"ከመጋባታችን በፊት ራሴን ላጠፋ ነበር ! " Bruck & Tihut ጥንዶቹ 3 - ምርጥ የፍቅር ታሪክ

Комедия

#kenatigar #naticomedy #natiabraham
ከልብ እየሳቁ ፣ እየተዝናኑ ፣ ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ በማድረግ ይመልከቱ !
ከዚህ ቻናል ጋር ቤተሰብ በመሆን ይሳቁ ፣ ይዝናኑ ፣ ቁምነገር ያላቸው ዝግጅቶችን ይመልከቱ !!!
ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ !
instagram - / official_nati_abraham
tiktok - nati_abraham

Пікірлер: 353

  • @nati_abraham
    @nati_abraham8 ай бұрын

    ይህ የ www.youtube.com/@bruckandtihut7309 የ ብሩክ እና ትሁት ዩቲዩብ አካውንት ነው ! እኛን ደሞ የምትፈልጉ በ 09 29 01 83 54 ደውሉ ! ፈጣሪ ሃገራችንን ይባርክ !

  • @AddisHilm12

    @AddisHilm12

    8 ай бұрын

    Selam nat ....ene ke balebetega mekreb felgalew yalehut kifle Hager new ....ye hiwetachn temekro lewetatochi ejg yastemral

  • @taychmechal348

    @taychmechal348

    8 ай бұрын

    Script eyanebebu new?

  • @gutu1735

    @gutu1735

    8 ай бұрын

    @@taychmechal348 what does it mean they are so honest and you can tell they are not lying

  • @blenlema2437

    @blenlema2437

    8 ай бұрын

    እንደነዚህ ያለ ግልፅ ልጆች አይቼ አላውቅም አንተ ትብስ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ ብለን ነው የኖርነው ይሉናል ከእናንተ ብዙ ተምሬያለው

  • @user-rn1iq3fw3n

    @user-rn1iq3fw3n

    8 ай бұрын

    Lik neh

  • @generalpsychology1
    @generalpsychology18 ай бұрын

    ብሩክን አውቀዋለሁ አምቦ ነው የተማርነው።ፌሎ እንገናኝ ነበር።የባቢ best friend ነው።አዋሮ/ሀጫሉ ካምፓስ ነበሩ።ግን worship team ውስጥ ስለ ነበርኩኝ ብዙ ጊዜ እንገናኝ ነበር። በጣም ተጫዋች ናቸው በጣም።በተለይ ከባቢ ጋር አይለያዩም።እዚህ ደርሰው ሁለቱም አግብተው ሳይ በጣም ደስ አለኝ።ተባረኩ።

  • @getachewmekete4703
    @getachewmekete47037 ай бұрын

    ናቲ ምናልባት ታየዉ አታየው አላዉቅም ኮመንቴን ካየህዉ ለኔም በጣም ከባድ የነበረ የህይወት ተሞክሮ አለኝ ሰዉ ይማርበታል ብየ አስባለሁ

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f8 ай бұрын

    የኔ ድቡሼ ስታምር ትሁት እደስምሽ ትሁት ነሽ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ

  • @AskalDejene
    @AskalDejene8 ай бұрын

    ክላሲካሉ ቢቀር ጥሩ ነዉ እንደሀሳብ

  • @just.a.V.o.i.c.E

    @just.a.V.o.i.c.E

    8 ай бұрын

    Or choose sth that doesn't disturb! Both classicals

  • @nunubelete8142

    @nunubelete8142

    8 ай бұрын

    ትንሽ በዛ ወይ ሌላ ምረጥ በጣም በትንሹ ቢሆን

  • @dustabashir6177

    @dustabashir6177

    8 ай бұрын

    ቀነስስስ ቢልም ይሻላል

  • @tsgeselamyoutube8746

    @tsgeselamyoutube8746

    8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @lil_519

    @lil_519

    8 ай бұрын

    Yeah dude

  • @Rahelmelese-gf8yb
    @Rahelmelese-gf8yb8 ай бұрын

    ጌታ እግዚአብሄርን በሙሉ ልቡ ያመነ ማንም ቢሆን አያፍርም❤❤❤

  • @user-lw7qy2rz1m
    @user-lw7qy2rz1m8 ай бұрын

    በጣም ደስ የሚሉ የተባረኩ ጥንዶች በጣም አስተማሪ ናቸው በወጣትነት ጊዜ ስኬታማ ትዳር እየመሩ ነው❤❤❤ blessed y'all 😢😢

  • @user-ok9bt1bh1g
    @user-ok9bt1bh1g8 ай бұрын

    እኔ በጣም ነው ልጅቷ የተመቸችኝ በቃ በተሰጠሽ ውበት እራስሽን ሆነሽ መገኘትሽ በጣም ነው የወደድኩኝ ባልሽም ጥሩ አመለካከት አለ በርቱ ቤቷንና ትዳሯን የምትይዘው ሴትልጅነች በርች አይዞሽ አስተዋይ ነሽ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus30266 ай бұрын

    የተባረከች ሴት በሷ ጸሎት ነው የበረታኸው የቆምከው ስታለቅስ እቅፍ ብታደርጋት እንዴት መልካም ነበር

  • @desstadessta
    @desstadessta8 ай бұрын

    ስወዳችሁ💖……ጥቅም ያልተቀላቀለበት ንፁህ ፍቅር ደስ ሲል

  • @abeba3977
    @abeba39778 ай бұрын

    𝑊𝑜𝑜𝑤𝑜𝑤𝑜𝑤❤🎉 እስከ ማን ነው የእሷን ጥንካራናቱን የሚደነቅ😅😅 ስዎደችሁ❤❤❤❤ ጌታ ኢየሱስ አብዚቶ ይባርካችሁ

  • @samuelwondimu5816
    @samuelwondimu5816Ай бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርከው።

  • @temesgenmatewos7962
    @temesgenmatewos79628 ай бұрын

    ዋዉ! የኔ ድሙቡሽቡሽ ስወደቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኔ በህይወቴ ብዙ ካፒሎችን አይቼ አቃለሁ ግን እንደ እናዚህ ጥንዶች የተመቻኝ አንድም ጥንድ የለም።

  • @user-en1cz3yv1y
    @user-en1cz3yv1y8 ай бұрын

    ደስ የሚልና ቅልል ያለ ነገሮችን የሚገልፁበት ሁኔታ እና የሚያጠነክር ነው በርቱ ትዳራችሁ ይባረክ

  • @tigste9263
    @tigste92638 ай бұрын

    ተባረኩ በትክክልና እውነተኛ ህወታቹን ስለተናገራቹ ግልፅም ስለሆናቹ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤

  • @tigetishome2984
    @tigetishome29848 ай бұрын

    በጣም ነው ደስ የሚሉት ሁለቱም የተረጋጉ ናቸው ደስ ሲል

  • @alemaboye1603
    @alemaboye16038 ай бұрын

    በጣም የሚያስገርሙ ጥንጆች ናቸው ጌታ ይባርካቹ

  • @igo1071
    @igo10713 ай бұрын

    💚💛❤️🙏👌እናመስግናለን ከእግዚአብሔር የታደላችሁ ሊሆን ይችላል ህይወት ብዙ ውጣ ውረድ ቢኖረውም ሁሉን አዋቂ እግዚአብሄር ነው በርቱ, ተባረኩ, እንደመልካም ሀሳባችሁ ይሁን ፈጣሪ::

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe8 ай бұрын

    ናቲዬ ስራህን በጣም ነው የምወደው ግን እንደአስተያየት ክላሲካሉ በጣም ይረብሻል ስለዚህ አታድርግ ከዚህ በኋላ እባክህ በተረፈ ደስ የሚሉ አስተማሪ ባለትዳሮች ናቸው ይባረኩ ክርስቶስ በደሙ ይሸፍናችሁ❤❤

  • @genetetube2756

    @genetetube2756

    8 ай бұрын

    yes enem egarashalew👍

  • @user-gb3kh9ws2m

    @user-gb3kh9ws2m

    8 ай бұрын

    ያለ sound አያምርማ

  • @tsegayethilahun8630
    @tsegayethilahun86307 ай бұрын

    አንደኛ ጨዋ ነህ ታስታውቃለህ ትሁት ደሞ እውነተኛ ሚስት ናት ትልቅ ቦታ ትደርሳላቹሁ ጠንካሮች ስለሆናቹሁ ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ።

  • @zedbar7
    @zedbar78 ай бұрын

    ዋው ተባረኩ የሚያሳልፉትን እውነተኛውን ኑሮዋቸውን ነው ሼር ያደረጉት

  • @fitsumshimeles2363
    @fitsumshimeles23638 ай бұрын

    she is the real wife, I'm happy for you guys

  • @yourgamer8277
    @yourgamer82778 ай бұрын

    እውነትነት ያለው ፈቅር የተፈጥሮ ውበት ያየሁበት ነው

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad37538 ай бұрын

    በጣም ታምራላችሁ ጥቅም የሌለበት ፍቅር እስከወዳኛዉ ይዘልቃል ❤❤አይለያችሁ አቦ❤❤❤

  • @asterhailu4188
    @asterhailu41888 ай бұрын

    ቆንጆየ ስወድሽ እኮ ❤️ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክ 🙏🙏🙏

  • @mesfingm11
    @mesfingm118 ай бұрын

    Suspense አርጋቹሁናል ሥድስት ልጆች ዉለዱ ።ሁለት ወንድ አራት ሴት ።ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @user-pt7fm4dz7o
    @user-pt7fm4dz7o8 ай бұрын

    ሲያሳዝኑ በጣም ደስ ይላሉ

  • @Mihirati
    @Mihirati8 ай бұрын

    ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ አይለያችሁ❤❤በችግር ውስጥ ፍቅር ደስ ይላል😢❤

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia85378 ай бұрын

    አቤት መታደልክ እንዴት አይነት ቅመም ሴት ናት ❤❤

  • @user-lp7un5ub7y
    @user-lp7un5ub7y8 ай бұрын

    እነዚህ ጥንዶች እንዲጠየቁ ፈልጌም ጠብቄም ነበር ❤

  • @aidam6784
    @aidam67847 ай бұрын

    I like you guys for being real, I like that you both show your real selves, God bless you both

  • @ghjtg6229
    @ghjtg62298 ай бұрын

    ዋዉ ዋዉ ደስ ስትሉ የሚገርም ፍቅር ነው እግዚአብሔር አምላክ ይባርክችው

  • @betelhemgetahun3608
    @betelhemgetahun36088 ай бұрын

    እውሽ ስታምሩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @wubitubi
    @wubitubi7 ай бұрын

    ሁሉ ለበጎ ነው wudochi ዳግሞ በጣም ተምራለች ❤❤❤❤

  • @kmikoli7829
    @kmikoli78298 ай бұрын

    Biruk is so funny and tihut is control freak lover they r excellent combo 👌 ❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi8 ай бұрын

    ዉላዱ ክባሩ ባይሱስም ታባራኩ ❤️❤️❤️

  • @user-uj3qi9fl4c
    @user-uj3qi9fl4c8 ай бұрын

    So young and beautiful couple may God bless your life marriage and finances ❤❤❤

  • @sablekassaye3751
    @sablekassaye37518 ай бұрын

    ፍቅር አያልነው ሁሉን ይችላል ወጣቶች ናችሁ ከእይወት ብዙ ትማራላችሁ እግዛቤር ፍቅራችሁን እንደምድር አሽዋ ያብዛላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fekaduanbessa74
    @fekaduanbessa747 ай бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም መልካምና አስተማሪ ነገር ነው አለው እናመሰግናለን ።

  • @SarahAyele1020
    @SarahAyele10208 ай бұрын

    Such a beautiful couple. God bless you more ❤❤❤

  • @geniblessed3668
    @geniblessed36688 ай бұрын

    You're so beautiful family God blss u more and he give you everything i hope like you're job❤❤ nat keep up nice job❤

  • @hiwotkedir2478
    @hiwotkedir24788 ай бұрын

    ዘመናችሁ ይባረክ

  • @selamnkulu8751
    @selamnkulu87518 ай бұрын

    Egzabihire tdarach ybark. Beautiful couple stay blessed love you guys

  • @dhhhgfhu27
    @dhhhgfhu278 ай бұрын

    ልባም ጥንዶች ደስ ትላላችሁ❤ ተባረኩልኝ

  • @seifu567
    @seifu5678 ай бұрын

    Endet yaskenalu! Tebareku!

  • @sarondawit9462
    @sarondawit94628 ай бұрын

    ውይይይይ ሙዚቃው ቢቀር በግድ ነው የጨረስኩት

  • @bituu126
    @bituu1268 ай бұрын

    ብዙ ትምህርት ወሰጃለሁ ቻሌንጁንም መናገራችሁ ደስ ብሎኛል ወንድሞች አስቡበት ማገዝን😊

  • @firdoushabasha

    @firdoushabasha

    7 ай бұрын

    መተጋገዝ በትክክል

  • @user-wr1if7vf7p
    @user-wr1if7vf7p8 ай бұрын

    13ኛው ደቂቃ ላይ እነደ ተሰፋ መቁረጥ አስገራሚ ወቅት የለም ::ብቻ የናዝሪቱ እየሱስ ስሙ ይባረክ ያሳልፋል:🙏🙏🙏

  • @woynshetthomas7309
    @woynshetthomas73098 ай бұрын

    ሰላማቹ ብዝት ይበል❤❤❤

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse54377 ай бұрын

    በጣም ደስ ምትሉ ልጆች ተባረኩ 🤩🤩

  • @Onemovie12
    @Onemovie128 ай бұрын

    They're so adorable! Loved his humbleness & shyneess!

  • @user-cu8be6fn7o
    @user-cu8be6fn7o8 ай бұрын

    ደስ ስትሉ ተባረኩ♥♥♥

  • @tigistminota7666
    @tigistminota76667 ай бұрын

    ግለጽነታችሁ ደስ ይላል

  • @beteltagesse6377
    @beteltagesse63777 ай бұрын

    Betam tameralachehu! I like your posts in TikTok, they are simple and creative! Thank you for telling us the struggles of marriage in this video. I appreciate your honesty. May God bless you more❤❤

  • @Alaminesh
    @Alaminesh8 ай бұрын

    tebarekuu geta fikire yichamirchuu

  • @addisalemhmariym9459
    @addisalemhmariym94598 ай бұрын

    Yene enat asazenechi😢 gen enkan geta eredash yene wed❤❤ zemenachu yibarek

  • @zoozoohaile
    @zoozoohaile8 ай бұрын

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @lifeambaye4843
    @lifeambaye48438 ай бұрын

    They are so honest ❤❤❤

  • @selambahiru859
    @selambahiru8598 ай бұрын

    yene konjowoche betam desss tlalachu geta bcha kenantega yhun enji hulu yamare yhonal gena bzu tayalachu😇😍🤩😂😢

  • @user-nn1nz7qn5f
    @user-nn1nz7qn5f8 ай бұрын

    የምታምሩ ጥዶች❤

  • @Hannah-dv8bg
    @Hannah-dv8bg2 ай бұрын

    Wow❤ tebareku ❤

  • @frehiwotghiwot2117
    @frehiwotghiwot21177 ай бұрын

    Wow Tihutsha anchi birkt set tebareki we love you guys & god blessed ❤❤

  • @EmabethTefara-pw3br
    @EmabethTefara-pw3br8 ай бұрын

    በጣም ነው ምታምሩት❤❤❤❤❤❤❤

  • @mestarwarku439
    @mestarwarku4398 ай бұрын

    በጣም ነው ምወዳቹ❤❤❤❤በርቱ ምርጦች

  • @houdasaker2056
    @houdasaker20564 ай бұрын

    Wow desi yemlu xedochi nachi egzabhri alyachu❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tgworku4170
    @tgworku41708 ай бұрын

    ደስ ይላሉ በጣም

  • @user-jp7rp7sr5t
    @user-jp7rp7sr5t7 ай бұрын

    She's a very smart young lady. And she will be a great wife as well.

  • @mdjamel103
    @mdjamel1037 ай бұрын

    ሁለቱም ቆንጆ❤

  • @user-tf9om7kf7n
    @user-tf9om7kf7n8 ай бұрын

    Betam new des emetelut bizu sew new miwedachu maninm endasemu andad balgeoch alu teru sira sir hedew moral yemigelu sirafetoch nachew

  • @abi4763
    @abi47638 ай бұрын

    የኔ ምርጦች ❤❤❤❤

  • @user-zc8sr1sh9j
    @user-zc8sr1sh9j8 ай бұрын

    አትውለዱ ቶሎ ገና ልጆች ሥለሆናችሁ በጣም እሥትትበሥሉ ጠብቁ ትዳር ትምርትቤት ነው ጌታ ይርዳችሁ።

  • @lil_519

    @lil_519

    8 ай бұрын

    Amen 😊Eweyyy des sil comentu

  • @yigeremuyoelyoola5282

    @yigeremuyoelyoola5282

    8 ай бұрын

    ለምን ይህንን አልክ?

  • @user-wm4zs7kx5v
    @user-wm4zs7kx5v8 ай бұрын

    ተባርኩ 🥰❤️

  • @BbxBhjd-pd6wk
    @BbxBhjd-pd6wk8 ай бұрын

    ክላክሱ ቢቀር ደስ ይላል

  • @simegnneguse8394
    @simegnneguse83948 ай бұрын

    Ohh i love this couples ❤❤❤

  • @motiniftalem
    @motiniftalem8 ай бұрын

    Betam des yalegn tarikachu igzihabiher kezi yemi belx fikir yistachu,rejin idimem indeza❤

  • @richwithgod8839
    @richwithgod88398 ай бұрын

    ብሩክዬ አቤን በሰማይ ቤት እንደማገኘው ስላመንኩኝ በጌታ ተፅናንቻለሁ።እናንተም ስለተፅናናችሁ ጌታዬን አመሰግነዋለሁ። ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ ተባረኩ።

  • @user-zl6mz2gf6f
    @user-zl6mz2gf6f8 ай бұрын

    ፍቅር ሀያል ነው።

  • @edomYeaGebral21
    @edomYeaGebral218 ай бұрын

    ሰላማቹ ይብዛ

  • @user-um1mu2lg1o
    @user-um1mu2lg1o8 ай бұрын

    ናቲዬ ፕሮግራምህን በጣም ነው የምወደው ቀጥልበት

  • @mesiferede
    @mesiferede8 ай бұрын

    ደስ ስትሉ እርጋታቹህ

  • @aynigrn9739
    @aynigrn973920 күн бұрын

    Eye contact very smooth

  • @sinte335
    @sinte3358 ай бұрын

    ክላክሲካሉ ባይኖር ቆንጆ ነበር

  • @user-vu1vy1rl6s
    @user-vu1vy1rl6s8 ай бұрын

    በጣም ታዳምጣለች ስርዓቷ ደሰ ይላል

  • @lordismyshipperd
    @lordismyshipperd8 ай бұрын

    እውነተኞች ብያችሁአለሁኝ ለምልሙ የኔ ባል ብቻ ይመስለኝ ነበር የከፈተውን የማይዘጋ እሰይ ወንድም አለው እኔንም በጣም የሚያናድደኝ ነገር ነው

  • @merrimaebrahim
    @merrimaebrahim8 ай бұрын

    ደሥ የሚሉ ጥንዶች ናቸው

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52828 ай бұрын

    POWERFUL.

  • @uuujiiiijiil
    @uuujiiiijiil8 ай бұрын

    I love love themmmm

  • @nehemiahestifanos1583
    @nehemiahestifanos15837 ай бұрын

    Wow...great

  • @user-jf5dv6sl5j
    @user-jf5dv6sl5j8 ай бұрын

    በቃ አንተ በፍጹም ትእግስተኝነትህን ፍጹም እንዳታጣ:: በርታ :: አንቺም ንዴትና ቁጣን ቀንሺ:: ለዚህም እግዝአብሔር ይርዳችሁ:: ጸልዩ::

  • @hiwotteklie3187
    @hiwotteklie31874 ай бұрын

    😂😂 yetsega stota mefzez nw🎉❤

  • @Alaminesh
    @Alaminesh8 ай бұрын

    wowowo Betami dasi yilali sira irasalew bilo betami new yasakenga

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube79348 ай бұрын

    የኔ ቆንጆ ትክክል ❤❤❤

  • @user-uf3fw6ti6i
    @user-uf3fw6ti6i7 ай бұрын

    Tebareku hiyewt yefetna yetegele kezam yedele nat demo betam taseknalachuuu

  • @ethiohabeshawit9721
    @ethiohabeshawit97217 ай бұрын

    Desi sitlu egziabher tidarachun ybarki

  • @dinkuyeedemeke3279
    @dinkuyeedemeke32798 ай бұрын

    ❤❤❤ ስወዳቹ ብዙ ተጠቅሜለሁ

  • @tigistbedasa6211
    @tigistbedasa62118 ай бұрын

    You guys God bless you❤

  • @yigeremuyoelyoola5282
    @yigeremuyoelyoola52828 ай бұрын

    AMAZING.

  • @user-un4pt1bg9r
    @user-un4pt1bg9r8 ай бұрын

    የመወልወያው ፓርት ገሎኛል😂😂ይታገዛል እንዴ😂😂

  • @titiyishak8795
    @titiyishak87958 ай бұрын

    Tehutye yene konjo silayewush des belognal 😍😍😍

  • @FhfGnf-tn6sm
    @FhfGnf-tn6sm3 ай бұрын

    ስታምር

Келесі