ምዕራባውያኑን አንገት ያስደፋው ሌላኛው ሽንፈት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Ойын-сауық

ምዕራባውያኑን አንገት ያስደፋው ሌላኛው ሽንፈት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ
ሚኪያስ በቀለ እንዳዘጋጀው
Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
#EthiopianHistory #Ethiopia
facebook / salontub

Пікірлер: 48

  • @beyonkab7865
    @beyonkab7865 Жыл бұрын

    የምታቀርቧቸው ትርክቶች እውነተኛ እና አስተማሪዎች ናቸው የሚገርመው የመህበረሰባችን ንቃተ ህሊና የዘቀጠ በመሆኑ እንዲህ አይነት ቁም ነገር ያለውን ሚዲያ ብዙ subscribe የለውም keep it up the good work !

  • @user-lq3gh6fi2g
    @user-lq3gh6fi2g Жыл бұрын

    ሸሪአ ግን ለሴቶች አይጨኩኑም አላህ ሸሪዓ የመከተል ህዝቦች አላህ ይረዳል ጦላቶች ሀይሎች ቢሆን የአላህ መንገድ አሽነፈች ናቸው

  • @berihundesale5525
    @berihundesale5525 Жыл бұрын

    መፅሐፍ አድርጓቸዉ ታሪኮቹ ምርጥ ናቸዉ

  • @anime-x12376
    @anime-x12376 Жыл бұрын

    I love all salon tube groups specially abduse and gech

  • @nehemiawemerasha3447
    @nehemiawemerasha3447 Жыл бұрын

    Egzabher be america lay yefered.

  • @abuaddise626

    @abuaddise626

    Жыл бұрын

    አሜን

  • @abduselammurad7425
    @abduselammurad7425 Жыл бұрын

    አብዱልሠመድ መሐመድ በቴሌቪዥን ባላይለህም ( ትረካ, ዜና, የወንጀል ምርመራ ታሪኮች ...ከያኔው ከ90ዎቹ ጀምሮ እስከ አሁን ለኔ አንደኛ

  • @dotiguyo2023
    @dotiguyo2023 Жыл бұрын

    salon tube: you are wonderful.especially I like the fair, unbiased ad precise narration of ABDULSAMAD MOHAMMAD.

  • @biyamjemal2151
    @biyamjemal2151 Жыл бұрын

    በጣም አስተማሪ እውነታ ነው እናመሰግናለን 🙏

  • @besttutorial5898
    @besttutorial5898 Жыл бұрын

    ጥሩ ነው ግን ንግግሩ ከምስሉ ጋር ተያያዠ ይሁን

  • @workubirhane1945
    @workubirhane19457 ай бұрын

    salonoch Jabadha ( Bertu 🎉 🥰🙏

  • @genetoumer9377
    @genetoumer9377 Жыл бұрын

    Betame des yemile new tarike azegagebu temesto endnadamte ymigabze merte akerarebe new berta 👏👏👏🌼🌻🌻🌼🌻🌻🌷⚘🌷🌼🌻🌻

  • @amug.mikael6357
    @amug.mikael6357 Жыл бұрын

    Wow❤❤❤

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed39410 ай бұрын

    ታሊባን በ ሸሪያ በመተዳደራቸው በጣም ጥሩ ውሳኔ ነው

  • @amug.mikael6357
    @amug.mikael6357 Жыл бұрын

    Ye abubekir albagedadi tarek serulin ebakachew❤❤

  • @dotiguyo2023
    @dotiguyo2023 Жыл бұрын

    for Afghanistan both madarasa(Islamic teaching )and formal education is vital.

  • @ephremmichael2970
    @ephremmichael2970 Жыл бұрын

    I like ur voice & narration abdu thank you

  • @sadikamino6296
    @sadikamino6296 Жыл бұрын

    አላህ አሜሪካን ቀድሞ ያጥፋት ከምድር

  • @godislove1692
    @godislove1692 Жыл бұрын

    America yegebachibet hulu selam yelem betem sibeza diha Hagerochin tichanalech.

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 Жыл бұрын

    ኤመሪካ ያል ገባችበት ያል በጠበጠቹ ምን ኣለህ ብለህ ኔው🇪🇷🇪🇷🇪🇷♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @owenmatobobo7093
    @owenmatobobo7093 Жыл бұрын

    Salonoch 1 yaa nachu 😘😘❤❤❤🙄🙄🙄

  • @ma9546
    @ma9546 Жыл бұрын

    thanks for sharing

  • @SalonTube

    @SalonTube

    Жыл бұрын

    My pleasure

  • @mobileshop4628
    @mobileshop4628 Жыл бұрын

    ❤❤

  • @Abdulmubinhassan
    @Abdulmubinhassan Жыл бұрын

    Afganawiyan ba Hagarachowu hig ina mariwochu likoru yigabal....👏👏👏👏🏽👏🏽👏🏽

  • @seidkemal1457
    @seidkemal1457 Жыл бұрын

    አቀራርብህ ይመቻል

  • @dejenebelachawe64
    @dejenebelachawe64 Жыл бұрын

    💯

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 Жыл бұрын

    Selam Abdul le 2015 Enqan adreseh we love you

  • @endalewdebasu960
    @endalewdebasu960 Жыл бұрын

    Nurulign

  • @esrafiladem609
    @esrafiladem609 Жыл бұрын

    አዘገጃጃቱና አቀራረቡ መሳጭና ሳቢ ነው።ሆኖም በሸርዓ ሕግ መማርና ማወቅ በሁለቱም ፆታ ላይ ግዴታ እንደሆና ነው የተደነገገው።የሚከለከለው ሴትና ወንድ በአንድ ላይ ተቀላቅለው እንዳይማሩ ነው እንጂ በየግላቸው ትምህረት ቤት ተዘጋጅተውላቸው መማር ይችላሉ።

  • @jonetadesse5057
    @jonetadesse50576 ай бұрын

    አብድሰመድ መሀመድ ❤❤❤

  • @leevi3944
    @leevi3944 Жыл бұрын

    First one to comment Let's goo😂

  • @abubiftu2010
    @abubiftu2010 Жыл бұрын

    Wedachuhalew

  • @sarahteketel5687
    @sarahteketel5687 Жыл бұрын

    me diploma or 4th

  • @kedirali1311
    @kedirali1311 Жыл бұрын

    ታሊባ ማለት ጣሊባን ነው ትርጉሙም ደረሳ ወይም ተማሪዎች ማለት ነው

  • @medlotnew
    @medlotnew Жыл бұрын

    ጣሊባን ተማሪ ማለት ነው

  • @ebrahimabdu8847

    @ebrahimabdu8847

    Жыл бұрын

    ተሳስተሻል ትክክለኛው ታሊባን ነው

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 Жыл бұрын

    What is this history for Ethiopia? Ethiopia is far better than Afghanistan.

  • @sisfree8376
    @sisfree8376 Жыл бұрын

    እስካሁን ከተተርኩት ተርኮች አሰልቺ በዛ ላይ ይተጠቀምከው የፍለፊት ምስልና እርህሱ ከተርኩ ጋር ሰፊ ልዩነት ነው ያለው ባጭሩ በዛሬው አቀራረባቹ ተራ ሳንቲም ፈላጊ ዩትዩበር ነው የመሰላቹት

  • @bedadakemsi5254
    @bedadakemsi5254 Жыл бұрын

    Kewededut talibanin, yibelachew yetabatachew.

  • @user-yb6th6fc5j
    @user-yb6th6fc5j Жыл бұрын

    እረ ተው ታሊባንን መልካም አርጎ ማቅረብ አይከብድም ነውር ነው

  • @jemaledinu6194

    @jemaledinu6194

    2 ай бұрын

    የእዩ ጩፋ ጉሩፕ አርፈክ ተቀመጥ ጨለምተኛ ካራቲስት

  • @zelalemygezu4975
    @zelalemygezu4975 Жыл бұрын

    አብዱል ሰመድ መሀሙድ አንድ ነገር ልገርህ አሜሪካ ዋና አላማዎ ሀገር ማፍረስ ነው! ታሊባንም ቢሆን በአሜሪካ ነው የሚደገፈው እኔግን የሚያሳዝኑኝ አሜሪካን የሚተማመኑ አማጺያኖች ናቸው ምክንያቱም አንድ ቀን ሀቁ ይወጣል የኛ ህወሀትም ከዚህ መማር አለበት

  • @tamiruinika1749
    @tamiruinika1749 Жыл бұрын

    I hate Salon Media.

  • @user-wt9de6lo4h
    @user-wt9de6lo4h7 ай бұрын

    አታ ዉሸተም ፈረ😂😂

Келесі