መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተጋበዙበት ውይይት | amanuel | mezmure yared | kesis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Ойын-сауық

መጋቢ ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ የተጋበዙበት ውይይት | amanuel | mezmure yared | kesis | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian

Пікірлер: 36

  • @mulumebetbelachew3323
    @mulumebetbelachew332321 күн бұрын

    መጋቢ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ ለእኛ ለኦርቶዶክሰ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች የሃያ አንደኛው ክፍለ ዘመን ሐዋርያ ሆነው ስለተሰጡን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ts1qo8ws5u
    @user-ts1qo8ws5u21 күн бұрын

    የኛ እንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጅ መጋቢ መምህር ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤናይስጥልን የአገልግሎትዘመንዎትን የተባረከ ይሁንልዎት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu360111 күн бұрын

    ይህን የነብስ ምግብ የአእምሮ ጽዳት የተዋህዶን ድንቅ ሚስጥር ለመላው የኦርቶዶክሳውያን ክብር ሼር ሼር በማድረግ ትውልድ አትርፋ ይህ አይከብድም ሼር ሼር ሼር❤❤❤❤❤❤❤

  • @k.dyoutube5305
    @k.dyoutube530522 күн бұрын

    ቃለሒወት ያሰማልን

  • @Legna27
    @Legna2721 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤ ዲያቆን ሄኖክ ሐይሌም ስለመቤታችን ሲያስተምር አይጠገብም እና ከተቻለ ብትጋብዙልን ምኞቴ ነው❤

  • @user-qt3fs3hj9n
    @user-qt3fs3hj9n21 күн бұрын

    እኛን ይህንን ድንቅ ህይወት የሆነ ትምህርት እንድንማር የፈቀደ እግዚአብሔር እርስዎንም እዲያስተምሩን የፈቀደ የጠበቀ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን ።

  • @ሀግእዝHaGeez
    @ሀግእዝHaGeez20 күн бұрын

    በአማን ንሴብሐከ እምልብነ ዘናፈቅረከ መምህርነ❤❤❤ኵለሄ ግበር ከመዝ🌹🌹🌹

  • @mebrattadesse7051
    @mebrattadesse705118 күн бұрын

    ሃሳቤን ሁሉ ገለፃቹልኝ ተመስገን አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ አምላኬ።

  • @yenantw21
    @yenantw2121 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቶቻችን መምህራኖቻችን ፀጋውን ያብዛሎት በዚህ ቢቻ አይበቃም በዚሁ ቢቀጥል ባይ ነኝ እንኳን በውጭ ያለ ሰው ይቅርና የተዋህዶ ልጆች የሆንንም እራሱ ትልቅ ግንዛቤን የሚያስጨብጥ ነው እናመሰግናለን ክበሩልን።🕊😍🥰

  • @tadewosanishso
    @tadewosanishso21 күн бұрын

    Indazimi Dr zabana bicamiri ina zemarim ina yaredi yarifu nabara tawado tuqidami

  • @Abii891
    @Abii89113 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራኖቻችን ❤❤❤

  • @-Godisreal
    @-Godisreal21 күн бұрын

    Almighty God protect them by his precious blood

  • @user-sv1vs2zl3q
    @user-sv1vs2zl3q21 күн бұрын

    የተዋህዶ ብሌን ነህ ዶ ክ መጋቢ ሀዲስ በዉነት ቃለሂወት ያሰማልን በዉነት ታሳሳለህ ………………………❤❤❤

  • @ADEEthiopianengineering
    @ADEEthiopianengineering21 күн бұрын

    መምህር መጋቢ ሐዲስ አግዚአብሔር ስለሰጠን ይመስገን:: አሜን::

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba22 күн бұрын

    ❤❤❤❤

  • @mebrattadesse7051
    @mebrattadesse705118 күн бұрын

    በእውነት Dr ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም እንባ እየፈሰሰኝ ነው የዳመጥኩት ጥርጣሬ ጠፋልኝ።

  • @mebrattadesse7051
    @mebrattadesse705118 күн бұрын

    መምህራችን እንቁ የኔ ውድ ስጦታ

  • @user-sp3zl7rb7e
    @user-sp3zl7rb7e22 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @mebrattadesse7051
    @mebrattadesse705118 күн бұрын

    እረ እባካቹ እያደጋገማቹ ገብዙልን።

  • @user-xy7mf8kc8m
    @user-xy7mf8kc8m21 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!

  • @asfaw8603
    @asfaw860320 күн бұрын

    Kala hiywot yasemalen egziabher yabartachihu

  • @user-lq2xl4xk3v
    @user-lq2xl4xk3v21 күн бұрын

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @SabaLidiy
    @SabaLidiy21 күн бұрын

    Selam

  • @tinahailu748
    @tinahailu74821 күн бұрын

    Kalihiwot Yasemalin Medhanialem Kirstos Yedmae Balitsega Yaderegewot!

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew851021 күн бұрын

    🙏🙏🙏☝️

  • @user-dl4dg8fp4y
    @user-dl4dg8fp4y21 күн бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አትጥፉብን ድረሱልን እንዳጠፋ እባካቹ ወድሞቼ አደራ

  • @alemayehuteklu9274
    @alemayehuteklu927421 күн бұрын

    ሰብስክራብ እያደረጋችሁ ወንድማችንን ደግፉት እስኪ

  • @teshomrgari6924
    @teshomrgari692421 күн бұрын

    Hi🙏🙏🙏

  • @tinahailu748
    @tinahailu74821 күн бұрын

    Well-explained!It's reviving ,mesmerizing, stunning, fascinating and exciting 🎉Thanks again for your extraordinary presentation ❤

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu354321 күн бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @honeymoges8221
    @honeymoges822121 күн бұрын

    ቃለ ሂዎት ያሰማልን ወንድማቺን እንደው ግን የ እውቀት ልዩነታቺን በጣም የሰፋ መሆኑን ያየሁበት ትምህርት ነው ::

  • @dawit6731
    @dawit673121 күн бұрын

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤🎉🙏🙏🙏

  • @hfhgdjf9418
    @hfhgdjf941822 күн бұрын

    💚💛❤️✝️✝️✝️

  • @mebrattadesse7051
    @mebrattadesse705118 күн бұрын

    እንባኤ እራሱ አልቆም አለ።

Келесі