ምንገድላይ ጥያቄ አዲስ ነው ክ.6 ልዩ

Пікірлер: 443

  • @zeharatube1277
    @zeharatube12775 жыл бұрын

    Masha Allah Allah ychemrlachhu

  • @hajjaj1785
    @hajjaj17855 жыл бұрын

    ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደሰ የሚለ ጥያቆ ነው ቀጥሉበ ጀዛኩም አላህ ኸይረን

  • @iloveyoumyborather9481
    @iloveyoumyborather94815 жыл бұрын

    Wa wr wb ahln seya jezakumlah hyer yalawknwn eyasawkn new ena

  • @user-ru4zd2cu7b
    @user-ru4zd2cu7b5 жыл бұрын

    ማሻ አላህ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ጀዛኩም አሏህ ኸይር. ሰይድየ

  • @user-xw5pj6tv9r
    @user-xw5pj6tv9r5 жыл бұрын

    ማሻአላህ ኡስታዙና አጫጭር ደርሶችህ በጣም አሥተማሪ ናቸው አላህ ይጨምርልህ

  • @user-ql3oy5ce8d
    @user-ql3oy5ce8d5 жыл бұрын

    1 አላሁመ ጀንብነ ሸይጦን ወጀንብነ ሸይጦን ማረዘቅተነ አግብቻለሁ ለዛነው የሀፊዝኩት ሁሌም ይሄን ከማለት በፈት ምንም አታድረጉ ከሸይጣን ይጠብቃችዋል

  • @reemyousef8248
    @reemyousef82485 жыл бұрын

    ኡስታዝ ሰኢድ ጀዛክ አላህ ኽይርን.ማሻ አላህ የምታቀርባቸው ጥያቄ በጣምምርጥ ጥያቄነው አላህ ይጨምርልህ እውቀትን በእውቀት ላይ ሰላምህ ይብዛልን .

  • @user-xg2yx5eb7q
    @user-xg2yx5eb7q5 жыл бұрын

    መሸአለሂ አለሀ አቁይ ያኔ ወዲም እደተ አይነቱችን የብዘለለን ደወህ በጠም የስተሚረል አለሀ ይጫምርለህ

  • @aminayasin7579
    @aminayasin75795 жыл бұрын

    Masha Allah betam asetemar yehune ena fegeg yemaderk teyake new berth Allah yechmerlachu jezakum Allah heyren jeza

  • @user-ur3cq2to7x
    @user-ur3cq2to7x5 жыл бұрын

    ጀዛክላ ከይር ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት

  • @halimabintali4771
    @halimabintali47715 жыл бұрын

    ማሻ አላህ ፈገግታህ ያምራል አላህ ይጠብቅህ የምትሰራው ኸይር ስራ ሁሉ ይመቸኛል ጀዛክ አላህ ኸይር 1000 ጀዛ

  • @asiaa5944
    @asiaa59445 жыл бұрын

    ዎአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ።ማሻአላህ ።ምረጥ ትምህረት ነው የማላቃቸውን እያኩት ነው ቀጥሉበት ወድሙቸ ጀዛከላህ ኸይር ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @haklweyaznzja5188
    @haklweyaznzja51884 жыл бұрын

    jaza kumulahu kayiir sayee allh kayir sirahiin yiqabalih inyam basamanibat all minixaqam yarigan

  • @touubamohammad4338
    @touubamohammad43385 жыл бұрын

    ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሰኢድ በጣም ጥሩ ት ት ነው አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @user-fx3qu3fc4h
    @user-fx3qu3fc4h5 жыл бұрын

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @seadaeshetu9430
    @seadaeshetu94305 жыл бұрын

    ማሻአላህ ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ጀማል አላህ ይጨምርልህ ጥያቄ እና መልሱ በጣም አስተማሪ ነው በዚሁ ቀጥሉበት

  • @halimabintali4771
    @halimabintali47715 жыл бұрын

    وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته

  • @user-mm9ej1dp2n
    @user-mm9ej1dp2n5 жыл бұрын

    ቢስሚላህ አላሁመጀኒኢ ሚንሸይጣን ወጀኒ ቢሸይጣና ማአረዘቅተኒ

  • @meryamadem9825
    @meryamadem98255 жыл бұрын

    የአላህ እዳተ ያለውን ያብዛልን ጀዛከላሁ ሃይረ

  • @user-or7sm6lr4p
    @user-or7sm6lr4p5 жыл бұрын

    ድናቺን ጋር .ናው ዬለውም ህፍራት አለህ ይጠብቃቹ ውድ የእስለም ፈርጦች አይመን ናኝ አድናቂያቹሁ

Келесі