የአምልኮት ስግደት ለምን ይጠቅማል? ፦ አስሩ መሰረታዊ የሕይወት ሥጦታዎች Memehir Girma Wondimu Video 613

Автокөліктер мен көлік құралдары

ከቤት ከጓዳ የፈረሰ ትዉልድ Religious teaching by priest Girma Wondimu - በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Пікірлер: 973

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud4 ай бұрын

    አባቴ በርከቶትን ይደርብን እኔ እርሶን የማዉቆት 2005 ጀምሮ ነው እናቴ ብፅና ታማ ታዝላ ንብር ፀበል የሄደቱ እርሶ ንበር ያጠመቋት አስታውሳአለው ስበታ ዬሀንስ ነበር የመጡት ሁሉም ባአድ ላይ ሜዳ ላይ ነበር ያጠመቁ መቼም ካይምሮኤ አይጠፊም እናቴም በግራ ቆማ ውደቤት የገባቹ በውነት እርሶ ጋር የሚስራው የመፍስቅድስ ሀይል ነው በዙ ጊዜ በህልሜ አዬታለው ወንጊል ሲያስተምሩ ሲፍውሱ ፀጋ ያብዛሎት❤❤❤❤❤❤❤

  • @memhirgirma-np7pv

    @memhirgirma-np7pv

    4 ай бұрын

    አሽ ሰላም ❤

  • @yemariamfamily7844

    @yemariamfamily7844

    4 ай бұрын

    አሜን እህቴ እሳቸው የተለየ ልዩ ፀጋ ነው ያላቸው እኔ ከአንዴም 3 ጊዜ መድረክ ላይ እልፍ አጋንንት ተሸኝተውልኛል ልክ ወደ እሳቸው ስጠጋ የሆነ ሞገድ የሚመስል ሀይል በሳቸው ዙሪያ አለ አንድቀንማ እንደምንም ያን ሞገድ ታግዬ አጠገባቸው ስደርስ ከመሀፀኔ ብዛት ያለው ፈሳሽ ቷ ብሎ ፈነዳ ከዛም አይነላ ጠቋር እና ሌሎችም ተሸኙልኝ አባቴ እርሶን የሰጠንአምላክ ይከበር የመስገን እንደርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን

  • @senaitechartier7938

    @senaitechartier7938

    4 ай бұрын

    ❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @user-em6ob9lh7y
    @user-em6ob9lh7y4 ай бұрын

    አኔ ሙስሊም ነኝ መምህር ግርማን እወዳቸዋለሁ እድሜ ጤና ይስጦት

  • @memhirgirma-np7pv

    @memhirgirma-np7pv

    4 ай бұрын

    اسلامليكوم يا عحي

  • @user-em6ob9lh7y

    @user-em6ob9lh7y

    4 ай бұрын

    وعليكم السلام

  • @user-vm8uu3it9v

    @user-vm8uu3it9v

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው❤❤❤❤

  • @yosefMola-tt4kr

    @yosefMola-tt4kr

    3 ай бұрын

    ሰላም

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    2 ай бұрын

    ❤❤❤❤አሜን፫ በአባታችን መምህር ግርማ አደበት የመከረን እግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ይመስገን

  • @abrahamtegegnye7221
    @abrahamtegegnye72214 ай бұрын

    እስኪ እንደኔ ህይወታችሁ የተለወጠ ላይክ ወደንስሀ ወደቁርባን የመጣችሁ ኮመንት

  • @mantegeboshbaddo9214

    @mantegeboshbaddo9214

    3 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገነው በአባታችን ትምህርትና በእግዚአብሔር በጉ ፍቃድ ሳይገባኝ ተቀብያለው መጨረሻዬ እግዚአብሔር ያሳምርልኝ ፀልዬልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-qf8kz5rz4s

    @user-qf8kz5rz4s

    2 ай бұрын

    🙏🙏🙏🙏

  • @sarh9074

    @sarh9074

    2 ай бұрын

    አተን የመለሰ መድሃኒአለም እኔንም ይመልሰኝ በፀሎት አስበኝ ወለተ አማኑኤል ፍተና በዛብኝ በሰው ሃገር😢😢😢😢😢😢😢

  • @sile-sew
    @sile-sew4 ай бұрын

    አባቴ ይባርኩኝ ይፍቱኝ አባታችንን መላከመክራት መምህር ግርማ ወንድሙን በማለቴ በመመስከሬ ሰው ጠላኝ ገፉኝ አቋሸሹኝ በሰአቱ ከፋኝ ለካ ዋናውን ላገኘው ነው እግዚአብሔርም ጎበኘኝ አረሞቹን ከውስጤ ከቀላቸው እውነተኛው ዘር በቀለ ያየሁት ተባረከ የነካሁት ተቀደሰ እግዚአብሔር ለአባታችን እድሜ ጤና ያድልልኝ በእስትፋሴ ይቁጠርላቸው አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @memhirgirma-np7pv

    @memhirgirma-np7pv

    4 ай бұрын

    አይዞሽ የበለጠው ካንቺ ጋር ነው

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    4 ай бұрын

    አሜን ፫

  • @sile-sew

    @sile-sew

    4 ай бұрын

    ​@@memhirgirma-np7pvወንድነኝ

  • @sile-sew
    @sile-sew4 ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔርን ከልቤ እወዶታለው ማርያምን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን ቅዱስ እሩፋኤልን ነው ምላቹ ውስጤን ማን ከፍቶ ያሳያቹ እወዳቸዋለው ተመስገን

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    4 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    4 ай бұрын

    እኔም ካወኳቸዉ 3አመቴ ነዉ በእጄ ባለዉ ስልኬ ነዉ የማዉቃቸዉ በጣም እወዳቸዋለሁ እሚገርመዉ ከህይወት መስመር ሰወጣ ተስፋ ሳጣ ወንጌላቸዉን ስስማ እፅናናለሁ ሁሌም እናፍቃቸዋለሁ ግን አንድነገር አለ ውስጥ የተደበቀ አስመሳይ ጥላት አለ እና ያሹሻሹካል ቡዙ ነገር ግን ቦታም አልሰጠዉም ማን እንደሆነ በእሰቸዉ ተምራለሁ እግዚየብሔር ይመስገን

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    4 ай бұрын

    እኔም ካወኳቸዉ 3አመቴ ነዉ በእጄ ባለዉ ስልኬ ነዉ የማዉቃቸዉ በጣም እወዳቸዋለሁ እሚገርመዉ ከህይወት መስመር ሰወጣ ተስፋ ሳጣ ወንጌላቸዉን ስስማ እፅናናለሁ ሁሌም እናፍቃቸዋለሁ ግን አንድነገር አለ ውስጥ የተደበቀ አስመሳይ ጥላት አለ እና ያሹሻሹካል ቡዙ ነገር ግን ቦታም አልሰጠዉም ማን እንደሆነ በእሰቸዉ ተምራለሁ እግዚየብሔር ይመስገን

  • @user-dz2hq1cg8o

    @user-dz2hq1cg8o

    4 ай бұрын

    እንወዳቸው አለን ግን ማላ አታብዙ

  • @user-xr4zk2jp7u

    @user-xr4zk2jp7u

    4 ай бұрын

    Wendme fkrh tru new gn atmal atmalu teblo tetsfualna

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier79384 ай бұрын

    መ ምህር ግርማን አባትታችን❤❤❤የሰጠን. እግዚአብኤር ይመስገን!!!❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabacarlier5071
    @sabacarlier50714 ай бұрын

    የኛ እንቁ ልዩ አባታችን መጡልን ደስታችን ልዩ ነው ሲመጡልን, አባታችን እኔ የእርሶን ትምህርት መስማት ከጀመርኩበት ጊዜ ጀምሮ ነው መስገድ የጀምምርኩት, የኔ አባት የምሬን ነው ብዙ ህልሞች ድንቅ ማመን እስኪያቅተኝ ብዙ ነገሮች መከፈት ጀመረ ,በረከት በበረከት ሆንኩ በሚገርም ሁኔታ አስራት ማውጣት ጀመርኩ አባቴ ምን ብዬ ልንገሮት አዲስ ሰው ሆንኩ ሰላም ፣ ደስታ፣ በረከት ቤቴ ገባ፣, የኔ አባት ደርሰውልኛል አመሰግኖታለው በዘመኔ ሁሉ,እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር አምላክ በጸጋ በሞገስ ያኑርልን አሜን ፣⛪🌻🌹

  • @adamiyzosh4331
    @adamiyzosh43314 ай бұрын

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን እድሜ ለእናንደ እና ከሀገር ወጥቸ ወደ አረብ ሀገር እንድወጣ ላደረገኝ እግዚአብሔር ከሀገር ወጥቸ በእናንተ ላይ አድሮ ሀይማኖቴን እንዳውቅ ላደረግኝ እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው 😌😌 ❤❤❤

  • @kiduskiflay6382

    @kiduskiflay6382

    4 ай бұрын

    Wid abatachn edmi ena tina ystln ❤

  • @Dinkneshsamual

    @Dinkneshsamual

    4 ай бұрын

    Amen❤❤❤

  • @demeweztasfaee3496

    @demeweztasfaee3496

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @arsimasima21211

    @arsimasima21211

    4 ай бұрын

    ወድ አባቴ እግዚአብሔር የኔን እድሜ ለርሶ ቀንሶ ይስጦት ቃለት የለኝም ለቁርባን በቅቻለሁ ፀጋውን ያብዛልኝ

  • @user-lb2uh4ed4y

    @user-lb2uh4ed4y

    4 ай бұрын

    አባት በጣም በጣም 🙏👌

  • @eftah21
    @eftah214 ай бұрын

    ❤ዉድ አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን❤🎉🎉🎉 ይፍቱኝ ይባርኩኝ ትምህርትዎት ለኔ አባዬ እንጀራ ና ዉሀ ነዉ በቃ ጥዑም ምግብ ❤❤❤❤❤እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባዬ🎉🎉

  • @elsabethb.selassie2757

    @elsabethb.selassie2757

    4 ай бұрын

    መምህር ለዘላለም ይኑሩልን

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    4 ай бұрын

    በጣም እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ururur6108
    @ururur61084 ай бұрын

    አባታችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት በእንባ የምሳማ ትህምርት ነው እግዚአብሔር ይታረቃን ይቅር ይበለን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን❤

  • @atsadesifue6965

    @atsadesifue6965

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-zb3xd8xd3r

    @user-zb3xd8xd3r

    4 ай бұрын

    😢😢 ኣሜን

  • @yordanosg.egziabher2353

    @yordanosg.egziabher2353

    3 ай бұрын

    ኣምላኽ ባሪኹኪ ናይ ብሓቂ

  • @senayetzeethiopiatube8632
    @senayetzeethiopiatube86324 ай бұрын

    መምህራችን ቡራኬዎት ይድረሰኝ ❤ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የዘመኑ እንቁ መምህራችን ዘርዎት እንደ ምድር አሽዋ እንደ ሰማይ ከዋከብት ይብዛልን አሜን አሜን አሜን አመተ ማርያም ነኝ ከሳውዲ አረቢያ በጸሎታችሁ አስቡኝ !

  • @YeneguseAbate-sf4yj

    @YeneguseAbate-sf4yj

    4 ай бұрын

    ሠንየ እህቴ❤❤

  • @YeneguseAbate-sf4yj

    @YeneguseAbate-sf4yj

    4 ай бұрын

    የንጉሤነኝ

  • @kalkidantaddesse6095
    @kalkidantaddesse60954 ай бұрын

    😮እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና ነን , እንዴት ሰነበቱ በረከተወ ይድረሰን ❤❤❤

  • @marykenashnefnadenahajj41
    @marykenashnefnadenahajj414 ай бұрын

    የተከበሩ፡አባታችን፡እንካን፡ደህና፡መጡ፡ረጅም፡እድሜ፡ይስጥልን❤፣🙏🙋‍♀️🇻🇳✝️🇪🇹

  • @genetabay8968

    @genetabay8968

    4 ай бұрын

    አባቴ እንደ ምን ስነበቱ መድህን አለም እድሜ ጤና ይስጠዎ ክመጣው መዓት ይጠብቀዎ

  • @warqinashfiromsa
    @warqinashfiromsa4 ай бұрын

    Abbaa kenyaa waaqayyo sagalee jirenyaa isiin hadha gessisu dhaaltuu motummaa isiin atasifatuu ebbifama ameen ameen ameen ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Temesgn-lw7ii
    @Temesgn-lw7ii9 күн бұрын

    መምህር ግርማ እድሜና ጤና ይስጦት እርሶ ይኑሩልን

  • @Ashanafi664
    @Ashanafi6644 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያሰማልን እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የልዑል እግዛብሔረ ፍቃዱ ይሁን አባታችን መላከ መንክራት ግርማ ወንድሙ የኢትዮጵያ (የሐበሻ ) ፀሐይ ኖት እግዛብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ

  • @EnatTube-cr9fj
    @EnatTube-cr9fj4 ай бұрын

    አባዬ እግዚአብሔር ይመስገን ትምርቶ ነፍሴን ታለመልመዋለች ❤❤❤ ሰላም ይሰማኝ ስብከቶን ስሰማ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @user-dp5uq9qk3v
    @user-dp5uq9qk3v4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾

  • @Hiwot-ty2pc
    @Hiwot-ty2pc7 күн бұрын

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት ቀሪ ዘመኖት ይባረክ

  • @belibeli8619
    @belibeli86194 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የሰማነው የህይወትን ቃለ በልቦናችን ይፃፍልን ቸሩ መድሃንአለም በረከትዎ ይደርብን በፀሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቼ❤🙏

  • @user-yt6ru8jo7s
    @user-yt6ru8jo7s4 ай бұрын

    የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ እረጅም እድሜን ይስጥልን አባቴ መንበረመለኮት ብለው በፀሎት አስቡኝ

  • @user-jb9bu9to2t
    @user-jb9bu9to2t4 ай бұрын

    7,638 ተመልካች አለን እባካቹህ ለቡዙወች ይደርስ ዘንድ ላይክ👍እያደረግን ለህዝብ እናዳርስ ስል እለምናቹሀለሁ ይህንን የመሰለ ቅዱስ ቃል ለተጨነቁት ለአዳም ልጆች ይድረሳቸዉ

  • @user-gl3rx3jt5u

    @user-gl3rx3jt5u

    4 ай бұрын

    የአባታችን ስልክ የምታውቁ ተባበሩኝ😢😢😢

  • @user-jb9bu9to2t

    @user-jb9bu9to2t

    2 ай бұрын

    እኔ አላዉቅም እኔም እፈልግ ነበር ሀገር ከሆኑ የሚገለገሉበት አጥቢያ ቤተክርስትያን ይጠይቁ​@@user-gl3rx3jt5u

  • @muluethiopia2147
    @muluethiopia21474 ай бұрын

    ውድ መምህራችን አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን በረከተዎ ይድረሰን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ሰሚ ጆሮ እግዚአብሔር ያድለን አሜን አሜን አሜን🙏🌿

  • @sisaysoli5408
    @sisaysoli5408Ай бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር በዕድሜ በፀጋ ይጠብቆት ለወልደ ፃድቅ ፀልዩልኝ።❤❤❤

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde45224 ай бұрын

    🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን🤲ይፍቱኝ🎚ይባርኩኝ አባቴ ! 😭ፅጌ ማርያም ነኝ😭ካለሁበት😭አሜን🤲

  • @solomonhailemariam788
    @solomonhailemariam7884 ай бұрын

    ውድ የሆኑት መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን እግዚአብሔር አምላክ እርሶ ላይ አድሮ ስላስተማረን ስለመከረን ምስጋና ይገበዋል የአግልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልዎት ለኛም መልካም ልቦና ይስጠን አሜን

  • @kuku4562
    @kuku45624 ай бұрын

    አሜን አባታችን እረጅም አመት ኑሩልን ፀጋና ሞገስዎትን ያብዛልኝ አባቴ በረከቶት ይደርብኝ የአብርሀምንና የሳራን ቤት የጎበኘ አግአዝት አለም ስላሴ የኔንና የቤተሰቦቼን ቤት ይጎብኝልኝ ብዙ የጎደለን ነገር አለና አሜን

  • @user-sg2if5ey1w
    @user-sg2if5ey1w4 ай бұрын

    የኛ አባት እኔ እንደወገኖቸ ተፈዉሺ ለመሰክርት ያብቃኝ ወለተ ሩፋኤል ከነ ቤተሰቦቻቾ እያላቹሁ በፆሎተወት ያሰቡኝ 😢😢

  • @henidire9913
    @henidire99134 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤

  • @hibisttafese1921
    @hibisttafese19214 ай бұрын

    ዉድ አባታችን እንኳን ደህና መጡሉን….. ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባታችን የእግዚአብሔር አገልጋይ እርሶ ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ በምህረቱ እኛ ላይም ይደር አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @HanauNew
    @HanauNew4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመሰገን አሜን አባታች ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @shewayetube-445
    @shewayetube-4452 ай бұрын

    አባታችን ኑርልን ቃለ ህወት ያሰማልን🙏🙏🙏ቤተሰቦቸን በፆሎት አስቡሉኝ🙏

  • @dubaiuae1908
    @dubaiuae19084 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በፀሎታችሁ አስቡኝ እባካችሁ ወለተ ማርያም ከነ ቤተሰቧ ብላችሁ😢❤

  • @SikoSilo-gw7ih
    @SikoSilo-gw7ih4 ай бұрын

    አባቴወለተሰማያትእናቤተስቦቸንበፀሎትአሰብኝ።አባቴአደራችግርውሰጥነኝ

  • @woldesenbet
    @woldesenbet4 ай бұрын

    የአምልኮት ስግደት ለስላሴ 🌼🌻🌼🌻💐🌾🌹🌾💐🥀 ሥላሴ ሆይ ወደኔ ና 3X እግዚአብሔር ሆይ ወደኔ ና 3X አምላክ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግዳለሁ ለአብ 3X እሰግዳለሁ ለወልድ 3X እሰግዳለሁ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ፍቅር ነህ አዎ ፍቅር ነህ 3X ቅዱስ ነህ አዎ ቅዱስ ነህ 3X ብርሃን ነህ አዎ ብርሃን ነህ 3X ኃያል ነህ አዎ ኃያል ነህ 3X መሐሪ ነህ አዎ መሐሪ ነህ 3X ንጉሥ ነህ አዎ ንጉሥ ነህ 3X ከሃሊ ነህ አዎ ከሃሊ ነህ 3X የማለዳ ጎሕ ነህ አዎ የማለዳ ጎሕ ነህ 3X ሐሊብ ነህ አዎ ሐሊብ ነህ 3X እረኛችን ነህ አዎ እረኛችን ነህ 3X የወይን ግንድ ነህ አዎ የወይን ግንድ ነህ 3X የሕይወት ውኃ ነህ አዎ የሕይወት ውኃ ነህ 3X ሰማያዊ እንጀራ ነህ አዎ ሰማያዊ እንጀራ ነህ 3X የእውነት መንገድ ነህ አዎ የእውነት መንገድ ነህ 3X የመለኮት እሳት ነህ አንተ እሳት ነህ 3X የመለኮት ጋሻ ነህ አንተ ጋሻ ነህ 3X የመለኮት ፀሐይ ነህ አንተ ፀሐይ ነህ 3X የመለኮት ሰይፍ ነህ አንተ ሰይፍ ነህ 3X የመለኮት ፋና ነህ አንተ ፋና ነህ 3X የመለኮት ነበልባል ነህ አንተ ነበልባል ነህ 3X ምስጋና ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ሃሌሉያ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ 3X ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ አዶናይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኤልሻዳይ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ያሕዌ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ጸባኦት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ኢየሱስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ክርስቶስ ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ መድሃኒተ ዓለም ይህንን ኀብስት ላበላን ይህንንም ጽዋ ላጠጣን ምግባችንንና ልብሳችንንም ላዘጋጀልን ኃጥኢታችንንም ሁሉ ለታገሠልን ክቡር ደሙን ቅዱስ ሥጋውን ለሠጠን እስከዚችም ሰዓት ላደረሰን በጸጋው ለጠበቀን ቸርነቱን ላበዛልን ፍጹም ፍቅሩን ለሠጠን ለድንግል ማርያም ልጅ አምልኮና ክብርና ምስጋና መገዛት ይሁን ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም አሜን! በዚህ ሊንክ አብረው በድምፅ ይሰገዱ!! kzread.info/dash/bejne/g5dr15Wzode8maw.html የምስጋና መዝሙር ለአምላክ ለስላሴ!! kzread.info/dash/bejne/pZ2CvNF_fLPRXdI.html

  • @user-se5jv8uc1u
    @user-se5jv8uc1u13 күн бұрын

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጠዎት

  • @marakikaleab9020
    @marakikaleab90204 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባቴ በረከቶት ይደርብኝ አባቴ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ከነቤተሰቦት

  • @tsegazeabgkirstose1005

    @tsegazeabgkirstose1005

    2 ай бұрын

    አሜን❤❤❤

  • @selameyihenew5434
    @selameyihenew54344 ай бұрын

    አባታችን በእድሜ በፀጋ ሽአመት ኑሩልን ፀጋዎት ይብዛ በረከትዎ ትደርብን አሜን

  • @HirutKidane-xm7bw
    @HirutKidane-xm7bw3 ай бұрын

    አባታችን ቀሪ ዘመኖት ይባረክ ፈጣሪ እድሜ ይስጥዎት አሜን።

  • @ruthmesfin1097
    @ruthmesfin10974 ай бұрын

    አባ,እርዱኝ,በሰው,ሀገር,ነው,የምኑረው,በጣም,ጭንቀት,ላይ,ነኝ,በፀሎቶህ,አስብኝ

  • @amharicmusic9110

    @amharicmusic9110

    4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይርዳሽ

  • @HahuLelu-xn2wk

    @HahuLelu-xn2wk

    4 ай бұрын

    ፀልይ፡በየቀኑ

  • @Zemen271

    @Zemen271

    4 ай бұрын

    ኣይዞሽ እህቴ በተቻለሽ መጠን ትምህርቱን እየተከታተልሽ ፀልይ ጭንቀቱ ይተውሻል

  • @riyas8588
    @riyas85884 ай бұрын

    የእግዚአብሔር ስሙየተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን አባታችን ይፍቱን ይባርኩን ሽ አመት ኑሩልን አሜን

  • @demshabayneh6566

    @demshabayneh6566

    4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባዬን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-uj4ip4bs9r
    @user-uj4ip4bs9r4 ай бұрын

    Nu jiradhu Abba kenyaa fayyafii umiriidhera isiniif hakenu waqayyoo ❤

  • @asterasfa-dm4ep
    @asterasfa-dm4ep4 ай бұрын

    ufff አባታችን እግዚአብሔር ይስጥዎ ይጠብቅዎ ከመላ ቤተሰብዎ ጋር ሃይማኖቴን እንዳውቅ በትምህርትዎ ብዙ ተጠቅሜአለሁ እኔ ብቻ ሳልሆን ብዙዎቻችን እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን አባታችን❤❤❤❤❤❤❤

  • @addisshailu1672

    @addisshailu1672

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges23864 ай бұрын

    አ ባታችን የአብርሀምን እድሜ ይስጠወት በእወነት ነፍስ የምታለመልም ትምህርት ናት አቤቱ ጌታ መድሀንያለም በሀይማኖት ያፅናን ለሐገራ ቺን ሠላሟን ይመልሰዉ

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723Ай бұрын

    አባቴ ቃል ሕይወት ያስማልን እሜቤቴ ማሪያም የተመስገንሽ ሁኚ❤❤❤❤❤😢❤❤

  • @dawitmekonen8462
    @dawitmekonen84624 ай бұрын

    አባቴ እድሜና ጤና እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥዎት

  • @hannadubai2030
    @hannadubai20304 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከተዊት ይደርብን የሰማነውን ቃል መልካም ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ቁዱሳን ፍቃዱ ይሁንን 👏❤

  • @abetuyikirbelen9391
    @abetuyikirbelen93914 ай бұрын

    እሰይ እሰይ አባታቺን ባሉበት ሆነው እያስተማሩን ነው. ኑሩልን.

  • @SfgghRahma-ni6se
    @SfgghRahma-ni6se2 күн бұрын

    የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥልን ግን ትነዉ አድራሻቸዉ የኔ ቢቱች ምስቅልቅል አሉ እኛም ፍቅር የለንም ተተባበሩኝ አድራሻ ❤❤✝️💒🥳🥰

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam68894 ай бұрын

    አባታችን በረከትወ ይደርበን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ዬኔ አፅናኝ አምላክ ቅዱሳን የሰጠን ውድ ስጦቻን ልጠቀምቦት ያቃትን ከንቱ ትውልድ ማሰተዋል የጎደለን መሆናችን እጅግ በጣም ያንገበግበኛል አቤቱ አባት ሆይ ይቅር በለን

  • @EyobDemissie-ou7bo
    @EyobDemissie-ou7bo4 ай бұрын

    አባታችን የእግዚአብሔር አገልጋይ እርሶ ላይ ያደረው መንፈስ ቅዱስ በምህረቱ እኛ ላይም ይደር አባቴ በረከቶት ይድረሰኝ🙏🙏🙏

  • @Sintayehu_21
    @Sintayehu_214 ай бұрын

    ሰላም እንኳን ደህና መጡ አባታችን ፍቅርተሥላሴ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ😢

  • @mulubelay3831
    @mulubelay38314 ай бұрын

    አባታችን. ይፍቱኝ ይባርኩኝ ወለተ ጊዮርጊስ በፀሎት አስቡኝ በፈተና ውስጥ ነኝ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን እድሜ ይስጥዎት❤

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g4 ай бұрын

    መምህር ግርማ በጣም ነው ምወዶት የእርስዎን እና መምህር ተስፋዬ(ገጠመኝ) ትምህርት በመከታተል ህይወቴ ተቀይርዋል ለቅዱስ ቁርባን ከነቤተሰቤ ተቀብያለው❤ በረከትዎ ይደርብን እድሜ ይስጥዎት ፀጋዉን ያብዛሎት ❤❤❤❤

  • @SaraAyalew-cg3hc
    @SaraAyalew-cg3hc4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን 🤲 ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያስማልን አቤታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤❤

  • @tsionaychew2582
    @tsionaychew25824 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @BetelihemAhmed
    @BetelihemAhmed3 ай бұрын

    አባቴ እርሳ ስያስተምሩ ህይዋቴ ትረካለተች እድሜ ይስጦት የኔ አባት

  • @meduzenbe96
    @meduzenbe963 ай бұрын

    አባቴ በርከቶት ይደርብኝ ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በፀሎታቹ አመተ ማርያም ብላቹ

  • @hanamarem6300
    @hanamarem63004 ай бұрын

    ትምህርታቸውን እደ ውሀ ነው እምጠጣው እድሜ እና ጤና ይስጥዎት አባቴ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas76964 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-ey9te8mm3oExe
    @user-ey9te8mm3oExe4 ай бұрын

    አባታችን መላከ ምክራት " ሊቁ " መምህር ግርማ ወንድሙ በጸጋ በተሞላ የቅዱስ መንፈሳዊ ትምህርትዎ ሁሉ ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን!!!

  • @yonaskifle2985
    @yonaskifle29854 ай бұрын

    አባታችን ይባሩኩን እንዴት ደስ ይላል ከውስጥ እኮ ነው በ መንፈስቁድስ ተሞልቶው እምያስተሙሩን ያሉ ፀጋውን ያብዛሎት መድሃኒኣለም እድሜ ከ ከ ጤና ጋር ይስጦት በረከትዎ ይደርብን ኑሩልን አባታችን 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @wedaalemayu29-fo2yx
    @wedaalemayu29-fo2yx4 ай бұрын

    ቃል ህወት ይሰማልን አባታችን የማቶሳለን እደሜ ከቲና ጋራ የሲቲልን ❤

  • @user-ev9wc6wl5v
    @user-ev9wc6wl5v4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤ እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን❤❤

  • @bsikiros7171
    @bsikiros71713 ай бұрын

    Abatachin ዒድመን ጢዒናን ይሃብኩም ይሄ ትምህርት ሁሉ በቤታችን ያለ ችግር ነው እግዚኣብሄር በእርሶ ኣድሮ ይፈውሰን በረከትዎን ይደርብን❤❤❤

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet53524 ай бұрын

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን ከመጀመራችን በፊት ላይክ እናድርግ እህት ወንድሞቼ አመሰግናለው

  • @user-je1wk1vv1y
    @user-je1wk1vv1y4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ሰምተን ከተግባርላይ እድላውል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @abrahamtegegnye7221
    @abrahamtegegnye72214 ай бұрын

    ክብረት ይስጥልን አባታችን የስንቱ ህይወት ተለወጠ

  • @bisratmelaku7606
    @bisratmelaku76063 ай бұрын

    አባታችን በረከትዎ ይደርብን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት ልዑል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክዎት

  • @tigisttessema673
    @tigisttessema6734 ай бұрын

    አሜን......❤🙏 አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ይስጦት ልክ እንደመቶሳላ! በረከቶህ ይደርብን።

  • @SeveleSamy
    @SeveleSamy4 ай бұрын

    ברוך הבא אבא יקר שלנו תודה רבה אבא יקר שלנו על משאתה עושה בשבילנו שאלוהים יתן לך שנים ארוכות.....

  • @Dinkneshsamual

    @Dinkneshsamual

    4 ай бұрын

    ❤❤❤🎉🎉🎉.temesegne Dese alenn.eberayest.bemetafek...❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Dinkneshsamual

    @Dinkneshsamual

    4 ай бұрын

    Gebton.aydelem.gn.bemawekeshe

  • @lidiatamerat9722
    @lidiatamerat97223 ай бұрын

    አባቴ ወንድሜ ታሞ በነብስነው ያለው ፀልዬልኝ 🙏🙏🙏🙏

  • @user-kq8hw9yb5f
    @user-kq8hw9yb5f3 ай бұрын

    በእውነት በጣም ደስ የሚል ተስምቶ የማይጠገብ ትምህርት ነው ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያድልልን ኑርሉን አባታችን 🥰🥰🥰🥰

  • @AyaltesemaNigatu
    @AyaltesemaNigatu4 ай бұрын

    እግዚአብሄር ይመስገን አሜን(፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ በረከቱን ያድልልን አባታችን

  • @HfgGff-wu6oz
    @HfgGff-wu6oz4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤

  • @mulemoreda5718
    @mulemoreda57188 күн бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እመኝልሃለሁ ። በረከትም ይደርብኝ። እረሶዎ ዛሬ የሚሊየኖች አባት ኖት። መናፍስትን የምንዋጋበትን ጥበብ ከእርሱም ተምረናል። ግን ከማርተኞች ና ከመናፍስት ጠሪዎች ክፉ ሰራ ይልቅ የእርዎ መልካም ሰራ እንደክፋት ቆጥረው በቴሌቪዥን ቀርበው ስለእርዎ ማብራሪያ ሲሰጢ ይታያሉ እግዚአብሔር ልቦና ይሰጣቸዉ።

  • @user-jw1dy4hu1o
    @user-jw1dy4hu1o4 ай бұрын

    አባ የሰንበት ልጆች ሆነን ተረግመን ቀረን ስርተን በረከት የለን ተምረን አይገባን እርስ በእራስ አንስማማም ድካም ብቻ ሆነ ሂይወታችን ልብ ይስጠን

  • @mantegeboshbaddo9214
    @mantegeboshbaddo92144 ай бұрын

    አሜን አባታችን በረከቱን ያድልልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድል ጸሎት አባቴ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mare7241

    @mare7241

    3 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @mare7241

    @mare7241

    3 ай бұрын

    🎉🎉🎉🎉

  • @fyry8481
    @fyry84814 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን እዴት እደምወዳቸዉ

  • @user-se8to4qe5q
    @user-se8to4qe5q4 ай бұрын

    Abatachin Qale hiywot yasemalin 🥰🙏🙏🙏 Fetari Tsegawun Yabzalot Amen 🥰🙏🙏🙏 Enodotalen Abatachin 🥰

  • @user-bn4wd2lu6v
    @user-bn4wd2lu6v3 ай бұрын

    አባታችን በእውነት እግዚያብሔር ፀጋውነ ያብዛለወት ሽ አመት ኑሩልን

  • @tesfayhadis6975
    @tesfayhadis69754 ай бұрын

    ቃል ህወት ያሰማልን አባታችን እግዝአብሔር አምላክ አብዝቶ አብዝቶ አብዝቶ እድሜ ከጤና ይሰጢልኝ❤❤❤ ❤❤❤ ❤❤❤

  • @user-ss4ip8ce6b
    @user-ss4ip8ce6b4 ай бұрын

    አባቃለህዊት ያስማልን በድሜ በጤና ይኑርልን መስድድ እራሴን እንዳውቅ የርዳኝ አምላክ ክብር መስጋና ይባው የሚበርከክ ልብ ይሰጥን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-rn4ho3ht1r
    @user-rn4ho3ht1r3 ай бұрын

    ❤❤❤እግዚሀብሄር ስሙ ይክበር ይመሥገን አባታችን አሜን አሜን አባታችን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ❤❤❤

  • @user-cx6eq1lo1k
    @user-cx6eq1lo1k2 ай бұрын

    ውድ አባታችን በረከቶት ይደረሰን እግዝሐብር እድሜና ጤና ይስጦት

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y4 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን ኑሩልን የኛ የኛ አባት💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MogesAbebe-dp1ux
    @MogesAbebe-dp1ux4 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ኣባታችን ብረክትዎት ይድረስኝ ኣሜን በፆሎት ኣሱብኝ ወለተ ስንበት ብላቹሁ 😢

  • @rahwateklu7517
    @rahwateklu75174 ай бұрын

    ሰላም አባዬ እንዴኖት እንኳን ደህና መጡልን ሁሌም በልቤ ውሰጥ ኖት የዘወትር ጸሎት እና በረከቶት አይለየን አባዬ እድሜውን ጸጋውን ያብዛሎት።

  • @etihopiainbible6830
    @etihopiainbible68304 ай бұрын

    እግዚአብሔር ኣምላክ ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥልን የኣባቶቻችን ኣምላክ ክንዱ ይደግፈን ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ይፍቱን!!!!!

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu21714 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን ይፍቱ ይባርኩን አባታችን በረከቶት ይደርብን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🌻🤲🌹🤲💐❤️

  • @user-oq2gd2uj3g
    @user-oq2gd2uj3g27 күн бұрын

    እርስዎ የሰጠን እግዝኣብሄር ይመሰገን ረጅም ኢድሜና ፀጋ ይስጥዎት በስደት ሃገር ያለን በረከተዎት ይደርብን ወደ ሃገራችን ተመልሰን ከኢስራታችን ኢንድንፈታ ኢማ ኣምልክ ትርዳን ተፈዉሰን ለምስኪርነት ያብቃን ኣሜን ቃለህወት ያሰማልን ኣባታችን

  • @user-uo1kb4jr1t
    @user-uo1kb4jr1t2 ай бұрын

    በረከቶ ይደረልን እንቁ አቀ አባታችን ተምህርቶ ህይዉትን የድሳል ያለመልማል እግዚአብሄረ ያኑረልን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia57284 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ESHETUBE8790
    @ESHETUBE87903 ай бұрын

    እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜ ጤና ፍቅር ሞገስ በእውነት ይስጥዎ አባታችን እኛ የገባን እንረዳዎታለን እንውነትን የመፅሐፍ ቅዱስን ፍሬ የኢየሱስ ክርስቶስን አስተምህሮ ገልፀው አሳይተውናል ምንም እንኳን የእርሶን እውነተኛ ነት ስንመሰክር የሚስማን ባይኖርም ስራዎት እውነት ነው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @mazagelaye7867
    @mazagelaye7867Ай бұрын

    ቃለህይዎት ያሰማልን አባታችነ እኔን እሴተማሪያም ገብረ የሱሰን አመተ እየሱሰን አመተ ማሪያምን በፆለት ያሰቡን

  • @ayahlushmamoabebe7512
    @ayahlushmamoabebe75124 ай бұрын

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እድሜና ጤና ይስጥዎት።

  • @alemalemayoh5028
    @alemalemayoh50282 ай бұрын

    አባታችን እግዚአብሔር ይመስገን በረከተወት ይደርብን አሜን ወለተኪዳን እባላለሁ በስደት ነው የምኖ በፀሎተው አስብኝ አባቴ በጣም ተቸግሪአለሁ አሞኛል😢

  • @bamlakgetnet
    @bamlakgetnet2 ай бұрын

    አባታችን በረከትወት በእጅጉ ይደርብኝ በፀሎትወት ያስቡኝ😢😢😢😢

  • @almezsisay7440
    @almezsisay74403 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታ(ች)ን ልኡል እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ጸጋውን ያብዛልዎት ለይኩን

  • @user-gl3rx3jt5u
    @user-gl3rx3jt5u4 ай бұрын

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ስልካቸውን ተባቀሩኝ💠❤💒

Келесі