ሞትን የገደሉ ጀግኖች

ሞትን የገደሉ ጀግኖች
#etv
#ebc #etv
#EthiopianBroadcastingCorporation

Пікірлер: 79

  • @beautifulethiopia1125
    @beautifulethiopia11252 жыл бұрын

    አላህ ፅናቱን ይስጣችሁ

  • @user-kb5vu6kr3l
    @user-kb5vu6kr3l2 жыл бұрын

    ጅግና ስው አይሞትም ከውስጣችን አትወጡም የቁርጥ ቀን ልጅች ናችሁ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @user-un8qp7wh7h
    @user-un8qp7wh7h2 жыл бұрын

    የኛ ደግኖች 😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔

  • @user-ro6os1lj3n
    @user-ro6os1lj3n2 жыл бұрын

    የኛ ጀግኖች ኡፍፍፍፍፍ ጓደኛዬ ይታገስ በሰላም እርፍ በሉልኝ ያገሬ ጀግኖች 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @web4924
    @web49242 жыл бұрын

    ወይ እማማ ኢትዮጵያ ደስ ይበልኝ የሚገርነው ዛሬ ም ጀግኖች አሉሽ ዛሬ አፂዎች አባት እሼቴ ሞገስ፤ የጀግናው የእሸቴ ሞገስልጂ ይታገስ እሼቴ አሉሽ 💚💛❤💪👍

  • @web4924
    @web49242 жыл бұрын

    የዘመኑ አፂዎች አባት እና ልጂ ፤ ሞት ላይቀር የአንበሳ ሞት ግን መታደል ነው የጀግና ሞት ፤ ናቅ እና ወራሪ ጠላትን ባንዳን ፤ አዋርደው የቀጡት ጀግኖች።💚💛❤💪👍

  • @user-cg3md6sb8z
    @user-cg3md6sb8z2 жыл бұрын

    ነፍሳቸው እግዜአብህየርበአፀደ ገነት ቅዱስ ሜካእየልሜካኤል ምስክሬ ነው ቅዱስሜካኤል በሰማይዋስ ጠበቃ ይሁናቹ

  • @selamselam1397

    @selamselam1397

    2 жыл бұрын

    ነብሳችሁን በአፀደገነት ያኑረው ፈጣሪ

  • @user-pm3gw8wk3q
    @user-pm3gw8wk3q2 жыл бұрын

    ጀግኖቻችን ሁሌም በልባችን ትኖራላችሁ ነፍሳችሁን በአጸደ ገነት ያኑርልን 🙏🙏🙏

  • @romlove2010
    @romlove20102 жыл бұрын

    Our hero!! I hope this will inspire the new generation!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 жыл бұрын

    አይዞሽ አይዞሕ አይዞን ወገኔ እምዬ ኢትዮጵያ የጀግኖች መካን አይደለችም Don't Wory Be Happy Etheiopian. እምዬ ኢትዮጵያ በክብር ለዘልዓለም ትኖራለች በጀግኖች ልጆቿ አጥንት እና ደም አትጠራጠር ጀግናው።

  • @fissehamelaku2755
    @fissehamelaku27552 жыл бұрын

    ያመንከው ቅዱስ ሚካኤል ቤተሰብህንም የሞትክላት ሐገርህንም ለዘላለም በፅናት ያቆይልህ

  • @endyzema
    @endyzema2 жыл бұрын

    ያማራ ተስፋ ፋኖ ነው!!!!💚💛❤️ ሞ

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew1902 жыл бұрын

    እናት አታለቅስም ካሑን በሗላ በቃ ፡አይዞሽ አይዞሕ ወገኔ ያለመስእዋትነት ድል አይገኝም።

  • @bushiteke2986
    @bushiteke29862 жыл бұрын

    ወንድ ኢትዬጵያውኖች

  • @firehiwotb
    @firehiwotb2 жыл бұрын

    አንብበን ነበረ ታሪክ የተጻፈ! ዛሬስ እራሱ ነው ታሪኩን የጻፈ!! ተነግሮን ነበረ ታሪክ ያባቶችን! የ እሼቴ ድምጽ ነው የሰማ ጆሮአችን!!

  • @nigatus.6889
    @nigatus.68892 жыл бұрын

    ቤተሰቦቻቸውን ወደ ሌላ ከተማ መሄድ አለባቸው

  • @Tewodros52

    @Tewodros52

    2 жыл бұрын

    አባታቸው የተጋደለበት የክብር ቦታነው ለቀውማ አይሔዱም፡፡ አክብረን አሳምረነው ዘላለማዊ እሸቴ አልሞተም ቅርስ ነው ለትውልድ፡፡ የክልሉ የጀግኖች ጥናትና መደራጂያ ትምሕርት ቤት በጀግናው እሸቴ እንዲሰየም፡፡ እሸቴ የጀግኖች ማእረግ በተለያዩ ተቁዋሞች እንዲወደስ እሻለሁ፡፡

  • @user-ze6vi4jw1d
    @user-ze6vi4jw1d2 жыл бұрын

    አማራ ጠላት ቢበዛ በትም ዛሬም ጀግና አለ 😭😭😭💔💔💔💔

  • @fiftyfifty1058
    @fiftyfifty10582 жыл бұрын

    ጀግናው አማራ ለሌባውና ለደፋሪው ትግሬ እጅ መስጠት ሞት ነው ብሎ ቀንድቦ ቀንድቦ ለኢትዮጵያ ሀገሩ ተሰውተዋል፡፡ አለን ፈለጋችሁን እንከተላለን፡፡

  • @nigatus.6889
    @nigatus.68892 жыл бұрын

    እነኚህን ሰወች ልታስገድሎሃቸው ኘው። ከተማ መቀየር አለባቸው

  • @heruywondafrash7832
    @heruywondafrash78322 жыл бұрын

    የህይወቴን ትርጉም ነው የቀየረው። መቼም በህይውቴ አረሳው። የከፈሉት ዋጋን መመለስ አይቻልም ለኢትዮጲያ መልካም ከመሆን በስተቀር።

  • @user-xv1hm6of6o
    @user-xv1hm6of6o2 жыл бұрын

    የፋኖ መገለጫው ይሄው ነው። ተግባር ማንነትን ይገልፃል

  • @jordana7775
    @jordana77752 жыл бұрын

    አቤት ክብር ለ ህዝብ እና ለ ሀገር መሰዋት ታድለው ምጥኔ ለ በልቶ ከጂው ከሀጂ የምታኖራቹውም ውድ እናት ሀገራቹውን ህዝባቹውን ለነጭ አሽከር ሆነው ለሚወጉት

  • @tesfshwegayehu3089
    @tesfshwegayehu30892 жыл бұрын

    አማራ ሁሌም ታሪኩ እንዲህ ነው

  • @Tewodros52
    @Tewodros522 жыл бұрын

    ጀግንነቱ ቢያወጉት የሚጠገብ፡ ያለፉትን ጀግኖች ክብር የሚያስጠግብ። የልጆቹ አንደበት የጀግናውን እሸቴ አንደበት የሚመሰክር የእውነት ኢትዮጵያ ኢትዮጵያዊነት፡፡ በቅዱሳን የሚታወስ ጀግናው እሸቴ፡ ለቅዱሳን የተፋለመ ቅዱስ ነው፡፡ በጀግናው እሸቴ መሬት የቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስትያንን ይገነባለት ከምንም በላይ መታሰቢያው ነው፡፡

  • @seblewongelteklu1206
    @seblewongelteklu12062 жыл бұрын

    ዝም ብሎ መሞት ነው ሁለት ሞት ገሎ መሞት ጀግንነት ነው። ጀግኖቻችን ነብሳችሁን ይማር🙏🙏

  • @alhamdulilah2836
    @alhamdulilah28362 жыл бұрын

    የኔ ደጎች በጉርብትናቸውም ደጎችነበሩ አይ

  • @hizkiasterfe1401
    @hizkiasterfe14012 жыл бұрын

    እናቱ ወለደች፤የጀግና ልጅ ሀገርን አኮራ! ሰው እማ ይሞታል።ግን የእርሱ እርፍት ፍፁም ዘላለማዊ ነች።በቃ የዘመናችን ምልክት ናችሁ።አባትም ልጅም ነብስህም ትረፍልን! ነብስ ይማርልን። ውድ የሀገሬ ልጆች ከሰሜንም ከደቡብም ከምዕራብ ከምስራቅም ከውጭም ያላችሁ ሁላችንን የእነዚህ ሰዎች አለብን!

  • @BT-dk3ku
    @BT-dk3ku2 жыл бұрын

    ነፍስ ይማር

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo51432 жыл бұрын

    ስንት ያልተዘመረላቸው ጀግኖች አሏት ኢትዮጵያ ይሄን ቡሽቲ ጁንታ ላንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ማጥፋት አለብን የትግራይ ሕዝብ ና ጁንታ የተለያዩ ናቸው

  • @user-yq5tu1uf5r
    @user-yq5tu1uf5r2 жыл бұрын

    እኔ የመስማት አቅም አጣሁ

  • @gembeification
    @gembeification2 жыл бұрын

    አማራ ተዓምረኛ ማህበረሰብ ነዉ .....በሺህ የሚቆጠር ጀግና እንዳለዉ ሁሉ በሺህ የሚቆጠር ባንዳ እና ፈሪ ታቅፎ ይኖራል......ይገርማል ጉራማይሌዉ....አማራ እራሱን እንደ ወርቅ አንጥሮ ማጥራት አለበት...RISE and RISE AGAIN, UNTIL LAMBS BECOME LION!!!

  • @mariamawits3689
    @mariamawits36892 жыл бұрын

    የእኛ ጀግኖች ነፍሳችሁን ይማርልን። ለእኛ ቀና ብሎ መቆም መስእዋትነትን በመክፈላችሁ ስማችሁ በታላቁ የኢትዮጵያ ታሪክ ተፅፎ ይኖራል ። ለቤተሰቦቻችሁ መፅናናትን ይስጥልን ።

  • @shebirashebira7158

    @shebirashebira7158

    2 жыл бұрын

    ባአንዳዎች ኢት ብዙ ጀግና እሸቱ ና ይታገሡአላት እናተም አንድቀን እንዲዉየሰራቹት ክፋ ሥራአቹ ይወጣል

  • @balchaabanebeso2822
    @balchaabanebeso28222 жыл бұрын

    የኢትዮጵያ ሕዝብ ለዚህ ጀግና ሀውልት ያቁምለት"በተለይ የአማራ ሕዝብ በጥብቅ ያስብበት"እሸቴ ማለት ዳግም አድዋ ዳግማዊ አፄ ምኒልክ ነው"እኔ ለእሸቴ rest in peace አልልም ለጀግና ሞቱ ኩራቱ ስለሆነ "እሸቴን በደስታ በልቤ ለዘላለም አኖረዋለሁ" ።ይህን ጀግንነት ምናልባትም በ1000 ዓመታት አንዴ የሚገኝ እንቁ እንቁ የጀግንነት ጥግ ነው"።

  • @user-xs7bi4ok4h
    @user-xs7bi4ok4h2 жыл бұрын

    ወይኔ ወገኔ

  • @gessesebegifeye3757
    @gessesebegifeye37572 жыл бұрын

    በዚህ ዘመንም ስንቶች በጀግንነት ለሃገራቸው እንደተሰዉ ነው የተረዳሁት የስልክ ልውውጡም በጣም ከአይምሮዬ አልወጣ አለኝ

  • @hannahhanna6091
    @hannahhanna60912 жыл бұрын

    ጀግንነትና ለአገር መሰዋት ያለ ቢሆንም በራስ ወገን መሞት ያማል

  • @mraman-sn5zr
    @mraman-sn5zr2 жыл бұрын

    Esheta moges ye mililik zer jegena

  • @user-uw9ew6lo8f
    @user-uw9ew6lo8f2 жыл бұрын

    ነፍሰ ይማር የኛ ጀገናወችየ

  • @weletemedin5627
    @weletemedin56272 жыл бұрын

    fexari nebisachewin beginning yanur 😭😭😭😭

  • @layla_youtube4793
    @layla_youtube47932 жыл бұрын

    Selam. Lagerashun

  • @myfano2708
    @myfano27082 жыл бұрын

    ክብር ለፋኖ ወላሂ ፋኖ ማለት እደዚህ ለህወቱ አይሳሳም ግን ለምን የፋኖን ስም ለምታጠፉ ፈጣሪ የስራችሁን ይሥጣችሁ

  • @dawittemesgen8558
    @dawittemesgen85582 жыл бұрын

    አስደናቂ አባትና ልጅ ነቻው

  • @mohmeadsied1218
    @mohmeadsied12182 жыл бұрын

    ጅግና አይሙትም

  • @eycaschool.7922
    @eycaschool.79222 жыл бұрын

    Jegna ihe nw ..... Ignam ahun kenante ikul Ethiopian nen? Tish rasen naaku

  • @hawatube2358
    @hawatube23582 жыл бұрын

    😭😭😭💔💔💪🏿

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 жыл бұрын

    ፋኖ ፋኖ ፋኖ የምትለው ሽለላ ለአቶ እሸቴና ለወጣቱ ልጃቸው ለይታገስ እሸቴ ላሉ ጀግኖች የሚጎራገር ነው ጀግና ለነፃነት ለማንነት መሞት በእውነት ክብርነው 👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @diboradesta9272
    @diboradesta92722 жыл бұрын

    Jegna bimotm aykochm

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa71552 жыл бұрын

    Eny alazenm ye zemeny jegenoch betam kurat kurat new yalegn nefes yemar jegena ye enatu lej ye Ethiopia anbesa

  • @user-fh9dd1jh2q
    @user-fh9dd1jh2q2 жыл бұрын

    👍👍👍👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cx2fd9pw3y
    @user-cx2fd9pw3y2 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😦

  • @bayoushkassa7155
    @bayoushkassa71552 жыл бұрын

    Kuratachen shewarobet kuratachun akeberu

  • @tekluhabtegiorgis5078
    @tekluhabtegiorgis50782 жыл бұрын

    በደምና በአጥንት ጀግንነት ወንዝ ነው በትውልድ የሚፈስ ከአያት ከቅድም አያት በደም የሚወረስ ለነፍሱ ያልሳሳ ልበ ሙሉ ደፋር አስቀምጦ ገዳይ ዳኛና ምስክር ፊት ለፊት ተጋፍጦ ሞትን የገጠመ እንዲህነው ጀግንነት አለም ያስገረመ አባቱ ነበልባል ልጁ የእሳት ላንቃ ሽህ ጠላት ሲከበው ብቻውን የበቃ ይኼ ነው አርበኛ ይኼ ነው ሰማእት ሀገር ያስከበረ በደምና በአጥንት 06/04/ 2014 ለጀግኖቹ አባትና ልጅ ‹‹ ለሚኒሊክ ልጆች›› ‹‹ኮማንደር ተክሉ ››

  • @hewanderbew800
    @hewanderbew8002 жыл бұрын

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹😭

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu53882 жыл бұрын

    👍🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አናለቅስምአቶ እሸቴ እና ወጣቱ ልጃቸው ለሀገራቸው ጠላታቸውን ረፍርፈው ለነፃነታች ከነልጃቸው ተሰውተዋል ለደግና ደሞ አይለቀስም ይሸለላል እንጂ 👍🇪🇹🇪🇹 ማልቀስስ ሴቶችን ተከትለው ለሚሸሹ አንዳንድ የአማራ የወንድ ሴቶች ለነሱ አለቅሳለሁ አገርን ለጠላት ትቶ መሸሽ የሞት ሞት እንጂ እነ አቶ እሸቴ አልሞቱም በክብር ለነፃነታቸው ለማንነታቸው ተሰውተዋል

  • @etalemhailu2433
    @etalemhailu24332 жыл бұрын

    tarkun mn gezem ayaresa

  • @antenheeijgu3162
    @antenheeijgu31626 ай бұрын

    አይ ኢትዮጵያ ልጅ አታ አታውክ

  • @selamk7040
    @selamk70402 жыл бұрын

    Yemigerm new jegnochi gn dimsun sisemaw ayini sayihon libi yalekisal melikam ereft yegna kuratochi

  • @hanhn7623
    @hanhn76232 жыл бұрын

    አራም.ወላ

  • @birtukanadmase194

    @birtukanadmase194

    2 жыл бұрын

    ምን አልክ አንተ ሊጣም ሽንታም ባንዳ የባንዳ ልጅ

  • @user-sf4rq3sc9s
    @user-sf4rq3sc9s2 жыл бұрын

    *#ለህልውና** ስልጣን አቢይ አህመድ ሲባል ነው የሰው ሂወት አጥፍቶ የጠፋ ጣልያን አልወረሩኑም ኢትዪጵያውን ናቸው ህወህትና ኦነግ#*

  • @kidiethiopia

    @kidiethiopia

    2 жыл бұрын

    ጣሊያን በምን ጣዕሙ እነዚህ የሰው ፍጡር አይደሉም ።

  • @daniletesfay3134
    @daniletesfay31342 жыл бұрын

    gene alksesa kkkk 80000 takktate kkk tigray logn life

  • @tilahuneshumete5298

    @tilahuneshumete5298

    2 жыл бұрын

    leba ye lba lge

  • @daniletesfay3134

    @daniletesfay3134

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/Z4uC2ZSwYry8nbg.html&lc=UgxHCs_y0Njs_EVSMhF4AaABAg.9Vwtl64jkKS9Vwu_9oUb4C alksha

  • @mariamawits3689

    @mariamawits3689

    2 жыл бұрын

    አንተ ሰይጣን የሰይጣን ልጅ እድሜ ልካችሁን በደም ማፍሰስ ሱስ ተይዛችሁ የንፁሀንን ደም ታፈሳላችሁ። ወደ አባታችሁ ዲያብሎስ መሄጃችሁ ቀን ቅርብ ነው። በሲዖል እሳት ባፈሰሳችሁት ደም ልክ ስትቃጠሉ ትኖራላችሁ። በምድርም ስትክለፈለፉ የእጃችሁን ዋጋ እስከ ልጅ ልጆቻችሁ ድረስ፣ ከፈራጁ አምላክ ታገኛላችሁ። የእናት ጡት ነካሽ አውሬዎች።

  • @michaeltrf

    @michaeltrf

    2 жыл бұрын

    @@mariamawits3689 ይሄንን ሁሉ ጭካኔ እያወራሽ ስለ ሀይማኖት አታውሪ

  • @mariamawits3689

    @mariamawits3689

    2 жыл бұрын

    @@michaeltrf it's called fact and reality! You reap what you sow! "ሰው የዘራውን ያጭዳል"

Келесі