"ከመሞቱ በፊት ሊሰናበተኝ ደውሎ ለ5 ደቂቃ አውርተናል ማታ ስደውል ያገኘኋቸው ገዳዮቹን ነው" / በቅዳሜን ከሰዓት/

Ойын-сауық

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 649

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily88762 жыл бұрын

    እልልልልል ወሎ ሙሉ በሙሉ ነፃ ወጣች ደስ ያለው በ like አሳዩኝ ወሎዬዎች አማራዎች የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ደስ አላችሁ

  • @Salamsalam-hj2po

    @Salamsalam-hj2po

    2 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @kannsein5607

    @kannsein5607

    2 жыл бұрын

    ከምን ነው ነፃ የወጣችው የአማራ የውሎ ንብረት መቀሌ ነው ያለው የምን እልልታ ነው የፈሰሰ ደም ሳይርቅ የሂደው ንብረት ሳይመለስ በቦዶ ተመለሰ ተለቀቀ እያላችሁ ወሬ አታብዙ ጦርነት ገና ነው ገና የአማራ ጦርነት ከአማራ ክልል ባለስልጣን ሆዳሞች እና የኦነጉ መሪ አብይ አህመድ ጋር ጦርነት አለ ጁንታው የአማራ ህዝብ እንድገድልና ንብረቱን እንድያዘርፍ አድርጓል ስለዚህ የአማራ ህዝብ ጦርነቱ ረፍቱ ገና ነው ብዙ ካንሰሮች መዠገሮች በአማራ ህዝብ ላይ የተለጠፉ አሉ

  • @user-pk2ho7wb9u

    @user-pk2ho7wb9u

    2 жыл бұрын

    @@kannsein5607 እኔም እንዳች አምናለሁ ትክክል ነው

  • @tesefanswdagenw312

    @tesefanswdagenw312

    2 жыл бұрын

    @@kannsein5607 እውነት ነው ንብረታቸው ተዘርፎ ቧዷቸውን ቀርተው ተገለው ተደፍረው የምን እልልታ ነው የእለት ጉርስ እንኳ የላቸውም የሞቱትስ ሞቱ ያሎት ንብረታቸው ሳይመለስ ደስታም ሁነ እልልታ የለም

  • @halimamohammed7802

    @halimamohammed7802

    2 жыл бұрын

    @@kannsein5607 በ ትክክክል ምን የቀረነገር አለ

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum43732 жыл бұрын

    አባት እና ልጅ በዚህ ዘመን ከተገኙ ምርጥ ኢትዮጵያውያን ጀግኖች መካከል ገድላቸውን በደማቸው የፃፉ በግንባር ቀደምተኝነት ለዘላለም ሲወሱ ሲዘከሩ የሚኖሩ!!! እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን!!! ለጀግኖች ቤተሰቦችም መፅናናቱን ይስጥልን !!!

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    2 жыл бұрын

    Egiziabihar yasinachhu

  • @selammamo4166

    @selammamo4166

    2 жыл бұрын

    Nefisi yimar

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    @@selammamo4166 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አስቢኝ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @kefyalewaynadis7191
    @kefyalewaynadis71912 жыл бұрын

    በሸዋ ሮቢ በኖሩበት ትልቅ ስም ያለው ማስታወሻ ያስፈልጋል እንዲህ አይነት ጀግና ማለፋቸው ያሳዝናል እ/ር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily88762 жыл бұрын

    ኢቢሶች ደግ ሆደ ሩሩዎች ከድርጅቱ ጭምር እጅግ እጅግ አመሰግናለሁ ትክክለኛ ኢትዬጵያዊነት እነዚህ ቤተሰቦች እንባ አምላክ ያብሳቸው

  • @hidayaabdellah3418
    @hidayaabdellah34182 жыл бұрын

    የአቶ እሼቴ አደራ ለራሳቸው ልጆች ብቻ አይደለም !ለሌሎችም ለአገር ለወደቁ ጀግኖች ልጆች ጭምር ነውና የተሰው ጀግኖቻችንን ቤተሰቦች መንግስትና ህዝብ አድራውን መወጣት አለብን

  • @martagrmay370
    @martagrmay3702 жыл бұрын

    ነብሳቸው በሰላም ትርፍ ሁሌም በኢትዮጲያውን ልብ ይኖራሉ 🙏🙏🙏

  • @elsinadinberu4653
    @elsinadinberu46532 жыл бұрын

    እውነተኛ የአባት ፍቅር ለልጁ ለሀገሩ የታመነ አባት 5 ጊዜ ደጋግሜ ድምጹን ሰማሁት እንደ ዓዲስ ያስለቅሰኛል ድንቅ ኢትዮጵያዊ አባት

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @saranigatu6037
    @saranigatu60372 жыл бұрын

    የኔ ዘመን ጀግኖች መቼም አንረሳችሁም እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳችሁን በቅዱሳን እቅፍ ያሳርፋችሁ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @user-qr4hi3zq5p
    @user-qr4hi3zq5p2 жыл бұрын

    በእኛ ዘመን በአይናችን አይተን በጆሮአችን ሰምተን መቼምም እማንረሳው ታሪክ ሁሌም በውስጣችን ይኖራሉ ጀግና አባት

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @seaditube7451
    @seaditube74512 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም ሁሌም ከመቃብር በላይ ሲታወስ ይኖራል💕🇪🇹💕 💔😭

  • @zenebbelayneh3445
    @zenebbelayneh34452 жыл бұрын

    የሶስት ደቂቃ ቃላት ለዘላለም ከህሊና የማይጠፋ ታሪክ

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia29562 жыл бұрын

    አደባባይ ይሠየምላቸው ለነዚ ጀግኖች ሐርበኞች።

  • @ytube5625
    @ytube56252 жыл бұрын

    አላደርገውም ይታገስን ጥየ መቸም እማረሳቸው ጀግኖች የልብቁስል ልረሳቸው አልቻልኩም 💔😭😭😭😭😭😭😭

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    በጣም

  • @genetgenore2072

    @genetgenore2072

    2 жыл бұрын

    እዉነትም የማይረሳ ነው!!!

  • @ytube5625

    @ytube5625

    2 жыл бұрын

    @@genetgenore2072 በጣም ወላሂ መቸም እማረሳው የነሱ ሞት ጠባሳ ጥሎብኝ ሂዷል😭😭😭😭😭😭

  • @yosefsfamily7153
    @yosefsfamily71532 жыл бұрын

    እሸቴ "አላረገውም ይታገስን ጥዬ" ጀግና አባት የእግዚአብሔር ሰው

  • @user-qk7kq3gv9z
    @user-qk7kq3gv9z2 жыл бұрын

    በሰማሁት ቁጥር እደ አዲስ እንባዬ ይፈሳል ነፍሳችሁ በሰላም ትረፍ ለመላው ኢትዮጵያዊ ምፅናናትን ይስጠን!!!

  • @Bt-Y2XLO

    @Bt-Y2XLO

    2 жыл бұрын

    አሜን!! እኔም እንዳንችዉ!!

  • @wubebizu2841

    @wubebizu2841

    2 жыл бұрын

    Me too

  • @eyerusfentaw9853

    @eyerusfentaw9853

    2 жыл бұрын

    ሀሊማ መሀመድ እውነት ነው ተጣም ያስለቅሳል

  • @ameyemerbesher659

    @ameyemerbesher659

    2 жыл бұрын

    ውይይይ 😭😭😭😭

  • @jjyrewwwgjjj

    @jjyrewwwgjjj

    2 жыл бұрын

    አባቴ ነው የመሠሉኝ የአላህ መቸም ሀዘናቸው ከልቤ አይጠፋም

  • @dagihiwifamily8876
    @dagihiwifamily88762 жыл бұрын

    ሁሉም ሰው በልቡ የያዘው ህመም አለ ምናልባት የህመሙ መጠን ቢለያይ እንጂ ስለሁሉም ነገር ምስጋና ለአለማቱ ጌታ 🙏አይዞኝ ወንድሜ ሀዘንህ ሀዘናችን ነው!

  • @merimarlimar813
    @merimarlimar8132 жыл бұрын

    ያማል አባት እደሚሞት እያወቀ የልጁን እረሳ ትቼ አልሔድም ማለቱ በጣም በጣም አንጀት ይበላል ፣😭😭😭 ለሞቱት እግዚአብሔር ነፍስ ይማርልን፣፣😭😭😭😭

  • @user-nn6ih7hl9p
    @user-nn6ih7hl9p2 жыл бұрын

    አባትና ልጅ ጀግኖች ስማችሁ ከመቃብር በላይ ነው 😢

  • @almazshawaye3792
    @almazshawaye37922 жыл бұрын

    ነብሰ ይማር ምን ግዜም አይረሱም የኢትዮጵያ ጀግኖች እግዚያብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @fmeylan2240

    @fmeylan2240

    2 жыл бұрын

    👏እሜን

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    @@fmeylan2240 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @user-ft9xp7ol6r
    @user-ft9xp7ol6r2 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም መቸም የማይረሳ የአባትና የልጅ ጀብደኝነት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን 💚💛❤🇪🇹

  • @user-sb8st7yu9y
    @user-sb8st7yu9y2 жыл бұрын

    ለነኝህ ጀግኖች የሆነ ነገረ ይሰራላቸው በሰማቸው ትምሀርት ቤት ይከፈት እላለሁ 😢😢 ጀግና የጀግና ልጅ እግዚአብሔር ነፈሳቸውን በገነት ያረግልን😭😭😭 መቸም አይረሱ በልባችን ነው የታተሙት😭😭😭😭😭

  • @Ethiopiaye-lw2jc
    @Ethiopiaye-lw2jc2 жыл бұрын

    አቦ የጀግና ዘር ኡፍ እድለኛ ናቹ ነፍሳቸውን አምላክ ይማረው እንደ አፄ ቴዎድሮስ ነው ሁሌም ስማቸው ይነሳል 💪🏿💪🏿💪🏿🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @astertadeess9692
    @astertadeess96922 жыл бұрын

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍ የኛ ጀግኖች ልብ የሚሰብር የእውነት ከባድ መስዋትነት ነው እኔ በህይወቴ የማረሳው ነው እግዚአብሔር ያፅናችሁ ቤተሰቦቼ ወገኖቼ ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑርልን

  • @kardon4996

    @kardon4996

    2 жыл бұрын

    So gin KE 10 junta belay wagachewin setoachewal !!!!!!! Enezih tinbatamoch!!!!!!!!! Demo fesam nachew Eko!!!!!!! Midre Banda hula

  • @mygidness1821
    @mygidness18212 жыл бұрын

    ጀግና ሁልግዜ እንደተወደሠ ይኖራል አይዞኝ ወንድሜ ሀዘንህ ሀዘናችን ነው!

  • @tizitagirma2447
    @tizitagirma24472 жыл бұрын

    ጀግኖች ናቸዉ እዉነት ትዉልድ ይዘክራችዋል💪እናመሰግናለን ለቤተሰቦቹም እግዚአብሔር መፅናናትን ያድርግላቹ🙏🇪🇹❤🇪🇷

  • @asratyenatalige7115
    @asratyenatalige71152 жыл бұрын

    የዚህን ሰውዬ ድምፅ ስሰማ እንባዬ ይፈሳል ኡፉ 😪 ነፍስ ይማር ጀግኖቹ

  • @tomywoldu9600
    @tomywoldu96002 жыл бұрын

    እኔም እሸቴ ነኝ 💪 አማራ የሰዉ ውሀ ልክ ነው 👍 ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር 🙏

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    እውነት ነው ከምር ይህ ማንነት ነው

  • @etk153

    @etk153

    2 жыл бұрын

    ደምሩኝ

  • @elnadnadel2551

    @elnadnadel2551

    2 жыл бұрын

    ዘረኝነትህን ቀቅለህ ብላው:: አቶ እሸቴ አማራ ስለሆኑ አይደለም ጀግንነታቸውን ከነልጃቸው ያሳዩን:: ልጆቼን አደራ ያሉት ለመንግስት/ለኢትዮጵያ ህዝብ ነው:: አማራን የሚያስጠቃ ባንዳ አማራ ሞልቶ የለም እንዴ? ከትህነግ ጋር እየተሞዳሞደ ያለ አማራ ሞልቷል

  • @rehemaumeri8621
    @rehemaumeri86212 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም ሁሌም በልባችን ይኖራሉ ለኛ ብለው ስንቶቹ ተሰው😭😭💔

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad48472 жыл бұрын

    የአገር ጀግና ናቸው አባትና ልጅ ለቤተሰቦቻቸው መፅናናት ለነሱ ነብሰ ይማር😭😭😭😭

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @da8387
    @da83872 жыл бұрын

    የኣርበኛ እሸቴ ጅግንነት ቃላት ኣይገልጸውም ከዚህ በተጨማሪም እንዲህ ተቀርጾ ታሪክ እንዲሆን ያስቻለውን የስልክ ቴክኖሎጂን ላበረከቱ ጠቢባንን ያመሰገንኩበት ቀን ነው። ለሁሉም ሰማእት ኣፈሩ ይቅለላቸው🙏🙏🙏

  • @tewodorll6596
    @tewodorll65962 жыл бұрын

    መይሳው እሸቴ ና ልጁ ኩራቶቻችን!! የወንድ ልኮች እንዲህ ነው ጀግንነት ጎበዝ!!!

  • @bogaleagga9026
    @bogaleagga90262 жыл бұрын

    ጀግንነትን, ክብርን , ነፃነትን ከአባቶቻችን ተቀብለው ለትውልድ ያስቀጠሉ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች!

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @user-cv7fb4tm3b
    @user-cv7fb4tm3b2 жыл бұрын

    በስመአብ የልብ ህመም ናቸው ነፍሳቸውን በገነት ያኑር ቸሩ እግዚአብሔር

  • @user-jv1ml6mh7d
    @user-jv1ml6mh7d2 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም ኡፍፍፍፍ በሰማሁት ቁጥር እባየ ይፈሳል

  • @user-jv3qg5or8c
    @user-jv3qg5or8c2 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም ለአላማ ለሀገር ነው የወደቁት ይብላኝ ሲዘርፉ ለሞቱት ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ 💚💛❤️

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed2 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም ሁሌም በኢትዮጵያ ህዝብ ሲወሱ ይኖራሉ

  • @user-xs4in8nx5r
    @user-xs4in8nx5r2 жыл бұрын

    ባልሳሳት ሪከርዱን ከ100 በላይ ደጋግሜ ሰምቼዎለሁ ይታገሱን መቱብኝ ሲል ሁሌም እምባየ ይፈሳል

  • @user-ij9ci6gr6q

    @user-ij9ci6gr6q

    2 жыл бұрын

    በጣም እኔም ወላሂ

  • @asressetegn9050
    @asressetegn90502 жыл бұрын

    ለእኔ ዳግማዊ አፃቴድሮስ 💪💪💪💪💪💚💛❤

  • @fanatube196
    @fanatube1962 жыл бұрын

    ሁሌም ነው ስሰማው እዳዲስ የማለቅሰው እግዚብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን

  • @yergashewamashala4579
    @yergashewamashala45792 жыл бұрын

    ይህ ትልቅ ክብር እና ታሪክ ነው ዛሬ የምንኖርባት ኢትዮጵያ እንደዚህ ትኩስ ደሞ ዋጋ ተከፍሎባታል 💚💛❤️😭

  • @kebedebekele4008

    @kebedebekele4008

    2 жыл бұрын

    💯💯💯💯💯💯💯

  • @mesirayakobo1424

    @mesirayakobo1424

    2 жыл бұрын

    እውነትነው🇪🇹😭

  • @kassahunmeaza963
    @kassahunmeaza9632 жыл бұрын

    😢😢😢😢😭 ዘረኞች እግዜብሄር ይፋረዳችሁ ጀግኖች ነብሳችሁን ይማረው ጀግኖቹ😭😭😭😭

  • @mestitube8444
    @mestitube84442 жыл бұрын

    እልልልልልልልል ወሎ ነፃ ወጣ መጨረሻውን ያሳምርልን የወሎ ደም ፈሶ አይቀርም አምላክ ፍርድ ፈረድ አይ😭😭😭😭

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari2 жыл бұрын

    ድምፁን በሰማሁ ቁጥር ነው የማለቅሰው ማርያምን ልጄን ጥዬ አልሼሽም ሲል ታማኝ አባት ነፍሳቸው በሰላም ትረፍ

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay86692 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ያፅናችሁ፣ ታሪክ እንዲህ ይሠራል፣ ታሪክን ለማጥፋት እንቅልፍ ያጡ ሀይሎች፣ አይናቸው እያየ እንዲህ ታላቅ ጀብድ ተፈጠረ!! ሰላም ለሀገሬ!

  • @addisalemwold
    @addisalemwold2 жыл бұрын

    ልብ የሚስብ ታሪክ ነው ጀግኖች ናቸው ለመላው ቤተሰቦቹ መፀናናት የሁን ለአገራቹው የወደቁት አገራችን ኩራቱች ናቸው!!!!

  • @user-xd8sc5id6b
    @user-xd8sc5id6b2 жыл бұрын

    ጀግኖቻችን እግዚአብሄር ነፍሳችሁን ባፀደገነት ያስቀምጠው

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @hananferid7967
    @hananferid79672 жыл бұрын

    ልብ ወለድ የሚመስል ድንቅ እውነተኛ ታሪክ ፣ኢንሻአላህ ሁላችንም ለሀገራችን ከነዚህ ሰወች ትምህርት በመውሰድ የሀገር ስንቅ መውሰድ ይገባናል ለትውልድ የሚሆን አስተማሪ ታሪክ

  • @user-wn5pu8oh2e
    @user-wn5pu8oh2e2 жыл бұрын

    ነብሳቹን በአፀደ ገነት ያኑርልን መቼም መቼም አንርሳም ጀግና አይሞትም ልባችን ቢቆስል አባትና ልጅ አያምም እግዚአብሔር ሆይ ፍርድ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    ውይ እኔስ አሞኛል

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    @@naniyoutube-iq9tu ውይ እንቺ ደግሞ ስንቴ ነው ምትጥይቂው ሀዘን ላይ ነን just stop it

  • @user-mk8ve1hx1m
    @user-mk8ve1hx1m2 жыл бұрын

    ጀግና አይሞትም መቸም አረሳም ኢትዮጵያ ዛሬም ጀግና አላት

  • @user-ff6do1ri9x
    @user-ff6do1ri9x2 жыл бұрын

    የአባትነት ትርጉሙን ያሳየን ጀግና አባት 💜💜👏

  • @Tube-rx8qg
    @Tube-rx8qg2 жыл бұрын

    በኢትዩጵያኖች ልብ ውስጥ የሚኖረ የማይረሳ ታረክ ሁለየም ስሰማው የማለቅስ የጀግንናት ጥግ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @AZGZ-nh4dk
    @AZGZ-nh4dk2 жыл бұрын

    ጀግና የጀግና ቤተሰብ ጀግና እኮ መቼም አይረሳም❤♥❤♥

  • @user-hg5vb2rk8r
    @user-hg5vb2rk8r2 жыл бұрын

    የተከፈለልኝ ዋጋ አንረሳም ማንኛውም አማራ ሀውልት ማሰራት አለብን ለጀግናችን ለትውልድ ማስተማርን ነው የሚሆነው

  • @telenor1559su

    @telenor1559su

    2 жыл бұрын

    በጣም ደስ ይለናል

  • @mygidness1821
    @mygidness18212 жыл бұрын

    ጸዲ ዛሬ ለዮኒ ተራ በመስጠት መረጋጋትሽ አስደስቶናል ቀጥይበት!

  • @qal211

    @qal211

    2 жыл бұрын

    እኔ ሁለቱ በጣም ነው ደስ የሚሉኝ ተግባብተው ነው የሚሰሩት በጣም ደስ ይላሉ ።!!

  • @eyerusalemyitbarek8583

    @eyerusalemyitbarek8583

    2 жыл бұрын

    Weye awo teyakeme melsheme Eko sewa bech nate

  • @tingisttingist3642

    @tingisttingist3642

    2 жыл бұрын

    በትክክል❤💛💚❤💛💚😭😭Rip

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @naniyoutube-iq9tu

    @naniyoutube-iq9tu

    2 жыл бұрын

    @@qal211 ጀማሪ ነኝ እባክሽ በሰብስክራይብ አግዢኝ

  • @hooahooa6181
    @hooahooa61812 жыл бұрын

    ለጀነት ይበላችሁ ለቤቶሰቦችም መፅናናትን መኛለሁ አባትናልጂ ጀግናመቸም አትረሱም የኢትዮጵያ ጀግናወች

  • @user-nb3xi7yp5x

    @user-nb3xi7yp5x

    2 жыл бұрын

    ለጀነት ይበላቸው ምን ማለት ነው?

  • @lulitdesta475
    @lulitdesta4752 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑረው ዘላለም የሚወሱ ጀግኖች

  • @21istehiwet
    @21istehiwet2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ነፍሳቸውን ከሰማዕታት ጎን ያኑርልን ለሀገር የተሰው ወገኖቻችን ናቸው ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ያድልልን

  • @natnaelmakonnen1266
    @natnaelmakonnen12662 жыл бұрын

    ጀግናው አቶእሸቴ ና ልጁ ድምፁን ከሰማሁበት እለትጀምሮ ከአእምሮየ አልጠፋብሎኛል እግዚአብሄር ነብሳቸውን ይማር የሰሩት ጀብድ በትውልድ ሲዘከር ይኖራል የጀግንነት ጥግ

  • @sofiayeslamane6768
    @sofiayeslamane67682 жыл бұрын

    እነዚህን ጀግኖች ስስማ ሁሌም ልቤ ይረበሻ

  • @zinatmohammed6265
    @zinatmohammed62652 жыл бұрын

    በጣም ልብ ያማል መቸም ከአእይምሮ የማይጠፍ ነገር ነው ልጀን ትቸ አለ አይይይይይይይ ብቻ ሙሉ ቤተሰቡን ሁሉ አላህ ሰብሩን ይወፍቃችሁ

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed7212 жыл бұрын

    ጀግኖች ናቸው ሁል ግዜ ስሰማው የሚረብሸን ቃል ይታገስን ትቼ የምትለው ቃል እንባየን መቆጣጠር ያቅተኛል

  • @bemintwendemagenhu7562
    @bemintwendemagenhu75622 жыл бұрын

    ###የምኒልክ ልጆች ታሪክን ሰርተዋል❗ ጀግና አይሞትም በአማራ (በኢትዮጲያዊያን ልብ ለዘላለም ህያው ሆነው ይኖራሉ።💪

  • @melatasefaw7470

    @melatasefaw7470

    2 жыл бұрын

    ተሳስተሻል በአማራ ልብ ላልሽው በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ዘንድ ሁሌም ሲወደሱ ይኖራሉ ፣🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @egizbehezfikirnew9179
    @egizbehezfikirnew91792 жыл бұрын

    ይህ ድምፅ ሰማ በጣም ይካፋኛል አንባይ ይፋሳል ይህ ለእኔ ነዉ እኔም እሽቴ እና ልጅ ይታገሱ ነኝ አመሰግናለሁ ለእኔ ነው ዉድ ህይወት ሰጠችሁን አመሰግናለሁ😭💚💛❤️🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu18282 жыл бұрын

    በስማቸው ትምህርት ቤት ይከፈት ታሪካቸው ይጻፍ ለመጪው ትውልድ ይነገር።

  • @SHEWATUBE
    @SHEWATUBE2 жыл бұрын

    የሸዋው ንጉሠ: proud of him.. pray 🤲 for you every single day..

  • @dfgfgy4635
    @dfgfgy46352 жыл бұрын

    ነፍሳቸውን ይማርልን ጀግኖቻችን ለሀገር የተከፈለ መስዋዕትነት ነው

  • @user-sx2rk7tc1m
    @user-sx2rk7tc1m2 жыл бұрын

    በአምላኩማመን ፣ በመግስት ማመን፣ በሚካኤል ማመን ፣ በመግስተ ሰማያት እንደሚገኛ በፍጹም ማመን ያሳየን ትልቅ ጀግና ኢትዮጵያ ያጣቸው መቼም ቢሆን ከልባችን አይጠፋም እኔም እሸቴ ነኝ

  • @sweetnegashi747
    @sweetnegashi7472 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብስ ይማር ጀግኖች ናቸው ሞቱ አይባልም

  • @Sami-dp5ss
    @Sami-dp5ss2 жыл бұрын

    I am Eshete!!! May The Almighty God rest our heroes soul in Perfect peace!! #NoMore #TPLFisterroristgroup #Ethiopiaprevail

  • @tadalachgetachwe5118
    @tadalachgetachwe51182 жыл бұрын

    የምር አባት እና ልጅ ጀግና ናቸዉ እግዚያብሔር ነብሳቸዉን በአፀደ ገነት ያኑራቸዉ 😭😭😭😭 ለቤተሰብ መፅናናቱን ይስጣቸዉ

  • @Kinetibebu
    @Kinetibebu2 жыл бұрын

    አቶ እሸቴ ሞገስና ልጃቸው ይታገስ እሸቴ አብሪ ኮከብ ጀግኖቻችን ናቸው። እነዚህ ውዶች በህይወት የከፈሉልንን ውለታ ኢትዮጵያ ሁሌም በክብር ታስታውሳቸዋለች። 😥😥😥 💚💛❤

  • @ethiolove2574

    @ethiolove2574

    2 жыл бұрын

    እዉነት

  • @ethiolove2574

    @ethiolove2574

    2 жыл бұрын

    እዉነት

  • @kwtkwtffg5908
    @kwtkwtffg59082 жыл бұрын

    በእዉነት ዉስጥን የሚነካ ስሜት ነዉ።የጀግኖች ጀግና ናቸዉ።እግዚአብሔር ነፍሳቸዉን በገነት ያኑርልን።

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    የእኔ እናት ምነው እምልጦ በሆነ

  • @kwtkwtffg5908

    @kwtkwtffg5908

    2 жыл бұрын

    ማማዬ እሱማ የሁላችንም ሀሳብ ነበር ።ለዛ ነበር እኮዉስጥን/ልብን የሚነካ ያማል ስሜት አለዉ ያልኩት።በእዉነት እያዬሸ መሞቱ በጣም ልብን ይሰብራል እናት።ከኋላም ከፊትም ወረዉታል።እግዚአብሔር ብቻ እነዚን ነቀርሶች እስከመጨረሻዉ ያጥፋልን።አስቢዉ መቼም የማይርሳ ህመም ነዉ።

  • @merimogas6983
    @merimogas69832 жыл бұрын

    የኛ ጀግኖች ምንጊዜም በልባችን ትኑራላችሁ💪

  • @user-uu3xj5fp2z
    @user-uu3xj5fp2z2 жыл бұрын

    አባትና ልጅ የኔ ጀግኖች በሰማሁት ቁጥር እንባየ ይወርዳን የኔ አባ😭😭ደማችሁ ፈሶ አልቀረም ዉሎ ነፃ ዉጥታለች የሩት ራያ አላማጣ ባላ ጨርጨር መሆኒ ነፃ እደሚወጡ ባለ ሙሉ ተሰፋ ነኝ💚💛❤💪

  • @mekedestessema5379
    @mekedestessema53792 жыл бұрын

    ጀግኖች ናቸው ስማችው በሁላችንም ኢትዮጵያ ልብ ውስጥ ነው ስማችው. ሁልግዜ ሲታወሱ ይኖራል ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን💚💛❤

  • @sebleasmare7181
    @sebleasmare71812 жыл бұрын

    ምስኪን ቤተስብ መከታ ማጣት የኢትዮጵያ ቁጭቶች!!! የኛ የእማራ ጀግና!!💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💕💕💕💕💕💕💔💔💔💔💔

  • @Eyerusalem_

    @Eyerusalem_

    2 жыл бұрын

    እንድዚህ እይነት ድፍርትና ጀግንነት እይቼ እላውቅም

  • @abrhamtadele6125
    @abrhamtadele61252 жыл бұрын

    የዚህን ሰውየ ታሪክ በደንብ አድርጎ የሚፅፍ ፀሀፊ ቢገኝ በአለም ላይ ትልቅ ተነባቢ ይሆናል

  • @bkentertainment6384
    @bkentertainment63842 жыл бұрын

    ብሰማው ብሰማው እማልሰለቸው ታሪክ!! ጀግናው እሽቴ እመኑኝ አልሞተም:: ታሪክ ሁሌም ሲዘክረው ይኖራል ከነልጁ:: ጀግና!!

  • @masreshategene1790
    @masreshategene17902 жыл бұрын

    ኤቢይስ በጣም ነው የምናመሰግነው በእወነት ለዚህ ድርጂት ቲቪ ሁላችንም ልንራባረብ ያስፈልገናል

  • @tsegekasa5587
    @tsegekasa55872 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በደጋጏቹ ስፍራ ይንሮው ይህንን ድምፅ በሰማው ቁጥር በጣም ያስልቅሰኝ

  • @sofiaamanuel9970
    @sofiaamanuel99702 жыл бұрын

    I pray God to give you and to your whole family strength.and healthy. I can feel the pain because they did the same thing to us( Eritrean people) .🇪🇷❤️🇪🇹

  • @Adam-ns6fv
    @Adam-ns6fv2 жыл бұрын

    ጀግና ሲያልፍ ሞተ አይባልም:: የእሸቴና የልጁ የጀግነት ታሪክ ሁሌም በበኢትዮጵያውያን ዘንድ ሲወደስና ሲዘከር ይኖራል:: ስራቸው ለዘለአለም ህያው ነው:: ለደ/ር ይተብቱ ሞገስ ና ለቤተሰቦቹ መጽናናትን ይስጥልን::

  • @kalkidan1973
    @kalkidan19732 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑር 😥😥😥

  • @tigesttisfy756
    @tigesttisfy7562 жыл бұрын

    እዴ ያሳዝናል በጣም ይከብዳል እናተ የሀገር ጠላቶች ሕዋት የምትባሉ ስንቱን ጀግኖቻችንን አሳጣችሁን

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h2 жыл бұрын

    ዘንድሮ ብዙ ጀግኖች አተናል ክብር ለጀግኖቻችን 😥

  • @user-se8ll8zn2q
    @user-se8ll8zn2q2 жыл бұрын

    በጦርነት ምክንያት ቤተስቦቻችሁን ያጣችሁ አላህ ይሶብራችሁ

  • @babyflower5176
    @babyflower51762 жыл бұрын

    የኔ ጀግኖች 💪💪💪 ጀግና አይሞትም ሰሙ ከመቃበር በላይ ነው የጀግና ሞቱ እረፍቱ ነው እግዚያቢሄር ይመስገን እንኳንም ድምፁ ተቀድቶ ተቀመጠ እሱ ነው ዋናው

  • @tlemlem
    @tlemlem2 жыл бұрын

    ጀግና ሁሌም ስሙ በወርቅ ተፅፎ በታሪክ ለዘላለም ይኖራል:: ነፍሳችሁን ከቅዱሳን ጋር ያኑርልን::💔🖤😭😭😭🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽

  • @rutaruteee2244
    @rutaruteee22442 жыл бұрын

    ነፍሳቸው በስላም ትረፍ የሽዋሮቢት ጀግናዎች

  • @yesufadem3344
    @yesufadem33442 жыл бұрын

    ምን አለበት ጀግንነት መለኪያ ቢኖረው ?!!!!!!

  • @woinhabesha5165
    @woinhabesha51652 жыл бұрын

    የእሸቴ ሞገስ ጀግነት እና የይታገስ ሞገስ ለመላው ኢትዮጽያዊ ኩራት ነው ነፍሳቸውን በገነት ያኑርልን፡፡ ወንድሙ ዶክተር ይተምትሙ ሞገስ እውነትም ምሁር እንደዚህ ነው ተባረክ ለዶክተር ይታገሱ ሞገስ ረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁ፡፡

  • @etk153
    @etk1532 жыл бұрын

    በእሸቴ ስም የጀግኖቾ ልጆችን አስፖሰ አድርገን ብናስተምር ፈልገን እንዴት የት እንደምናገኛቸው አናውቅም ይሄን ነገር የሚያወጋጅ ሠው ቢኖር ጥሩ ነበር!

  • @eyrusalemkibret2063
    @eyrusalemkibret20632 жыл бұрын

    ወይ ወገኖቼ በማንም መናኛ ወንበዴ ሞተብን ይህን መሳይ የጀግኖች ጀግና !!! ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልን !!!

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan54772 жыл бұрын

    ከ ዶ/ር ይተብቱ የሚወጡት ቃላት በፅሞና ላደመጠዉ ጥልቅ መዕልክት ያዘለ ነዉ። ጀግንነት የቤቱ ነዉ።

  • @mimialeme2055
    @mimialeme20552 жыл бұрын

    ጀግና ነው ሰው በጉፍንም ይሞታል ጀግና ጀግና ቤተሰቦች ናቹ

  • @emutyu7395
    @emutyu73952 жыл бұрын

    ጀግና የጀግና ጀግኖችህ የኢትዮጵያ ውድ ስጦታዎችህ

  • @eleniengedasew2076
    @eleniengedasew20762 жыл бұрын

    ጀግና የጀግና ልጅ 😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ነብሳችሁን ከዳኑት ጋር ያርግልን እናንተንም ለእኞ ነጳነት እና ክብር ብለው ለተሰውት ሁሉ።

  • @tgisho
    @tgisho2 жыл бұрын

    በእውነት ለዚህ ሰው ከነልጁ ሀውልት ሊቆምለት ይገባል ። የልጁን እና የሱን ህይወት ሰውቶ የቤተሰቡን እና የሀገሩን ህልውና ያስጠበቀ ጀግና ነው። በጭንቅህ ግዜ የጠራሀው ቅዱስ ሚካኤል ዋስ ጠበቃ ሆኖ ነፍስህን ከነልጅህ ያስምርልህ አሜን 🙏🙏🙏

  • @sebleyoutube2825
    @sebleyoutube28252 жыл бұрын

    ድምጹን በሳማሁ ቁጥር እኔ አልቻልኩም በእውነት እንዲህ አይነት ህይወትን አስከማሳለፍ ድረስ ያለው ያሀገር ፍቅር ለሁላችንም ያርገው

  • @englishforall3189
    @englishforall31892 жыл бұрын

    REST IN PEACE, our hero Dear Eshet! An encouraging and inpiring story. Yes, this is the spirit of all Ethiopians ,which has been conspireds to banish such spirit of couage and bravery from Ethiopians. Wake up , my fellow Ethiopians. unity is strength. united, we are strong enough to make our enemies hang thier heads in shame! Victory for Ethiopia, Disgrace and Demise for Her enemies!

Келесі