubaba2

    @Lubaba2

    Жыл бұрын

    ደምርይ እህት እመልሣለሁ

  • @mekdesjaky871
    @mekdesjaky871 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን ትላትን በአዘን ነበር የዋለው በታረዱት ልጆች ፍትህ እንላለን ዛሬ ደግሞ በዚህ ደሰታ አይ ፈጣሪ አዘን በደሰታ በጣም ያማል ወይ ሰለ ሁሉም ነገር ፈጣሪ ይመሰገን ማርታ እንኳን ደስ አለሽ አላቸው

  • @samresamre612
    @samresamre612 Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሺ የኔ ቆንጆ ልጂቷ ደም ነዉ ያስለቀሰችኝ ebsዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለናተ የሚሆን ቃል የለኚምከፈጣሪ በታች የስንቱን እምባ አበሳችሁት በሰፌዉ ያኑርልን

  • @demazatube6030
    @demazatube6030 Жыл бұрын

    የእነ ዩኒ እና ፅጌ ተሞክሮ በማየት እኔም አንድ ታዋቂ የfb ፔጂ ከፍቸ የተጠፋፉ ሰዎችን እያገናኘሁ ነዉ ስሜቱ ከባድ ነዉ የእነ ዩኒ ስሜት በሚገባ ተረድቻለሀ ከሰዎች የበለጠ የሚያገናኘዉ ሰዉ የተለየ ስሜት አለዉ ከዚህ በላይ ደስታ የት ይገኛል ዩኒና ፅጌ ብድራቹህ በፈጣሪ ፊት ብዙ መልስ አለዉ ተባረኩ መልካምነት እንዴት ደስ ይላል

  • @Redseaafar00
    @Redseaafar00 Жыл бұрын

    ልጅቷ በጣም አሳዘነችኝ የእናት ፍቅር ጎድቷታል እውነት ለመናገር እናትየው ቀና ብላ ማየት አፍረዋል ጥፋት እንዳለባቸው ያውቃሉ ለማንኛውም ማርታ እንኳን ደስ አለሽ ዋናው አንቺ ከዚህ መማር ያለብሽ ወይም ሌሎች እናት መሆንን ለልጆቻችሁ ማሳየት ብቻ ነው

  • @almaz-rudy8793

    @almaz-rudy8793

    Жыл бұрын

    በጣም ተንሰፈሰፈች

  • @Redseaafar00

    @Redseaafar00

    Жыл бұрын

    @@almaz-rudy8793 ዘንድሮ ጭካኔው አይን አውጥቶ መጥቷል እናት በዚህ መልኩ መከሰቷ ያውም አዲስ አበባ ቁጭ ብላ እውነት ለመናገር 24 አመት ልጅን ጥሎ አለማየት ያሳፍራል መቼም መፍረድ አይሆንብኝና 😳

  • @MdHasan-ct6gi

    @MdHasan-ct6gi

    Жыл бұрын

    ​@@Redseaafar00Ayi

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ደምሩኝ😘😍

  • @hadiyaasnake26
    @hadiyaasnake26 Жыл бұрын

    ሰዎች እንቅፋት ሲሆኑብህ የሚያነሳህ ጌታ እንዳለ ከረሳህ የውድቀትህ መንስኤ ሰዎች ሳይሆኑ አንተ ነህ ። ሁሌም አሸናፊ ጥበበኛ ጌታህ ከአንተ ጋር መሆኑን አትዘንጋ ።

  • @sali4168

    @sali4168

    Жыл бұрын

    የሚገርም ንግግር👌👍

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    ጠይባየ ደምርኘ በቅንነት

  • @hadiyaasnake26

    @hadiyaasnake26

    Жыл бұрын

    @@user-jq4qb9bv7c ደመርኩሽ ኮራ በይ

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    @@hadiyaasnake26 እሺ

  • @abdobatser7379

    @abdobatser7379

    Жыл бұрын

    በጣም ደስ እንካን አላህ በስላም አገናኛችሁ

  • @shalomkidusan4192
    @shalomkidusan4192 Жыл бұрын

    ዮኒ እሩህሩህ ሰውን መውደድህ ቅንነትህ በግልፅ የናገርብሃል የአመቱ ምርጥ ሰው ብለንሃል ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጨምርልህ ❤

  • @user-wb7yq9rb8i
    @user-wb7yq9rb8i Жыл бұрын

    እናት እናት ናት አላህ ይዘንልሽ እማ እናቴ እችን አለም ለቀሽ ስተጂ መሸኘት እኳ አልቻልኩም 😭💔💘

  • @Ewoyn_Tewod_84

    @Ewoyn_Tewod_84

    Жыл бұрын

    የኔ እህት (ወንድም ) ፈጣሪ ብርቱ ልብ ይስጥሽ(ህ) ! እናትን በሰው ሃገር ሆኖ ማጣት ህመሙን የደረሰበት ሁሉ ያውቀዋል።😭😭😭 ፈጣሪ ነፍሳቸውን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍ! 🙏🙏🙏

  • @eliyasabdurahman7540

    @eliyasabdurahman7540

    Жыл бұрын

    አንድ ነን

  • @mongumongu7291

    @mongumongu7291

    Жыл бұрын

    እኔም ነኝ አይዞን

  • @user-wb7yq9rb8i

    @user-wb7yq9rb8i

    Жыл бұрын

    @@Ewoyn_Tewod_84 አሚን

  • @user-ow3fj3dd9k

    @user-ow3fj3dd9k

    Жыл бұрын

    አላህ ይርሀማት አላህ ያሶብርሽ

  • @user-xi4jf3ut4z
    @user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын

    ዮኒ ሁለ ገብ ደግ ልብ ሲያለቅሱ አልቅሶ ሲደሰቱ ተደስቶ የፕሮግራሙ ድምቀት እውነትም ዮናስ።

  • @livethiopiacanales8971

    @livethiopiacanales8971

    Жыл бұрын

    በጣም

  • @aseyaabedu8076

    @aseyaabedu8076

    Жыл бұрын

    ትክክል ውዴ በጣም የምወደው ወንድሜ ነው

  • @nesredintube227

    @nesredintube227

    Жыл бұрын

    ዮኒ 💛💛💛💛💛

  • @seblistars9721

    @seblistars9721

    Жыл бұрын

    በጣም ዮኒን እናት በቅዳሜን ከስአት ለማየት ጉዋውጉዋሁ ወላሂ እንዴት የተባርከች እናት ናት የዮኒ እናት እርጅም እድሜ ይስጥልህህ ዮኒ በጣም እምትገርም ልጅ ነህ ከእድሜህ በላይ ነው የምታስበው መልካም አድስ አመት ላንተም ለቤተሰቦችህን ለወላጆችህም ይሁንልን

  • @bemnatmelka8713

    @bemnatmelka8713

    Жыл бұрын

    ዮኒ የምር ፍቅር የሆነ ቅን ሰው ነው ❤

  • @hayatwoyeneshet5156
    @hayatwoyeneshet5156 Жыл бұрын

    ዮኒ ምርጥ ሰው ነው

  • @wosenmuhamedbezabh8879
    @wosenmuhamedbezabh8879 Жыл бұрын

    እባካችሁ የኔንም እናት አፋልጉኝ ከጠፋች 16 አመቷ ነው ስለ ፈጣሪ ብላችሁ ከእናቴ ጋር አገናኙኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔 ያለ እናት መኖር ሁላችንም እናውቃለን እና ስለ ፈጣሪ ብላችሁ እናቴን አፋልጉኝ እያልኩ ስልክ ቁጥራችሁን እንድታስቀምጡልኝ እማፀናለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @sadeseid742

    @sadeseid742

    Жыл бұрын

    😭

  • @sadeseid742

    @sadeseid742

    Жыл бұрын

    አላህ ይረዳሸሸሸ

  • @wosenmuhamedbezabh8879

    @wosenmuhamedbezabh8879

    Жыл бұрын

    @@sadeseid742 አሚን አመሰግናለሁ

  • @wosenmuhamedbezabh8879

    @wosenmuhamedbezabh8879

    Жыл бұрын

    @@sadeseid742 😭

  • @hermelaasmelash9761

    @hermelaasmelash9761

    Жыл бұрын

    ሀገር ውስጥ ከሌለሽ ተወካይ ልከሽ አስፈልጊያት እባክሽ

  • @fikrtemamo8721
    @fikrtemamo8721 Жыл бұрын

    ዮኔ አተ ትለያልህ የኔ መልካም ሰዉ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 Жыл бұрын

    እንካን ደስ አላችሁ ዮኒ ከነቤተሰቦችህ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍኡፍፍ አልሀምዱሊላህ እኮን ደስ አለቹው አስላቃሰቹኝ

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Жыл бұрын

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡ ኢቢኤሶች እጅግ መልካም ሥራ እየሰራችሁ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡

  • @mulugetagashaw836
    @mulugetagashaw836 Жыл бұрын

    በተደጋጋሚ ይህን ኘሮግራም አየሁት ፣ ለእኔ ተአምር ነዉ ፣ የእግዚያብሔር ፍቃድ ሆኖ ሁሉም በህይወት ተገናኙ። ክብር ለአእግዚያብሔር

  • @bututesfaye3526
    @bututesfaye3526 Жыл бұрын

    ወገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ የዘንድሮ ለቅሶ ቢገደብ አባይ ይገባል በደስታ በሀዘን አይናችን ከመጥፋት ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @senai974

    @senai974

    Жыл бұрын

    😁

  • @sisaykasu2430

    @sisaykasu2430

    Жыл бұрын

    Ewnet new. What a good person you are! Yemiyaleksu bezu gize yewahoch nachew.

  • @TubeTube-vf4yb

    @TubeTube-vf4yb

    Жыл бұрын

    @@sisaykasu2430 በቅንነት እነደማመር እመልሳለሁ

  • @user-vl1ih5qb9c

    @user-vl1ih5qb9c

    Жыл бұрын

    እዉነት

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    ኑ በቅንነት ደምሩኝ😘😍

  • @nesredintube227
    @nesredintube227 Жыл бұрын

    አንደኛ ነኝ ማርታ እንኳን ደስ አለሽ ኢቢኤሶች በርቱቱቱቱቱቱቱ

  • @tadeseteshale6055
    @tadeseteshale6055 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ🙏

  • @user-gc5rl5zp3h
    @user-gc5rl5zp3h Жыл бұрын

    ዋዉዉዉዉዉ እንኳን ደስስስስስስ አላችሁ ዮኒዬ ሚስክን የህዋ ጋዜጠኛ ከምያለቅሱት ጋር ማልቀስ ከምደሰቱት ጋር መደሰት ዮኒ👍👍👍👍👍

  • @abibagirm4118
    @abibagirm4118 Жыл бұрын

    ሰላም ለሀገራች የምናየው የምንሰማው ይዘገንናል ስለዚህ በፀሎትና በዱአ እንበረታ ⛪️🕌💚💛❤😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Жыл бұрын

    ዮኒዬ አተ እኮ ትለያለክ የኔ ሆደ ቡቡ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል የኔ እህት እዴት እዳስለቀሰችኝ 😭😭😭😭😭 ከናት እርቆ መኖር በጣም ከባድነው እኔ እንኳንስ በስደት ሆኜ ሁሌ እያወራኃት ናፍቆቷን አልቻልኩም ጓደኞቼ ይገርማቸዋል በየቀኑ እያገኘሻት ታለቅሻለሽ ይሉኛል ገና ሄሎ እማቲ ስትለኝ ማልቀስ እጀምራለው ማርቲዬ እንኳን ደስ አለሽ

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    ነጁየ በቅንነት ደምርኘ

  • @tigistti8320
    @tigistti8320 Жыл бұрын

    ዮኒ አንተ ቅዳሜ ላይ ባትኖር አልከታተልምነበር የኔ ቡቡ እድሜ ይስጥህ

  • @senqufetiya9361
    @senqufetiya9361 Жыл бұрын

    Congratulations to Marta and all the family. Thank you ebs.

  • @addiseshetu5345
    @addiseshetu5345 Жыл бұрын

    የእናት ነገር ሁሌም ያስለቅሳል እናት ምንም ሆና ትኑር

  • @user-vu2km5fl1h
    @user-vu2km5fl1h Жыл бұрын

    እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ወንድሜ እባካችሁ ኢቢኤሶች እኔ በምን አድራሻ ላግኛችሁ እኔ ያለሁት ክፍለ ሀገር ነው እና እህቴ ተፍታብኝ ነው ፎቶ ስለሌላት ምናልባት በስም ከተገኘች እርደጀኝ በፈጣሪ ብዙ አመት ሆኗታል

  • @user-os8fp2hw8b
    @user-os8fp2hw8b Жыл бұрын

    ebsሶች ልጅ ይውጣላችሁ ዘራችሁ ይብዛ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ የወኒ ላንተ ቃል የለኝም ዘለለም ኑርልን

  • @yesemesfin8023
    @yesemesfin8023 Жыл бұрын

    የተባረከ ፕሮግራም ነው እንኳን ደስ ያላችሁ በጣም ያስደስታል። አሁን እንደውም እግዚአብሔር በበለጠ አበዛችሁ ቀሪ ዘምናችሁን በፍቅር ባርኮ ያኑራችሁ።

  • @nooranoora7839
    @nooranoora7839 Жыл бұрын

    ያጥቁር የለበሰው ሰውየ እው የኔ አልቃሻ እኛንም አስለቀስከን እኛ እኮ ማን እደሚያጣላን አላውቅም አላህ ታው ይበለው

  • @user-qn4xb2uy6g

    @user-qn4xb2uy6g

    Жыл бұрын

    ወላሂ እኔም አልችልም ይሄን ፕሮግራም ሳይ ሳላለቅስ አልፌ አላውቅም እና ሆዴ ባሻ ነው ልክ እንዴ እኔ

  • @FatimaFatima-ij1kl
    @FatimaFatima-ij1kl Жыл бұрын

    ማነው አንዴነ ሁሌ የሚለቅሰው አንኳን ድስ አለሽ ሀገራችንን ስላም ያርገልን

  • @zemzemmustefa5012

    @zemzemmustefa5012

    Жыл бұрын

    እኔ

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስይላል መገናኘታቸው 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️

  • @saratube9100
    @saratube9100 Жыл бұрын

    ማርታ እናት ማጣት ጎድቷታል በጣም ታስታውቃለች ቅስሟ ተሰብሯል አንደበቷ ተይዟል አይዞሽ ሁሉም ነገር ለኸይር ነው አልሀምዱሊላህ

  • @reemandrule2087
    @reemandrule2087 Жыл бұрын

    እረ እንኳን ደስስስ አላችሁ የዛሬ ሳምት ያሎነገር ሳታቁ የተናገራችሁ ትምህርት ይሁናችሁ ሳናቅ አንፍረድ ሳናቅ አናውራ

  • @AbbiePartyBus
    @AbbiePartyBus Жыл бұрын

    I cried very hard; I have everything in life, but for this young lady, it was very hard. Very happy for her, what she went through for the last 24 years.

  • @rabiahassan6991
    @rabiahassan6991 Жыл бұрын

    ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣችሁ እህት እኳን ደስ ያለሺ እምቅ የሆነ ስሜት አለ አልሺ ፀድየ የተረዳሺበት መንገድ ለኔ ግልፅ ነው ይመችሺ

  • @matiyaskiflu232
    @matiyaskiflu232 Жыл бұрын

    ዮኒ አንተ የተባረክ አምላክ የልባናህን ያሳካልህ የምልህን ጠፍታብኛል

  • @muluhabtu8165
    @muluhabtu8165 Жыл бұрын

    እኔ ኤርትራዊ ነኝ ኖርወይ ነው የሚኖሮው። ኣንድ ኢትዮጲያዊ ወንድም በስራ ምክንያት ተገናኘን ካወራን በሃላ ኢትዮጲያዊ መሆኑን ነገረኝ ቤተሰቡን ኣያውቅም በዘጠኝ ኣመቱ ነው የመጣው ከማደጎ ቤት ወደ ኖርወይ ቤተሰቡን ማግኘት እንደሚፈልግ ነገረኝ። እኔም ካሳደጉት ነጮች ትንሽ ኢንፎርሜሽን ካመጣህ ስልክ ቁጥር የዚ ፕሮግራም ኣመጣልህ ኣለው ኣልኩት። ኣሁን ስልክ ቁጥራቹ እፈልጋለው። ቀዳሜ ከሳኣት!

  • @saharasalih5399

    @saharasalih5399

    Жыл бұрын

    በምን ላግኝሽ ላፍላልግልሽ እና እንድትልኪለት?

  • @Lestina2024

    @Lestina2024

    Жыл бұрын

    Just type EBS contact number

  • @nahomdemse

    @nahomdemse

    Ай бұрын

    7696 AF ብለሽ ተመዘገቢ

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 Жыл бұрын

    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እስኪ ደስያለው ወደቤቴ ጎራይበል🥰

  • @mulugetagashaw836
    @mulugetagashaw836 Жыл бұрын

    እናታችን እግዚያብሔር የመረጠዎት ጥሩ እናት ነዎት። መልካም ሰዉ መሆን እድሜ ይጨምራል። በጣም የሚከበሩ እና ነዎት፣ ማርታ ልጆችሽ በሙሉ እግዚያብሔር ይባርክልሽ ። ጥሩ ሰዉ ነሽ ጎበዝ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 Жыл бұрын

    ማርታ በውሰጥዋ የደበቀችው የእናት ናፍቆት መናገር እንኳን አልቻለችም አምሳያ እናትዋን አገኘች እግዚአብሄር ይመስገንእንኳን ደስ አላችሁ !!!

  • @user-fl6yr3ko2h
    @user-fl6yr3ko2h Жыл бұрын

    የኔ ውድ የኔ እናትም ጠፍታ በነበር ዛሬ አገኛት ነበር እናቴ አላህ ይርህመሽ

  • @temesgenalemtsehay5354

    @temesgenalemtsehay5354

    Жыл бұрын

    ፈጣሪ አይሳሳትም አይዞሽ የእኔ እህት !እኔ እናቴ ክፍት 30 ዓመት ሆናት አጥንቴ ድረስ ነው የምታመኝ።አይኔ በለቅሶ ሊጠፋ ነው እዚህ እያየሁ።አባቴ ምቷል ቁርጤን አውቄ አንተ ያልከው ይሁን ብዬ ቁጭ ብያለሁ።የእናቴ ነገር ግን ይጠዘጥዘኛል።እና አይዞሽ የባሰም አለ

  • @user-fl6yr3ko2h

    @user-fl6yr3ko2h

    Жыл бұрын

    @@temesgenalemtsehay5354 የኔ ውድ አይዞን

  • @biruksherif1838
    @biruksherif1838 Жыл бұрын

    ለምንድን ነው አንዳንድ ወላጅ በወለደው ልጅ የሚጨክነው የወለድኳቸውን ልጅ ልይ እንዲሁም የራሴን ወላጅ ልይ አይሉም ተወልደው ያደጉበት ቦታ ሄደው እንኳን ቤተሰብን አያዩም ምንም ችግር እንኳን ቢኖር ጨኳኝ ነው የምለው

  • @amentube4734
    @amentube4734 Жыл бұрын

    ዮኒየ በማርያም አንተን በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እድሜህን ያርዝመዉ

  • @selamawitghebre3118
    @selamawitghebre3118 Жыл бұрын

    ማርትዬ የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ አለሽ እናትሽን እህቶችሽን አገኘሽ ስንት አመት ያነባሽበት የማንነት ጥያቄሽ ተፈቷል ደስታ ትንሽ ነው ይገርማል ።

  • @bemnatmelka8713
    @bemnatmelka8713 Жыл бұрын

    ተመስገን ❤❤❤❤እናቴ ሺ አመት ኑሪ

  • @user-ok9fz5pl6j
    @user-ok9fz5pl6j Жыл бұрын

    እልልልልልል እንኳን ደስ አለሽ የኔ ማር ።

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Жыл бұрын

    ዮኒ ሰው አክባሪ ፈጣሪ ይቀፍህ ቅን ልብ ነው ያለህ ፀግዬም እደዛ ዘመንሽ ይባረክ

  • @user-uc9sn1cy7e
    @user-uc9sn1cy7e Жыл бұрын

    በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @mebratl.abraha5022
    @mebratl.abraha5022 Жыл бұрын

    ደስታን መስማት ከሀዘን እኩል ሲያም ስሜቱ ከባድ ነዉ።

  • @user-ew1my2iq4z
    @user-ew1my2iq4z Жыл бұрын

    የዮኒ ትህትናና ቀናእነቱ በጣም ነው የሚገርመው

  • @user-jq4qb9bv7c

    @user-jq4qb9bv7c

    Жыл бұрын

    ብዙነህ በቅንነት ደምሩኘ

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 Жыл бұрын

    ዮኒ የኛ ወንድም እጂጉን አከብርአለዉ🌹👍🏽🙏 በአስተሳሰብ አንተን የሚመስል ኢቲዮጵያዊ🇪🇹🇪🇹 ያብዛልን።

  • @fatimaahmed5822

    @fatimaahmed5822

    Жыл бұрын

    yናስ፤ኦና፤ጽጌ፤ተባረኪ

  • @user-gn5og4si3c
    @user-gn5og4si3c Жыл бұрын

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን !!!

  • @ferehiwotgetachew6714
    @ferehiwotgetachew6714 Жыл бұрын

    ሁሉ ነገር በቃ ሲል በቃ ነው የዘመናት ጥያቄ የተዳፈነ ችግር እግዚያብሄር እንቆቅልሻችንን ሊፈታ ሲፈልግ ሰውን ምሳሌ ያደርጋል ኢቢኤሶች ለዚህ ችግር መልሰ ሰለሆናቹ ተባረኩ በጣም ነው ደሰ የሚለው

  • @yallahuu8484
    @yallahuu8484 Жыл бұрын

    እህቴ እንኳን እናትሽን አገኘሽ ከባድ ነው😭😭😭😭

  • @user-oq7ss5nk6p
    @user-oq7ss5nk6p Жыл бұрын

    በጣምከባድ ነው ብቻ አላሕ እኳንም በሰላም ተገናኛችሑ ዮውኔ መልካም ሰው

  • @sebletsegaye7842
    @sebletsegaye7842 Жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ በእዉነት በጣም ደስ ይላል እኔሳ ምናለ ዉንድሜን እደዚህ ባገኘዉ

Келесі