እንደነ እሸቴ ሞገስ አይነት ጀግንነት እና ታሪክ ለትውልድ ማስተላለፍ ይገባል

እንደነ እሸቴ ሞገስ አይነት ጀግንነት እና ታሪክን ለትውልድ ማስተላለፍ ይገባል
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 19

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h2 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ነፍሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑራቸዉ

  • @tigis5540
    @tigis55402 жыл бұрын

    Abiy yenezih sewoch atintina dem yifaredih !!!

  • @mekdemayu
    @mekdemayu2 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር ጀግኖቻችን

  • @tigistkassa610
    @tigistkassa6102 жыл бұрын

    እንደዚህ አድርገው የሞቶ በጣም ብዙ ጀግና ኢትዮጵያዊ አሉ በጣም ተጋነነ እንዲሁም የሌሎችን አሞሞት ምንም ያሰመሰላል ቢያንሰ 15 ቀነ በላይ ሆነው በዛ ።ይልቅ በሰሞ ውጤታማ የሆነ ነገር ብንሰራ የበለጠ ማሰታወሻ የሆናል ስራ እዘግቶ ሃዘን ማብዛት ጌታም አይወድም ዜና ሚዲያዎች አላበዛችሁምትም

  • @mohammedkasim57
    @mohammedkasim572 жыл бұрын

    አሁንም ወኔ ያስፈልገናል ካልሆነ ይህ ወራሪ ሀይል አሁንም እየተዘጋጀልን ነው ህዝባችን ሊወር

  • @agerselam9575
    @agerselam95752 жыл бұрын

    ነፍስይማርጀግኖቻችን

  • @user-vz1le9vg1h
    @user-vz1le9vg1h2 жыл бұрын

    እኛም ፍራድን ከሰማይ እንጠብቃለን ይኸ መግስት እንደሆነ የአማራን የተዋህዶን ለመጨረስ አቅዶ ተነስቶል

  • @dashetesfaye7054

    @dashetesfaye7054

    2 жыл бұрын

    ተዋህዶ ብቻ አይደለም እያለቀ ያለው:: ልክ አማራው "ነፍጠኛ" "ሰፋሪ" እየተባለ በጠላትነት ተፈርጆ እንደሚታረደው ሁሉ ኦሮሞም አንዴ "ኦነግ" "አሸባሪ" ሌላ ጊዜ በገዛ ወገኖቹ ደግሞ "የነፍጠኛ ተላላኪ" "የብልፅግና ደጋፊ" "የሚኒሊክ ተላላኪ" "ከሀዲ" ምናምን እየተባለ እየተባለ ፕሮቴስታንቱ ደግሞ ከጥንት ጀምሮ "መናፍቅ" "ዼንጤ" "ፀረ ማርያም" "የአቢዬቱ ጠላት" እየተባለ በመንግስት ብቻ ሳይሆን በአክራሪ ኦርቶዶክሶች በድንጋይ እየተወገረ ሲሞት ሲታረድ ከእድር ሲባረር ከቤት ሲባረር ከማህበረሰብ ሲገለል መቀበሪያ ስፍራ እንኳን አጥቶ በገዛ አገሩ ሲሰድድ እና ሲንከራተት እና ፕሮቴስታንት መግደል እና ማሳደድ ፅድቅ እስኪመስል ድረስ ፍርድ ሲጏደልበት ኖሮአል:: በእግዚአብሄር ፊት ሰው ሁሉ ክቡር ነው: የሁሉንም ሞት ስቃይ እና መንገላታት ለማስቆም እና የሁሉም መብት እኩል እንዲከበር ነው እንጂ ሁሉም ኢትዬጵያዊ መስራት ያለበት እኔ ብቻ የኔ ብቻ ለኔ ብቻ እሚል ራስ ወዳድ አካሄድ የአንድነት ፀር ነው መከፋፈል/ልዩነት ያሰፋል አገር ያፈርሳል እንጂ አንድነት አያመጣም አገር አይገነባም:: "ለራስህ እንዲዲደረግልህ የምትወደውን ለሌሎች አድርግ" የሚለውን የእግዚእብሄርን ቃል እና the golden rule ወይም ወርቃማ ህግ መከተል ይጠቅማል::

  • @alemtul7538
    @alemtul75382 жыл бұрын

    🙏🙏🙏🙏RIP

  • @user-wt3ye7hv9j
    @user-wt3ye7hv9j2 жыл бұрын

    ነፍስይማር

  • @zufanassfea4405
    @zufanassfea44052 жыл бұрын

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤

  • @mohammedkasim57
    @mohammedkasim572 жыл бұрын

    አሁንም አዲስ ወኔ ወኔ ወኔ ወኔ ወኔ ወኔ ወኔ

  • @tadla8200
    @tadla82002 жыл бұрын

    ኢትዮጵያ ያገለገላት የሞተላት ሳይሆን የገደላት የሚበላባት አገርናት በትናቱ ሽልማት ብጀነራልወይም ባለከዘረው ለጀግንነቱ ስልማት አልተሰጠው ቆስሎ በእልበወኔስዋጋ እዝብ ተመልክቷል ግን ለጀግንነቱ ካለመሸለሙ ያሳፍራል ብዙእደሱ አይነትጀግና ይኖራሉ ግደሌም የኢትዮጵያ እዝብ የበለጠይሸልመዋል እግዚአብሔር እድሜናጤና ይስጠው እጂ እሸቴ ሞገስ ይታገስ እሸቴ በስራት ሳይሸኙ ገዳዮች ተፈተዋል የሞተላት የማይከበርባት አገር

  • @gualtedla1661
    @gualtedla16612 жыл бұрын

    ወገኖቸ ምንም ጥቅም ለሌለው ጦርነት ተሰዋችሁ አሁን የሚካሄደውን ብታዩ ምን ይሰማችሁ ይሆን ነገሩ ይህን ከማየት ስማችሁን ጽፋችሁ ሄዳችኋል ተገላገላችሁ አምላኬ የላይኛውን ያሳምርላችሁ ለቤተሰቡም መጽናናትን ይሰጥልን 🙏🙏🙏

  • @hadyaahmed2482
    @hadyaahmed24822 жыл бұрын

    አየ አማራየ አሁን አብየ የሰራውን ብሰሙ ምን ትሉ የሆን የሞታችሁለትን ዲል ገደለ አሰገባው

  • @lovepeople3769
    @lovepeople37692 жыл бұрын

    ኢሃዲጎች ሁልጊዜም የሚከረፋ ባህሪ አላቸው፡፡

  • @yodiemeru203
    @yodiemeru2032 жыл бұрын

    ነፍሳቸው በመንግስተ ሰማያት ያዎርሳቸው አብይ ግን ይፍረዳችሁ

  • @frewoineabraham5980
    @frewoineabraham59802 жыл бұрын

    😂🤮😂🤮😂🤮

Келесі