🎈ጫኝ እና አዉራጅ 🎈ድንቅ ቆይታ📍ያያ ዘልደታ 📍ከሊቀ ሊቃዉንት ቀለመወርቅ ቢራራ ጋር 📌

Пікірлер: 71

  • @user-le8jp2tc7u
    @user-le8jp2tc7u8 ай бұрын

    የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፍ ነገር ይጠብቅህ እንደ እናንተ አይነት ሰዎችን በቤተክርስቲያናችን ስናይ ልባችን በደስታ ይሞላል፡፡ እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፉዎች አይን ይጠብቅህ

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou8 ай бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የእውነት ትልቅ ትምህርት ነው ያያዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አትጥፍ ቶሎ ቶሎ ልቀቅልን

  • @saharm119
    @saharm1198 ай бұрын

    ትክክል አባታች እግዚአብሔር በድሜ በጸጋያኑርልን ❤

  • @HuluagershTeshale-hb6gc
    @HuluagershTeshale-hb6gc8 ай бұрын

    የሚያጠግብ እንጄራ ከምጣዱ ያሰታውቃል አሉ በውነት ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችን💚💛❤🌿🌿🌿🌿🌿🍃🍃🍃🍃🍃

  • @meserettaye7524
    @meserettaye75248 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት አባቶች ስለአለን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-ko6dl9ln4t
    @user-ko6dl9ln4t8 ай бұрын

    በጣም ሁሌም የምጠይቀኝ ጥያቄዎች ዛሬ ስለተመለሱልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ያያ በርታ በጣም ጥሩ ጥያቄዎችን ነው

  • @user-rn1uy3ed9s
    @user-rn1uy3ed9s8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @meweddefeteweke1163
    @meweddefeteweke11638 ай бұрын

    በሥመአም የምገርሙ አባት ናችው አድሚ ከጤና ጋር ያድልልን መድሀናለም 👏👏👏

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @appseth8007
    @appseth80077 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እጅግ ግሩም ትምህርት ሰጡን ስለንሰሀ አባቶች ያሉት አባታችን ከስንት አንዶች ናቸው ልጆቻቸውን የሚያስተምሩ ማስተማሩ ቀርቶ እቤት ጠበል ለመርጨት አይገኙም በልመና ነው ድሀ ለሆንነው

  • @dxbdxa6375
    @dxbdxa63758 ай бұрын

    አቤት ሞገስ አባታችን እድሜና ጤና ፈጣሪ ያድሎት

  • @user-xy2kk2nn4j
    @user-xy2kk2nn4j8 ай бұрын

    የኔ አባት ሺአመት ኑርልኝ

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ድንቅ ትመህርትነውቃለህይወት ያሰማልን

  • @user-id4dq6ej2l
    @user-id4dq6ej2l8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜ ከጤና ያድልልን ያያ ወንድማችን እንዲህ ስላየውህ ክብር ለድንግል ማርያም ልጂ ይሁን 🙏🙏 ከበሮው ላይ ግን ብዙ በሽመል እሚባሉ አሉ 😍

  • @muluneshhailemicheal8775
    @muluneshhailemicheal87758 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማልን አደራየሞለዉ እባካችሁ እድሉን ያላቸው መንገድ ሁሉተጠቅማትሁ ለመላዉ ህዝብ አስተጋቡ አደራ

  • @weenykumsa1222
    @weenykumsa12228 ай бұрын

    ቃለህወትን ያሠማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን እጅግ በጣም ደሥ የሚል ትምህርት ነው በእውነቱ

  • @user-ic1qr2vn1j
    @user-ic1qr2vn1j8 ай бұрын

    ያሬድ እሳቸው እየተናገሩ ከአፋቸው አትንጠቅ ዝምብለህ ማዳመጥን ልምድ እሳቸውን ቁጭ አረገህ አንተ ካወራህማ እሳቸውን ማቀረብ ለምን አሰፈለገ ምንም አላሰወራ አልካቸው ካፋቸው እየነጠክ ። ሌላው አንተ እራስህ ልደታ ማርያምን (ልደትዬ) የምትለው ነገርስ አንተም መታረም አለብህ ስምህ ያሬድ ሆኖ ያያ ብለህ ያጣመምከውስ አንተም ታረም ! አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በእድሜ ያቆይልን በጤና ይጠበቅልን !

  • @hanatesfayetesfaye1476

    @hanatesfayetesfaye1476

    8 ай бұрын

    🙏

  • @user-sg2fn8py5p
    @user-sg2fn8py5p8 ай бұрын

    የእውነት በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው በተለይ ለእኛ ለዘምፍኑ ወጣቶች አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድሎት ያያዬ የምር ፍጣሪ በቤቱ ያፅናህ ያቀረብካቸው ጥያቄዎች በጣም ጥሩ ነበሩ እኔ በበኩሌ ሁሌ ማወቅ ምፍልጋቸውን መልሶች አገኘው በተለይ ይሄ ተንበርክኮ ታገቢኛለሽ የሚል ነገር ጥሎብኝ ስጠላ ዛሬ ግን በደንብ ተመለሰልኝ ፣ስለ ከበሮ የተነሳው ነገር፣መላእክቶችን የምጠራበት መንገድ ብቻ ብዙ ጥያቄዎቼ ተመለሱልኝ ውድንድሜ ተባረክ ❤❤

  • @user-sn3yw7eh1k
    @user-sn3yw7eh1k8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያስማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን🤲 ያያ ወንድማችን እነመስግናለን🙏

  • @MekonenAschalew-fd2lt
    @MekonenAschalew-fd2lt8 ай бұрын

    የእውነት ያያ በመዝሙር ላይ በተለይ ትልቅ ትኩረት ተይዞ መስራት አለብት በጣም ከመስመር ወጥቷል

  • @jay-jay7567
    @jay-jay75678 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje17458 ай бұрын

    አባታችንእድሜናጤናይስጥልንቃለሂወትያሰማልበድሜናበጤናያቆይልን

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye14768 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐💐💐💐💐💐ሊቀ ሊቃውንት

  • @user-hs3el7kw1w
    @user-hs3el7kw1w8 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እያዘኩም እየሳኩም ነው ያዳመጥኩት

  • @respondtoday2038
    @respondtoday20388 ай бұрын

    Wow desi silu betam temiryalehu

  • @kokebendale8918
    @kokebendale89188 ай бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ምክርና ትምህርት ነው።

  • @fozfoz6240
    @fozfoz62408 ай бұрын

    ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግጊ ይሰጥልን እግዚአብሔር አምላክ አይኖልቦነችን ያብራልን🙏🙏🙏

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r8 ай бұрын

    አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን. መምህር

  • @solomonseifu4785
    @solomonseifu47858 ай бұрын

    AMEN ❤❤❤ kalehiwot yasemalen

  • @Yorda697
    @Yorda6978 ай бұрын

    It's very important message thanks 👏👏👏👏

  • @momojojo5634
    @momojojo56348 ай бұрын

    እስኪ በርቱልን እኛ ዝም ስንል አውቅላችኋለሁ የሚሉ ምጥ ለእናቷ አስተማረች አይነቶች በዝተውብናል

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize1608 ай бұрын

    Wow!!!!ለሊቀ ሊቃውንት አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ሚዲያውንም በጣም አድናቂ ነኝ።

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto7918 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂወትን ያሰማልን በእውነት በእውነቱ

  • @newphone5786
    @newphone57868 ай бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @hay5360
    @hay53608 ай бұрын

    ቃለ ህውትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x5 ай бұрын

    ቃለህወት ያሰማል

  • @user-fk6im9gz4p
    @user-fk6im9gz4p8 ай бұрын

    Amennnnnnnn amen ❤❤❤

  • @user-zn4zj6hi7i
    @user-zn4zj6hi7i8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v8 ай бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምክራችን በእውነት የሁላችንም ጥያቄ ነው የዘመነችን ችግር

  • @lamlamlamlam4075
    @lamlamlamlam40758 ай бұрын

    Bewenet qale hiwet yasemalen bedeb yemisema temert ❤❤❤

  • @salamselamsetotaw-zi8ou
    @salamselamsetotaw-zi8ou8 ай бұрын

    እንካን ደና መጣችሁ ሰላም ላንተ ይሁን ያያዬ

  • @martabirda5249
    @martabirda52498 ай бұрын

    Kelehiwet yasemalegn 🙏

  • @user-ou5bh3iz4y
    @user-ou5bh3iz4y8 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r8 ай бұрын

    ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic94068 ай бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖ ይባርክልን ያያ ሚካኤል ደረስ እስኪ ኮልፌ ስዋስው ብርሃን ያለውን ሚካኤል ሂድ

  • @hanzemi13
    @hanzemi138 ай бұрын

    kalehiywot yasmalen 🙏🙏🙏

  • @ruthDesta
    @ruthDesta8 ай бұрын

    ያያየ🙏🙏🙏

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane1018 ай бұрын

    Betame tenkara sew nhe

  • @hanatesfayetesfaye1476
    @hanatesfayetesfaye14768 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀጣይ ቢኖረው በዬ ተመኘሁ ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ግን ያያ አላሶራም አልካቸው እኮ በማርያም እንዴ ይቅርታ ግን ሊቀ ሊቃውንት አባታችንን በደንብ ቢያስተምሩን አሪፍ ነበር

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba8 ай бұрын

    ❤❤❤❤

  • @user-xj1yi4zd4p
    @user-xj1yi4zd4p8 ай бұрын

    ❤❤❤❤ቃለይሆትያሰማልንአባታችን❤❤❤ያያእግዚአብሔርይጠብቅህ

  • @aaw5447
    @aaw54478 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤

  • @saudisaudi5164
    @saudisaudi51648 ай бұрын

    💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @geemayle7969
    @geemayle79698 ай бұрын

    የሚደንቅ እኮነዉ…ይህ ሁሉ መገለፅ ከእግዝያብሄራ ካልሆ ከየት የመነጨ መገለፅ ነው??!!ሳዳምጥ ውስጤ የት እንደነበር

  • @aaw5447
    @aaw54478 ай бұрын

    ❤❤❤🇪🇹🙏

  • @momojojo5634
    @momojojo56348 ай бұрын

    ሃይማኖትዎትን በልጆችዎት ስም በየትምህርት ቤት በየጓደኞቻቸው በእድሜአቸው ሁሉ የስማቸውን ትርጓሜ ለማስረዳት በሞከሩ ሁሉ አስተማሩ ትልቅ ብልሀት ነው ግሩም !

  • @user-bt7ky3xm6x
    @user-bt7ky3xm6x5 ай бұрын

    ስእልካቸው ብታስቀምጡልን

  • @mesgbre
    @mesgbre8 ай бұрын

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fozfoz6240
    @fozfoz62408 ай бұрын

    መሰመራቸዉን አሰቀምጥልን

  • @etajeetaje1745
    @etajeetaje17458 ай бұрын

    የማይጠገቡአባትተባርክልንውድወንድማችንእያያዘልደታ

  • @user-bn3fe2kf3g
    @user-bn3fe2kf3g8 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የመጽሐፍ ዋጋ ሰንት ነዉ እኔ ለቤተክርስቲያን ለተወልደኩበት ቤተክርስቲያን ማብርክት እፈለጋልሁ

  • @AbayGaredew-vw9nq

    @AbayGaredew-vw9nq

    8 ай бұрын

    100000

  • @sarabirhane1594
    @sarabirhane15948 ай бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን፣ በዕድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏

  • @momojojo5634
    @momojojo56347 ай бұрын

    መምህር ደጋገሙት ሴት ታገባኛለህ ብላ መጠየቅን ቤ/ክ ትፈቅዳለች ወይ? ሌላው ትሩ ማብራሪያም ትምህርትም ነበር ግን ስርዓትን ለማስተማር በስርዓት ማስተማርም በአነጋገር አለና አነጋገርዎት አንዳንዴ ስድብ ዱላም ያስፈልጋል ማለት ነቀፋ በአልሆነ ቃላት አይቻለሁና ቢስተካከል የአባቶችን ስርዓት ቢከተል በድፍረቴ ይቅርታ ሙሉ እንዲሆኑልኝ ከመፈለግ ነው ።

  • @breehanyrobi8537
    @breehanyrobi85378 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @user-gt7uo6gx2k
    @user-gt7uo6gx2k8 ай бұрын

    የኔ አባት ሺአመት ኑርልኝ

  • @hirutmekonnen9035
    @hirutmekonnen90358 ай бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

Келесі