አሳዛኟ የዌልስ ለእልት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ойын-сауық

አሳዛኟ የዌልስ ለእልት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ሳሎን ተረክ
አዘጋጅ ሞሼ ዳያን
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 172

  • @Sina-yz7kc
    @Sina-yz7kc Жыл бұрын

    The most popular and powerful woman in the world 🌎 👏 ❤️

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Жыл бұрын

    የኔ ፍቅር ሁሌም አንጀቴን ትበላኛለች ትሩ ሰው አይበረክትም የኔ ልዕልት ዲያናን የማይወዳት አለ ብዬ አላስብም ነፍስሽን ይማረው ኡፍ እርጉዝ መሆኗን ሳስበው በአደጋው ሰአት ምን ያህል ድንጋጤ ውስ እንደገባች መገመት አያዳግትም❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @belicht9
    @belicht9 Жыл бұрын

    አይገርምም ሰሞኑን ስለሳ መረጃ ፈልጌ እየየሁ ነበር ስላቀረባቺሁልን እናመሰግናለን

  • @hamzamahamud557
    @hamzamahamud557 Жыл бұрын

    The most underrated Ethiopian reporter; Abdisemed Mahamed! Hope you come with more programs ppl to enjoy your golden voice InshaAllah!🇸🇴🇩🇯

  • @addisken24
    @addisken24 Жыл бұрын

    የዲያና ሞት ከንጉሳዊ ቤተሰብ ውጭ እንደማይሆን ግልፅ ነው።ነገር ግን የአሟሟቷ ምክንያት አሁንም ሚስጥር ነው።ቻርልስ የማያፈቅራትን ዲያናን ልጅ እንድትወልድ ብቻ ማግባቱ ለዲያና የምስቅልቅል ህይወትና የምትወዳቸውን ልጆቿን የማየት መብት መንፈጋቸው ምንያህል አረመኔዎች መሆናቸው ን ያሳያል።የ ልእልት ዲያና ዝና ከ25 አመታትን ቢያስቆጥርም ዛሬም በሚሊዮኖች ልብ ልእልት ናት።ለነብሷ ፀጣሪእረፍትን ይስጣት።

  • @lidiyaseyum9009
    @lidiyaseyum9009 Жыл бұрын

    ስለ ዲያና መስማት በጣም ነበር ምፈልገው አመሰግናለው እንዲህ ባለ አቀራረብ ስላቀረባቹልን

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    እኔም በጣም ነበር ለማወቅ የምፈልገዉ💔

  • @blentube3002

    @blentube3002

    Жыл бұрын

    @@user-zc5cv2jg5s ውዴ ደምሪኝ😍😘

  • @aktube7941
    @aktube7941 Жыл бұрын

    ልጅ እያለሁ በ አባቴ ሬድዮ የሰማውት ድምፅ አሁን ስሰማክ ደስ ነው ያለኝ በርታ። ልዕልቷ ከምር እንዲ ተሸፋፍና እንዴት ታምራለች አስተሳሰብም ጭምር የነበራት ነበረች ዳሩን ምን ያደርጋል ደና ሰው አይበረክትም።

  • @chuchudessalegn7677

    @chuchudessalegn7677

    Жыл бұрын

    በአባቴ ሬዲዮ❤❤❤ አብዱልሰመድ መሀመድ

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 Жыл бұрын

    እንወድሻለን ልእልት ዳያና። ነብስሽን ይማር። የፈቅር እመቤት። ሞት ለማንም አይቀርም።

  • @armylovejiminbts
    @armylovejiminbts Жыл бұрын

    አሁንም አድናቂዎች አልረሶትም ሰሞኑን የሚለቀቀዉ ሁሉ ሰለሶ ነዉ 25 ዓመት ሆኖታል,ከሞተች ያሳዝናል ለዚህ ምርጥ አቀራረብህ እናመሰግናለን

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    እኔ በቲክቶክ ብዙ ሰዉ ሸር ሲያረጉት አይቸ ለማወቅ ጓጉቸ ነበር

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 Жыл бұрын

    እንኳን አደረሳችሁ መልካም አዲስ አመት አደረሳችሁ አገራችንን ሰላም ያድርግልን እግዚአብሔር ነብሷን ይማር ተቀነባብሮ ነው የሞተችው የነዛ ሰይጣኖች ስራ ነው

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Жыл бұрын

    በጣም ነው የምወድት ድያና❤️❤️❤️🙏🙏🙏

  • @user-hb8gi5mt6i
    @user-hb8gi5mt6i Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሳሎን አቅቢዎቹ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ድያና እኔ ሳልወድ ነው የሞትችዉ ግን ታሪኳን ስሰማ የማቃት ያህል ይሰማኛል😭

  • @minty1188
    @minty1188 Жыл бұрын

    ዳያና ቆንጆ ልእልት ልጆችሽ አድጉ ልጆችም ወለዱ ነፍስሽ በገነት ትረፍ

  • @asyaasya6630

    @asyaasya6630

    Жыл бұрын

    እንባዬን አመጣሽው በተለይ አንዱ ልጇ በሷ ሞት አንጀቱ እርርርር ከማለቱ የተነሳ ሄዶ ጥቁር አገባ በዛ ላይ ልክ እንደ እናቱ እሩህሩህ ነው

  • @user-oq4ne2pb1s
    @user-oq4ne2pb1s Жыл бұрын

    ደግሞ እኮ ስታምር

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Жыл бұрын

    በጣም ቆንጆ ምስኪን አሰቃይተው ገደሉዋት

  • @myhealthykitchen7724
    @myhealthykitchen7724 Жыл бұрын

    ልብ ሰባሪው ሴራ . ይብላኝ ለልጆቿ የዘላለም ሀዘን ለሚያዝኑት.ዲያና ነብስሽን በገነት ያኑረው🙏🌹❤️

  • @SolomonVA
    @SolomonVA Жыл бұрын

    አሜን ! እግዚአብሔር ነፍሷን ይማር።

  • @zuzumohammed7832
    @zuzumohammed7832 Жыл бұрын

    በእውነት በዚህ ጉዳይ መስማት እፈልግ ነበር so thank you

  • @workineshteka3269
    @workineshteka3269 Жыл бұрын

    አሜን አበዱ ሰመድ መሀመድ መልካም አዲስ አመት ግሩም ታሪክ ቆንጆ ፍልቅልቅ ልዕልት ነበረች ሀልጊዜ ፎቶዋን ሳየምታሳዝኝ የሁለቱንም ነፈስ ይማርልን

  • @omuselwa9338
    @omuselwa9338 Жыл бұрын

    ሞታ ነው ያወኳት ግን ታሳዝናለች I love you princess Diana

  • @yinebebbahru6812
    @yinebebbahru6812 Жыл бұрын

    Happy new year, I wish may this New Year will be a year of የርህራሄ (empathy)፣ የሰላም (peace)፣ የትህትና (humility) for all of us Ethiopian's. Peace for Ethiopia!

  • @abebamail3599

    @abebamail3599

    Жыл бұрын

    Exactly I wish too

  • @mesfinalemayehu8401
    @mesfinalemayehu8401 Жыл бұрын

    አብዱልሰመድ አንጋፋና በሳል ጋዜጠኛ ባለ Golden Voice 👏👏👏

  • @amorawweloye9944
    @amorawweloye9944 Жыл бұрын

    እናመሰግናለን ሳሎ ትዩብ

  • @Hatehatelovelove
    @Hatehatelovelove Жыл бұрын

    Alem koshasha nech !! I’m not too scared to die anymore

  • @saratadessenegewo2059
    @saratadessenegewo2059 Жыл бұрын

    Uffffff....እንዴት እንደምታሳዝነኝ ። የአለም ክፋት ማሳያ ነው ይሄ ። ዛሬም ድረስ ያንገበግበኛል ። ለዛ unfaithful ባል ተብየው ባረገው ኖሮ።

  • @user-zc5cv2jg5s
    @user-zc5cv2jg5s Жыл бұрын

    የንጉስ ቤተሰብ መሆን ግን እዳ ነዉ ነፍሷን ይማር በጣም ያዛዝናል😭💔

  • @ሱናማዊት
    @ሱናማዊት Жыл бұрын

    ትናንት ነው ኣይቻቹ ሳብስክራይብ ያረኳቹ እስካሁን ስላላወኳቹ ቆጨኝ በዚሁ ቀጥሉ 😍😍😍 ልእልት ዲያና በጣም ነው የምታሳዝነኝ በጣም ነው የምወዳት Rip princess 😢

  • @freedomermi5190
    @freedomermi5190 Жыл бұрын

    የኔ ቆንጅ ድያና❤️❤️❤️rest in peace🙏🙏🙏

  • @haymihaymi5274
    @haymihaymi5274 Жыл бұрын

    ዲያናን በጣም ነው የምወዳት

  • @efrembayu1125
    @efrembayu1125 Жыл бұрын

    wow salon tube abdulsemed mohamud i appreciate u

  • @wasutegegne274
    @wasutegegne274 Жыл бұрын

    Gazetegna Abdul-Semed Mohammed ejig yerejim gize admachih negn womdime. Edmena tena yistih. Dehna sew edmew ayberektm endilu bachiru tekechech. UK new yemnorew ena yagerew sew lenigusawuyan betesebochu mesged bcha new yelerew. I am proud of being an Ethiopian.

  • @simegneterefe7513
    @simegneterefe7513 Жыл бұрын

    ዶዲ ንጉስ አፍቃሪ ስለነበርክ እናመሰግናለን። ነብስ ይማር ዶዲ።

  • @hdgksjchhd9241
    @hdgksjchhd9241 Жыл бұрын

    ልህልቷ ዛሬም ድረስ በሰዎች ልብ ውስጥ እየኖረች ነው እነዛ ሙታኖች ከነዘውዳቸው በቁም የሞቱ ናቸው የበሸቁ

  • @HananMehammed-yr4iq
    @HananMehammed-yr4iq4 ай бұрын

    የልጅ እያሱና የዚች አሟሟት የእስልምና ጥላቻነታቸውን ያሳያል😢😢

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 Жыл бұрын

    i miss salonoch 1 yaa nachu

  • @halihali3194
    @halihali3194 Жыл бұрын

    RIP may beutiful perince diana

  • @hanaesubalew7030
    @hanaesubalew7030 Жыл бұрын

    The real princess 👸 of people's heart ❤️

  • @mohammednurahmed8353
    @mohammednurahmed8353 Жыл бұрын

    ግድያ መሆኑ ጥርጥር የለውም አደጋ የደረሰበት አካባቢ የተገጠሙ ካሜራዎች አንዳቸውም እየሰሩ አልነበረም

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 Жыл бұрын

    እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሰህ

  • @elleniteffera7172
    @elleniteffera7172 Жыл бұрын

    Beautfuel

  • @user-qv9bo4tw3d
    @user-qv9bo4tw3d Жыл бұрын

    ዋው በጣም ስፈልገው የነበረ ታሪክ በናትህ ስለዚች ሴት ደግመህ ሌላ ታሪኳን አቅርብለን

  • @zolzol7995
    @zolzol7995 Жыл бұрын

    ሰለአሮጊታ ኪዊና የባእድ አምልኮ የሖነ ነገር ስሩልን

  • @kidistashenafi9342

    @kidistashenafi9342

    Жыл бұрын

    ስለሷ ሚወራው በሙሉ ውሸት እና የልብ ወለድ ታሪክ መሆኑ ዛሬ አረጋገጥኩ ምክንያቱም ንግስት ዲያናን ያስገደለቻት ባእድ አምልኮዋን ገሀድ ስላወጣችባት ነው ተብሎ በፍቅር ምክንያት መገደሏ ዛሬ ተጋለጠ

  • @fsy1999

    @fsy1999

    Жыл бұрын

    @@kidistashenafi9342 ባለፈዉ የሞተችዉ ናትደ ያስገደለቻት?

  • @fsy1999

    @fsy1999

    Жыл бұрын

    የኢሉሚናታ ማህበር ናቸዉ ሲባል ሰምቻለሁ

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    አሮጊቷ ንግስት ግን ጠቋይ ናት

  • @ferhangursum1693
    @ferhangursum1693 Жыл бұрын

    i love you bro

  • @ninamohammedseman9604
    @ninamohammedseman9604 Жыл бұрын

    የሚገርመው . አሁን : የሞተችው . አማቿ : ነገር፡ግን፡ ሁሉም : የሚያወራው : ስለ Dian.. ከ 25 አመት : በኋላ ፡

  • @fsy1999

    @fsy1999

    Жыл бұрын

    😂

  • @zeinabasalah7220

    @zeinabasalah7220

    Жыл бұрын

    batifatana batimot ahun negist tihone neber leza new

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    እኔም ለማወቅ ስጓጓ ነበር

  • @feqarfeqar1943
    @feqarfeqar1943 Жыл бұрын

    Subhanelah yemigerm tarik newu. Fetari ymarat

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    thanks for sharing

  • @SalonTube

    @SalonTube

    Жыл бұрын

    Thanks for watching!

  • @hakemewnuru1291
    @hakemewnuru1291 Жыл бұрын

    I APPRECIATE U ALL SALON STAFF FOR UR DETAIL EXPLANATION AND HARD WORKING

  • @sikosilo754
    @sikosilo754 Жыл бұрын

    አሚን

  • @andomgebru1170
    @andomgebru1170 Жыл бұрын

    Happy new year 2015 my favorite journalist

  • @joewellajoe5377
    @joewellajoe5377 Жыл бұрын

    Still , Betam YAMAL ...😢😭😢

  • @user-wb2id9fx5b
    @user-wb2id9fx5b Жыл бұрын

    Well come 🌹🌹♥️♥️♥️

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan Жыл бұрын

    ቁምላቾዉ አበበ እና አብዱልሰማድ ሞሐመድ የሁላታችሁ ጥምር ይሄን አሪፍ ፕሮግራም እንድን ማላካት ስለፋቹ እናማሳግናለን 🙏 እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 😍

  • @befikadutsegaw136
    @befikadutsegaw136 Жыл бұрын

    አሜን

  • @aminnuraman
    @aminnuraman Жыл бұрын

    Daaniyaa ❤😭😭😭

  • @gezugezahegni1570
    @gezugezahegni1570 Жыл бұрын

    አለማችን ካየቻቸዉ መልካምሰዎች አንዷ ነበረች። ከሰይጣን ቤተሰብ ጋ ብትጋባም

  • @tewodrosgetaye4332
    @tewodrosgetaye4332 Жыл бұрын

    አመቤቴን ምን እንዳስነካችሁኝ እንጃ ሳዳምጣችሁ ደስ ይለኛል!

  • @davidberhanu945

    @davidberhanu945

    Жыл бұрын

    Yena bite አንድ እኩል እሽ

  • @Kealemizuriya
    @Kealemizuriya Жыл бұрын

    ❤❤😍

  • @Emabetdibaba
    @Emabetdibaba Жыл бұрын

    ላካ ሞተች እንዴ አይ አለቅም ነበረ ቪዲዮዋን አያለው ግን ሰሞኑ ፎቶዋን እያዬው ነበረ

  • @Victoria-cs4oc
    @Victoria-cs4oc Жыл бұрын

    ትክክል ነው ያረጉት ኢትዮ በተጀመረ ያውም የሉል ቤተሠብ አግብታ እሷም ክርስቴያን ታዲያ ለምን ተማሩ የተቀላቀለ ሀይማኖት መጨረሻው ሲሆል ነው ::

  • @selamhailu1990
    @selamhailu1990 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭

  • @ababachtessemahiko7108
    @ababachtessemahiko7108 Жыл бұрын

    ሠለም የሚወድክ ምርጡ ገዜጣኛ አብዱል ሠመደሰ መሀመድ ድምጽክን ስለሠመሁ ደስ ብሎኛል

  • @selamawiteshete7170
    @selamawiteshete7170 Жыл бұрын

    Amen

  • @melkamughoye478
    @melkamughoye478 Жыл бұрын

    Enkun abro aderesen abdul bememelesh des blognal

  • @fsy1999
    @fsy1999 Жыл бұрын

    ድያና😭

  • @hayatjemal3356
    @hayatjemal3356 Жыл бұрын

    ሙሉ ታሪኩን የያዘ መፅሀፍ ካለ ......ንገሩኝ ..

  • @user-vu2vo8wv6c
    @user-vu2vo8wv6c8 ай бұрын

    የጭክንነት ጥግ😢😢😢😢😢

  • @meazatekle5925
    @meazatekle5925 Жыл бұрын

    Yechie Elthabet 2nd enkwanm motech yasblal tenkolwa tg alnberwm demgna neberch Sintun fejta alefech ..

  • @amanuamu8773
    @amanuamu8773 Жыл бұрын

    ያው ነው አንድ ቀን ይገድላት ነበር እነሱ እንደሆነ ሰው መግደል ያፀድቃቸዋል

  • @holyyoutube9855
    @holyyoutube9855 Жыл бұрын

    አሞሞቷ ልብ ይሰብራል ቆጅየ 😭

  • @antenehayele3901
    @antenehayele3901 Жыл бұрын

    Its an old Info! Please see the latest documentary regarding Princess Diana!

  • @benona.8367

    @benona.8367

    Жыл бұрын

    Truth never gets updated

  • @lucihymaryo7483
    @lucihymaryo7483 Жыл бұрын

    ምናለ ለልጇ ሄሪ ብትኖርለት ዲያና መልካም ሠው ነበረች ሞት አቀርምና ጭራቋ ኤልሳቤት ሞተች ይች የሴጣን እህት

  • @user-zc5cv2jg5s

    @user-zc5cv2jg5s

    Жыл бұрын

    አለም እዲህ ናት😭💔

  • @zed8788
    @zed8788 Жыл бұрын

    የሁልግዜ የጠንካሮች መልክት ልእልት ድያና ሁሌ ሰለሷ መስማት ውስጤ ነው። ሳሰበው ውስጤ ከናቴ የወረስኩት ጥንካሬ ስላለ። ሰለጠንካራ ሰወች መስማት ያስተስተኛል ""i am strong too "" በራሴ ቋንቋ ሲተረክ ደስ አለኝ የሄንን ድምፅ ከስነት አመት በሃላ ሰማሁት 🙏🙏🙏የት ሂደህ ነው ??? """"ዛሬ በወረሃ ጥቅምት የሚያበረታኝና አነገቴን ቀና አድርጌ እንድሄድ አቅፎ አይዞሸ ትችያለሽ የሚለኝን ሰው ለማግኘት በር በሩን አያለሁ :::አሳዛኝ ግን ደግሞ ዛሬም በብዘወች ጓዳ ያለ እውነት። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @senytekassa8003
    @senytekassa8003 Жыл бұрын

    አለም ለይ ፍትኸ የለም !!

  • @tommeb1419
    @tommeb1419 Жыл бұрын

    She is in heaven she is with jesuse.

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed Жыл бұрын

    ሞት አይቀርምና ገዳዋም ወደማይቀረው አለም ሄደች

  • @marthabirhanu696

    @marthabirhanu696

    Жыл бұрын

    እህህ ሞትማ ባይኖር ኖሮ

  • @mememalase9018
    @mememalase9018 Жыл бұрын

    😭😭😭😭😭💔

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 Жыл бұрын

    Abdulsemad Mohammed my favorite journalist Golden voices

  • @fsy1999
    @fsy1999 Жыл бұрын

    ግልፅ ነዉ።የግልዝ መንግስት እጅ እዳለበት

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын

    ባይገሉዋት ነበር የሚገርመው ሴረኞች ናቸው ባትፀንስ ኖሮ አረቡን ገድለው እሱዋን ይተዋት ነበር

  • @lilikabada5129
    @lilikabada5129 Жыл бұрын

    ያልገባኝ ሂልዛቤት ምንዋ ናት ታድያ

  • @jordanos3792
    @jordanos3792 Жыл бұрын

    Wushet alawukim yishalal

  • @worryaalex6912
    @worryaalex6912 Жыл бұрын

    ትዳር እያላት የሁለት ልጆች እናት ሆና መማገጥ አለባት ማ ይመልሰልኝ ?

  • @kasahunkebede9858

    @kasahunkebede9858

    Жыл бұрын

    ከባለቤቷጋ ከተለያየቺ ቡሀላ ነው ያፈቀረቺው እዳውም ሲማግጥባት የነበረው ባለቤቷ ነበር እሷን ከገደሉ ቡሀላ አብሯት ሲማግጥ የነበረቺውን ሴት ነው ያገባው

  • @zed8788

    @zed8788

    Жыл бұрын

    ባሏ ነው በሷ ላይ የደረበባት። የአለም ህዝብ የሚወዷት አንዱ መኔስኤ የሄ ነው። የራሳቸውን ጥቅም ለማመቻቸት ቀጠፏት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው የ ኑጉሳውያኑ ቤተሰብ

  • @akimehari4405

    @akimehari4405

    Жыл бұрын

    @@zed8788 እንደዉም እግዘበሄር ይቅር አያበለችው

  • @endytek4866
    @endytek4866 Жыл бұрын

    እነዚህ ናቸው እንግዲህ የሰባዊ መብት ተሟጋቾችን ድንቄም ሰብዓዊ መብት።

  • @rolboy6362
    @rolboy6362 Жыл бұрын

    የሳምንት ሰው ይበለን????!

  • @uzaddinuzaddin3455
    @uzaddinuzaddin3455 Жыл бұрын

    ሰላም አብድሰመድ እኔ ምልህ ስለሐገራችን ወቅታዊ ሁኔታ ለምን የሆነ ነገር አትለንም በተለይ ለ ሐሸባሪው ህዋእት

  • @yousufmohammed7585
    @yousufmohammed7585 Жыл бұрын

    RIP

  • @ejgayehubirhanu3085
    @ejgayehubirhanu3085 Жыл бұрын

    እውነትም ልዕልት በጣም ውብ ናት

  • @malcomxmalco1506
    @malcomxmalco1506 Жыл бұрын

    Abete akerarb abete demts denk neh abo

  • @ebrahambihon2246
    @ebrahambihon2246 Жыл бұрын

    What kind of narrative is this?

  • @user-ti1hf5en9s
    @user-ti1hf5en9s Жыл бұрын

    ከግብጽ የተጠጋ ሁሌም ለሞት ቅርብ ነው እስላም የሚለውን ግን ቀቅለህ ብላው

  • @jbrilahmed1755

    @jbrilahmed1755

    Жыл бұрын

    ፈሳሙ ዝም በል

  • @foromedia8822

    @foromedia8822

    Жыл бұрын

    ልብህ ያለ ቆሻሻ ኣጽዳ ያኣ ካፊር

  • @user-ti1hf5en9s

    @user-ti1hf5en9s

    Жыл бұрын

    አራጅና ገዳይ ቴሬሪስት ስላም እንጂ ሌላ አይደለም የገደላትም ያ ሰካራም ስላም ነው

  • @yieheysalemu6290
    @yieheysalemu6290 Жыл бұрын

    እያመቱ ያምጣሽ

  • @hiwetendewazayasaznal1295
    @hiwetendewazayasaznal1295 Жыл бұрын

    August 31 first. Not 25 xx

  • @flimonkibarb9240
    @flimonkibarb9240 Жыл бұрын

    Hray geboru😂😂😂😂😂

  • @ሱናማዊት

    @ሱናማዊት

    Жыл бұрын

    ክላ ደንቆሮ ደንጎላ ባርያ 😵😡😡😡

  • @idrissusman1660

    @idrissusman1660

    Жыл бұрын

    Entay malet eyu hray geberwa? Entakonka dia natsinet keliomuni elka tesedidka? Riesika yserh dyu btikikil entay aynet Dinqurina eyu zeleka endie bkalat zgillets aymeslenin, 00000+ 0000000 = btikikil twkileka eya

  • @user-bz6fy6dn2i
    @user-bz6fy6dn2i7 ай бұрын

    የሞሳድ ሚስጥር የሚለው መጽሐፍ የግል ሹፌሯ በገዳይ ጨረር እንደተመታ ያትታል

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 Жыл бұрын

    ታሪኩ እንደሚነገረው ሙስሊም በመውደዷ አይደለም የተገደለችው ወይም የሞተችው። ልእልት ዲያና ከንጉሳዊያን ቤተሰብ የነበራትን ጋብቻ ገሸሽ አድርጋ ከቱጃሩ ዶዲ አልፋይድ ጋር በጀመረችው ፍቅር ሳቢያ እንደ ታዋቂነቷ በካሜራ አዳኞች እይታ ወይም ቁጥጥር ስር ነበረች። በያንዳንዱ እንቅስቃሴዋ በፓፓራዚዎች ትዋከብ ነበር ። ውሎዋን በድብቅም ሆነ በግልጽ በቪዲዮ በፎቶ ተቀርፆ በከፍተኛ ገንዘብ ለሚዲያ ይሸጣል ምክኒያቱም እጅግ ውብ እና ታዋቂ ልእልት ስለሆነች ወይም ስለነበረች እወቅናዋ አደንን አብዝቶባታል በዚህም ከካሜራ አዳኞች ለማምለጥ በሚያደርጉት እሩጫ የመኪና አደጋ አጋጥሟቸው ሕይወቷ አልፏል ይህን ዜና በጊዜው በደንብ እንከታተለው ነበር ውበቷ እና መልካም ሴት መሆኗ ልእልት መሆኗ ለአደጋ አጋልጧታል ታዋቂ መሆን በውጪው አለም ፈተና መሆኑ ግልጽ ነው። ከእምነት ጋር መያያዙ ልክ ነው ብዬ በፍጹም አላምንም። በዚህ በቋፍ ላለ ማኅበረሰብ በተለይም ለእንደኛ አይነት ሐገር ሕዝብ በየምክኒያቱ ለሚባላ እሳት ላይ ቤንዚን እንደመጨመር ነው። ለዚህም ማስረጃው ልኡል ቻርልስን ካገባችበት ጊዜ አንስቶ በካሜራማን ወይም በፓፓራዚዎች ትዋከብ እንደነበር የዚህ ዘገባ አቅራቢ እራሱ በዘገባው እያሰማን ነው። በአጠቃላይ ሙስሊም በማግባቷ የሚለው መላምት በራሱ ከራሱ ከፍቅረኛዋ አባት የተሰነዘረ እንጂ ማረጋገጫ የተገኘለት እውነት አይደለም። ግምት ደግሞ የማንም ሐሳብ ወይም ጥርጣሬ ሊሆን ይችላል።

  • @PhilmonGiggs11
    @PhilmonGiggs11 Жыл бұрын

    ሙስሊም ስላፈቀረች ሳይሆን non white person በነሱ አባባል ነጭ ያልሆነ ሰው ስላፈቀረች ነው፡ እንዳጋጣሚ ሆኖ ትላንት የሷ Documentary እያየሁ ነበር።

  • @dlngllng1628

    @dlngllng1628

    Жыл бұрын

    እየሰማን እያነበብን ምን ነካ

  • @PhilmonGiggs11

    @PhilmonGiggs11

    Жыл бұрын

    @@dlngllng1628 ዉሸት 😏

  • @ሱናማዊት

    @ሱናማዊት

    Жыл бұрын

    @@PhilmonGiggs11 ግን ከዚ በላይ እንዴት ይንጣ 😃😃 ይገርማል ይሄ ዘረኝነት ሁሉም ጋር ኣለ

  • @eliasomer2286

    @eliasomer2286

    Жыл бұрын

    የሙዋቹ አባት በሀይማኖት ነው እያለ ያለው ?

  • @PhilmonGiggs11

    @PhilmonGiggs11

    Жыл бұрын

    @@eliasomer2286 ልጇ ደሞ እናቴን non white person ስላፈቀረች ነው የተገደለችው ብሏል።

  • @destikassa8446
    @destikassa8446 Жыл бұрын

    የሁል ግዜ አድማጫችሁ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ዩቲዩብን የወደድኩት በናንተ ነው።

  • @vipvip4809
    @vipvip480911 ай бұрын

    ነነነ

  • @lulahailu1177
    @lulahailu1177 Жыл бұрын

    ለአንተም

  • @user-bz6fy6dn2i
    @user-bz6fy6dn2i7 ай бұрын

    ልእልት ዲያና በሞተች ማግስት የሊቢያው መሀመድ ጋዳፊ አረብ በማግባቷ ነው የተገደለው ብሎ የሰጠው መግለጫ በወቅቱ የእንግሊዝን መንግስት አስቆጥቶ ነበር

Келесі