እንደ ውሃ የሚዋልል ትውልድ Memehir Girma Wondimu Video 633

Автокөліктер мен көлік құралдары

Religious teaching by priest Girma Wondimu -እንደ ውሃ የሚዋልል ትውልድ Memehir Girma Wondimu Video 633#subescribe_now #share #like ላልሰሙት አሰሙ የሚደመጥ

Пікірлер: 114

  • @Seblewengel_Candels
    @Seblewengel_Candels5 ай бұрын

    እርስዎ ያስተማሩኝን ምድር ላይ ማንም አላስተማረኝም :: እድሜዎት ይርዘምልኝ አባቴ 🙏

  • @ulfadibba7015

    @ulfadibba7015

    Ай бұрын

    እኔም፡ቅልል፡ነውየሚለኝ፡ስሰማቸው

  • @bettyetmork1547
    @bettyetmork15475 ай бұрын

    አባታችን ቅድሰ አማኑኤል ጥላ ጠላይ❤❤❤

  • @HanazeOrthodox
    @HanazeOrthodox5 ай бұрын

    ባዮት ባዮት ትምርቶትን ብሳማ ብሰማ የማይሰለቹኝ አባቴ እግዚአብሔር እዴሜና ጤና ይስጦት

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53525 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እናድርግ እህት ወንድሞቼ አመሰግናለው

  • @tizitazena3800
    @tizitazena38005 ай бұрын

    ቤተሰቦቼ የአባታችን ተማሪዎች የሆናችሁ ሁሉ ለጸሎት ስነቆም አባታችንን ክፉዎች እንዳያሳጡን ወደ እግዚአብሔር እናሳስብ እግዚአብሔር በክፉዎች መካክል አጠክሮ እንዲያሳልፋቸዉ ፈጣሪን እንለምን ደሞ ተሳክቶላችሁ በጌታችን ቅዱስ ቁርባን የተጎበኛችሁ ደሞ ቅዱስ ቁርባን ስተቀበሉ እጃችሁ ላይ የአባታችንን ስማቸዉን ጻፉ ። like አድርጉ ሁሉምጋ ይድረስ

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    5 ай бұрын

    እሺ እዉናት ነዉ❤❤❤

  • @user-ke5nx6sq7n
    @user-ke5nx6sq7n5 ай бұрын

    አባታችን የኛ ውድ አባት እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባትዬ የስደት መምህሬ ሁሉን ያወቅኩትኮ በእርስዎ ነው አይ እግዚአብሔር ቸርነቱ እርስዎን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ስሙ በፍጥረታት አንደበት የተመስገነ የከበረ ይሁን አባትዬ በእርስዎ ትምህርትኮ ተለውጬ ንስሀ ገባሁ ይሄ ለኔ ትልቅ ነገር ነው ወለተ ስላሴ እያሉ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz36075 ай бұрын

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ የቅዱስ ዑራኤል አምላክ ይጠብቅልን አባታችን ይባርኩኝ

  • @user-kq3fe9yb6x
    @user-kq3fe9yb6x5 ай бұрын

    አባታችን የኛ ኩራት ኑሩልን ❤❤❤❤❤

  • @yordanosberihun1677
    @yordanosberihun16775 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alexjijo9080
    @alexjijo90805 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @EdgetuDegu
    @EdgetuDegu12 сағат бұрын

    Amen.....

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f5 ай бұрын

    ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን መምህር እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜንአሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን 🤲🤲🤲አሜን

  • @hanatamrat6967
    @hanatamrat69675 ай бұрын

    Amen Amen Amen Abaetchn kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SergutSisay-sm8lf
    @SergutSisay-sm8lf5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ፡ እረጅም ፡ እድሜና ፡ ጤናውን ፡ ፀጋውን ፡ ያብዛልን ፡

  • @ssss4655
    @ssss46555 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሠማልን አባታችን ፀጋውን አብዝቶ ያድልልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia57285 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @tesfanesh.woldmiram4628
    @tesfanesh.woldmiram46285 ай бұрын

    አባታቺ፣ኢንኮን፣በሰለም፣መጡልን፣አምላኬ፣ዳዊት፣የማቶሳላን፣ኢዲም፣ይሲጦት፣አደራዉን፣አገራቺን፣ኢትዩጰያንና፣ህዝቦቻን፣አቢዚቶ፣ይባሪክ።❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏

  • @adrontube3361
    @adrontube33615 ай бұрын

    ጠላትን ያርበደበዱ ያንበጫበጩ ለኔ የዘመኑ ሐዋርያ ኖት እድሜዎትን ከማይረቡ ከንቱዎች ላይ ቀንሶ ለርሶ ይጨምርሎት የዘመናችን ሐዋርያ ኑሩልን ❤

  • @user-hf3ev4vy5w
    @user-hf3ev4vy5w5 ай бұрын

    እንኳን ደህና መጣችሁ አባታችን

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede93185 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @MabetTadsee
    @MabetTadsee5 ай бұрын

    Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤

  • @MabetTadsee

    @MabetTadsee

    5 ай бұрын

    Salam abat baku❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23865 ай бұрын

    የኔዉድ አባት እንኳን ደናመጡልን ቅዱስ ኡራኤል ይጠብቅልን የኛ ትጉህ ጠካራ አባት በረከተወት ይደርብኝ ሁሌም በጉጉትነዉ የምጠብቀወት ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦናን ይስጠኝ ቅዱስ ኡራኤል

  • @user-yx4ly4sk4x
    @user-yx4ly4sk4x5 ай бұрын

    አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @mulu5487
    @mulu54875 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የተማርነውን በአይነ ልቦናችን ይፃፍልን ቸሩ መድህን አለም የድንል ማርያም ልጅ 🙏❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v4 ай бұрын

    *_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana37385 ай бұрын

    አሜን ተባረኩ አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68305 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ቃለ ሕይወትን ያሳማልን በሕይወት በጤና ይጠብቅልን ይፍቱን!!!!!

  • @sintayhonirega434
    @sintayhonirega4345 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አመላክ እረጅም ዘመን ክጸጋ ጋር ያድልልን ❤❤!!

  • @Eftahbelen-cb7tn
    @Eftahbelen-cb7tn5 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን ብዙአመት ኑሩልን❤ አባቴ በፀሎትዎ ያስቡኝ #እህተ ሚካኤል# ብለው እየተሰቃየሁ ነው

  • @user-eh8wv5hw5p
    @user-eh8wv5hw5p5 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤

  • @adbarungatu2820
    @adbarungatu28205 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ሂወት ያሠማልን❤❤❤❤

  • @user-lx5ze6kf1c
    @user-lx5ze6kf1c5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ በሞገስ በበረከት በደስታ የኑርልን!!!!

  • @yeshiregtafesse6898
    @yeshiregtafesse68985 ай бұрын

    አባታችን እባክሁን ፀልዩልታ ቀፀላ ማርያም የክርስትና ስም እባታችን እባክሁ ጌታ አብዝቶ ጤና ይስጥልን ሽ ሁኑልን

  • @lidacall9142
    @lidacall91425 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane65784 ай бұрын

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @adisu4246
    @adisu42465 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን በእዉነት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍👍👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tarikwakebedde1441
    @tarikwakebedde14415 ай бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ያድሎት ፈጣሪ

  • @user-eu7bq4fc1d
    @user-eu7bq4fc1d5 ай бұрын

    እንኳን ደና መጡልን የኛ እንቁ አባታችን በረከቶት ይደርብኝ በናንተ ፀሎት እኔን ሀጥያተኛዋን ይማረኝ አባቴ በናተ ፀሎት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ዘረኝነትን ያጥፋልን አሜን፫ በፀሎቶት አሽቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ😢

  • @user-wd8vb2er5x
    @user-wd8vb2er5x5 ай бұрын

    አባቴ እንኳን ደህና መጡልን የኔ አባት እግዚያብሄር ይምስገን አባትችን

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21715 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ረጂም እድሜ ጤና ይስጦት❤

  • @mendayemeko3604
    @mendayemeko36045 ай бұрын

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥልን ❤

  • @welotube463
    @welotube4635 ай бұрын

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ በጸሎት ያስቡኝ ደካማ ልጀወ እህተ መራዊ

  • @user-fg5nx4tj8d
    @user-fg5nx4tj8d5 ай бұрын

    የኛ አባት ኩራታቾን እመብርሃን እቅፍ ድግፍ መርገምት ት

  • @rahelyirgu3612
    @rahelyirgu36125 ай бұрын

    Abatachn egzabher amilak edmena tena yistot amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏

  • @brookabrooka2870
    @brookabrooka28705 ай бұрын

    እውነት እውነት የእኔ እንቁ አባቴ በፀጋው እግዚአብሔር ሺ አመት ያኑሮት 🙏🙏🙏

  • @melesedesalegn
    @melesedesalegn4 ай бұрын

    ሺ ዘመን ያኑረዎት የድንግል ማርያም ልጅ መድሐኔዓለም የዚሕ ዘመን ሐዋርያ ትልቅ አባት ።

  • @DestaDesta-mx6jk
    @DestaDesta-mx6jk5 ай бұрын

    አባታችን በረከትዎ ትድረሰን

  • @user-zx8me3du7u
    @user-zx8me3du7u5 ай бұрын

    Amen Amen Amen 🤲🤲🤲

  • @belayineshiweriku
    @belayineshiweriku5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታች እንኳን ደና መጡ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale34525 ай бұрын

    አባየ❤እድሜከጤናይስጥልን ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን ይፍቱኝ ምቀኛችንን እግዚያብሔር ይሰርልን።ፈጣሪይባርክወት

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz5 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @user-of7rm7pr5z
    @user-of7rm7pr5z4 ай бұрын

    ኣባታችን እግዚኣቢሄር በምህረት ኢጁ ተንከባክቦ ያኑርልን❤❤❤❤

  • @user-fv5ce9kn1c
    @user-fv5ce9kn1c5 ай бұрын

    አባቴ እንኳን ደህና መጡ እግዚያብሔር ይመስገ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ኑሩልን❤❤❤

  • @mayaethio9354
    @mayaethio93545 ай бұрын

    አባታችን በረካታችሁ ይድረሰኝ 🙏

  • @raheelraheel1543
    @raheelraheel15435 ай бұрын

    Abatachn abete bexam new emwodot edmena tene kene betesobot ystot ❤❤❤

  • @Eyob797
    @Eyob7975 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን::

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-4454 ай бұрын

    አባታችን እንደእርሶ ሁኖ ያስተማርኝ የለም ክርስትናየ በትክክል በርሶ ትምህርት አገኝሀት🙏ተመስጌን ስላሴ

  • @user-qb8su6gv2r
    @user-qb8su6gv2r5 ай бұрын

    እድሜዎትን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልን አባታችን ጸሎትዎ ትርዳን

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle58315 ай бұрын

    Abatatene Kebere yestelene Amelake

  • @user-ky1cg6bi1y
    @user-ky1cg6bi1y4 ай бұрын

    እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በእውነት አባታችን የዘመኑ ጻውሎስ ናቸው በኔ ህወሃት ትልቅ ቦታ አላቸው

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76965 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Biniamfutsum6861
    @Biniamfutsum68615 ай бұрын

    እገዚያብሔር ይመስግን🎉🎉🎉

  • @user-wn4ov9fw6i
    @user-wn4ov9fw6i5 ай бұрын

    አሜን፫ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይኹን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን አባታችን ይፈቱ ይባርክ መምህራችን አባታችን አሜን፫ እግዚአብሔር አምላኬ ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አባታችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን፫ በርካታዎቹ ጸሎቴች ቡርካቹ የድንበን አባታችን አሜን ❤❤❤

  • @Marta-vi1tx

    @Marta-vi1tx

    5 ай бұрын

    😢😢😮😊

  • @user-wd3ob9kh2u
    @user-wd3ob9kh2u5 ай бұрын

    አደኛነኝ አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ይፍቱኝ ❤😢😢በፀሎት ያስባኝ አስካለይ ማርያም አሞኛል የእኔታ😢😢😢😢😢

  • @user-ls5ql3np2r
    @user-ls5ql3np2r5 ай бұрын

    Amen Amen amen God bless you Give you Long life our Father Please Keep Praying for me Tanks Lot

  • @user-co4hp9xd3q
    @user-co4hp9xd3q5 ай бұрын

    Amen abatachin egzaber amalki rajime Eden yanureli

  • @user-df1qz3ef7r
    @user-df1qz3ef7r4 ай бұрын

    አባቴ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን በጣም ድንቅ ትምህርት

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon69475 ай бұрын

    temesgen amen::

  • @ethiodude9886
    @ethiodude98865 ай бұрын

    ይድረስ ለመምህር ግርማ አባታችን በርካታ አመታት ብዙ ፈተና ገጥሟዎታል ቤተክርስትያን ውስጥ እንዳያስተምሩ ተደረገዋል ለዘመናት በቤተክርስትያን ባሉ ሰዎች ታስረዋል ተንገላታዋል ግን አሁን ለምን የራስዎ ስንፈልግዎ ምናገኝበት ቋሚ ቦታ የመስራት እንቅስቃሴ አይጀመርም ባለን አቅም በገንዘብ ሆነ በሙያ ለመደገፍ ዝግጁ ነን ። በስደት መንከራተት ይብቃ !

  • @user-rj7kr2mt1f
    @user-rj7kr2mt1f5 ай бұрын

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-we9uh3sw5t
    @user-we9uh3sw5t5 ай бұрын

    አባየእግዚአብሄር ይጠብቅልን❤❤❤❤❤♥♥♥

  • @user-id8cy6re4b
    @user-id8cy6re4b5 ай бұрын

    እንኳን በደህና መጣችሁ ያኔ አባት እግዚአብሔር አምላክ እራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን የአግልግሎት ዘመን ይባርክልን።

  • @user-wd8vb2er5x
    @user-wd8vb2er5x5 ай бұрын

    አባታችን ቃለሂዎት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ከዚህ በላይ የምታገለግሉበትን እድሜና ጤና ያድልልንአባቴ

  • @Birtukan_12
    @Birtukan_125 ай бұрын

    አረየትኗት፡አባቴበጠምነውየምወዷት፡በረከቷትይደርብን❤❤❤❤

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye64615 ай бұрын

    ሼር❤ሼር❤ሼር❤

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha78855 ай бұрын

    ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ላይ ሳለ ጠላት የተነሳበት ከቤቱ ውስጥ ባሉት "አገልጋይ" ተብዬዎች ነበር ፤ እርስዎ ላይም እየሆነ ያለው ይኸው ነው ፤ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን እረጅም ያገልግሎት እድሜ ይስጥልን!

  • @ElieMechleb-gl2qn
    @ElieMechleb-gl2qn5 ай бұрын

    Amane Amane Amane❤❤❤

  • @Haile21.7
    @Haile21.75 ай бұрын

    አባታችን ቅዱስ አማኑኤል ጥላ ከለላ ይሁኖት

  • @user-ts9nc5fv5f

    @user-ts9nc5fv5f

    5 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ❤❤❤❤❤❤

  • @yosephmersha7885

    @yosephmersha7885

    5 ай бұрын

    አሜን

  • @MisstreSlassie
    @MisstreSlassie5 ай бұрын

    Egzabher yimesgen Abatachn ❤❤❤

  • @IdosaAgesa
    @IdosaAgesa5 ай бұрын

    አባታችን ኑሩልን እድሜ ይስጦት። አንድ ቀን እርሶጋ መጥቼ እፋሳለው። ልጄ ተማለች ፀልዩልኝ። የእርስዎ ፀሎት ሃይል አለው

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile88455 ай бұрын

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @mussiehaileokbe4211
    @mussiehaileokbe42115 ай бұрын

    Abatachen kale hiwot yasemalen ❤❤❤

  • @user-nc7wf2yp3k
    @user-nc7wf2yp3k5 ай бұрын

    ❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @melesegenene6492
    @melesegenene64925 ай бұрын

    ❤❤❤ kale hiwot yasemalin abatachin❤❤❤

  • @user-tn3sq2my7n
    @user-tn3sq2my7n5 ай бұрын

    Amen Amen Amen God bless you Give u Long Life Our Father please pray for me HewanMohameemd From Jeedh Saudi Arabia Sister in Bole Medhnialme Felaga Yordanos Senbet Tamare ❤

  • @memhirgirma-np7pv

    @memhirgirma-np7pv

    5 ай бұрын

    አይዞሽ በርች

  • @hayhay9005
    @hayhay90054 ай бұрын

    ቃለህይት ያሰማልን አባ

  • @user-um8zi7qm9u
    @user-um8zi7qm9u5 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abrehethagos9692
    @abrehethagos96925 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @alemayehusolomon6947
    @alemayehusolomon69475 ай бұрын

    Unetegna abat bertuln::

  • @user-gu5ix6pp9m
    @user-gu5ix6pp9m5 ай бұрын

    ❤❤❤ኣብትችህ በቲና የቲቭቀል በርልብ ኣብቲ የኒ ህቨት ናችህ

  • @playdoh4768
    @playdoh47685 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉🎉👃👃👃🖤

  • @user-vs5ze1zy3l
    @user-vs5ze1zy3l3 ай бұрын

    ኣባ ግሪማ ይት ኣካባቢ ኖ ይሎዉ ይት እና ገኛ ሎወ

  • @berihutsegay1472
    @berihutsegay14725 ай бұрын

    ኣባታችን የት ነው የምነርት

  • @habesha2390
    @habesha23905 ай бұрын

    አባቴ እባኮትን እርሶን ማገኝበት መንገድ ቢኖር እኔም ልጄም ባለቤቴም በጣም ችግር ላይ ነን እባኮት ይድረሱልኝ

  • @senaittesfaye6461

    @senaittesfaye6461

    5 ай бұрын

    አማረካ ነችዉ❤

  • @user-gu5ix6pp9m
    @user-gu5ix6pp9m5 ай бұрын

    አፍቲ አፍቲ አፍቲ ኣቭትይ

  • @user-bz6ss5cj5o
    @user-bz6ss5cj5o5 ай бұрын

    የት ነው የማገኞት አባ teweksyew

  • @yosiefmichael7148
    @yosiefmichael71485 ай бұрын

    Endet Alachu Wendmoche ? Abatachn Memhir Girma Wendimu Wede Europa Meche Yihon Yemidersuln? Eyetebeqn Newn Yalen.

  • @rodlambo
    @rodlambo4 ай бұрын

    አሁን የት ነው ያሉት?

  • @estifanosteshager8587
    @estifanosteshager85875 ай бұрын

    ካ ሌብ ከልቤ ክሞ ልቤ እንደፐልቤ ማለት ነው ኬ ሌብ ውሻ

  • @YENGATKOKEB
    @YENGATKOKEB4 ай бұрын

    አማረኛ ተናጋሪ እስራኤሎች የዚህን ያክል ዘርዝረው አያስተምሩም ለምንደር ነው??

Келесі