ሞቶም የነገሰው ቱፓክ በህይወት አለ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ойын-сауық

ሞቶም የነገሰው ቱፓክ በህይወት አለ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ሳሎን ተረክ ክፍል ሁለት
አብይ ሰኢድ እንዳዘጋጀው
ክፍል አንድ
• እውን ቱፓክ በህይወት ይኖር ይሆን ...
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 81

  • @NateDjCube
    @NateDjCube Жыл бұрын

    All eyes on Salon Tube ❤️ Ethiopian Artists should learn from the Legend 2pac 😎

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Жыл бұрын

    የመጨረሻው ንግግሩ በየ ሰዎች ጆሮ ሁሌም ጧት ጧት መድረስ አለበት❗❗❗🙏

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын

    ሳሎን እናመሰግናለን የቱባክ አመለካከቱን አደንቃለሁ ደስ የሚል የሰው ልጅ ሊያስበዉ እና ሊተገብረው የሚገባ ሀሳብ እና አመለካከት ነበረው እኛ ከቱባክ መማር መዉሰድ የምንችለው ነገር አለ እሱም መልካም መልካም ነገሩን ነው።

  • @abel2382
    @abel2382 Жыл бұрын

    ስለ EMINEM ግለ ህይወት አቅርብልን እባክህ🙏

  • @LucyTip
    @LucyTip Жыл бұрын

    I lv 2 pac😍... its interested story RIP .Tnx salon tube

  • @abilaethiopia
    @abilaethiopia Жыл бұрын

    የ b.i.g ንም ታሪክ ስሩልን ሳሎኖች በጣም አሪፍ ነበር Thank you

  • @ifegesn9686
    @ifegesn9686 Жыл бұрын

    በአጭር መቀጨቱ እጅግ ቢሳዝንም መሞቱ ግድ ነው ምክንያቱም የcia እና fbi ራስ ምታት ነበር ላዛም east coast & west coast ጓራ ለእነሱ ምቹ አጋጣሚ ነበር ይህንንም ተጫወተውታል ትልቅም ሚና ነበራቸው ሱጄ ናይትና ፓፍ ዳዲ ለሴራው አመቻች ነበሩ ለዛም ሁለቱም ድንቅ የሙዚቃ ሰዎች ፓክና ቢጊ በአጭር ተቀጭተዋል ! ሳሎኖች ምሳጋናዬ ከፍ ያለ ነው የአይምሮ ምግብ ናችው በርቱልን 🙏🏿

  • @GhGh-lm5gx

    @GhGh-lm5gx

    Жыл бұрын

    የሁሉም ሰው ሀቅ የመውጫው ጊዜ እየደረሰ ነው!!

  • @lilenakirubel4999
    @lilenakirubel4999 Жыл бұрын

    ❤thanks salon tub 2 pac big respect

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын

    በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ትረካ

  • @asabi2232
    @asabi2232 Жыл бұрын

    So nice voices my bro

  • @amarsiyum3020
    @amarsiyum3020 Жыл бұрын

    በጣም የሚገርም ህይወት ነው የነበረው ነብስ ይማር

  • @temesgenyeshanew9883
    @temesgenyeshanew9883 Жыл бұрын

    ቱ ፓክ አወዛጋቢ እና ነውጠኛ ዘፋኝ ቢሆንም የንፁህ ልብ ባለቤት እንደነበረ ተረድቻለሁ::ዓለም የእርሱ አይነት ሰዎች በብዙ ያስፈልጏታል ነፍሱ በሰላም ትረፍ::!!

  • @fevengebremeskel6180
    @fevengebremeskel6180 Жыл бұрын

    የሚገርም ሰው ነበረ አሰተሳሰቡ በጣም የገርማለ

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    thanks for sharing salon ❤️❤️❤️

  • @derejelegesse1863
    @derejelegesse1863 Жыл бұрын

    beterefe all Salon Tube cru member beteley Abdu ejig egig betam adekhalew akebrhalew....kiberulign

  • @negerukedane9212
    @negerukedane9212 Жыл бұрын

    በሞተ የሚለው በጠፋ ቢሥተካከል።በተረፈ ምርጥ አቀራረብ ነዉ

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Жыл бұрын

    Selam Selam Selam Abdusemed my besti

  • @menzuma4922
    @menzuma4922 Жыл бұрын

    ቱፓክ መልካም ሰው ማንም ያልተረዳህ ነህ በሂወትና በሰላም እየኖርክ ከሆነ በጣም ደስይላል

  • @alexmulat2922
    @alexmulat2922 Жыл бұрын

    Thank you

  • @asnakuademe4700
    @asnakuademe4700 Жыл бұрын

    Thankyou

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 Жыл бұрын

    Abdusemed best journalist

  • @brhanuferej5850
    @brhanuferej5850 Жыл бұрын

    Thanks 😊

  • @kassyyigezu962
    @kassyyigezu962 Жыл бұрын

    የቱፓክን ሙዚቃ እየሰማው ነው ያደኩት :ሳሎን tube የግለፃችሁትን ያህል አላውቀውም ነበር ተባረኩልን አመሰግናለው::❤

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Жыл бұрын

    አብዱ ሰመድ መሀመድ 👌👍💐💐🙏

  • @anime-x12376
    @anime-x12376 Жыл бұрын

    Wooooy hule ye salon tube andegna viewer sewedachu

  • @dawitmengistu9038
    @dawitmengistu9038 Жыл бұрын

    notorious big አቅርብልን ከቻልክ በርታ አሪፍ ነው

  • @fadlafadla8020
    @fadlafadla8020 Жыл бұрын

    እቺ አለም ለአስመሳዮች እንጂ ለትክክለኞች አትሆንም

  • @minilk1888
    @minilk1888 Жыл бұрын

    Pls next part

  • @meazykebede2228
    @meazykebede2228 Жыл бұрын

    Abdu best 🤩

  • @Manchestercity4711
    @Manchestercity47119 ай бұрын

    Legend's never die 😭

  • @abdumohamed7747
    @abdumohamed7747 Жыл бұрын

    Thanks bro

  • @SalonTube

    @SalonTube

    Жыл бұрын

    Welcome

  • @natielda3715
    @natielda3715 Жыл бұрын

    Please about ""Leonardo DaVinci""" please 🙏🙏🙏

  • @telljtell9413
    @telljtell9413 Жыл бұрын

    ስለ 50 ሴንቲም በነካ እጂህ ጀግናዉ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Жыл бұрын

    2 pac much love & respact

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Жыл бұрын

    💕💕💕💕💕😭😭😭😭😭

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 Жыл бұрын

    Salonch 1 yaa nachu

  • @samihopetube6783
    @samihopetube6783 Жыл бұрын

    ይመቻችሁ

  • @biniampaulos7030
    @biniampaulos7030 Жыл бұрын

    Waw he is real person , RIP 2PAC

  • @minilk1888

    @minilk1888

    Жыл бұрын

    Bro he is not died however , he changed all his body and his character Now he called him self Akil the mc.they established new Group (J5)

  • @biniampaulos7030

    @biniampaulos7030

    Жыл бұрын

    @@minilk1888 you don't have any evidence.

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Жыл бұрын

    ሰላም ለናተ ይሁን

  • @amanuelgebre4810
    @amanuelgebre4810 Жыл бұрын

    2Pc is really hero specially for back people

  • @user-wi7hg6el2t
    @user-wi7hg6el2t Жыл бұрын

    እባካቹ ስለ eminem ብዙ ማወቅ እፈልጋለው ስሩልን።

  • @sulemansalih7344
    @sulemansalih7344 Жыл бұрын

    🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Жыл бұрын

    እንኳንም ሰይጣንን ካድክ ካለህም እሰየው ከሌለህም ነፍስህን ይማረው

  • @simongrmay9975
    @simongrmay9975 Жыл бұрын

    የመጨረሻ ንግግሩ በጣም ልብ ይነካል

  • @deathofangles7022
    @deathofangles7022 Жыл бұрын

    2Pacን የመሰለ Rapper መቼም አይፈጠርም

  • @gigaend473
    @gigaend473 Жыл бұрын

    Abdusemed, Yane be ethiopia radio ye ewhud maznagna dinkadink sitakerb nw makew. Aresam, ayiresam. beteley asdenaki dimtsih ke M.C Hammer music "U Can't touch this" kemilew gar

  • @bizuayehugebru3244
    @bizuayehugebru3244 Жыл бұрын

    Poor 😥Towpac❤️❤️❤️

  • @tesfayenigus7404
    @tesfayenigus740411 ай бұрын

    እውነት ቱፓክ ገራሚ ሰብዓዊነት ያለው ሰው ነበር።ነብስህ በሰላም ትረፍ።በጥይት የተመታበትን ቦታ Las Vegas Flamingo And Koval rd ሁሌም አየዋለሁ የመብራት ግንዱ ሙሉው riptupac ይላል ብቻ ለድሆች ልዩ አዘኔታ ነበር።

  • @BosstaNa24th
    @BosstaNa24th Жыл бұрын

    Great hit hop 👌 👏 👍 2pac

  • @mamudkedir7648
    @mamudkedir7648 Жыл бұрын

    Mohammad Ali Historic Places Pisces

  • @nebihanebiha6689
    @nebihanebiha6689 Жыл бұрын

    እየጠበቅንህ ነበር አብዱሰመድ አስገምጋሚድምፅህ ማሻላህ አቅራቢው አብይ እናመሰግናለን

  • @brukhaile4134
    @brukhaile4134 Жыл бұрын

    thank you mert akerareb 2pac d o gg

  • @robsantube4412
    @robsantube4412 Жыл бұрын

    Zare gena teru tarik ametachut

  • @kona_studio
    @kona_studio Жыл бұрын

    2pac ❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @mekdesdemesie3548
    @mekdesdemesie3548 Жыл бұрын

    ስለ XX ቴታሲወን ስራልን

  • @eyobeyoze108
    @eyobeyoze108 Жыл бұрын

    Tupac last word is a words of a Prophets.!!!!!

  • @derejelegesse1863
    @derejelegesse1863 Жыл бұрын

    pls pls Abdu last time sile sirate mahberoch maletm capitalism emperialism and communism Socialism regim terek endtserulin biyie nbr pls Moshe Dayan, pls Abiy Seid azegajulin

  • @kkdawud6457
    @kkdawud6457 Жыл бұрын

    He still alive ma homeboy 💀

  • @kemalkak1448
    @kemalkak1448 Жыл бұрын

    ሌጀንዶች አይበረክቱም ወይ ይቺ ምድር

  • @habetamuabente2880
    @habetamuabente2880 Жыл бұрын

    wow 2pc

  • @keyakeya6174
    @keyakeya6174 Жыл бұрын

    Muslimoch 2pak yemichershaw negigir yehon shake yetnageriw negiger and aynet honebegn selmo nebir enda??

  • @phun4379
    @phun43795 ай бұрын

    እና?

  • @adanechfikadu3012
    @adanechfikadu3012 Жыл бұрын

    ግን አልሞተም እኔ የተለያየ ቪዲዮ አይቻለው አሁን ሸብቶ ፀጉሩን ድርድ አድራጎ አለሁ እያለነው

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын

    2pac legend

  • @mubarekma3443
    @mubarekma3443 Жыл бұрын

    ሻኩር

  • @azebhailemeskel3083
    @azebhailemeskel3083 Жыл бұрын

    ድምፅህ ውብ ነው

  • @pac4894
    @pac4894 Жыл бұрын

    2pac ማለት እኮ የተለየ ነው

  • @selhadinalayubi2905
    @selhadinalayubi2905 Жыл бұрын

    Ere sle pop smokem sraln🙏🙏

  • @hhdgdhvdydyd8142
    @hhdgdhvdydyd8142 Жыл бұрын

    አብዱ ሰመድ መሃመድ የ ኢቲቪ ኑጉስ ነበርክ ዝግጅቶችህ ደስ ዩሉኛል ግን ሃይማኖት ውስጥ ገብተህ ስትንባጫረቅ ሳይህ ግን አዝንባሃሎሁ ሃይማኖት የግል ነው አርካኖ አል እስላም አምስት ናቸው አርካኖ አል እስላም ስድስት ናቸው እነዚህ ተከተል ጀነት ትገባለህ አሻሃዶ ላህኢላህ ኢላላህ ሶም ሮሞዳን ሃጂ ዘካ

  • @abyssiniaethiopia5331
    @abyssiniaethiopia5331 Жыл бұрын

    Nobody seen his dead body.!! ኩይባ ነዉ ያለዉ ይባላል።

  • @samuelberhane3342
    @samuelberhane3342 Жыл бұрын

    አለቀ ማለት ነው ርእሱ ና ትንተናው አይገናኝም ሳብስክራይብ ያረጉት እመልሰዋለው

  • @danielamare242
    @danielamare242 Жыл бұрын

    ቱፓክ አልሞተም he fake his death

  • @semprefiestta5357
    @semprefiestta5357 Жыл бұрын

    God bless tupac

Келесі