እንዲህ ተጠይቀን አናውቅም!

ከምትወደው ሰው ጋር መታደል ነው!Ethiopoan couple love story Babi and grace

Пікірлер: 478

  • @marakiweg2023
    @marakiweg2023

    Babi and grace join the channel!

  • @user-zg5bk1nx9g
    @user-zg5bk1nx9g

    ይህ የማራኪ ወግ አዘጋጂ እንዴት ትሁት የሆነ ልጂ ነው። በጣም የምትወደድ ነህ። እግዚአብሔር ይባርክህ።❤❤❤

  • @alemabebe2674
    @alemabebe2674

    ኡፍ ደስ ሲሉ፡ኢትዮጵያ ተስፋ አላት ወደፊት ትዳር እንደዚህ የገባው፡ ትውልድ በመምጣቱ❤❤፡ተመስገን ነው ሚባለውኮ❤❤

  • @Ruta688
    @Ruta688

    እነዚ ጥዶች በጣምነወምዎዳቸወ❤❤

  • @someonevibing8721
    @someonevibing8721

    ባቢ እና ግሬስ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ ተባረኩ የተረጋጋችሁ ወጣቶች ናችሁ እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርከው ❤❤❤❤❤

  • @user-qx7sc4hu8b
    @user-qx7sc4hu8b

    የልጅቷ አገላለፅ ዋዉ ነዉ ስታምሩ ❤😊

  • @kingdom-channel478
    @kingdom-channel478

    ጥሩ ዜጋ ማለት የ ትዳር ታላቅነትና ክብር የገባው ማለት ነው። ኢትዬጵያዊያኖች በዚህ እየተባረክን ስለሆነ፣ ሞዴል ባለትዳር ወጣቶች በመነሳታቸው ክብር ለመድሃኒያለም ይሁን።

  • @birtukanayele4588
    @birtukanayele4588

    እግዚአብሔር ይመስገን !! ልጁን ኢየሱስን በአለም አደባባይ የሚገልጥ ማንነት ና ትዳር ። ቀሪ ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤

  • @jelo3241
    @jelo3241

    የኔ ውዶች እንኳን ደህና መጣችሁልን ግሬስና ባቢዬ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ብሩካን ናችሁ። ማረኪ ቲዮብ ግዛቸውዬ እግዚአብሔር ይባርክህ እነግሬስን ስላቀረብክልን እንወድሃለን።

  • @mesfunghebregherghish5142
    @mesfunghebregherghish5142

    ገይታ የሱስ ይባርካቹ ደስ የምትሉ ጥንዶች 🇪🇷🇪🇷🇸🇪

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188

    ጌታ ይባርክህ : በአደባባይ ያከበርከው ጌታ : እርሱም ያከብራችኃል🙏🙏🙏

  • @Naninia123
    @Naninia123

    ልክ ነው እየሱስ ያለው ሀብታም ነው እየሱስ ያለው ሁሉም አለው❤❤❤

  • @luchiyatezera1273
    @luchiyatezera1273

    ሁሉ ነገራችሁ ኢትዮጵያዊ ምግባችሁ እቃዎቻችሁ ስርአታችሁ አንድም የሚጣል ነገር የላችሁም 1ኛ ናችሁ

  • @berhanumarut3180
    @berhanumarut3180

    ባልና ሚስት ብቻ አይደላቹም አስተማሪም ናቹ እርጋታቹ ደስ ይላል

  • @user-vu6ep2uh6c
    @user-vu6ep2uh6c

    ኡፍፍፍፍ እውነትህን ነው ኢየሱስ ነው ትክክለኛው በረከት ከምንም በላይ

  • @user-nb3dm9fk9f
    @user-nb3dm9fk9f

    ደስ ስትሉ እንዴትእንደምወዳችሁ ስነ ስርአታችሁ አስተዳደጋችሁን ነው የሚያመላክተው ትልቅ ተልቅ ቦታ ድረሱ ውለዱ ክበዱ ሁሌም ከፍታ ከፍታ ላይ ኑሩ መጨረሻቾሁ ይመር

  • @meskerem5829
    @meskerem5829

    ባቢ ንግግርህ በሳል ነው ተባረክ

  • @user-pm5so5uu8t
    @user-pm5so5uu8t

    በጌታ የተወደዳችሁ ባቢና ፀጋ በዕድሜም በጋብቻም በጣም ወጣቶች ናችሁ ነገር ግን አነጋገራችሁ በእውነት you are very matured enough I’m very proud of you guys keep up your good work and understanding.

  • @persistence.3322
    @persistence.3322

    ንግግራችሁ ሲጣፍጥ ❤️❤️❤️Grace,and Babi we love u👌👌

  • @saditube8617
    @saditube8617

    የተረጋጉ ምርጦች በጣም ነዉ የምወዳቹ የኔ ቁጥብ ሴት

Келесі