MK TV የሐምሌ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ወረብ

MK TV የሐምሌ የቅድስት ሥላሴ ክብረ በዓል ወረብ፣ በሊቀ ጠበብት ጥበብ ይኄይስ፣ ሐምሌ 2012 ዓም

Пікірлер: 77

  • @etabezmogos8186
    @etabezmogos81864 жыл бұрын

    Amen amen amen

  • @user-qs6rm8wd1y
    @user-qs6rm8wd1y2 жыл бұрын

    ብዙ ወረቦችን ሰማሁኝ የሐምሌ ቅድስት ስላሴን ግን እንደኚህ አይነት አባት ደስ የሚያሰኘኝ አጣው ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ አባቴ

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k4 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @emabetgerma7308
    @emabetgerma73084 жыл бұрын

    Amen Amen Amen 💒💒💒💒💒💒

  • @makdasadonya7290
    @makdasadonya72904 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-xd3ey7zn1l
    @user-xd3ey7zn1l4 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንኩዋን ለአጋዕዝት አለም ቅዱስት ስላሴ አመታዊ በአል አደርሰን አደርሳችሁ እንዲሁም ታስበውና ተዘክርው ለሚውሉት ቅዱሳን በርከት ይደርብን አሜን፫🌿🌿🌿🍀🍀🍀💒

  • @user-fx7ns7pk1w

    @user-fx7ns7pk1w

    4 жыл бұрын

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን💗💗💗💗💗💒

  • @saradebesay4784
    @saradebesay47844 жыл бұрын

    Amen selase yestulen kale eyeweten yasmalen memherachen!!!

  • @gizachewligabaw1460
    @gizachewligabaw14604 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @user-xi3ck3yx5b
    @user-xi3ck3yx5b4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜኖ

  • @ethiopiaworku3205
    @ethiopiaworku32054 жыл бұрын

    አባታችን ሊቀ ጠበብት ጥበበ ይሄይስ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን።

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22784 жыл бұрын

    Amen kale hiwote yasmalen abatachin

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo22784 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Amen

  • @user-kn3ph1cy3w
    @user-kn3ph1cy3w4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን በረከቶ ይደርብን እንኳን አብሮ አደረሰን ለቅድስትስላሴ አመታዊ ክብረበአል እንዲሁም ባመቱም በእለቱም ታስበው የሚውሉ አመታዊ ወርሀዊ የቅዱሳኑ የሰማእታቱ የጻድቃኑ በአላት እንኳን አደረሰን አባታችን ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን

  • @workneshdognew8865
    @workneshdognew88654 жыл бұрын

    በጣም እናመሰግናለን የመላእክትን ጣእመ ዝማሬ ያሠማልን አባታችን ግሩም ነው !!! እንዳስተያየት ግን ወረቡን ስናጠና የእጅ ስራው እንዳያሰቸግረን በትንሹም ቢሆን ብታሳዩን ማለት ጽናጽል አጣጣሉን እና ዜማዎችን ከጸናጽል ጋር ብናውቃቸው ለኛ መልካም ነው እና መርግድ ወይም አመላለስ መሆኑን ብታሳውቁኝ ደስ ይለኛል ።አመሠግናለሁ እረጅም እድሜ ይስጦት አባታችን !!!

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara79954 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መልዕክት ያሰማልን አልልልልልልልል አልልልልልልልል አልልልልልልልል

  • @mahiderhabetamu2525
    @mahiderhabetamu25254 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @user-gl8dx7kz8l
    @user-gl8dx7kz8l4 жыл бұрын

    እንኳን ለአብራሀሙ ስላሴ አመታይ ባዓል አደርሰን

  • @konjokonjo8565

    @konjokonjo8565

    4 жыл бұрын

    efiiiiiiii zare 7 ken new lemn nitiik eyaluju nebre chirashi ametawi beal mihonu reschalew egiziabiher yiskbrulgni yametu sew ybele abiraham bet ybareki silase legnam ybarkiln

  • @mariyammg9866
    @mariyammg98664 жыл бұрын

    Kalehiwet Yasemaln Abatachin tesfamegstesmayat yawarsiln Amen Amen Amen

  • @elroitube27
    @elroitube274 жыл бұрын

    የመላዕክት ዝማሬን ያሰማልን አባታችን የአብርሃም አምላክ አጋዕዝት አለም ስላሴ ኢትዮጵያ አገራችን በምህረት ይጎብኝልን

  • @user-fx7ns7pk1w

    @user-fx7ns7pk1w

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @blackman9558

    @blackman9558

    4 жыл бұрын

    Ameeeen

  • @user-mx8sr7ul7c
    @user-mx8sr7ul7c4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ይክበር ይመስገን

  • @selamlethiopa9898
    @selamlethiopa98984 жыл бұрын

    Zemrea melaket yasemalen 🙏🙏🙏 Enkwan adersachu *leagezayeste leaberhamu selase🙇‍♀️🙏🙏🙏*

  • @sintenega319
    @sintenega3194 жыл бұрын

    Ameb amen amen

  • @nuooraikaabi2762
    @nuooraikaabi27624 жыл бұрын

    እንኩዋን አደረሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መሌይክትን ያሰማልን

  • @alamalam6746
    @alamalam67464 жыл бұрын

    ልዕለ አግዚአብሔር ይመሰገን ለዚህ ለደረሰነ መላእክት ዚሜሬ ይሰማልና አሜን አሜን አሜን

  • @user-np9ye5jj4s
    @user-np9ye5jj4s4 жыл бұрын

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን እንኳን አደረሰን አደረሳቹ ለቅድስት ስላሴ አመታዊ በዓል ።

  • @user-dw2bb1ug2j
    @user-dw2bb1ug2j4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @wultageste538
    @wultageste5384 жыл бұрын

    Amen Amen Amen Enkan Abrow Aderesen Aderesachhu ⛪✝️🙏🙏💓💖

  • @user-jp1mi1ik6y
    @user-jp1mi1ik6y4 жыл бұрын

    የህይወት ቃል ያሰማልን

  • @medanitephrem3187
    @medanitephrem31874 жыл бұрын

    Amen amen amen abatachen zemare maleket yasemalen 🙏🙏🙏

  • @user-kt9lh5oy9z
    @user-kt9lh5oy9z4 жыл бұрын

    አሰበ መምህራን ያድልልን እድሜውትን ያርዝምልን

  • @solianatadesse6963
    @solianatadesse69634 жыл бұрын

    Kale heywet yasemalen

  • @RockStar-kb8xt
    @RockStar-kb8xt4 жыл бұрын

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜንእኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ፀጋዉን ያብዛሎት

  • @kesisbiruktube71
    @kesisbiruktube714 жыл бұрын

    ታላቁ ሊቅ ሊቀ ጠበብት ጥበብ ይሄይስ የደብራችን እንቁ መርጌታ እውቀት ከመንፈሳዊነት ጋር አስተባብረው የያዙ። አስበ መምህራንን ያድልልን

  • @eyobaweke4129

    @eyobaweke4129

    3 жыл бұрын

    ቀሲስ ከየኔታ ጥበበ ጋር አብረው ነው የሚያገለግሉት እባኮት አንድ ነገር ላስቸግሮት መዝገብ ቅዳሴውንም እንዲቀዱት ቢያደርጉ መልካም ነው

  • @kesisbirukbeyene8036

    @kesisbirukbeyene8036

    Күн бұрын

    እሺ​@@eyobaweke4129

  • @tiginani3753
    @tiginani37534 жыл бұрын

    zimare melakit yasemaln abatachin

  • @user-gi2uf4vi3k
    @user-gi2uf4vi3k4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @user-ml3yg3dc4y
    @user-ml3yg3dc4y4 жыл бұрын

    እንኮን አደረሳችሁ ለአጋዕዝተ አለም አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ የአጋዕዝተ አለም ስላሴ ቸርነት እና ምዕረት ለሀገራችን ለቤተክርስቲያን ለምዕመናን ለህዝቦቻችን ይደርብን ይዋልብን ሀገራችን ሰላምዋን ይመልሱልን አባታችን ዝማሬ መልዐክትን ያሰማልን አሜን::

  • @Zerabrukabay1964

    @Zerabrukabay1964

    Жыл бұрын

    😅😊😊ፕ😊😊ፕ😊ፕፕ😊😊ፕ0😊😊

  • @alemsewenga7740
    @alemsewenga77404 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን በእድሜ ጤና ይስጥልን ሀገራችን ሠላም ያርጉልን ቅድስት ሥላሴ

  • @tgistlove5653
    @tgistlove56534 жыл бұрын

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥእ ሃገራቺንን ሰላም ያድርድልን አሜን አሜን አሜን

  • @adisudebero106
    @adisudebero1064 жыл бұрын

    ሰላም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም ስላሴ አመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን የአብርሃሙ ስላሴ እኛንም ይጎብኙን በረከታቸው ይድረሰን አሜን

  • @DB-kv3wu
    @DB-kv3wu2 жыл бұрын

    በጣም ደስ የሚል ማራኪ አቀራረብ፡ የተረጋጉ አባት፡ ደስ የሚል ሳቢ እና የማይሰለች ዜማ ቆንጆ በኾነ ድምጽ እና ቅላጼ። እባካችሁ ማቅ፡ የዓበይት በዓላትን ወርቦች በኚሁ አባት ብታስቀርቡልን። በተጨማሪ፡ ተዳጋጋሚ የሆኑ የ እዝል እና የግእዝ የዜማ ምልክቶችን (በተለይ የ3ቱንም የኪዳን ጸሎት) በእኚህ አባት ብታስቀርቡልን በቀላሉ መማር እንችላለን። አደራችሁን። እግዚአብሄር ይስጥልን።

  • @eteneshhailemariam9845
    @eteneshhailemariam98454 жыл бұрын

    ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @user-mf7zh9zj9b
    @user-mf7zh9zj9b4 жыл бұрын

    አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ለማክበር ያለኝ መልእክት ዜማዎችን/ ወረቦቹን ከምልክቶቹና ከቀለሙ ጋር ቢዘጋጅ ለጥናት ይጠቅማል። የአብሃሙ ሥላሴ በቸርነት በምሕረት በበረከት ሁላችንንም አገራችንን ይጎብኙን። አሜን።

  • @GG-ks6qg
    @GG-ks6qg4 жыл бұрын

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን።

  • @nattyvideos3284
    @nattyvideos32842 жыл бұрын

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀናፅሉንም ቢያሳዩን

  • @user-rq9fx7qh5z
    @user-rq9fx7qh5z4 жыл бұрын

    አሜን ቅዳሴ መላእክት ያሰማልን አባታችን አባቴን ነው የሚመስሉት በስመአብ እንዴት እንደደነገጥኩ እረዥም ዕድሜና ጤና ያድለዎ አሜን ፫

  • @ABCd-wb1gi
    @ABCd-wb1gi4 жыл бұрын

    ቃለ ህይወትያሰማልን ::

  • @tarikeasfaw9350
    @tarikeasfaw93504 жыл бұрын

    Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen 💒💒💒💙💙💖💖👏👏

  • @cellclinic2976
    @cellclinic29764 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን አብታችን ቃል iytysmlen

  • @cellclinic2976

    @cellclinic2976

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @cellclinic2976

    @cellclinic2976

    4 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @eyagesttube3438
    @eyagesttube34384 жыл бұрын

    አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @eyobaweke4129
    @eyobaweke41293 жыл бұрын

    መልካም ነው ቃለህይወት ያሰማልን በተጨማሪም መዝገብ ቅዳሴ ሙያቸው ስለሆነ ቅዳሴውንም በድምጽ ቀድታችሁ ለትውልዱ ቢያውቀው መልካም ነው የሳቸው ወዝ የትም አይገኝም

  • @fantaneshamare8256
    @fantaneshamare82564 жыл бұрын

    Egzhabhar ysteln

  • @user-zj4so5uq2l
    @user-zj4so5uq2l2 жыл бұрын

    ድንቅ ነዉ

  • @geletawdagne7676
    @geletawdagne76763 жыл бұрын

    እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @noahkassahun6607
    @noahkassahun66073 жыл бұрын

    አረ እንፈልጋለን በርቱ ከዚህ በላይ አቅርብልን

  • @woldehanawoldegebriel2838
    @woldehanawoldegebriel28383 жыл бұрын

    አዎ

  • @beteyohannes
    @beteyohannes4 жыл бұрын

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰን!! MK TV እግዚአብሔር ያበርታችሁ::

  • @frehiowtgetachew6422

    @frehiowtgetachew6422

    4 жыл бұрын

    አጋስተ አለም ስላሶች ይስጡልን

  • @Meysaw12

    @Meysaw12

    4 жыл бұрын

    ቃለ:ሕይወት: ያሰማልን:ኦርቶዶክስ: ተዋህዶ: ለዘላለም:ትኑር:አሜን!!!

  • @asterkafalaamenamenamen705

    @asterkafalaamenamenamen705

    4 жыл бұрын

    Amen 💞 amen amen abtechin

  • @mahmoudshamas5512

    @mahmoudshamas5512

    4 жыл бұрын

    ድንግል ማርያም እናቴ ነሽ አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜንንን

  • @ahfeomvipmobile3200
    @ahfeomvipmobile32004 жыл бұрын

    ኦርቶዶክስ ሃይማኖታችኝን ታንብብ!

  • @amangebrigzabiher8159
    @amangebrigzabiher81592 жыл бұрын

    ....ብርሀኑ ለዓለም አንትሙ.የሚለውን ለምን ብርሀኑ ለኢያሱ ንጉሠ ነገሥት እንደተባለ አልገባኝም

  • @yosefayele9173
    @yosefayele91732 жыл бұрын

    ትርጉም ብታስቀምጡ መልካም ነው

  • @user-dj6xe1yh1k
    @user-dj6xe1yh1k4 жыл бұрын

    አሜንአሜንአሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን

  • @francescacannata622
    @francescacannata6224 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

  • @tegestteshome2141
    @tegestteshome21414 жыл бұрын

    አሜን አሜን አሜን

Келесі