እንደ እግ/ር ለመሆንህ ማስረጃህ ምንድንነው?/ የጦፈ ክርክር ከኃይሉ ዮሐንስ ጋር Hailu Yohannes with pastor Binyam Shitaye

This is an exclusive interview with brother Hailu Yohannes about his controversial teachings on Bible. The host of the show is Pastor Binyam Shitaye. Thera are many questions discused on this video.
#Pastor_Binyam #Tsige_Sitotaw #Amharic_protestant

Пікірлер: 772

  • @resurrectionpower8025
    @resurrectionpower80252 жыл бұрын

    ፓስተር. ቢኒ በግድ ያላለውን እግዚአብሔር ነኝ ብለህ እያልህ ያላለውን የምታደርገው መወረተርተር ትዘብት ውስጥ ጥሎልሃል።

  • @alemayehuwelde3623
    @alemayehuwelde36232 жыл бұрын

    ወንድም ዮሐንስ እግዚአብሔር ይባርክህ።ብዙ ነገሮችን አስተምረኸኛል።ዛሬም አገልጋይ ነን ለሚሉ ነገርግን ማስተማር ለማይችሉ ሁሉ ማንቂያ ነህ ተባረክልኝ። 🙏🙏🙏

  • @professorburah9783
    @professorburah97832 жыл бұрын

    ሀይሉዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ። ከዚህ በፊት ሀይሉ የሀሰት አስተማሪ ነው እያሉ ሲያወሩ ሰምቼ እኔም እንደዛ አድርጌህ አስብህ ነበር። አሁን ግን እግዚአብሔር ጆሮዬን መክፈት ሲጀምር ሀሳብህን በቀና ልብ መስማት ጀመርኩ። ትክክለኛ ትምህርት ነው እምታስተምረው። ከዚ በፊት ያለ ስምህ ስም ስለሰጠሁህና ስለፈረድኩብህ ይቅርታ እጠይቅሀለሁ🙏 እወድሀለሁ።

  • @elroe.373
    @elroe.3732 жыл бұрын

    እኔ ሀይልሻን ተረድቼዋለሁ ተባረክ እኔ እግዚአብሔር ነኝ አላለም ቢል ኖሮ እቃወመው ነበር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጣቹ ስንቶቹን አገልጋዮችን የሀሰት አስተማሪ ናቸው እያላቹ ስንቱን ከጌታ ቤት አስወጣቹ ሀይልሻ አድናቂህ ነኝ በርታ 👍

  • @0911617971

    @0911617971

    2 жыл бұрын

    እውነት

  • @workumeaza5294

    @workumeaza5294

    2 жыл бұрын

    እንዴት አይነት ምርጥ ውይይት ነው ጌታ ይባርካችሁ ኃይሉን የማውቀው በEbs ቴሌቪዥን ነው ትምህርቱ ግራ ያጋባኝ ነበር ዛሬ ግን በዚህ ውይይት ያለውን የእግዚአብሔር እውቀት ተረድቻለሁ ጌታ ይባርክህ ቀጥል እደግ።

  • @solomonbeyene2057

    @solomonbeyene2057

    2 жыл бұрын

    @@0911617971 wow

  • @alexorthodox8198
    @alexorthodox81982 жыл бұрын

    እኔ ከኦርቶዶክስ ነኝ፤ የመምህር ኃይሉ ትምህርት እጅግ ተስተካክየበታለሁ፥ ሁሌም ትህትናውም ድንቅ ነው...ጠያቂው ግን ማናገርም ኣልፈቀደም'ኮ፤ ፉከራና ክርክር ኣስመሰለው...ለማናኛውም ጠያቂው ኣልመጠነውም...

  • @haileslaseabebe1073

    @haileslaseabebe1073

    2 жыл бұрын

    አንተ ፔንጤነክ አትዋሽ

  • @alexorthodox8198

    @alexorthodox8198

    2 жыл бұрын

    በመንፈስ ተገልጦልክ ነው? ሃሃሃሃ...ከተዋህዶ ነኝ ወንድም

  • @tinaethiopia6327

    @tinaethiopia6327

    2 жыл бұрын

    እንደውም እኛ god and goddess ነን መምሰል ብቻ አይደለም

  • @saronweba7354

    @saronweba7354

    2 жыл бұрын

    ሲጀመር አይሉ የተጠቀውን ነገር ለመመለስ በጣም ዙሪያ ጥምጥም ነው የሄደው.

  • @habtakirar5042

    @habtakirar5042

    2 жыл бұрын

    አንተ በፍፁም ኦርቶዶክስ አይደለህም።

  • @aschukorra9680
    @aschukorra96802 жыл бұрын

    ውይይቱን ለአድማጭ ሚዛናዊ ለማድረግ አዘጋጁ ለተጠያቂው ጊዜና ነጻነት መስጠት ይጠበቃል። ፍርዱን ለአድማጭ ለመተው ተጠያቂው በአግባብ እንዲናገር መፍቀድ ጥሩ ነው።

  • @SB-hp8ms

    @SB-hp8ms

    2 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Pastor Hailu, you don't deserve this stage. You are well educated and have a great personality. The interviewer is so judgmental, doesn't stick to the point.... I'm sorry you have wasted my time. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏 We are with you Pastor Hailu!::

  • @romangebru5846

    @romangebru5846

    2 жыл бұрын

    Exactly

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen63312 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ሃይሉሻ ወደድኩህ ከተናገርከው ነገር ምንም ስህተት አላገኘሁበትም! እንደውም የእግዚአብሔር ቃል እውቀት ጢም ብሎ እንደ ሞላብህ ነው የሚያሳየው ።

  • @enuye

    @enuye

    2 жыл бұрын

    EGZIO

  • @tellnotoany1655
    @tellnotoany16552 жыл бұрын

    የሀይሉ ዮሀንስን አስተምሮ በሩቁ እጠላው ነበር ግን መስማቴ የሆነ ነገር እንዳጤን ረድቶኛል፡፡እንኳንም አዳመጥኩት፡፡

  • @SB-hp8ms

    @SB-hp8ms

    2 жыл бұрын

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Pastor Hailu, you don't deserve this stage. You are well educated and have a great personality. The interviewer is so judgmental, doesn't stick to the point.... I'm sorry you have wasted my time. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 🙏🙏🙏 We are with you Pastor Hailu!::

  • @bitaniyayanore8829

    @bitaniyayanore8829

    2 жыл бұрын

    @@SB-hp8ms can you send me if you know hailus KZread channel? I really like his point.

  • @SB-hp8ms

    @SB-hp8ms

    2 жыл бұрын

    @@bitaniyayanore8829 kzread.info/dron/dLqNAwz7RtFg40mbPmbgHg.html

  • @bitaniyayanore8829

    @bitaniyayanore8829

    2 жыл бұрын

    @@SB-hp8ms Thanks🙏

  • @SB-hp8ms

    @SB-hp8ms

    2 жыл бұрын

    @@bitaniyayanore8829 you are welcome! Where do you stay?

  • @behailueshetu9819
    @behailueshetu98192 жыл бұрын

    Uffffffff ሃይልሻ የኔ ትሁት ለካ የቀድሞዎቹ ሀይማኖተኞች እንደ ቢኒ ግትር አስመሳይ አየሆኑ ነው ዳተኛ የሆኑት አንተ ግን በርታ የኔ ከባድ ሚዛን።።።።።።።

  • @haileslaseabebe1073

    @haileslaseabebe1073

    2 жыл бұрын

    ስለሚዛን ካወክ ሚዛን የአንድን ነገር መብለጥ መለኪያ አይመስለኝም ሚዛን ሀይሉም ቢኒም ሳይሆኑ ሁለቱንም የሚመዝን አለ እሱም የእግዚአብሔር ቃል ይህ ቃል ነው ስለዚህ በዚህ ሚዛን ይታያሉ

  • @yeworkuhatilahun6074
    @yeworkuhatilahun60742 жыл бұрын

    ጠያቂው እውቀቱ ውሱን ነው ሀይሉ ይሁዋንስ ጌታ ይባርክህ የ እ/ር ቃል እውቀት በሙላት ተገልጦብሀል ትእግስትህ ደስ ይላል

  • @getutolla4312

    @getutolla4312

    Жыл бұрын

    ያልተለመደ ት/ም ያስተምራል የተባለው ሀይሉ ብዙ መናገር ሲገባው ጠያቂው ብዙ እየተናገረ እድሉን አልሰጠውም

  • @eyutababi6287

    @eyutababi6287

    Жыл бұрын

    Anchim dingay enesum dingay

  • @mekonnenmengesha9677
    @mekonnenmengesha96772 жыл бұрын

    Thanks hailu I respect all ur teaching

  • @ethiopiahagere8317
    @ethiopiahagere83172 жыл бұрын

    Hailu Yohanes you are always calm and patient I really appreciate you! May God bless you!!!

  • @wubayehuhailu2465

    @wubayehuhailu2465

    2 жыл бұрын

    ይሄ ጋዜጤኛ ፓስተር ራሱን ደፍኖ ነዉ የገባው ። ድፍን

  • @davoevo4841

    @davoevo4841

    Жыл бұрын

    ሀይሉ የስህተት ትምህርት ነው የሚያስተምረው የተባለበት ምክንያት 1ኛ_የበራለትን የቃሉን እውነት ያለግዜው በማስተማሩ ማለትም ያለግዜው የሚነገር እውነት እንደስተት ይቆጠራል አንደሚባለው አባባል ስለሆነበት አንጂ የስህተት አስተማሪ ሆኖ አይመስለኝም እነደኔ ነገር ግን የገባውን እውነት እንዳለ ሆኖ ቤተክርስቲያን በደረሰችበት ልክ ቢሆን እንዲ ባልተባለ ነበር!

  • @sisaytiruneh1696
    @sisaytiruneh16962 жыл бұрын

    I like the way how Hailu teaches! Although I am Orthodox.Even the way how Hailu understands the context,in my view ,he is right. I like his personality.

  • @abenezerelias6446
    @abenezerelias64462 жыл бұрын

    ገራሚ መምህር..ሀይልዬ I respect more....I love you so much

  • @edenmunro9460
    @edenmunro94602 жыл бұрын

    ወንድሜ ሃይሉ እ/ር ይባርክህ !! ቃለ መጠይቆችህን አዳምጣለሁ ሁሌም ተረጋግቶ ነው የሚመልሰው በጣም ነው እምወድለት መማርም ያለብን ይመስለኛል..... ቃለ መጠይቁ በጣም ደስ የሚል ወንድማማችነት ነውና ተባረኩ!!

  • @user-qt7qh6yd8y
    @user-qt7qh6yd8y2 жыл бұрын

    ሀይልሻ ጊታ ዘመነህን ይባርክ በተለይ ትግስትህ በጣም ይገርማል ብችል አተነ ለመምሰል ጊታ እዲርዳኝ እፀልያለሁ ጠያቂው ግነ ምንም የመፅሀፋ ቅዱስ እውቀት የለውም ጊታ ይርዳው ሀይልሻ። የተባርክህ ብሩክ ነህ አብዝቶ ይጨምርልህ

  • @peaceglory9773
    @peaceglory97732 жыл бұрын

    We should not limit God to our standards! God bless you Hailu ❤️ I agree with you! God reveals Himself to us as much as we want Him to.

  • @zufankifle6296

    @zufankifle6296

    2 жыл бұрын

    Lemiyamen Hulu yechalale

  • @kidistgebreselassie1909
    @kidistgebreselassie1909 Жыл бұрын

    Hailu is one of the best teachers ever and I thank God for that. His profound knowledge of the word of God is amazing. The fact that we haven't reached Hailu's understanding of the word of God doesn't make him wrong. Remember that religious leaders also considered Jesus The Christ as a false teacher when He walked the earth. Hailu's humbleness reminds me of Jesus The Christ. Keep shining, brother!

  • @user-qy2ox8lw7f

    @user-qy2ox8lw7f

    7 ай бұрын

    How u evaluate this???

  • @tarikuayele7186
    @tarikuayele71862 жыл бұрын

    ሀይልሻዬ ትምህርትህ ምርጥና አንደኛ ነው። ዘመንህ ይባረክ።

  • @haileslaseabebe1073

    @haileslaseabebe1073

    2 жыл бұрын

    እስቲ ስለሀይሉ ትምህር ምን ታውቃለክ

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    2 жыл бұрын

    በምኑ ??????

  • @tarikuayele7186

    @tarikuayele7186

    2 жыл бұрын

    @@haileslaseabebe1073 ለማወቅ ከፈለግህ ሀይሉንና ትምህርቱን ብትከታተለው መልካም ነው።

  • @kebronyonas7107

    @kebronyonas7107

    2 жыл бұрын

    የስህተት ትምህርት

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    2 жыл бұрын

    @@tarikuayele7186 ካካካካካ

  • @rollnati
    @rollnati2 жыл бұрын

    I respect you hailu yohannes. God bless you 🙏

  • @user-vi2yp3lu2e
    @user-vi2yp3lu2e2 жыл бұрын

    ፀጋው ያብዛልህ ውንድማችን ሃይልሽ አይዞህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ👍

  • @nathanmelese9831
    @nathanmelese98312 жыл бұрын

    Hailsha keep teaching; you are indeed called by God to enlight we ethiopians!! much love and respect!!

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot62902 жыл бұрын

    በመሀላችሁ ያለው የፍቅር መንፈስ ።ስ ይላል የጓደኛሞች ውይይት ነው ።ቢኒም ሀይሉሻም ተባረኩልኝ።😍😍😍😍😍

  • @tgbruk242
    @tgbruk2422 жыл бұрын

    ወንድም ቢኒያም ለመናገር ሳይሆን ለመስማት የተሰጠህ ሁን ደግሞ "በግድ እግዚአብሔር ነኝ በል አት በለው " "እንደ እግዚእብሔር ነኝ ማለት እና" እግዚአብሄር ነኝ ማለት በጣም ይለያያል ተባረኩ!!!

  • @dawittsega8649

    @dawittsega8649

    2 жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ነኝ ቢልም ትክክል አይደለም ሰው የቱንም ያህል ጸጋ ቢሰጠው እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለት አይችል በእርግጥ ሰው የጸጋ አምላክነት ሊሰጠው ይችላል እንደ ሙሴ እግዚአብሔር በባህሪው የሚሰራውን ሰው በጸጋ እንዲሰራ ስልጣን ሊሰጠው ይችላል እንደ ቅዱስ ጰረጥሮሰስ በጥላው እንደ ቅዱስ ጳውሎስ በልብሱ ዘርፍ የመፈወስ ጸጋ ሊሰጠው ይችላል ይሄ ሁሉ ቢሰጠውም እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለት የለበትም የእሱ አገልጋይ ባሪያ መልዕክተኛ ነኝ ነው ማለት ያለበት

  • @Menelik27

    @Menelik27

    Жыл бұрын

    እንደ እግዚአብሔር ነኝ ማለትስ ምኑ ነው ትክክል?

  • @Alblendz

    @Alblendz

    9 ай бұрын

    God created man after his image and likeness Genesis 1:26. Bother you are after your father and mother image in flesh right? How about your spiritual image?

  • @danelbelhu660
    @danelbelhu6602 жыл бұрын

    ወንድም ሐይሉ ልብ ብዩ ሳዳምጥህ ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ደስ ብሎኛል ሐሳቦችህ የሰማሁት ሆኖም ቅንጣት ያህል እምነት ቢኖራችሁ የሚለው እምነት ከእግዚአብሔር የተካፈልነው ፈፃሚውም እግዚያብሔር ይሆናል የማመነኔ ልክ ነው ወይም መጠን ነው ወሳኝ ለሚያምን ሁሉ ይቻላል የሚለው ሁሉን ቻዩን ያሳያል የሰው ድርሻ ቻዩን ማመን ይፈልጋል ትንሽ አንተ ወደ ሰው ሐይል ሚዛኑን አጋደለብኝ ሐሳብህን ስሰማ ከትልቅ ትህትና ጋር ሐሳብን ልግለፅ ብዬ ነው።

  • @zedzizu1244
    @zedzizu12442 жыл бұрын

    ሀይልሻ እኔ መች ሰማሁክ መች እንዲ መሠለኝ ሳንሰማህ ነው እኮ ሁሉም ሰው ስህተት ነው ያለው እኔ ተመችተኸኛል ተባረክ በይፋ ወደ ሀይሉ ሚኒስትሪ ፈርሜያለው ተቀላቅያለው ❤❤❤❤

  • @MarefiaGebre-kn5fp

    @MarefiaGebre-kn5fp

    7 ай бұрын

    Wondime hailu tabarek

  • @emebetademe7448
    @emebetademe7448 Жыл бұрын

    Honestly speaking, I'm Christian Orthodox but I always like learning the lesson of Hailusha.May live long Hailu.Rational and logical person!

  • @user-th9pr6ty9w

    @user-th9pr6ty9w

    10 ай бұрын

    ኃይሉ ተባረክ

  • @user-ng8ti8uu6t
    @user-ng8ti8uu6t2 жыл бұрын

    ሀይልሻ አልሳተም መፅሐፍ እንደሚለው ማንም በደረሰበት በዚያዉ ይመላለስ ይላል ስለሆነም ታላቅ መገለጥ ነዉ እላለዉ

  • @yoditezazezaz3095
    @yoditezazezaz30952 жыл бұрын

    ሀይልየ ጌታ ይባርክህ ስብከትህ ትክክል ነዉ በርታ አንዳንተ ዓይነት ነዉ የሚያስ ፈልገን

  • @tashomebeza5475
    @tashomebeza54752 жыл бұрын

    ጎቦዝ ሃይልዬ

  • @user-bh6bt6cu5x
    @user-bh6bt6cu5x2 жыл бұрын

    ሀይልሻዬ ትለያለህ ብዙዎቻችን ያልተረዳንህ የእግዚአብሔር ቃል በርቶልሀል

  • @hailemariamtamirat3125

    @hailemariamtamirat3125

    Жыл бұрын

    ኤልፓ እንዳይሰማ

  • @user-bh6bt6cu5x

    @user-bh6bt6cu5x

    Жыл бұрын

    ማነው ኤልፓ

  • @qaroo5693
    @qaroo56932 жыл бұрын

    ሀልዬ እግዚአብሔር ቀን ያመጣል የእዉነት ወንጌል የምንሰብክበት እወድዳለሁ የእስራኤል አምላክ ሀይልህ ነዉ

  • @sab7sab
    @sab7sab2 жыл бұрын

    ተባረኩ በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነዉ

  • @HaraTechNet
    @HaraTechNet4 ай бұрын

    ሀይሉ ዮሐንስ ትልቅ ሰው እግዚሐብሄር ትልቅ ያደረገህ እድለኘ ሰው በርታ ፈጣሪ የበለጠ እውነቱን ያብዛልህ!🙏

  • @tsegayamerid3940
    @tsegayamerid39402 жыл бұрын

    Pastor bineyam God bless you more

  • @fraolchimdesa6945
    @fraolchimdesa69452 жыл бұрын

    በጣም የሚገርመኝ የ ሀይልሻ ነፃነት ነው። እወድሃለሁ

  • @ORTHO925
    @ORTHO9252 жыл бұрын

    hailu is litraly making points clear as much as he can and i can see with out judgment he is absoloutely logical and bible based

  • @singertibebudanielofficial5047

    @singertibebudanielofficial5047

    2 жыл бұрын

    what is logic in relation with Bible truth?

  • @tesfayegezahegn9652
    @tesfayegezahegn96522 жыл бұрын

    ሀይሉ ጌታ ይባርክህ እውነት ታውቃላቹህ እውነትም አርነት ያወጣችሃል ወንድሜ አርነት ለመውጣት የምታውቀው እውነት ያስፈልጋል ችግሩ በድምፅ ብልጫ እግዚያብሔር አይሰራም

  • @iskinderalemayehu2838
    @iskinderalemayehu28382 жыл бұрын

    ሃይሉ እግዚአብሔር ይባርክህ። ደወንድም የምመክርህ የያዝከው መንገድ ትክክለኛ እና እውነት ነው አሁን ግን እየፈራሁልህ ነው። ምክንያቱም እደዚህ ከሃይማኖተኛ ሰዎች ጋር ብዙ ስታወራና ስትከራከር ቀስ በቀስ ዩሉንታ እያስያዙ መንገድ እዳያስቱህ በጣም እሰጋለሁ። በነገራችን ላይ በ 2013 ስለ ኢየሱስና ስለ ክርስቶስ ልዩነት አስተምሬ የቤተክርስቲያኒቱ ፖስተር ነኝ የሚለው ሰው ይሄ የስህተት ትምህርት ነው ብሎኛል። ፖስተር ቢኒያም ምንም ሰው አታናግርም እደገና ሰፋ አድርገህ ወንጌልን እደገና ለመማር ሞክር። ከሙሴ ጋር እግዚአብሔር በሰራበት መንገድ ከእያሱ ጋር አልሰራም። እናንተ ስላላወቃችሁት ብቻ በቅናት ተነስታችሁ የስህተት ትምህርት ነው ማለት ትክክል አይደለም። ለነገሩ ኢየሱስን የሰቀሉት እደእናንተ አውዱ ይሄ ነው ያ ነው እግዚአብሔር ከኛ በላይ ማን አውቆት የሚሉ እግዚአብሔርን እናውቃለን የሚሉ ሰዎች ናችሁ። ታሳዝናላችሁ ሰውን እያደናበራችሁ የሰው ገንዘብ መዝረፍ ለምዳችሁ የእውነት ወንጌል ስትሰሙ ይጨንቃችሗል።

  • @Michaelkasahun
    @Michaelkasahun2 жыл бұрын

    በ ሀይማኖት እና በክርስትና መካከል ያለው ልዩነት ይሄ ነው። ሀይልዬ ጌታ ይባርክህ

  • @diribatasamaofficial8170

    @diribatasamaofficial8170

    2 жыл бұрын

    Tewu back Sewuyehu memar ayichilim Hailsha tebarek

  • @glorypicturesofficial
    @glorypicturesofficial2 жыл бұрын

    ሀይልሻ ጌታ ይባርክህ ትህትናህን አደንቃለሁ ተባረክ።

  • @beersheba4316
    @beersheba43162 жыл бұрын

    እናመሰግናለን ፓስተር ክፍል ሁለትን ሰላቀረብክልን ሓይልሻ ዘመንህ ይባረክ ለምልም ፓስተር ተባረክ

  • @user-ng8ti8uu6t
    @user-ng8ti8uu6t2 жыл бұрын

    ሀይልሻ በጣም ነው የምወድህ ዘመንህ ይባረክ።አሁንም የበራልህን የተገለጠልህ በማስተማር ቀጥልበት እነሱ በሚሰሩልህ boundary አትግባ our model role is jesus.

  • @tamirayehutekle
    @tamirayehutekle2 жыл бұрын

    እግዚአብሔር የባህሪ አምላክ ነው። እኛ የሰው ልጆች እግዚአብሔርን የምንመስለው በተሰጠን ፀጋ ነው።

  • @tadumch
    @tadumch9 ай бұрын

    OMG, I rejoice with Hailu's teaching, Biniam, please sit and learn from him like Merry.

  • @semayawitube2004
    @semayawitube20042 жыл бұрын

    Pastor bini በጣም ጥሩ እንዲሁም ሊያንጽ የሚችል interview ነው።በተለይም የምትነጋገሩበት መንፈስ በፍቅር መሆኑ👍👍👏👏ደስ ይላል።በዚሁ ቀጥል እንወድሀለን ...ሀይሉ ትሁት ሠው i love you soooo much

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma159011 ай бұрын

    Hailu I like EBS because of you. Please continue በሀይማኖት መጠርነፍ ሳይሆን ማመን መጽደቅ እንደ ቃሉ መኖር እንፈልጋለን።

  • @tgbruk242
    @tgbruk2422 жыл бұрын

    ወንድም ሀይሉ ተባረክ!

  • @jonahks3356
    @jonahks33562 жыл бұрын

    በመለፍለፍ ውስጥ እውነት የለም #viva hailu

  • @saraat4632
    @saraat4632 Жыл бұрын

    ቢንያም❤❤❤ ሽታዮ ሁሌም ለሀቅ የቆመ ሰው ነው።

  • @tesfumekitzewde5080
    @tesfumekitzewde50802 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ሀይልሻ እግዚአብሔር ይባርክህ!!! ሀሳብህ ትክክል ቢሆንም አንዳንድ አከራካሪ ሀሳቦችን ባታነሳቸው ይመረጣል.ምክኒያቱም እነኚ ሀሳቦች ከመዳን እና ከዘላለለማዊው ሞት ከማምለጥ አንጻር ብዙም አስፈላጊ አይደሉም.ትርፉ ማቆሚያ የሌለው ንትርክ ያመጣል.

  • @jesusway3790

    @jesusway3790

    2 жыл бұрын

    ትክክል

  • @seblekefyalew6469

    @seblekefyalew6469

    6 ай бұрын

    አመናፍቅ ነህ ውሸታም

  • @dejenemekonnin3847
    @dejenemekonnin3847 Жыл бұрын

    ሐይሌዬ አይዞህ የበረህ እውነት አሌ ና በረታ ።ምንአበታቸው ጠወልወሌዎች አትፊረቸዉ።

  • @itsLydiaa
    @itsLydiaa2 жыл бұрын

    Hailisha you are blessed. When you are say domething the twist your motive and your word. Don't try to convise them. I learn from you big time . lovr you and your tesching. I got it blessed hsilesha

  • @HTeff
    @HTeff2 жыл бұрын

    በግድ እግዚአብሄር ነኝ በል ነው የምትለው ወንድም ቢኒ። የእየሱስን አምላክነት የካደውን ሙስሊሙን ወንድሜ እያላችሁ ይህን የመሠለ ጌታን የሚወድ ሰው ጥምድ አደረጋችሁት። እባካችሁ መጽሀፉን በደንብ አንብቡ። ተባረክ ሀይሉሻ።

  • @aniyibrahim1095

    @aniyibrahim1095

    2 жыл бұрын

    አንተ አትሳሳት ስለ እየሱስ አንድ አይነት አመለካከት ያለው ሙስሊምን አትንካ ። እኔ እየሱስ ነኝ የሚል ሙስሊም ሰው የለም እሺ ፣ በደንብ አስተንትን (ኝ) እናተ ብትሆኑ እንጂ ፣ ወደ እውነተኛው መንገድ ይምራችሁ

  • @HTeff

    @HTeff

    2 жыл бұрын

    @@aniyibrahim1095 ሀሳብህ አልገባኝም ወንድምዬ። I didn’t mean to disrespect your belief but as far as I know Muslims don’t believe በእየሱስ አምላክነት። እየሱስ ነብይ ነው ትላላችሁ። ያንን ሀሳብ ለመጥቀስ ፈልጌ ነው። እንዲሁም ባየነው video ውስጥ እየሱስ ነኝ ያለ ሰው አልሰማሁም። ተባረክ።

  • @aniyibrahim1095

    @aniyibrahim1095

    2 жыл бұрын

    አዎ ወንድሜ ብዙውን ጊዜ የአገላለጥ ትርጓሜ ስላለም ነው ያን ያልኩህ ይቅርታ ኢትዮጲያ የሀይማኖት ችግር የለባትም

  • @hagerehagere7843
    @hagerehagere78432 жыл бұрын

    ወንድማችን ሀይሉ በጣም ትሁት ነው። ዛሬ ካደረገው ማብራሪያ እኔ ተምሬያለሁ። ባለው ሁሉ ተስማምቻለሁ። እግዚአብሔር ነኝ አላለም። ፓስተር ቢኒ ግን፣ እሱ አላልኩም ሲልህ፣ ነህ እያልከው ነው። የወንድማችን ትህትናህ ይጋባብን።

  • @tolasisayhirpa7171

    @tolasisayhirpa7171

    2 жыл бұрын

    ሀይልሻ በጣም የምትመቸኝ እውነትን በድፍረት የምትገልጽ ጐበዝ አስተማሪ ነህ ብዙዎችን ስለምትበልጣቸው ነው ፍረጃ የሀበሻ ባህሪ ነው ያለስራህ ነው ስም የሰጡህ

  • @haileslaseabebe1073

    @haileslaseabebe1073

    2 жыл бұрын

    የአንድ ሰው ትህትና ለኩሶ ዝም ማለት ነው

  • @m-_i27n.d

    @m-_i27n.d

    2 жыл бұрын

    kzread.info/dash/bejne/e2iXqJOIpcjPeM4.html

  • @danbbi4722

    @danbbi4722

    2 жыл бұрын

    Come on pastor Biniyam ...

  • @ZemensStudios2022
    @ZemensStudios20222 жыл бұрын

    Even if I haven't heard all his teachings... This one is clear... He has explained it in a right way.

  • @beharfuchuro4221
    @beharfuchuro42212 жыл бұрын

    ፓስተር ቢኒ ሀይልሻን በጣም ነው የምወደው በጣምም ነው የማከብረው ትምህርቱን ግን ስከታታል ቆይቼ የሆነ ጊዜ ማንም ሳያነሳሳኝ መከታተል አቁሜለሁ። ምክንያቱም የእግዚአብሔርን ማንነት ከተዳፈረ አይደለም ኃይሉን አጠቃላይ አማኝ ነኝ የሚለውን ሁሉ አልሠማም። ኃይሉን ግን አንድ ነገር ጠይቅልኝ እሱ የጠቀሠውን ጥቅስ "የሰናፍጭ ቅንጣት......የሚሳናችሁ ነገር ዬለም" ወደ ተራራም ይዘሀው ውጣና አመኝ ነው አይደል? ልክ እንደእግዚአብሔር ተራራውን እልፍ በል ብሉት ተራራውን እልፍ ያድርገው። ምንም አይሳነኝም ብሎ የለም?? ቀጣዩን ኢንተርቪው ስቱዲዮ ውስጥ ሳይሆን ተራራ ላይ አድርጉት ወይም እርሱ እንደእግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ሆኖ የኔን መልክ ማንነት እና የእለቱ እንቅስቃሴዬን ሁሉ ይመልከት። እሱ የአንድ ግለሰብ ማንነትና እንቅስቃሴ ማወቅ የማይችል አንድ ከአንተ ስቱዲዮ አልፎ ማየት የማይችል ሠው (ወንድሜ) በፊቱ የሚሰወር አንዳች ከሌለው የፍጥረታትን አካሄድ ሁሉ ከሚመረምር ከእግዚአብሔር ጋር እራሱን እንዴት ያመሳስላል። እሱ ሠው እንጂ እግዚአብሔር አይደለም። በእግዚአብሔር አምሳል ተፈጠሬአለሁ ስለዚህ ልጁ ስለሆንኩኝ ከእርሱ ጋር አንድ ነኝ ለሚለውም የእሱ ሴት ልጅ ወይም ወንድ ልጅ እሱን የሚመስል ነገር ሊኖራቸው ይችል ይሆናል። ነገር ግን በፍጹም አንድ አይደሉም የሚመሳሰል ማንነት ቢኖራቸው እንኳን ለምሳሌ አፍንጫቸው ወይም ጣቶቻቸው ከሆነ የሚመሳሰለው ከመጠን ጀምሮ እስከ ጥንካሬ በብዙ ነገር ይለያያሉ ስለዚህ ወደቀድሞው ነገሩ እንዲመለስ በዚያውም ንገርልኝ።

  • @ethiomo2033
    @ethiomo20332 жыл бұрын

    Hailu is wise and knowledgeable!!

  • @logictube2227
    @logictube22272 жыл бұрын

    የእግዚአብሔር መንፈስ ትሁት ነው። የኃይሉ ትምህርት የትዕብት ትምህረት ነው። እግዚአብሔር በእኛ አዕምሮ ልክና አስተሰሰብ የሚለከ አምላክ አይደለም።

  • @jesusway3790
    @jesusway37902 жыл бұрын

    እግዚአብሔር አባቴ ነው አባቴን እመስላሁ የምመስልበት ነገር ባምላክነቱ ሳልሆን ከባህሪው ተካፋይ ነኝ አፍቃሪ. ነው ወንድሞቼንና እህቶቼን እወዳለሁ ሰውንም እንዲሁ እወዳለሁ አዛኝ ነው ለሌሎች አዝናለሁ ትሁት ነው ትሁት ለመሆን እሞክራለሁ. ሀጢያትን ይፀየፋል. ለመፀፍ እሞክራለሁ ፃድቅ ነው አፅድቆኛል ይቅር በይ ነው ይቅር.እንድል ተነግሮኛል ወዘተ በእንደዚህ አይነት ባህሪ እመስለዋለሁ

  • @gashugebreyes7866
    @gashugebreyes78662 жыл бұрын

    ፓስተሩ በግድ ወደማይሆን ነገር ይገፉዋል ሀይሉ ግን በቂ መልስ እና ማብራርያ ስቶታል

  • @temesgengeremew2236
    @temesgengeremew22362 жыл бұрын

    I like Hailu's confidence.

  • @mogosesintayehu358
    @mogosesintayehu358 Жыл бұрын

    ሀይሊሻ ባክህ ጊዜህን በነዚህ በራቸውን በዘጉና ከእግዚአብሔር የመገለጥ ቃል የራቁ ናቸውና። በኢትዮጵያ በ/ክ ከመሰብሰብ ና ቅጥር ከማብዛተ ምን የተገለጠ ነገር አለ ! ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ምድር የመጣው ህይወት ይበዛ ይገለጥ ነው አንጂ ቅጥርና የሰው መብዛት አይደለም ህይወት ይበዛና ይገለጥ እንጂ! ሁሌ ዘመናችን በመሰብሰብ ብቻ አረጀን እንዃን መጣህልን ተባረክ አሁንም በቃልህ አብዝተህ ሬማ ... ሁንልን።

  • @base6771
    @base67712 жыл бұрын

    Brave man and poor man.not match at all..,thank you sir...that is extraordinarily well elaborated.

  • @martaamde3321
    @martaamde33212 жыл бұрын

    ባላውቃችሁም፣ ክርክሩ ደስ ይላል። ሆኖም ኃይሉ የመነጋገር ችሎታ ኖሮህ የአድማጭ ቀልብ ብትስብም፣ ከአንድ ጥቅስ ላይ ጥቂት ቃላት (ማለት out of context) ወስደህ ስትከራከር፣ የኸርመንዩቲክስ ትምህርት እንደሚያስፈልግህ ያጋልጥሃል። ጥቅስን ከጥቅሶች፣ መጽሐፍን ከመጻሕፍቶች እያጣቀሱ ቃሉን ካለማጥናት የተነሣ በተደጋጋሚ እንዳትሳሳት የቲዎሎጂ ትምህርት ውሰድ። ደግሞም በክርክር ውስጥ አርእስት ትቀያይራለህ። የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ችግሯ እንደእስላም ከእኛ እምነት ልዩ የሆነው ሃይማኖት ሳይሆን፣ ክርስቲያኖች ሆነው፣ እንደ ሐዋርያት ዘመን፣ ትንሽ የሐሰት ትምህርት ይዘው የገቡ አስተማሪዎች ናቸው። በዚያ ላይ የመናገርን ብቻ ሳይሆን፣ በትእግሥት የማዳመጥን ችሎታም አዳብር። ከሁሉ በላይ ደግሞ፣ ያለማወቅህን ስላላወቅህ፣ የምታውቅ መስሎህ ትከራከራለህ፣ ራስህንም ከሆንከው በላይ አዋቂ አድርገህ ታያለህ። ይልቁንስ ያለህን የተፈጥሮ charisma እና የንግግር ችሎታህን ከመልካም Hermeneutics ጋር ብታያይዘው፣ መልዕክትህ substance ኖሮት፣ የማትጠገብ ትልቅ አስተማሪና አገልጋይ ትሆን ነበር። ውሃ እንደሌለው ዳመናም አትሆንም። ሁለታችሁንም ጌታ ይባርካችሁ።

  • @wondutayefayessa9402
    @wondutayefayessa94022 жыл бұрын

    ትምህርቱ ግልጽና የመጸሀፍ ቅዱስ መሠረት ያለው መሠለኝ መወዛገቡ ለምን አስፈለገ ችግሩ ከቅናት የመነጨና ቅንነት መጉደል መሰለኝ ስለዝህ ቁንጽል ቃልን ይዞ መድረክ ላይ ለትችት ከመከሮጥ እንደ ሃይሉ ቃሉን አኝኮ መብላት የተበለጣችሁበትን ያዙ ጸልዮ

  • @mogosesintayehu358
    @mogosesintayehu358 Жыл бұрын

    ሀይሊሻ ተባረክ!!! የኢትዮጵያ ቤ /ክ በጨለማ ናትና... ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር በነበረበት ዘመን ከአባቱ ይዞ የመጣውን አዲስ ትምህርት በህጋቸው ለተመጻደቁት ፈሪሳዊየን አየሱስን በስህተት ትምህርት ፈርጀው የአጋንንት ትምህርት ተብሎ ተገፍቶዋል ትምህርትህ ፍጹም ነፃ የሚያወጣ ነውና

  • @Odim65
    @Odim652 жыл бұрын

    Wondim Hailu Yohannesse very good to see you. God bless you more

  • @negashjimma5178
    @negashjimma51782 жыл бұрын

    ወንድም ሃይሉ ትክክል ነው ዛሬ አይኔ ተከፈተ እውነትን ገባኝ ወንድሜ ሃይሉ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @abeynere9141
    @abeynere91412 жыл бұрын

    በኣንድ ቃለመጠይቅ ኣስፈላጊ ከሆነ እንደግዚኣብሔር መፍጠር እችላለሁም ብሎ ነበር ።ረጋ ብሎ ነገሮች እየጠመዘዘ ነው ማሳመን የሚሞክሮው። ሁል ጊዜ የተጠየቀበት ከመመለስ በጣም ነው የሚገላበጠው። ፓስተር ቢኒ ተባረክ።

  • @abnett.6429

    @abnett.6429

    2 жыл бұрын

    ልክ ብለሃል

  • @oliadkeneaoliad5653
    @oliadkeneaoliad5653 Жыл бұрын

    ቢኒያም ብዙ መረዳት ይቀረዋል ፓስተር ሀይሉ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @israelmimi5906
    @israelmimi59062 жыл бұрын

    Oh pastor bini plz give him to talk this not love at all I see haliu he's very humble and full of wisdom of God stay blessed bro more 🙏🙏

  • @weleteyohanes2927
    @weleteyohanes29272 жыл бұрын

    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ እኒን ሰውየ እወዳቸዋለው ግን ዛሬው ክርክር ላይ ወደቤቲ እየሄዱነው ምክንያቱም ለጥያቄው እየመለሰ ነው ግን በጣም ይገፉታል ወደሌላ እንድሄድ ጥሩ አልመሰለኝም እንዳለው ከሱ ስለሆነ አስመሰለ እርጋታውም ጥሩ ነው ያዳምጣል በረድ በሉና አስማሙት

  • @jcgrace2473
    @jcgrace24732 жыл бұрын

    ሀይሉ ጌታ ይባርክህ !!

  • @jakobbiruk929
    @jakobbiruk929 Жыл бұрын

    ማነው ይሄ ቢኒያም የሚባል ሰውየ የሚናገረው ነገር ሁሉ እውነትና እውቀት የጎደለው ነው P.John ግን ጌታ ይባርክህ ትህትና ለብሰሀል እውቀትም

  • @meronkauz1732
    @meronkauz17322 жыл бұрын

    ጠያቂው ውስጥህ ያለውን መስማት ነው የፈለገው የሀይልሻ ትምርት በጣም የሚገባ ነው

  • @selambekele2023
    @selambekele20232 жыл бұрын

    Hailu is advanced in logic, understanding and spiritually. I am eager to like him. I will start soon.

  • @rahelgirma1590
    @rahelgirma159011 ай бұрын

    እም ኦርቶዶክስ የኝ የሀይሉን ት/ርት በጣም አከብረዋለሁ እግዚአብሔር ይባርክሕ።

  • @aregpic-vtube6307
    @aregpic-vtube63072 жыл бұрын

    ሃይልሻ ጥሩ በጠገለጠልህ ኑር ሌሎችን አታደናግር

  • @wassedesta5109
    @wassedesta51092 жыл бұрын

    ቃለመጠይቅ ማድረግና ወንጌልን መስበክ በጣም የተለያየ ሥራ ነው::: ቃለመጠይቅ ማድረግ የጋዜጠኝነት ሙያ ብያንስ ትንሽ ስልጠና ይፈልጋል:: በጋዜጠኝነት የሙያ መስፈርት አጠያይቅ በጣም ትልቅ ችግር ስላለው:- ለወደፊቱ ሌላ ቃለመጠይቅ ከማድረግህ በፊት ስለጋዜጠኝነት ሙያ የተጻፉትን ጽሑፎች አንብብ::

  • @angeltvprophetephremworku3409
    @angeltvprophetephremworku34092 жыл бұрын

    Ay hayelesha ur eko amazing

  • @eyasuyonas4843
    @eyasuyonas48432 жыл бұрын

    የእዉነት ዉይይቱ ደስ ብሎኝ ነገር ግን ጋባዥ ማን እደሆነ ለማወቅ ይከብዳል ሐይሉ ግን ትሕትናሕ ደስ ብሎኛል ተባረክ

  • @tekleselassiehargewoin1070
    @tekleselassiehargewoin10702 жыл бұрын

    አታዋክበው ስማው አስጨርሰው ቀጥል ረጋ ብለህ ጠይቀው ተባረክ ።

  • @solomontekle8393
    @solomontekle83932 жыл бұрын

    ወንድማችን እግ/ር ማስተዋል እንዲሰጠዉ ፀልይለት ሃይሉ ተባረክ!!

  • @addisengeda4194

    @addisengeda4194

    2 жыл бұрын

    ህይሉ ስው ሳይሆን እግዚአብሄር ነው ኣይሞትም ወደ ሰማይ ያርጋል ሀሀሀሀሀሀ ምድረ ባንዳ ሴጣናም ሁሉ

  • @user-kn1mv8nr6g

    @user-kn1mv8nr6g

    2 жыл бұрын

    ተሳዳቢ ነው ከሰይጣን

  • @adineg4651
    @adineg46512 жыл бұрын

    ሀይሉ ማለት ድርቅናው ያዝናናኛል። ምሳሌዎችን በቁሳ ቁስና ትርጉም በማይሰጥ እቃ ስትመስለው ያሳዝነኛል ።

  • @teshomeliveinjesusje
    @teshomeliveinjesusje2 жыл бұрын

    Hi Hayileshi, may God bless you at most, teach always this deep understanding of the kingdom. We are like God.

  • @addisalem1574

    @addisalem1574

    Жыл бұрын

    አቤት ሀይልሻ ይሄ በስነምግባር ተወግዞ ከቤተክርስቲያን የተገለለ ግራ ገብቶት ግራ፡የሚያጋባውን ሰው ጸጥ አደረከው:: ቢኒያም ማለት ከአንተ፡የእግዚአብሄርን ቃል መሞላት ጋር ሲወዳደር ዛሬ የሰውየውን እውቀት እጥረት አሳበቅህበት

  • @BURKAROBI
    @BURKAROBI2 жыл бұрын

    I love this debate & Mr. Hailu understand

  • @hananabay9010
    @hananabay90102 жыл бұрын

    ልጅ ቢኒያም በዉቀት ከሚበልጡህ ተማር እንጂ መብለጥህን ለማሳየት አትጣመም ደግሞ ለቃላትህ ተጠንቀቅ የዱርዬ ወግ የማይ መስሎኛል

  • @hiwotaklilu6425
    @hiwotaklilu64252 жыл бұрын

    ሀይልሻዬ ተባረክ

  • @ruthh620
    @ruthh6202 жыл бұрын

    ሃይሉሻ አንተ ትክክለኛ ትምህርት ነው የምታስተምረው ሰይጣን ግን ሰው ነፃ ሊወጣ ስለማይፈልግ ነውmore blessings beloved

  • @tgtak3916
    @tgtak39162 жыл бұрын

    ጥቂት አዳመጥኩ፣ ይህንንም በትዕግሥት ሰማሁ! የሀይሉን ትምህርት ከሚቃወሙት መካከል ብሆንም ልቤን ከፈትኩኝ ዛሬ! ግን ያው #የጆቫ ዊትነስ ነን ባዮች አስተምሮት እንደሚከተል ገባኝ! #የእግዚአብሔርን ቃል የሚጠቀመው እሱ ለሚያምነው ነገር ማጣቀሻ እንጂ፣ በትክክለኛ አውዱ አይደለም! ፍላጎቱ ተመልካችን ማደናገር እንጂ፣ ለጠያቂው ጊዜ ሰጥቶት ከሰጠው ምላሽ ጋር ቃሉን አቀናጅቶ ማብራሪያ እንዲሰጠው እንኳን እድል መስጠት አይፈልግም! #በሀሰተኛ አስተማሪነቱ መታወቁ #አስታብዮታል! ይገርማል! ለእኛ በቂ እኳ ነው! ከሀጢያት የምንድንበትን በስላሴ ማመን፣ መቀደስ፣ ከዳኑት ጋር ሕብረት ማድረግ! እንደሃይሉ መመፃደቅ አይገባንም! ዘመኑ የሀሰተኞች፣ ተድላንና ዝናን የሚፈልጉ ሰዎች ነውና ተጠበቁ!

  • @thpws
    @thpws2 жыл бұрын

    ሀይልሽ ጌታ ይባርክህ!! እግዚሐብሔር ስስታም እዳልሆነ ገብቶሃል።

  • @solomongadisa8948
    @solomongadisa89482 жыл бұрын

    Super humility and calmness from Hailu Yohanes, he made his points clearly. Don worry about others attitude towards you

  • @tizetagirmakids
    @tizetagirmakids2 жыл бұрын

    ሰላም ላንተ ይሁን ከሰብለ በቀለ ሼር ነው የመጣሁት እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ

  • @yacobaraia4724
    @yacobaraia47242 жыл бұрын

    ጠያቂው ላለመረታት ነው የሚከራከረው እንጂ እውቀት እንደሌለው ያሳያል። በሓይለ ቃል መጠቀም ተሸናፊነትን ያሳያል ። ቃሉን ማመን ምንድነው ችግሩ ። እንደ እግዚኣብሄር ነኝ ማለት ግልፅ መሆኑ የታወቁ ለምንድነው እየደጋገመ ሰውየው ወዳልተባለው የሚጎትተው ?? ወንድም ሃይሉ እውነቱ ዕውቀት ከሌለው ሰው ጋር መነጋገር መጨቃጨቅ ነው። ጠያቂው ሃይማኖትን እንጂ እውቀት የለውም ። ምናልባት ሃይሉን በማነጋገር ኣድማጭ ለማግኘት ወይም ጠየቀው እንጂ እውነት ለማወቅ ኣይደለም። ሃይሉ ሰይጣን መገለጥን አይወድም።ጌታ ይጨምርልህ። በርታ እንወድሃለን።

  • @wogsemu3550
    @wogsemu35508 ай бұрын

    ሀይሉዬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @Abdulmasih22
    @Abdulmasih222 жыл бұрын

    ጥሩ ፕሮግራም ነበር በእውነቱ።ፓስተር ዮሐንስ ከኡስታዝ ኡመር ጋር ከመነጋገርህ አንድ ቀን ቀደም ብዬ፣ ደውዬልህ፣ ምን አይነት ዘዴ እንደሚጠቀም ነግሬህ፣ ስለ ቁርዓንም እንዲህ እንዲህ ይላል ብዬህ፣ አንተ ነበር መከራከር የነበረብህ ብለኸኝ ነበር። እርሱ በድምጽ እንድትከራከሩ ያደረገው የጻፈውን እያነበበ ስለመለሰልህ ነው። ይህንንም ቴሌግራም ላይ ገብቼ ካንተ ጋር የተከራከራትን ቃል በቃል አስቀምጧታል። Muslims are well trained in manipulation especially if you have no clue about the Quran? ወንድም ዮሐንስ የሙግት ዘዴህ በጣም ልስላሴ የበዛበት ላለማስቀየምም እየተጠነቀቅክ ነበር። ስለ ኢየሱስ ፍጹም ሰውነት ብቻ እንድታወራ ጎትቶህ በዛው ጨርሳችኋል። እኔ እንደ እግዚአብሔር ነኝ የሚለው ትክክለኛ የክርስትና ትምህርት ነው። በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ የሚለው መሠራታዊ ትምህርት ነው። ሰው እንደ እግዚአብሔር የሆነው ግን በጸጋ ነው። ይህም ማለት በእግዚአብሔር ኃይል ሳይገባን በእምነት ስለተሰጠን ነው። ሰው አምላክ ሆነ አምላክ ሰው ሆነ የሚለውን ለመረዳት ምስጢረ ሥጋዌን በኦርቶዶክስ የተጻፈውን በተለይ ትምህርተ መለኮትን ማንበብ ብቻ በቂ ነው። ፓስተር ቢኒያም እውቀትህ የተገደበ ነው፣ ጠለቅ ብለህ በደንብ ማጥናት አለብህ። ክርስቲያን ነኝ የሚሉት እርስ በእርስ ከሚከራከሩ፣ እስልምናን መሞገት፣ ፈርጠም ደፈር ብሎ የመሐመድን ሐሰተኛ ነቢይነት፣ የቁርዓኑ ዒሳ እና የመጽሐፍ ቅዱሱ ኢየሱስ በፍጹም የማይመሳሰሉ መሆኑን፣ በግልጽ ማስተማር ያስፈልጋል። ፓስተር ዮሐንስ ለወደፊት ሙስሊምን መሞገት ከፈለግክ ከመሐመድ ሐሰተኛ ነቢይነት ጀምር፣ ምናልባት ፈቃደኛ ከሆኑ። ከዛም ቁርዓን ከኖስቲካውያን ፣ ከዞራስቶሪያን፣ ከአይሁድ የተረት መጻሕፍቶች፣ የተውጣጣ ጽሑፍ ( Chrestomathy) መሆኑን፣ የቁራዓኑ አላህ የመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር አንድ አለመሆኑን፣ ይህም ማለት አላህ አብም፣ወልድም፣ መንፈስ ቅዱስም አለመሆኑን መሞገት በመጨረሻ ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም ሰውነት እና አምላክነት መነጋገር ነው የሚገባው። በኢየሱስ ክርስቶስ አምላክነት፣ የሚያምኑ ፣በሶስት ማንነት የሚታወቅ አንድ እግዚአብሔር አለ ብለው የሚያምኑ፣ በሰለጠነ ውይይት መቀራረብ ይችላሉ። ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሠረታዊ የክርስትና አስተምህሮም ማወቅ በግምት ከመናገር ይሻላል። የቅዱሳን፣ የመላእክት አማላጅነት የእምነት መጎልበቻ ( faith Building ) ትምህርት እንጂ የነገረ ድኅነት ( Soteriology ) ትምህርት አይደሉም። ይህንንም ማወቅ ያስፈልጋችኋል።

  • @drhasetchannel837
    @drhasetchannel837 Жыл бұрын

    Wow, such a beautiful revelation Hailiye May God bless your heart ❤️ I believe Hailiye is absolutely right ✅️ ❤️

  • @meronkauz1732
    @meronkauz17322 жыл бұрын

    እኔ በጣም ልጅነቴ የገባኝ በጣም የሀይልሻ ትምህርቶች ስሰማ ነው

  • @tsegayekumel1054
    @tsegayekumel10542 жыл бұрын

    በመጀመሪያ መንፈሳዊ ሚዲያ ሰሚዎችን ለመጥቀም መሆን አለበት። ፓስተር ቢኒያም ትሁት መሆን ለማወቅ ይጠቅማል እንጂ መዋረድ አይደለም። ለኢየሱስ እኛ ነን መቆም ያለብን ብሎ ማሰብ የወንጌል ዓላማ አይደለም። ፓስተር ቢኒያም ፔንጤዎችን ለማስደሰት እየጣርክ ነው። ለእውነት ቆሞ እግዚአብሔርን ማስደሰት ይሻላል። ሰው በደረሰበት ይመላለሳል። ሀይሉ የደረሰበት ይሄ ነው ፓስተር ቢኒያም የደረሰበት ይሄ ነው።

Келесі