🎈እንባችንን ከወጡ ጋር 🎈ያያ ዘልደታ እና ቴዲ ዘሩፋኤል 🎈

Пікірлер: 174

  • @mawaysh
    @mawaysh

    እንወዳችሗለን የተዋህዶ ልጆች እመብርሐን ትጠብቃችሁ ልጅ ቢኒ ይቅረብልን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ በእውነት ሀገራችን ማርልን ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲

  • @sirgutewoldie2568
    @sirgutewoldie2568

    ያያ ዘልደታ ውድ ወንድሜ በጣም ነው የምወድህ በኢትዮጵያዎነትህ የማትደራደር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ እመቤቴ እቅፍ ድግፍ እድርጋ ትጠብቅህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ለምን እንደሆን አላውቅም እያለቀስኩነው የስማሁት የምትወዳት እመቤቴ ትጠብቅህ።

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671

    አታልቅስ ያያ ድንግል ማርያም በዘርፋፋዉ ቀሚሷ ትሸፍንህ እግዚአብሔር እዳተ ያሉንን ያብዛልን ምርጥ ሰዉ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-sp6qb3ps2h
    @user-sp6qb3ps2h

    🙏ያያ ወንድማችን ተመስገን🙏እመ አምላክ ከነ ቤተሰቦቺክ ትጠብቅህ🙏ስለ ልጅ ቢኒ የምታቁት ካለ አሳዉቁን በፈጣሪ 🙏ወንድሞቻችን እንወዳቹሀለን❤❤❤❤ሺይ አመት ኑሩልን🙏❤❤❤❤

  • @betty8479
    @betty8479

    የድንግል ማርያም ፍሬዎች እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @samimmsamimm7281
    @samimmsamimm7281

    እኔአለም በዘፈኗ የወሰደችኝ እትህ ላልቅስልህ ወደሞቸሁላችሁንም በማያልቀው መክርስቶስ ፍቅር እወዳችኋለሁ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894

    ሁሉም ለበጎነው ይሄን ክፉ ግዜ ያሳልፍልን አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @user-jm4ir3cc8s
    @user-jm4ir3cc8s

    ተዉ ለልጅ ብኒ ድምፅ ሁኑት ተዋህዶን አትኩ ባለ ብቻ የግፍ ፅዋን እየተቀበለ ይገኛን በተደጋጋሚ😢😢😢

  • @mimiayele8337
    @mimiayele8337

    እመብርሀን የጌታችን የመድኃኒአለም እናት ትጠብቅህ ፍጻሜህን ታሳምረው

  • @MERCYEthiopian
    @MERCYEthiopian

    እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ተልክኦ ነው ጀግና የተዋህዶ ልጅ!

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382

    ዛሬ ገና ትክክለኛ ሰው አቀረብክልን ልኡሌ ያያዬ እንኳን ለዚህ አበቃህ ያች52 ቀናትን መርሳት ባይቻልም ፈጣሪ ይመስገን የናትህ አምላክ ❤❤❤❤

  • @derasaabomesa5357
    @derasaabomesa5357

    ቋንቋዬነሽ እኮ የሚገርም መልእክት ያለበት መዝሙር ነው ሉልኡሰገድ የሚገርም መልእክት ያስተላለፈበት መዝሙር ነው ክብር ለድንግል ማርያም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @chewabrhenu2311
    @chewabrhenu2311

    በጣም ልቤ እየተሰበረ ነው እየሰማሁ ያለሁት እግዚአብሔር ይፈረድ አይ ኢትዮጵያ መልካም የሚሰሩ ጠዋሪ ቀባሪ የብዙ ደሃዎች ተሰፍ የሆኑ ልጆችን ሸባ ማደረግ ያማል እኔሰ ደከመኝ አሁንሰ😢

  • @haregewoinabere9497
    @haregewoinabere9497

    ይሔ ኤትዮጲያዊነት ምናለ ቢበዛ በጣም የሚያስለቅስ ፍቅር መግለፅ የማልችለዉ ስሜት መዳኒአለም ይመስገን

  • @inatbizu9051
    @inatbizu9051

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @saraleli5634
    @saraleli5634

    እረ የበላይ ነገር ዝም አላችሁ 😢😢😢😢😢 የት ነው የወሰዱት በማሪያም አሳውቁን የበላይን ነገር

  • @user-yw7dc5wl2u
    @user-yw7dc5wl2u

    የኔ ጌታ ያያዬ አልቅሰህ አስለቀሰኝ እግዚአብሔር በማያልቅ ቸርነት ምህረቱ ከዚህ በላይ ጸጋውን ያብዛልህ የናቴ ልጅ በርታልን እንወድሃለን

  • @saharm119
    @saharm119

    እቁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ክሁላቹህም ጋርይሁን ሁሉም ያልፋን የልብን እመብረሀን ታቃለችና❤ልኡል ጨርሦታል የልቤንበልቤ የሜለው መዝሙር የደክመው ቀናይላን የተክፋ ያጼናናን ኑሮልን💚💒🤲🤲🤲🤲💖🌷💖🌷💖🌷💖🌷💖🌷🌺🌺🌺🌺❣️❣️❣️❣️❣️❣️

  • @derasaabomesa5357
    @derasaabomesa5357

    ለበጎ ነው እግዚአብሔር የራሱ ነገር አለው ያያ የኔ ውድ ክብር ወንድሜ እሱም ይፈታል እግዚአብሔር ለሁላችንም ሰላምን ፍቅርን ይሰጠናል የኔ ክብር ወንድም🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @eyerusalem9504
    @eyerusalem9504

    እኔ ለቴዶ እና ለብሩክ እጅግ ቃላት ያጥረኛል ቴዶ ለያያ ያደረገውን ጥረት አይተናል ብሩክ ደግሞ ለታማሚዋ እያደረገ ያለውን ትጋት የሰው ዋጋ በምድር የሚያልቅ ነው የሰማዩ ዋጋ ግን ዘላለማዊ ነውና የዘላለሙን ጋዋ ይክፈላችሁ

Келесі